Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኪ ዮኒ ተባረክ ልዩ ሰው የወጣቶችን ሕይወት ቀያኮ እናመሰግናሌና ጌታ እረጅም እድሜና ከጤና ጋር ይስጥ
በእግዚአብሔር በአንች ላይ ያለው አላማ ሳይፈጽም አትሞችም መሞትሽን የፈለገ ጠላት እያየ ታብባለሽ ጌታ የነገርሽን በንች ሕይወት ይሆናል ተባረክ ጌታ ያጽናሽ ተባረክ ዮኒ
በጣም ነዉ የሚገርመኝ እንኳን ሰለምኩኝ ስንቶቻቹ ናቹ የደደባቹት እኔ ምለዉ ሁሌ አንዳይነት ድራማ ያአላህ አላህ የናተን አይነቱን ቶሎ አይወስደዉም ወጀሉን ሊያበዛዉ አልሀምዱሊላህ ኢስላምን ለሰጠኸኝ
ዮኒዬ ዘመንህ በጌታ ስም ይለምልም ተባረኪልኝ በብዙ ፀጋ እወድሃለሁ🎚📚📖♥️🔥ወንጌል ይለውጣል🙌🙏 የኔ ውዴ እህቴዬ ተባረክ📖♥️🔥🙌🙏
ዮኒዬ የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ አንተ ለዚህ ትውልድ ከፈጣሪ የተሰጠክ ስጦታ ነህ😍😍😍🙌🙌🙌
አንቺ እህታችን ተስፋ አለሽ ትለመሊማለሽ ተባኪ ኢየሱስዬ ይወድሻል ዮኒ ጌታዬ ይባርክ ያንተ የሆነ ሁለ በራሱ ልክ ይባርክህ ።
እደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ክብር ለእርሱ ይሁን ዮኒዬ ተባርከሀል
በእውነት ብዙ ዎችን ያጡትን ልጆቸውን ጌታ ባንተ ተጠቅሞ እንዳሳቀፍካቸው።።እኔ በየሱስ በፍሬ ደግሞ ተባረክ ደጋግሞ ያሳቅፍህ ፍሬህን እንደገና ያሳቅፍህ ሳራን ያስቀ አምላክ በሳቅ ቤትህን ይሙላው።።።።።።
እግዚአብሔር ይመሰገን ወደራሰ መመለሰን የመሰለ ነገረ የለም እድለኛ ነሸ ዮኒ ተባረክ ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹
ኡፍፍ ይቅር ባይ አባታችን እግዚአብሔር መመስገን መፈቀር መከበር ሲያንስህ ነው። ተመስገን ተባረክ ተወደስ ሀሌሉያ አሜን!
እግዚአብሔር ባንቺ ላይ ያለው አላማ ታላቅ ነው፡፡ ዮኒዬ አንተ ዝም ብለህ ለምልም እንወድሀለን♥♥♥፡፡
ውይ አምላኬ ምን ልበልክ እውድሀለው ተባረክልኝ የኔ ጌታዬ ተባረክልኝ
አቤት የጌታ ምህረት እህቴ ጌታ ሲፈጥርሽ ባንቺ አላማ አለዉ
የመልካም ወጣት ምስክሮች ምንኛ ቆንጆ ናቸዉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረክ
ምን አይነት አስደናቂ እና አስገራሚ የእግዚአብሔር መለኮታዊ ትድግና ነው ሀሌሉያ፡፡
ሃሌሉያ!!!!
የሚገርም ነው .....የእግዚአብሔር አላማ ያለበት ያለጊዜው አይሞትም አንቺ ምስክር ነሽ።
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨
ዋው የሚገርም የእግዚአብሔር ጥበቃ እና የሚገርም ምስክርነት ነው ቆንጅዬ እግዚአብሄር ይረዳሻል
ጌታ እየሱስ በቤቱ ያኑርሽ😥🙏🙏ዮኒ በብዙ ተባረክ😥💋💋🙏🙏🙏
Uuuuuuffffffff kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune....Eg/r Enidegan Amilake miheratu yebaza le kuxa yezageya Amilakachin lezalelam yetabarek Yihune mamey Ayezosh Enikewan woda Abatish temalash.....Wudi ye Abate Buruki N/Yoniey Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik hulu yetabarek yelamalem Yihune 👏👏👏👏👏😘😘😘❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ ዮኒየ ተባረክ
Ameeeeee ameeeeen amneeeeeeeeeeene amneeeeeee amneeeeeeeeeeene amneeeeeee amneeeeeeeeeeene amneeeeeee amneeeeeeeeeeene amneeeeeee amneeeeeeeeeeene
@@Beki-ro7rt lLpPlppl
ጌታ ሆይ ተባረክ የምህረትህ ብዛት ንግግር አይገልፀዉም ተመስገን ።
አቤት ይሄ እግዛብሔር ቸርነቱ መውጣት ይሁንልሽ ዮኒ ለምልም
ውይ የእኔ እህት ለእግዚአብሔር ያለሽን ፍቅር ስትገልጪ ልቤን ነካው ፀጋውን ያብዛልሽ🙏😘ጌታ ባንቺ ላይ አላማ አለው!
የኔ ዉድ እግዚአብሔር የእንዴ ገና አምላክ ነው ተባረክ ህይወት ያለ ሞት ለምን እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው ፍፃመሽ በጌታ ቤት ይለቅ
እግዚአብሔር ሁሌም ይቅር ባይ አምላክ ነዉ እንደ ሰዉ አይደለም ሰሙ ይባረክ🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው
እዉነት ነዉ አላህ ያሻዉን አድራጊ ነዉ ግን እነዚህ ፓስተሮች ቀጣፊዎች እንጂ ሌላ አይደሉም ለገዘብ ብለዉ ምስክር ለሚሉት ደሞ ዳይም የሚነድ እሳት እንዳለዉ አስጠንቅቆኛል አላህ አንድ ነዉ አምሳያ የለዉም አይወል አይወለድ አልተወለደም
ጌታ እየሱስ በኔም ተስፋ አይቆርጥም ተባረኩ ሁላችሁም
ዮኒዮ ስላንተ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብ ዘመንህ ይባርክ
enkuwan fetari redash
Tenkara.nesh geta kanchiga new tebareki yemiyanits miskirinet
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ወደድኩሽ ደግሞም ውስጤን ነካሽ የኔ ስራ የማርሲል ቲቪ እያዩ ማልቀስ ሆነ ኡኡፍፍ
እሙቲ የኔ ቆንጆ በጣም ደነገጥኩ ደግሞ በጣም ደስ አለኝ 😭😭😭😲😲😲 በውስጥሽ ያለው የዝማሬ ጸጋ እግዚአብሔር የተናገረሽ ትንቢቶች ይፈፀማሉ አቅም አለሽ በርቺልኝ 😭🎯
እሰይ ተባረኪ የነ ቆንጆ🍇
እ/ር ትልቅ ነዉ ማንንም አይንቅም የእ/ር አባትነት ይለያል
እግዚአብሔር መልካም አባት ነው አህቴ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ ተባረክ አሁንም ገና ነው አረፈደም በርቺ ጌታ መንገዱን ያሳይሽዮንዬ ዘመንክህ ይባረክ
የኔ እህት ስታምሪ ደሞ ቆንጅየ ልዩ ነሽ እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል የናትሽ ጸሎት ጠብቆሻል ተመስገን ሀሌ ሉያ ውለጂ ከበጂ ባባትሽ ቤት ያንሩሽ አሜንንንንን 🙏🏽🙇🏽♂️😇❤️❤️❤️
ታዲያ ልታገቢያት ነዉ እናተ እንደሆናቹ ፈጣሪ አታዉቁ አለቅላቂ
እግዚአብሔር አላማ አለው ልጆቹን አይጥልም ስሙ ይባረክ
fetari det lij linorew ychalal????????????????
እ/ርን ለምወዱት እንደ ሀሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን...ሰማይ የመረጠውን ማንም ምንም ነገር ሊጎዳው አይችልም አይዞሽ ከዚህ በኋላ ፀንተሽ ቁሚ እ/ር ይርዳሽ።
😭😭😭😭😭 can't stop crying, what an amazing testimony. God bless you.
አይዞሽ እህት ጌታ መልካም ነው ምህረቱ ብዙ ነው ዮኒ ፀጋ ይብዛልህ
እውነት ነው አንቺን የመሠለ ቆንጆ የማይረባ ስፍራ አይመጥንሽም አሁንም አረፈደም ገና ልጅሽ ነሽ በጣም አቅም አለሽ በርቺልኝ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው እንወድሻለን❤ God bless u more...
ደሞ ስታምር የሱ የ እጅ ስራ ነሽ የኔ ውድ በቤቱ ያፅናሽ
የኔ ቆንጆ ስታምር ጌታ በቤቱ ያፅናሽ በርቺልን፡፡ዮኒዬ እንደተለመደው 1ኛ ነው፡፡
ጌታዪን ሆይ እባክህን በንስሃ የተመለሱ እግዜብሔር የእውነት መመለስ ይሁንላቸው።ጌታሆ ይፀኑ ይለምልሙ።።
ዮን እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏
i woke up feeling so low, I am from Kenya and holy spirit led me to an ethiopian song by Fenan befkadu,i wish i could just understand the language
Which song ?
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ዘመንሽ ይለምልም
ብዙ ምስክርነቶችን አየሁ የአንቺ ግን ተለየብኝ ጠንካራ ነሽ የረከሰ ነገር ዳግመኛ እንደማያገኝሽ ያስታውቃል፡፡ ሰው ፊትን እግዚአብሄር ደግሞ ልብን ያያል ሰውን ሳይሆን እግዚአብሄርን መፍራትሽ ታየልሽ በእግዚአብሄር የታወቅሺውን ያህል እርሱን በማወቅ ተባረኪ ፡፡
የእኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ አሰመለጠሸ ጌታ በቤትህ ያኑርሸ! ዮንዬ ብሪክ በል🙏🙏
ጌታ በቤቱ ያፅናሽ ለምልሚ
ስታሳዝን ጌታ ይርዳሽ
የኔ ውድ ስታምሪ ደግሞ አንቺ አንደኛ ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው
ዘመንህ ይባረክ
የኔ ቆንጆ ጌታ በቤቱ ያፅናሽ አንደኝ ነሽ 💚💛❤️🙏
የኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ በቤቱ ይትከልሽ
ጌታ ልዩ ነው🙏 እንኳን ጌታ እረዳሽ የኔ እህትበርቺ
የጌታ ስም ይባረክ
ቀን ሰልዳረስ መሞት የለም !!! በአንቺ ላይ እግዚአብሔር አለማ ስላለው ነው እህቴ ጌታ እንኳን እረዳሽ
ወረኛ አላማ አለዉ አይደብራቹም ግን ሁሌ ዉሸት ድራማ መስራት
@@Ozil129 በመጀመሪያ ማንም ሰው ያለ አለማ ወደዚህች ምድር አልመጣም ! በመቀጠል አንድ ሰው ጌታን አገልግሎ ማለፍ መታደል ነው እና እሷ ደግሞ አገልጋይ ነበረች ግን በመሀል ባክ አደረጋች እናም እእግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው እና መለሳት አሁንም ጌታዋን ተገላግላለች ከአላማወችሁ ዋናው እና አንደኛው እግዚአብሔርን አገልግሎ ማለፍ ነው
@@selamawittube3766 እንደዚህ የሚል ጥቅስ ካለ ይበልጥ ያስቀኛል ሲቀጥል ለራሳች ለነብሳችን ብለን እንጂ አምላክ ያንቺን አገልግሎት አያሻዉም የተፈጠርሺዉ በተሰጠሽ ነፃ ምርጫ ለመኖር ነዉ መልካም ከሰራሽ መልካም ታገኛለሽ ካልሆነ የተዘጋጀች ገሀነም ትዘፈቂያለሽ ያነዉ እዉነታ እናተ እንደምትሉት ከሰማያት ሰማያት ወርዶ በመቤታችን ማሀፀን ዉስጥ አድሮ ከስጋዋ ስጋ ለብሰ ባጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተለክቶ ብላብላ ምናምን ሞቶ ተሰቅሎ ሞትን ድል አድርጎ ተነሳ አይምሮአቹ ግን ይሰራል ለዚህ ነዉ ኢስላምን ለመቀበል የፈለኩት ቢያን አንድ አምላክ ነዉ ሚያመልኩት ማይወል ማይወለድ ያልተወለደም ጭምር ፍፁም አምሳያ የሌለዉ አምላክ እያሉ ስለዚህ ኢስላም ሆኛለሁ
ሌላዉ ደሞ እየሱስ በማያሻማ መልኩ እኔ አምላክ ነኝ ተገዙኝ ያለበት የመጵሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አቅርቢ መቼም አታቀርቢም ከእዮ ጩፋና ዮናታን ከነዚህ ሌቦች ዉጭ ምንም አታዉቁም
@@Ozil129 ስለክ ቁጥርህን ላክልኝ ወይም እኔ ልላክልህ ና ስለ እውነት እንወያይ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል !!!👈
Wow praise God he is faithful GodMy sis now You are new the old passed More blessings beloved yoni
ዛሬ በምንም አይነት ከባድ ሁኔታ ውስጥ ብታልፉ በዚህ ቃል አምናችሁ ተፅናኑ!! ቃሉ ሁሌም እውነትና ህያው ነው!!!ነገ ሌላ ቀን ነውና ነገን እየተፅናናችሁ ድረሱበት!!!"ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።"1ኛቆሮ 10፥13
ቆንጅዬ ጌታ ያበርታሽ በርች ወደፊት ብቻ ተመልከች
ደሙ ሥታምር የኒማር ጌታ ይባርክሽ
የኔ ቆንጆ ታስታውቂያለሽ ጉልበትና አቅሙ አለሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ 🙏🙏
ደሞ ቆንጆ ነሽ አሁንም ጊዜ አለሽ እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
የእኔ እናት አይዞሸ ጌታ ማህሬ ነዉ
ነፍ አመት ኑር 🙌
ወይ ጌታ እንደት መልካም አባት ነህ
Are eysus geta naw😭😭😭😭
I respect full yoni I'm from South Africa 😍
I hope you understand Amharic language Ethiopian
Enye ortodox tewahido amagn nege ewnetm melkam wetat fetarye yebarkihi🙏❤
Yarab macharashachin asamirlin alhamdulila ala nimaatil Islam
ዋው እልልልልልልልል ጌታ ይባረክ
እግዚአብሔር ይባረክ ወደ እቅፉ ስለ መለሰሽ ነፍ አመት ኑሪልን ዮኒዬ የኔ ልብ አባትነቴ አንተ እኮ ልዩ ነሕ
እካን ጌታ ደረሰልሽ እህቴ ጌታን ስላቺ አመሰግናለው 💐💐💐💐🙏
ay zaineb anchin blo zeyneb sm bcha ..............allah ymelisish
ለእግዚአብሔር ያምሳነው ነገር ዬለም🙏🙏
ዋወው የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ነእንደገና አምላክ ነው አሁንም አረፈደብሽም አይዞሽ ጌታ ታማኝ ነው ዮኒየ አንተ አንደኛ ነህ ፀጋ ይብዛልህ
ደም ስታምሪ የኔ ማረ
የደገና አምላክ በቤቱ ያኑርሽ በርቺ
ስታምሪ እግዚአብሔር በአች አላማ አለው
Yena wed fetari selamun yabezalshe bebetum yakoyeshe 🥰
Respect from Canada
በሂወቴ ሥኖር እንደዮኒ ሠው አይቼ አላቅብ ተባረክ ዮኒ
እየሱስ ጌታ ነው❤
Enkuwan geta daseseshi Enkuwan geta nekashi Enkuwan geta lewoteshi Enkuwan geta ageneshi yene eheti
😭😭😭❤️❤️ የኔ ቆንጆ
እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ከብዙ ነገር ታድጎሻል
ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ
እግዚሀብሄር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም😘😥😥 አቢጊያ ቆንጆ አንቺ አንደኛ ነሽ👌☺️😘
Yena konjo enkwan gata redashe be batu zemenshe yeleke. Yoni ye tewelede abate tebarekelegn.
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁም ቀን
አንደኛ ነሽ የኔ ቅመም ጌታ ባንቺ ላይ አላማ ስላለው ነው ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ 💥😍🙏ዮነቴ ልቤ ❤
Wow my sis God bless you more and more
yoye tebarekilign zemenki yibarek betam nw emiwedikyene wud ehit kimitasibwu belay yehone getan mefiratina mewuded hiwetishin yikotaterew
mejemeriya layi yalewu mezimur yemanewu .bxm nw miwedewu pls lingerugn
Egezabeher melkam amelke New Eysues geta new keber leysues yehun yegzabher sewe yoniya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek
እግዚአብሔር በጣም ይወድሽል የኔ ቆንጆ እንዴ ሰው አይደለም ገነ ብዙ ወደፊት ትሄጃለሽ።
እግዚአብሔር ሆይ ለእህቴ ምህረት አብዛላት ወደ ቤትክ እንድትመለስ አቅም ሁናት
Yoniyee tebarekilgn
ወይኔ የእግዚሐብሄር ስራ
ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኪ
ዮኒ ተባረክ ልዩ ሰው የወጣቶችን ሕይወት ቀያኮ እናመሰግናሌና ጌታ እረጅም እድሜና ከጤና ጋር ይስጥ
በእግዚአብሔር በአንች ላይ ያለው አላማ ሳይፈጽም አትሞችም መሞትሽን የፈለገ ጠላት እያየ ታብባለሽ ጌታ የነገርሽን በንች ሕይወት ይሆናል ተባረክ ጌታ ያጽናሽ ተባረክ ዮኒ
በጣም ነዉ የሚገርመኝ እንኳን ሰለምኩኝ ስንቶቻቹ ናቹ የደደባቹት እኔ ምለዉ ሁሌ አንዳይነት ድራማ ያአላህ አላህ የናተን አይነቱን ቶሎ አይወስደዉም ወጀሉን ሊያበዛዉ አልሀምዱሊላህ ኢስላምን ለሰጠኸኝ
ዮኒዬ ዘመንህ በጌታ ስም ይለምልም ተባረኪልኝ በብዙ ፀጋ እወድሃለሁ🎚📚📖♥️🔥ወንጌል ይለውጣል🙌🙏 የኔ ውዴ እህቴዬ ተባረክ📖♥️🔥🙌🙏
ዮኒዬ የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ አንተ ለዚህ ትውልድ ከፈጣሪ የተሰጠክ ስጦታ ነህ😍😍😍🙌🙌🙌
አንቺ እህታችን ተስፋ አለሽ ትለመሊማለሽ ተባኪ ኢየሱስዬ ይወድሻል
ዮኒ ጌታዬ ይባርክ ያንተ የሆነ ሁለ በራሱ ልክ ይባርክህ ።
እደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ክብር ለእርሱ ይሁን ዮኒዬ ተባርከሀል
በእውነት ብዙ ዎችን ያጡትን ልጆቸውን ጌታ ባንተ ተጠቅሞ እንዳሳቀፍካቸው።።እኔ በየሱስ በፍሬ ደግሞ ተባረክ ደጋግሞ ያሳቅፍህ ፍሬህን እንደገና ያሳቅፍህ ሳራን ያስቀ አምላክ በሳቅ ቤትህን ይሙላው።።።።።።
እግዚአብሔር ይመሰገን ወደራሰ መመለሰን የመሰለ ነገረ የለም እድለኛ ነሸ ዮኒ ተባረክ ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹
ኡፍፍ ይቅር ባይ አባታችን እግዚአብሔር መመስገን መፈቀር መከበር ሲያንስህ ነው። ተመስገን ተባረክ ተወደስ ሀሌሉያ አሜን!
እግዚአብሔር ባንቺ ላይ ያለው አላማ ታላቅ ነው፡፡ ዮኒዬ አንተ ዝም ብለህ ለምልም እንወድሀለን♥♥♥፡፡
ውይ አምላኬ ምን ልበልክ እውድሀለው ተባረክልኝ የኔ ጌታዬ ተባረክልኝ
አቤት የጌታ ምህረት እህቴ ጌታ ሲፈጥርሽ ባንቺ አላማ አለዉ
የመልካም ወጣት ምስክሮች ምንኛ ቆንጆ ናቸዉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረክ
ምን አይነት አስደናቂ እና አስገራሚ የእግዚአብሔር መለኮታዊ ትድግና ነው ሀሌሉያ፡፡
ሃሌሉያ!!!!
የሚገርም ነው .....የእግዚአብሔር አላማ ያለበት ያለጊዜው አይሞትም አንቺ ምስክር ነሽ።
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨
ዋው የሚገርም የእግዚአብሔር ጥበቃ እና የሚገርም ምስክርነት ነው ቆንጅዬ እግዚአብሄር ይረዳሻል
ጌታ እየሱስ በቤቱ ያኑርሽ😥🙏🙏ዮኒ በብዙ ተባረክ😥💋💋🙏🙏🙏
Uuuuuuffffffff kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune....Eg/r Enidegan Amilake miheratu yebaza le kuxa yezageya Amilakachin lezalelam yetabarek Yihune mamey Ayezosh Enikewan woda Abatish temalash.....Wudi ye Abate Buruki N/Yoniey Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik hulu yetabarek yelamalem Yihune 👏👏👏👏👏😘😘😘❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ ዮኒየ ተባረክ
Ameeeeee ameeeeen amneeeeeeeeeeene amneeeeeee amneeeeeeeeeeene amneeeeeee amneeeeeeeeeeene amneeeeeee amneeeeeeeeeeene amneeeeeee amneeeeeeeeeeene
@@Beki-ro7rt
l
L
p
Plppl
ጌታ ሆይ ተባረክ የምህረትህ ብዛት ንግግር አይገልፀዉም ተመስገን ።
አቤት ይሄ እግዛብሔር ቸርነቱ መውጣት ይሁንልሽ ዮኒ ለምልም
ውይ የእኔ እህት ለእግዚአብሔር ያለሽን ፍቅር ስትገልጪ ልቤን ነካው ፀጋውን ያብዛልሽ🙏😘ጌታ ባንቺ ላይ አላማ አለው!
የኔ ዉድ እግዚአብሔር የእንዴ ገና አምላክ ነው ተባረክ ህይወት ያለ ሞት ለምን እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው ፍፃመሽ በጌታ ቤት ይለቅ
እግዚአብሔር ሁሌም ይቅር ባይ አምላክ ነዉ እንደ ሰዉ አይደለም ሰሙ ይባረክ🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው
እዉነት ነዉ አላህ ያሻዉን አድራጊ ነዉ ግን እነዚህ ፓስተሮች ቀጣፊዎች እንጂ ሌላ አይደሉም ለገዘብ ብለዉ ምስክር ለሚሉት ደሞ ዳይም የሚነድ እሳት እንዳለዉ አስጠንቅቆኛል አላህ አንድ ነዉ አምሳያ የለዉም አይወል አይወለድ አልተወለደም
ጌታ እየሱስ በኔም ተስፋ አይቆርጥም ተባረኩ ሁላችሁም
ዮኒዮ ስላንተ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብ ዘመንህ ይባርክ
enkuwan fetari redash
Tenkara.nesh geta kanchiga new tebareki yemiyanits miskirinet
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ወደድኩሽ ደግሞም ውስጤን ነካሽ
የኔ ስራ የማርሲል ቲቪ እያዩ ማልቀስ ሆነ ኡኡፍፍ
እሙቲ የኔ ቆንጆ በጣም ደነገጥኩ ደግሞ በጣም ደስ አለኝ 😭😭😭😲😲😲 በውስጥሽ ያለው የዝማሬ ጸጋ እግዚአብሔር የተናገረሽ ትንቢቶች ይፈፀማሉ አቅም አለሽ በርቺልኝ 😭🎯
እሰይ ተባረኪ የነ ቆንጆ🍇
እ/ር ትልቅ ነዉ ማንንም አይንቅም የእ/ር አባትነት ይለያል
እግዚአብሔር መልካም አባት ነው አህቴ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ ተባረክ አሁንም ገና ነው አረፈደም በርቺ ጌታ መንገዱን ያሳይሽ
ዮንዬ ዘመንክህ ይባረክ
የኔ እህት ስታምሪ ደሞ ቆንጅየ ልዩ ነሽ እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል የናትሽ ጸሎት ጠብቆሻል ተመስገን ሀሌ ሉያ ውለጂ ከበጂ ባባትሽ ቤት ያንሩሽ አሜንንንንን 🙏🏽🙇🏽♂️😇❤️❤️❤️
ታዲያ ልታገቢያት ነዉ እናተ እንደሆናቹ ፈጣሪ አታዉቁ አለቅላቂ
እግዚአብሔር አላማ አለው ልጆቹን አይጥልም ስሙ ይባረክ
fetari det lij linorew ychalal????????????????
እ/ርን ለምወዱት እንደ ሀሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን...ሰማይ የመረጠውን ማንም ምንም ነገር ሊጎዳው አይችልም አይዞሽ ከዚህ በኋላ ፀንተሽ ቁሚ እ/ር ይርዳሽ።
😭😭😭😭😭 can't stop crying, what an amazing testimony. God bless you.
አይዞሽ እህት ጌታ መልካም ነው ምህረቱ ብዙ ነው ዮኒ ፀጋ ይብዛልህ
እውነት ነው አንቺን የመሠለ ቆንጆ የማይረባ ስፍራ አይመጥንሽም አሁንም አረፈደም ገና ልጅሽ ነሽ በጣም አቅም አለሽ በርቺልኝ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው እንወድሻለን❤ God bless u more...
ደሞ ስታምር የሱ የ እጅ ስራ ነሽ የኔ ውድ በቤቱ ያፅናሽ
የኔ ቆንጆ ስታምር ጌታ በቤቱ ያፅናሽ በርቺልን፡፡
ዮኒዬ እንደተለመደው 1ኛ ነው፡፡
ጌታዪን ሆይ እባክህን በንስሃ የተመለሱ እግዜብሔር የእውነት መመለስ ይሁንላቸው።ጌታሆ ይፀኑ ይለምልሙ።።
ዮን እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏
i woke up feeling so low, I am from Kenya and holy spirit led me to an ethiopian song by Fenan befkadu,i wish i could just understand the language
Which song ?
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ዘመንሽ ይለምልም
ብዙ ምስክርነቶችን አየሁ የአንቺ ግን ተለየብኝ ጠንካራ ነሽ የረከሰ ነገር ዳግመኛ እንደማያገኝሽ ያስታውቃል፡፡ ሰው ፊትን እግዚአብሄር ደግሞ ልብን ያያል ሰውን ሳይሆን እግዚአብሄርን መፍራትሽ ታየልሽ በእግዚአብሄር የታወቅሺውን ያህል እርሱን በማወቅ ተባረኪ ፡፡
የእኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ አሰመለጠሸ ጌታ በቤትህ ያኑርሸ! ዮንዬ ብሪክ በል🙏🙏
ጌታ በቤቱ ያፅናሽ ለምልሚ
ስታሳዝን ጌታ ይርዳሽ
የኔ ውድ ስታምሪ ደግሞ አንቺ አንደኛ ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው
ዘመንህ ይባረክ
የኔ ቆንጆ ጌታ በቤቱ ያፅናሽ አንደኝ ነሽ 💚💛❤️🙏
የኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ በቤቱ ይትከልሽ
ጌታ ልዩ ነው🙏 እንኳን ጌታ እረዳሽ የኔ እህት
በርቺ
የጌታ ስም ይባረክ
ቀን ሰልዳረስ መሞት የለም !!! በአንቺ ላይ እግዚአብሔር አለማ ስላለው ነው እህቴ ጌታ እንኳን እረዳሽ
ወረኛ አላማ አለዉ አይደብራቹም ግን ሁሌ ዉሸት ድራማ መስራት
@@Ozil129 በመጀመሪያ ማንም ሰው ያለ አለማ ወደዚህች ምድር አልመጣም ! በመቀጠል አንድ ሰው ጌታን አገልግሎ ማለፍ መታደል ነው እና እሷ ደግሞ አገልጋይ ነበረች ግን በመሀል ባክ አደረጋች እናም እእግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው እና መለሳት አሁንም ጌታዋን ተገላግላለች ከአላማወችሁ ዋናው እና አንደኛው እግዚአብሔርን አገልግሎ ማለፍ ነው
@@selamawittube3766 እንደዚህ የሚል ጥቅስ ካለ ይበልጥ ያስቀኛል ሲቀጥል ለራሳች ለነብሳችን ብለን እንጂ አምላክ ያንቺን አገልግሎት አያሻዉም የተፈጠርሺዉ በተሰጠሽ ነፃ ምርጫ ለመኖር ነዉ መልካም ከሰራሽ መልካም ታገኛለሽ ካልሆነ የተዘጋጀች ገሀነም ትዘፈቂያለሽ ያነዉ እዉነታ እናተ እንደምትሉት ከሰማያት ሰማያት ወርዶ በመቤታችን ማሀፀን ዉስጥ አድሮ ከስጋዋ ስጋ ለብሰ ባጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተለክቶ ብላብላ ምናምን ሞቶ ተሰቅሎ ሞትን ድል አድርጎ ተነሳ አይምሮአቹ ግን ይሰራል ለዚህ ነዉ ኢስላምን ለመቀበል የፈለኩት ቢያን አንድ አምላክ ነዉ ሚያመልኩት ማይወል ማይወለድ ያልተወለደም ጭምር ፍፁም አምሳያ የሌለዉ አምላክ እያሉ ስለዚህ ኢስላም ሆኛለሁ
ሌላዉ ደሞ እየሱስ በማያሻማ መልኩ እኔ አምላክ ነኝ ተገዙኝ ያለበት የመጵሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አቅርቢ መቼም አታቀርቢም ከእዮ ጩፋና ዮናታን ከነዚህ ሌቦች ዉጭ ምንም አታዉቁም
@@Ozil129 ስለክ ቁጥርህን ላክልኝ ወይም እኔ ልላክልህ ና ስለ እውነት እንወያይ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል !!!👈
Wow praise God he is faithful God
My sis now You are new the old passed
More blessings beloved yoni
ዛሬ በምንም አይነት ከባድ ሁኔታ ውስጥ ብታልፉ በዚህ ቃል አምናችሁ ተፅናኑ!! ቃሉ ሁሌም እውነትና ህያው ነው!!!ነገ ሌላ ቀን ነውና ነገን እየተፅናናችሁ ድረሱበት!!!
"ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።"
1ኛቆሮ 10፥13
ቆንጅዬ ጌታ ያበርታሽ በርች ወደፊት ብቻ ተመልከች
ደሙ ሥታምር የኒማር ጌታ ይባርክሽ
የኔ ቆንጆ ታስታውቂያለሽ ጉልበትና አቅሙ አለሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ 🙏🙏
ደሞ ቆንጆ ነሽ አሁንም ጊዜ አለሽ እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
የእኔ እናት አይዞሸ ጌታ ማህሬ ነዉ
ነፍ አመት ኑር 🙌
ወይ ጌታ እንደት መልካም አባት ነህ
Are eysus geta naw😭😭😭😭
I respect full yoni I'm from South Africa 😍
I hope you understand Amharic language Ethiopian
Enye ortodox tewahido amagn nege ewnetm melkam wetat fetarye yebarkihi🙏❤
Yarab macharashachin asamirlin alhamdulila ala nimaatil Islam
ዋው እልልልልልልልል ጌታ ይባረክ
እግዚአብሔር ይባረክ ወደ እቅፉ ስለ መለሰሽ ነፍ አመት ኑሪልን ዮኒዬ የኔ ልብ አባትነቴ አንተ እኮ ልዩ ነሕ
እካን ጌታ ደረሰልሽ እህቴ ጌታን ስላቺ አመሰግናለው 💐💐💐💐🙏
ay zaineb anchin blo zeyneb sm bcha ..............allah ymelisish
ለእግዚአብሔር ያምሳነው ነገር ዬለም🙏🙏
ዋወው የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ነእንደገና አምላክ ነው አሁንም አረፈደብሽም አይዞሽ ጌታ ታማኝ ነው ዮኒየ አንተ አንደኛ ነህ ፀጋ ይብዛልህ
ደም ስታምሪ የኔ ማረ
የደገና አምላክ በቤቱ ያኑርሽ በርቺ
ስታምሪ እግዚአብሔር በአች አላማ አለው
Yena wed fetari selamun yabezalshe bebetum yakoyeshe 🥰
Respect from Canada
በሂወቴ ሥኖር እንደዮኒ ሠው አይቼ አላቅብ ተባረክ ዮኒ
እየሱስ ጌታ ነው❤
Enkuwan geta daseseshi Enkuwan geta nekashi Enkuwan geta lewoteshi Enkuwan geta ageneshi yene eheti
😭😭😭❤️❤️ የኔ ቆንጆ
እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ከብዙ ነገር ታድጎሻል
ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ
እግዚሀብሄር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም😘😥😥 አቢጊያ ቆንጆ አንቺ አንደኛ ነሽ👌☺️😘
Yena konjo enkwan gata redashe be batu zemenshe yeleke. Yoni ye tewelede abate tebarekelegn.
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁም ቀን
አንደኛ ነሽ የኔ ቅመም ጌታ ባንቺ ላይ አላማ ስላለው ነው ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ 💥😍🙏
ዮነቴ ልቤ ❤
Wow my sis God bless you more and more
yoye tebarekilign zemenki yibarek betam nw emiwedik
yene wud ehit kimitasibwu belay yehone getan mefiratina mewuded hiwetishin yikotaterew