Thank you so much for the meeting & book discussion (last 3 consecutive weeks). It was such a pleasure to learn more about the 1974 Ethiopian Revolution. Doctor Endalegata; I appreciate you taking the time to interview Colonel Berhanu Bayehe. I would like to remind every listener like me: - history gives us the tools to analyze & explain problems in the past, it positions us to see patterns that might otherwise be invisible in the present. Colonel Berhanu Bayehe & General Addis Tedla’s books provide a crucial perspective (Firsthand Information VS. HERE SAY) for understanding the nature of the Ethiopian Revolution.
Col.Birhanu Baya Sir,I remember you with my youngest Age When you visit Jalimeda kebor Zebenya You dressed running coat(kaporit) clean and Sharp eye's ... Still you are the same just older Happy to see you All Derge members wish long life with happiness Ofcourse I'm part of this family Growing with solider family Day&night East and North spent life with War's and passed away( sacrificed precious life For his fatherland) his life with small amount sellers Ethiopia paid him Father. Yes, proud to be Ethiopian & children of Ethiopian solider Ethiopia Tekdem I will buy your book when I will be visit Ethiopia Or I will look at Amazon. Long life you & G.Addise Tedla Happy to see you again!
አይ ይሄ ትዉልድ ዘንድሮም ስድብ መቼ ይሆን የምንበስለዉ እኔ የደርግ ደጋፊ ባልሆንም የሌተናል ኮለኔል ብርሃኑ ባይህን መፅሃፍ እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ እጅግ አስተማሪ ሆኖ አጊንቸዋለሁ አመሰግናለሁ እድሜዎት ይርዘም
እኔ እናንተ ስልጣ ላይ በነበራቹሁበት ጊዜ የሑለተኛ ደረጃ ተማሪ ነበርኩ። ከኛ በፊት የነበሩት ማለትም ታላላቆቻችን ኢሕአፓ፤ መኤሶን አድሐሪ፤ ፀረ አብዮት ቀልባሽ ምናምን ምናምን እያላቹሁ ወጣት ሆኖ መፈጠር ሐጢያት እስኪመስል ስትገድሉትና በዬ እስር ቤቶች እንደ ጨው ስታሞሙት ከናንተ የተረፈው ዱግሞ አገሩን ጥሎ እዲሰደድ እዴደረጋችሑት እንዳለ መታደል ሆኖ እኛን ደግሞ ማለቂያ ወዳልነበረው ጦርነት በግዳጅ ከየጎዳናው እያእፈሳቹ ወደ ትምሕትቤት ስንሔድም ሆነ ስንመለስ ለዎላጆቻችን ሰቀቀን የነበረበት ዘመን ፈጽሞ ኩሕሊናችን አይፋቅም ያልታዱሉት የክፋል ጎዱኞቻችን አካላቸው ጎድሎ እኛ 11 ክፋል ስንደርስ እንደዛ ሆነው ማየት እንዴት ሕሊናን ይቆጠቁ እንደነበር የዛ ጊዜ ዉጣት ካልሆነ ሌላ ሊጉባው ያዳግተዋል። እስቲ ልጠይቅሕ ኮነሬል ብርሐኑ እስቲ ንገረን የማንኛቹ የደርግ ባለስልጣል ልጆች በፋላጎት ይሑን ታፋሰው ተወስደዌል? አሁን ኩፊትሕ ተቀምጠው ያንተን መቀባጠር እየሰሙ ያሉት እና እያጨበጨቡ ያሉት አብዛኛዎቹ የልጅ ልጆችሕ ይሆናሉ፤ እውነት መነጋገር የሚገባሕ ካሱቃያችሁት ትውልድ ጋር ፊት ለፊት ተቀምጡሕ ነቡር በመጨረሻም 29 Italian embassy ውስጥ ተደብቃቹ በሩጫ ላይ የነበራቹ Fugitives ናቹ ለናንተ የኤሊ እድሜ ሳይሆን የምመኝላቹ ሳትፈጠሩ ቀርታቹ ቢሆ ነው
,አንደበትህና እድሜህ በእጅጉ ይለያያል አቶ ብርሃኑ ቀሰስተኛ ጣእም አልባ ሰዉ ነህ . ፈረጠጠ ላልከዉ እነዳንተ ከሚወሸቅ በእጅጉ የተሻለ ነዉ ከእናንተ ቦቅቧቆች ጋ መስራቱ ራሱ በሽታ ነዉ ። ብራቮ መንጌ !!
Ahya
ባርያን ባርያ ያወድሰዋል ይሉ ዘንድ ! ስለ ደርግ የፈጸመው ግፍ ምድር ይመሰክራል መንግስቱም ባርያ ይሄም ሎሌው ነበር አና አትቀደድ የደርግ ቱሪናፋው ! ይሄኔ የቀበሌ ሊቀመንበር ነበርክ ወስላታ ሁላ
😂😂😂😂😂
ከግንድ ያ ታግልህ አረመኔ
"የኤሊ ዕድሜ ይስጥዎት" ምን ዓይነት አቸፍቻፊ ነው ጠያቂው
ህንዶቸ
Mic ij lay lemin tadergaleh? Tinishiwa mic shemiz Lay yimitaser tetekem ibakih
ብርሃኑ ባይህ የፋሽስቱ መንግስቱ ባለሟል ነበር !! አስታውሳለሁ ብዙ ጄ/ሎችን (እነ ጄ/ል ታሪኩን የመሳሰሉ) መንጌ በጨረሰ ማግስት BBC ሲጠይቀው አሁን በተሻለ ሁኔታ ላይ ነው ያለነው ምክንያቱም እነኝህ ጄ/ሎች ነበሩ ችግራችን እንዳለ አስታውሳለሁ !! እድሜ አግኝቶ ማውራቱ ጥሩ ነው !!
ውሸት
ብርሃኑ ስልሳዎቹ ጉዳያቸዉ በህግ ብቻ ይለቅ ብለዉ በድፍረት የተከላከሉ ሠዉ ናቸዉ..
Please ይህን ሰው ማግኘት እፈልጋለሁ። ብዙ ያልተመለሱልኝ ከሳቸው መስማት የምፈልገው ጥያቄ አለኝ። እንዴት ማግኘት እንደምንችል ብትነግሩኝ?
4 ኪሎ ዝናሽ ባርና ሬስቶራንት ብዙ ግዜ ይገኛሉ። ብቅ በል
ጠያቂዉ ቀፋፊ መላሹ ደባሪ መፅሀፉ ድሪቶ ዉሃ ዉሃ የሚል
ለስድ ትውልድ አይጥምም ዝም ብለህ ቃና ቲቪ ላይ ተንጃጃል። ይሄኔ የሴት ታሪክ ቢሆን አፍህን ከፍተህ ታፈጥ ነበር
@@tt-lk3jc ታስታዉቃለህ ፕሩደንስ እንደምትዉጥ አንተ ፍናፍንት
@@gdr668 ግም መንደሬ
የማይመጥንህን ማን ክፈት አለህ😊
ሠይፉ ሾዉ ተመልከት..ይህን ለአዛውንቶች ተወዉ..😮😮
Thank you so much for the meeting & book discussion (last 3 consecutive weeks). It was such a pleasure to learn more about the 1974 Ethiopian Revolution. Doctor Endalegata; I appreciate you taking the time to interview Colonel Berhanu Bayehe.
I would like to remind every listener like me: - history gives us the tools to analyze & explain problems in the past, it positions us to see patterns that might otherwise be invisible in the present. Colonel Berhanu Bayehe & General Addis Tedla’s books provide a crucial perspective (Firsthand Information VS. HERE SAY) for understanding the nature of the Ethiopian Revolution.
FROM THEIR PERSPECTIVE!
Amazing
Why don’t you announce the location of Wallia books?
And further how one can attend the show? Please give us some information.
4Kilo ከ ቱሪስት ሆቴል ዝቅ ብሎ | አዲስ አበባ |
@@ambaw1004Ikhlas mall lai
Col.Birhanu Baya
Sir,I remember you with my youngest Age
When you visit Jalimeda kebor Zebenya
You dressed running coat(kaporit) clean and Sharp eye's ...
Still you are the same just older
Happy to see you
All Derge members wish long life with happiness
Ofcourse I'm part of this family
Growing with solider family
Day&night East and North spent life with War's and passed away( sacrificed precious life
For his fatherland) his life with small amount sellers Ethiopia paid him Father.
Yes, proud to be Ethiopian & children of Ethiopian solider
Ethiopia Tekdem
I will buy your book when I will be visit Ethiopia
Or I will look at Amazon.
Long life you & G.Addise Tedla
Happy to see you again!
His house was Bole behind Mega building
So What? Robber....
መጀመሪያ አንብበህና አውቀህ ጠይቅ
የጦር ት/ቤትንና የጦር አካዳሚን ልዪነት አላወክም
👏👏👏🙏
How can we get the book in pdf?
Is this information true?.I doubt because Teferi Benti was in Asmara during this time.
ይች የተረገመች ሀገረ የወለደችዉን እየበላች ቀጥላለች
100,000000000 gize enante betegezu yeshal neber
ፋሽስት መሆናችሁን በግዜ አሳይታችሁዋል
ሕዝብ አውቆም ሆነ ሳያውቅ ታግሎ ያመጣውን ለውጥ በላችሁት
ይህ ሰው ምንም አይነት ፀፀት አለማሳያቱ ያሳዝናል
@@ZEMEDE1281 pls do not judge
@@ZEMEDE1281ሲመታኝ ተደባደብን መስታወት ገጨዉ አሉ እኮ አንብብ
የደርግ ጊዜ የነበረውን ሁኔታ የሚያውቁ ተቃዋሚዎችም ቃለ መጠይቅ ማድረግ ይኖርባችኋል ምክንያቱም ብርሀኑ የራሱን አስተያየት ነው የሚሰጠው
ማክበር ልመድ.
@@yheyesandargachewnigussie3403
አንደኛ በዕድሜ ብዙም አይበልጠኝም፣ሁለተኛ የደርግ አባል ምንም ክብር አይገባውም፣ በሬዲዮ ኢትዮጵያ እንግሊዘኛ ክፍል ሰርቼ ሰለነበረ ደርግ ተብየው ጥፋቱን ጠንቅቄ አውቀዋለሁ።
ደፋር ህዝብ ስትገድሉ ከርማችሁ እንደገደላችሁት ሳትገደሉ በህይወት ኖራችሁ። አሁንም ታደንቃላችሁ ያንን መንግሥት
እኔ ግን መስፍን ወ/ማርያም ውሸቱ መጋለጡ ደስ ብሎኛል!!
ፈረሴ የሚኖረዉ እዚያው ኤምባሲው ዉስጥ ስለሆነ አልፎ አልፎ አያችሁ ነበር ።
አኔ የገረመኝ ነገር ኢባሲ ዉስጥ እዴት መሳራያ ይፈቀዳል
ምናባቱ እንዴት ሕዝቡ አያውቅም ይላል በእውነቱ እኔ አአ ብኖር ይሄን ቀጫጫ ሽማግሌ ቀጥቅጬ ነበር የምገለው።ይሄ እበት ሕዝብ ለዚህ ገዳይ ያጨበጭባል።ጠያቂው ቁሻሻ ሰው ነው።
Balege ant neh.sew gedlo men or Yale meseleh?
እረ ምን አይነት የማትረባ ግለሰብ ነህ የበከትክ
መንግሰቱ ክፉ ሰው ነው አሁንም ይዋሻል ደንቆሮ
የአቶ ሀይሉ ይመኑም ገዳይ እጅ አለቦት
ብርሃኑ ባዬ የተባለው ሰው እድሜ የማያስተምረውና ከፈጸመው በደል የማይጸጸት ሰው መሆኑ ከቃለ ምልልሱ መረዳት ይቻላል በደርግ ግዜ የፈጸመውን በደል የሚያውቁ ቢገልጹ ጥሩ ነው ከእሱ ውይይት በመነሳት አቶ ሀይሉ ይመኑን የገደለው እሱ ይመስለኛል ጀነራል ተስፋዬንም ከሀዲስ ተድላ ጋር አብረው የገደሉት ይመስላል በፊት ከነበሩት የደርግ አባላት ውስጥ ከፖሊስ የመጡትን ጥላቻ እንዳለው በደንብ ያስታውቃል የሚገርመው ይህ ሰው 86 ዓመት ሆኖቶም መጸጸት አለመቻሉ ነው።
የማትረባ ግለሰብ ነህ ሀይሉ ይመኑ ራሳቸውን ነው ያጠፉት ተስፋዬ ገ/ኪዳንም ፖሊስ ሳይሆኑ አርሚ ነበሩ ዝም ብለህ የማታውቀውን አትበጥርቅ
የምትረባው በግ የአቡጊዳ ሽፍታ መጀመሪያ ማንበብ ተለማመድ ጀነራል ተስፋዬን ፖሊስ ነበሩ አላልኩም ።
Dergoch gedayoch nefse gedayoch Nachu hule gdya neber story sinsema mecheresha demo beka teshenefachu!!!
ለህዝቡ የታገላችሁለት አባት እና ወንድሙን በመጨፍጨፍ ነው እንዴ?? ይልቅስ ላደረሳችሁት ጥፋት በሙሉ ህዝብን ይቅርታ ጠይቆ ንስሃ መግባት ነው ያለብዎት::
in most African countries the military junta always thinks about grabbing power.
የመንግሥቱ ኃ/ ማርይምን ውሽት ፣ ኮለኔል ብርሃኑ ባይህ
ግልፅ አደረገው
የደርግ መሪ የነበረው መንግሥቱ ኃይለማርያም በተፈጥሮው
የሚዋሽ ፣ ተንኮለኛና ፣ ጨካኝ ሰው መሆኑን አውቃለሁ ።
በደንብ ተዘጋጅቶበት ለመሸሹም ግልጹ ምስክርነት ፣ ቤተሰቡን ቀደም ብሎ ማሾለኩ በፕላን ነበረ ።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን በከፊል ፣ የመንግሥቱን ሀሰተኛ ወሬ አምኖበት ፣ አስከዛሬም ድረስ " ጀግናው መንጌ " እያለ የቆላጵሰዋል ።
ሞንግሥቱ ጀግና ሳይሆን ለፊላፊ ፈሪ ሰው ነው ።
" ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ ሞት " እያለ ሳይሞትላት የፈረጠጠ
ገንዘብ ተቀብሎ ፣ የኢትዮጵያን ሕዝብ የከዳ ወራዳ ቀጠፊ
እና አጭበርባሪ ነው ።
የኮለኔል ብርሃኑ ምስክርነት ስለ መንግሥቱ ከህደት እምነቴን
ስላጠናከረው ሰውየው የወጣለት ወስላታ ቀባጣሪ የነበረ መሆኑ መታውቅ አለበት ።
His Gard killed my school Freind
Ante min TEWAGAH BIRHANU! Hizbu lesiltanih magedkew ENJI. Ejih benitsuhan dem techemalqal! Qey shibr yebelaw nutsuh ethiopiawi Sint New?
እናንተ የሀገር ውሥጥ ፋሺስት
ይህን ትዉልድ አታለዉ
Colonel berehanu bayeh enquwan lezik abekawot ahunem kenemelaw betesebwo besedet yeminoru betesebochewon ke balebetwo kelejochewo kebalebetwo k/wro algaynesh beselam yagenagewot
go back and see pervious programs they keep all information that you ask now! the place is at 4 killo ; Eklas tower . sturdy at 10;00 local time!
Thank you for the info.
Yekatit 11 qen 1966 ye Ethiopia Abiyot tejemere !!! Bezach qen ye Ethiopia memihiran,ye A.A. taxi shufieroch, wezet sira maqom adima tederge !!! Beqenat liyunet Eritrea yeneberew 2gna k.tor ametse !!! Laloch k.torochim ametsu,ye Akililu Cabinie kesilitan werede !!!
Ye A.A.U. temariwoch be A.A. selamawi selif wetu !!! " ministrochschin laboch nachew, seriqew seriwew mesheshachew;
Akililu yiseqel " eyalu tememu !!! Nigusu
Enidalikachewn P/M adirigew shomu. Ahunim ye A.A.U. temariwoch 4 Killo gibi be adebabayu fitlefit ye Enidalikachewn misil be esat eyaqatelu "gulicha biqeyayer, wet ayatafitim!" eyalu mefekir yasemu neber !!!
Keza qetilo sira maqom admawoch ena talalaq selamawi selifoch be A.A. ena bemela Ethiopia beteketatay tederigewal !!!
Senie wer lay ye to'er hailoch, yepolis serawit ena biherawi to'er asitebabari komitie A.A.4gna k.to'er gibi (Legehar) mesebisebun ena kemehakelachewim "...1 hailegna tenagari tiqur shaleqa, abiyet le Ethiopia siqoreqor..." yemil werie be A.A. tesema !!! Qoyito gin ya shaleqa Menigisitu mehonun taweqe !!!
Mesikerem 2 qen 1967 Nigusu kesilita weredu !!! Ye Abiyotu balebiet sefiw hizibim nigusun "LIEBA,LIEBA,.."eyale shegnachew !!!
አብዮቱ የተጀመረው የካቲት 6, 66 ዓም ነበር..እዉነትም 666 የአጋንንት አብዮት...
Camera man disaster
Moderater: shame on u to wear canvas shoes. Pls try to be professional
ተመልካቹ ግን አለባበስ ፕሮቶከል ቢኖር
እባካችሁ ታሪክ አይጣመም። ይሄ ሰውዬ እጅግ ውሸታም ነው። አድ
ዲስ ተድላ በጣም እውነተኛ ሰው ነው። እሱን ጠይቁ
እዚህ ጋ አቶ ብርሀኑ ባይህ ስለ ጀነራል ተፈሪ ባንቲ ተናግረዋል በዛን ግዜ የሐር ጦር አካዳሚ አዛዥ የነበሩት ጀነራል ተፈሪ ባንቲ አነበሩም ጀነራል ተፈሪ ባንቲ የ2 ክፍለጦር አዛዥ ሆነው አስመራ ነበሩ አቶ ብርሐኑ ባይ ንግግሮን ያስተካክሉ ጠያቂውም ስለዚህ ጉዳይ ምንም የሚያቅ አይመስለኝም አቶ ብርሀኑ ባዮ የመጡት ከሐር 3ክፍለጦር ሲሆኑ አዛዡ በመጀመሪያ ጀነራል ኃይሌ ባይከዳኝ በኃላ በመግስቱ እና በብርሀኑ ባዬ ፍርድ በጥይት ተደብድበው የተገደሉ ሲሆን እነመግስቱን ብርሀኑን ደመቀን እና ለገሰ አስፋውን ወደ አአ የላኳቸው ጀነራል ግዛው ነበሩ አቶ ብርሀኑ ባዬ ወይ አርጅተዋል ወይም ደግሞ ወጣቱ ስለዚህ ጉዳይ አያቅም በማለት የሚናገሩ ይመስለኛል ጀነራል ተፈሪ ባንቲ በዛን ግዜ ኤሪትራ ውስጥ እንጂ ሐረር አልነበሩም ይታረም
Esachewm yalut Asmara new eko.
የአንተ አባት ግቦ አይቀምስም የሌላዉ ግን. .ቂቂቂቂቂቂቁቁቁቁ