በመረጥከው ህዝብ ላይ / Happy New Year / CJTV 2014

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 62

  • @bekijoy3044
    @bekijoy3044 3 роки тому +5

    💫የክብርህ ፀዳል ያበራል💥
    1. ውድ በሆነው በልጅህ ደም ዋጅተህ
    ከወርቅ ከዕንቁ የሚበልጥ ዋጋ ከፍለህ
    ማደሪያ እንዲሆን በቀደስከው ህዝብህ ላይ
    አቤት ሲያስፈራ ግርማህ ደሜቆ ሲታይ
    በመረጥከው ህዝብህ ላይ
    በወደድከው ህዝብህ ላይ
    ባከበርከው ህዝብህ ላይ
    የኔ ባልከው ህዝብህ ላይ
    የክብርህ ፀዳል ያበራል
    አንተ በመረጥከው ህዝብህ ላይ
    የራስህ ባረከው ገንዘብህ በሆነው
    ዕርስቴ ነህ ባልከው ህዝብህ ላይ
    የክብርህ ፀዳል ያበራል
    2. ከምስራቅ ምዕራብ
    ከሰሜን ከደቡብ
    ትልቅ ትንሹ ከሩቅና ከቅርብ
    ርስት አድርገህ ለራስህ መርጠሃል
    ለርሱም ርስቱ አንተ ሆነኸዋል
    የዘላለም መኖሪያው
    አምባና መታመኛው
    ሞገሱና ውበቱ
    ብርታቱ ነህ ጉልበቱ
    የክብርህ ፀዳል ያበራል ..
    3. ድቅድቅ ጨለማ ወርሶት በነበረው
    ባንተ ቸርነት ምህረትህ ባገኘው
    በዚህ ምርጥ ህዝብ ትመሰገናለህ
    በምስጋናውም ሁሌ ትከብራለህ

    ልጅ አርገህ ባቀረብከው
    በስምህ በጠራኸው
    ክብርህን ባካፈልከው
    በቀኝህ ባስቀመጥከው

    የክብርህ ፀዳል ያበራል ..
    አላማ ይዞ የተሰለፈ
    .
    .

  • @fanamenberu6395
    @fanamenberu6395 3 роки тому +9

    አሜን የድሮ ትዝታዬ ቀሰቀሳቸችሁት ተባረኩ ድንቅ ነው!!

  • @bethelzewdu9968
    @bethelzewdu9968 2 роки тому

    Wowwwww amazing worship all Cj tv agelegayoch tebareku

  • @birtukandesta5029
    @birtukandesta5029 3 роки тому +3

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይበርክ አንተ ብርቅ ስጦታ ለአላም ሁሉ እየሱስ በደሙ ይሻፊናችሁ ታባረኩ።

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 3 роки тому +1

    Ameeeeeeen“ምስክሩን የሚፈልጉ፥ በፍጹም ልብ የሚሹት ምስጉኖች ናቸው፤”
    - መዝሙር 119፥2

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe7151 3 роки тому +1

    Amen tabereku

  • @chaliwegga944
    @chaliwegga944 3 роки тому +2

    Amen ye kibreh stedal yaberal ante be meretkew hezbh lay 💖🙌tebareku abet setamru

  • @elsabekele726
    @elsabekele726 3 роки тому +1

    Wow sebseb setelu siyamrebachu gete yibarek tebareku enantem

  • @ElshadayHabtamu-n8t
    @ElshadayHabtamu-n8t 3 місяці тому

    ተባረኩ

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 3 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለ2014 ዓ-ም ውድ የአገሬ ልጆች

  • @redietasfaw3746
    @redietasfaw3746 3 роки тому +2

    Amen amen ❤❤❤❤

  • @yeshiharegmamo4174
    @yeshiharegmamo4174 3 роки тому

    Endezih bamare zema limit segen yigebawal sooo beautiful

  • @goldcell4251
    @goldcell4251 3 роки тому

    ታበራኩ

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 3 роки тому +1

    አሜን የክብሩ ፀዳል ያብራብን! በጣም ታምራላችሁ።

  • @amdeselassieayalew2908
    @amdeselassieayalew2908 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። አምልኮ ማስመለክ ሁሌም ይብዛላችሁ።

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 3 роки тому +2

    ሻሎም አሜን እልልልልልልል🌻🤝🌻🤝🌻👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ተባረኩ 🌻👍

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 3 роки тому +2

    Amen Amen Amen hallelujah thank to Jesus your blessed happy new year

  • @lemlemlemlina4032
    @lemlemlemlina4032 3 роки тому

    እንዲሁ እንዳላችሁ ኢየሱስ መንግስተ ሰማይ ያገናኛችሁ

  • @privatecell3665
    @privatecell3665 3 роки тому +2

    Ya dero estayli asmalkwe oh my God Bless u more 🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎸🎷🎻🎺🎹🥁📯 Tebrku

  • @jeremiah2516
    @jeremiah2516 3 роки тому +4

    This is an amazing worship i ever stop listening again and again wow

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 3 роки тому

    Amen amen aen yekeru tsedal yaberal .eberu kerstoe nw

  • @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ
    @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ 3 роки тому +2

    ሀሌ ሉያ እሰይ እልልልል ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 3 роки тому

    አሜን አሜን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌

  • @lelitgetu4045
    @lelitgetu4045 3 роки тому +2

    ጌታ ይባረክ

  • @misaw6162
    @misaw6162 3 роки тому +4

    This song was written by the one and only late Abeba Wolde.

  • @alamnash1265
    @alamnash1265 3 роки тому +1

    Amen 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🤲🤲🤲

  • @sunshineabraham4926
    @sunshineabraham4926 3 роки тому +1

    Indeed, he will shine through us 🌟

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ

  • @gobanogetachotegerotegero9680
    @gobanogetachotegerotegero9680 3 роки тому

    Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah tabarekuuuuu stage yicamerlàachuuuuh hallelujah hallelujah

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 3 роки тому

    አዲስ አመት ነው ብዬ ያገር ባህል ለብሼ ቸርች ስኤድ ተሳስቼ ነጮች ቸርች የገባው መሰለኝ ያገር ባህል ልብስ የለበሱ 5 ሰዎች አይሆኖም ግን ለምን?
    ጌታ አብዝቶ ይባርካችው ውቦች ናችው
    ናይጄሪያ ኮንጎ ደቡብ አፍሪካዊያን ሌሎችም ያገር ባህል ልብሳቸውን አርገው ነው ቤተክርስቲያን የሚኤዱት

  • @abenezermulatu3183
    @abenezermulatu3183 3 роки тому

    tebareku keep this up please

  • @birhanabebe1782
    @birhanabebe1782 3 роки тому +3

    የክብርህ ፀዳል ያበራል

  • @shewittessema3253
    @shewittessema3253 3 роки тому

    ክብሩን ጌታ ይውሰድ🙏🙏🙏🙏 በጣም ነው የምታምሩ❤❤❤

  • @zufandemisse5304
    @zufandemisse5304 3 роки тому

    Amen amen 🌻🌻🌾🌾👐👐

  • @reasonalemayehu475
    @reasonalemayehu475 3 роки тому +2

    Amen 🙏🏽 Happy New Year’s to you all ❤️

  • @birukcargo8024
    @birukcargo8024 3 роки тому +2

    Happy New year

  • @godisgood2164
    @godisgood2164 3 роки тому +1

    Be blessed all of you😍🙏🏽❤️

  • @tagesatamirat9773
    @tagesatamirat9773 3 роки тому

    Taberku

  • @weynshettubetube3918
    @weynshettubetube3918 3 роки тому

    አሜን አሜን። ተባርኩ።

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 3 роки тому

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 роки тому

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @barkotmathewos3673
    @barkotmathewos3673 3 роки тому

    You are all blessed....

  • @sunshineabraham4926
    @sunshineabraham4926 3 роки тому

    Isaiah 60:1 Rise and Shine🌟

  • @elsaelsa6246
    @elsaelsa6246 3 роки тому

    Tebareku 🙌🙌🙌

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 3 роки тому +1

    የመዝሙሩን ባለቤት መጥቀስ ነበረባችሁ!

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 3 роки тому

    Amen 🙏

  • @sunshineabraham4926
    @sunshineabraham4926 3 роки тому

    Bless you all 💖💖💖

  • @lidubeauty6248
    @lidubeauty6248 3 роки тому

    አሜን እልልልልልልል

  • @studiokj3413
    @studiokj3413 3 роки тому +1

    It's amazing

  • @meski9722
    @meski9722 3 роки тому +1

    Amen Amen HAPPY new year ♥️♥️♥️♥️🇬🇷

  • @hanakidane8100
    @hanakidane8100 3 роки тому

    Wonderful

  • @elsahaile144
    @elsahaile144 3 роки тому

    Wow amazing !!

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 3 роки тому

    Waaw abo tebarekulign💝❤

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 3 роки тому

    Melkam adis amet

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 3 роки тому +1

    Stamru eko Geta Yibarkachu

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 3 роки тому

    እልልልልልልል

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 роки тому

    Eysuse Geta new ❗️

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 роки тому

    Eysuse yadnal ❗️

  • @zgetahun
    @zgetahun 3 роки тому

    Who eradicated the CROSS from our dress?

  • @zgetahun
    @zgetahun 3 роки тому

    መስቀሉ ከልብሳችን ላይ በቃ ቀረ?

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 3 роки тому +1

      Yamasklu balbatem chimre yibiralshe maskalun wadshe balbatun....