የዕለቱ ምንዛሬ መረጃ || ከውጭ ብር ለሚላክላቸው ረቂቅ አዋጁ ክስ የሚቀርብባቸው ገደብ ተቀምጧል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 чер 2024
  • ረቂቅ አዋጁ ክስ የሚቀርብባቸው ገደብ ተቀምጧል

КОМЕНТАРІ • 121

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x 16 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የመዳም ልጆች አይመለከተንም።እናመስግናለን ወንድም

  • @demessewdegefe9355
    @demessewdegefe9355 20 днів тому +5

    በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው እንደአንተ ምንአለ በትክክል በበገልፂ የሕግ አዋቂ ነን የሚሉት እንኳን በግልፅ አላብራሩትም አመሠግናለሁ

  • @user-rc4vr3po7w
    @user-rc4vr3po7w 19 днів тому +3

    በጣም አመሰግናለዉ ስለማብራሪያክ ወንሜ ክበርልኝ

  • @user-fd9hy4jy6f
    @user-fd9hy4jy6f 18 днів тому

    እናመሰግናለን ❤❤

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 5 днів тому

    አንምስኛለን ወንድሜ ክብርለን ❤️♥️♥️♥️

  • @zeyneba_001
    @zeyneba_001 20 днів тому +2

    ማሜ አንተሥ ተባረክ ጀዛካላሕ ኸይረን

  • @KedijaMohammed-ex7wj
    @KedijaMohammed-ex7wj 19 днів тому

    እናመሠግናለን ❤

  • @Fjjgd-yc1uq
    @Fjjgd-yc1uq 18 днів тому

    እናማስግናለን

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 20 днів тому

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @Safya-dc7he
    @Safya-dc7he 20 днів тому +5

    እንኳን5ሚልየን,ይቅረና,1ሚሊየን,የሚሆንየለኝም,ስደትከጀመረኩ11አመቴ,እኔን,አንነካም,ማለትነዉ,አይ,ሀገሬ,ሰለምብቻ,ይሁን

  • @user-uo6cc1tz6p
    @user-uo6cc1tz6p 17 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @aya-qd3wd
    @aya-qd3wd 17 днів тому

    ሰላም የኔ ወንድም እሺ ትክክል ነክ ተባረኪ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹❤️❤️👍

  • @kubraadem5062
    @kubraadem5062 20 днів тому

    Enamesegnalen

  • @eshetulegesse6554
    @eshetulegesse6554 15 днів тому

    አመስግናለው

  • @medinahamza-os7oo
    @medinahamza-os7oo 18 днів тому

    እናመሠግናለንወድሜ❤❤❤❤❤እድሜጤናይጠምርልህ

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤
    አሏህ ይጨምርልህ

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 19 днів тому

    በአጭሩ ሣታንዛዛ ስላቀረብክልን እናመሠግናለን።ሌሎቹም ከአንተ መማር አለባቸው።እኔ ግን ሁሌም የአንተን ማዳመጥ መርጫለሁ።
    ከጀርመን

  • @eexx2236
    @eexx2236 20 днів тому

    👌❤❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 20 днів тому

    ሰላም ያእውርድልን ፍጣሬ

  • @eexx2236
    @eexx2236 20 днів тому

    👌👌👌👌👌👌

  • @missfatma3577
    @missfatma3577 19 днів тому

    ❤❤❤

  • @eexx3171
    @eexx3171 18 днів тому

    ❤❤

  • @user-zl1oz2sv9u
    @user-zl1oz2sv9u 6 годин тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @BlichaKedir
    @BlichaKedir День тому

    ❤❤❤❤

  • @TigistGuta-to7od
    @TigistGuta-to7od 20 днів тому

    Ina masginaln wadem 🎉🎉 I 🎉🎉🎉
    Wadem andi (1) reyal wada denar sinttinew

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 20 днів тому +6

    ቅመሞችን አይመለከትም መለትነው

  • @alharthii2704
    @alharthii2704 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @kkd8112
    @kkd8112 19 днів тому

    ኦኦኦኦኦኧረለወገን ደራሸ ወገን ነው የአብይን ሰልክ ተባባሩኝ የገዛሁት ቤት ብሩ ተከፍሎ ሳያልቅ ምነው ቅጥማቅጡ ጠፍ ሀዋላ አይይይይይ ደሞኮ እቅልፍ አጣሁ😭😭😭😭😭

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 19 днів тому +1

      ኧረአትጨነቂ አላህ ያለዉ ሊሆን አብሽሪ ደሞ ሀዋላ እየሠሩ እኮነዉ

  • @FabulousCfbfb
    @FabulousCfbfb 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AppS-jy9zs
    @AppS-jy9zs 14 днів тому

    ተባረክልኝ በሁለቱም ስልኬ ሰብስክራይብና ላይክክክክክክ

  • @Taibah-jp9ik
    @Taibah-jp9ik 4 дні тому

    ሸቃሊት ደስ አለን 😂😂😂አይይ እሱም ልያበሺረን
    መሰለኝ 😂😂

  • @user-yy4gd8gv4d
    @user-yy4gd8gv4d 18 днів тому

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @m....m57
    @m....m57 19 днів тому +3

    ሳውዲ ሰንት ነው ሀወላ????

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 19 днів тому

    Dubai Please

  • @TeganeKasaye
    @TeganeKasaye Годину тому

    Oromenyaa awirii

  • @hiwotmolla4346
    @hiwotmolla4346 20 днів тому +2

    ስለዝ ወንድሜ በብላክ መላክ እንችላለን ማለት ነዉ?

  • @user-lg9rt5bj7u
    @user-lg9rt5bj7u 20 днів тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ስማ ወንድሜ ምንድነው ህግ ወጣ እያሉ ሀዋላ ቀነሰ ምንድነው ሀዋላ ጋር ያገኘዋል እንደ መልስልኝ ወንድሜ

  • @MadinaEthopia
    @MadinaEthopia 20 днів тому

    ካርታየለለውማለትነው

  • @hayatyoutube2104
    @hayatyoutube2104 20 днів тому

    ቤሩቶች ስንት ነዉ ዛሬ የላከ

  • @dst1684
    @dst1684 18 днів тому

    መንግሰት ነኝ ባዮ ግን መቸ ነዉ በጭንቅላቱ የሚያሰበዉ እራሳቸዉ ሀገርን እየጨረሱ ሌቦች ከላይ ያሉት በሙሉ ደሞ 😃 ከ 10 አመት በፊት የተሰራ 😃 American የመሰከረችላቸዉ hard worker Ethiopian ላይ እና all Diaspora እጁን ይጠቁማል shame on you Abiyi. ደሰ የሚለዉ እግዚአብሄር ይቀድምሀል you will see.

  • @user-os9fz5ov3x
    @user-os9fz5ov3x 17 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xq8rm9mb2j
    @user-xq8rm9mb2j 10 днів тому

    ቤት ነዉ የሚቀማዉ

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 20 днів тому

    ቻር ያሰመን

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 20 днів тому +1

    ጅዳ የላካቹ ሹክ በሉኝ

  • @zakaria3612
    @zakaria3612 19 днів тому +2

    Aby is getting crazy

  • @Saada-kv2tq
    @Saada-kv2tq 19 днів тому

    ጠለብሀዋላመላክአይችልምማለትነዉ???የሚያግደዉምንድነዉ?መልሰእፈልጋለሁ

    • @AsSa-xp7bl
      @AsSa-xp7bl 19 днів тому

      ይችላል የእኔውድ

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 19 днів тому

    Please Dubai ?

  • @Fjjgd-yc1uq
    @Fjjgd-yc1uq 18 днів тому

    እኔ 1.40ሺ የለኩ ነው ግን ችግር ይኖር እባከችው

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 19 днів тому

    ዩሮ ኣልነገርከንም። ስታቀርብ ደግሞ በ alphabet ወይ ከክፍተኛ፡ወደ፡ዝቅተኛ ቢሆን

  • @secretss-vu6dp
    @secretss-vu6dp 5 днів тому

    saudehaulastnwe

  • @sofi8983
    @sofi8983 20 днів тому

    ሣኡድዎች ስትነው ዛሬ

  • @user-ce6tq7vh5u
    @user-ce6tq7vh5u 16 днів тому

    በፈጣሪ ካታር ብር የሚልክ ቁጥር ስጡኝ

  • @Tewanech
    @Tewanech 15 днів тому

    አረ ብሬን አደራ

  • @haethio8005
    @haethio8005 19 днів тому

    Ganzabe warasawe gen hegue kasra manegeste erasue yachakawe peruajaketene kayate zarefua endasarawe yaserada deha machame betehuane ayevaredate ayemuakate babeye atgabe yatasagasague ekua yashwfarachawe lebe enkuane 30 milena faja tabeluale

  • @user-lc4ux5ht6p
    @user-lc4ux5ht6p 19 днів тому +1

    ከ5 ሚሊየን በታች እና በ ጥቁር ገበያ የተላከ ከሆነ እነዚህን አይጨምርም ማለት ነው? አልገባኝም በጥቁር ገበያ ብር መላክ ይቻላል?ከውጪ የተላከለት .... በባንክ ያለፈ መሆን አለበት ደረሰኝ ማሳየት አለበት የሚባለው ጥቁር ገበያ መቼ ደረሰኝ አለው?አብራራልን እስቲ ወንድም?

  • @dhhdbdbd2497
    @dhhdbdbd2497 19 днів тому

    ግን እረ ሎቦቹስ እዴት ሊሆኑ ነው በምን አገኝነው ሊሉ ነው

  • @Lubab406
    @Lubab406 19 днів тому

    ወይ ጣጣ አሁንስ በዛ እንዴዴዴ

  • @zeritufetene
    @zeritufetene 19 днів тому

    Eko edi kehone melkam eda lejen be nafkot besest ketecha yagegneweten man ysemal menes bihon

  • @user-qu4cj8ev7z
    @user-qu4cj8ev7z 20 днів тому +1

    ሀዋላ መላክ አይቻልም ማለት ነው?

  • @user-gz9cq8lv3u
    @user-gz9cq8lv3u 19 днів тому +1

    ስኡዲውች፡ከጠለብ፡ቤትእደነው፡ብር፡እምታሀውሉት፡የኔዋ፡በባክጂ፡በሀዋለ፡እቢአለች

    • @jentlunaty3091
      @jentlunaty3091 18 днів тому

      Anchi Hawala Mehonun Atngriyat Betesb New Bleshi Yemlkibtn Acount Sichiyat Hawala Mehonun Kawekuma Esshi Aylum

  • @zenathzenathzenath252
    @zenathzenathzenath252 20 днів тому

    ኳተርስ

  • @BayoshJordan
    @BayoshJordan 18 днів тому

    Edeso new Chomawen ytyek deawo noro tewdo mblat aketotall

  • @Z-qn5qr
    @Z-qn5qr 19 днів тому

    ሳውዲ33

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 20 днів тому

    ሀብ ቢቲሚዲያላይእሚሩ አዳድዝፉጦች እርስብቻ ያውና ሙሉውን ሳይሰሙ ብራችሁንልትወረሱነው ያሉ ሰው ያሸብራሉ የመዳምሸቃላ እካንይህያህልብር መቶሽየለ ላትስትአለች እኛ መችለኛ ኖርና አላህባክኑብሎን አምጥተው በደብሳይሰሙእሚነፉብን አድሚዳያለ ተኝቸአላደርኩም ምንአላልኩእደውእሪበሉማለትቀረው አሁን አሁንስ ምግስት ሳይሆን ህዝቡመሰለኝ ያበደው እሱደሆችን አላ ለም ውነቱን ነው ከምስትሚኔወል በታች እዳያረገውእጅ ገደቡን ከምስትሚኒወልበላይ እሚዙት ሰውእየተራበ እነሱከየትአመጡት ለምንስ ይህን ያህል ታላቸው የደሀንእባ ማበስ ደሀን መርዳት አለባቸው ተምግስትጋ ሁነው በህጋዊ ምግስትንም እደማገዝ ይቆጠራል ህዝቡለምግስትም ለነሱምህዝባቸውነው እነሱባሉበት ለምን ህዝብ እርቦትያለቅሳል እዳሀለሀብታምካለ ተደራጅተው ከምግስትጋኮታትሁነው ደሆችን ለመርዳት ድህነትን ማጥፉት ደሆችን ከነሱ እኩልማረግ እሚችሉ ምግስትናሀብታሞች ናቸው እጅ ምግስትብቻውን መላው የኢቶቢያን ህዝብ እኩልማረግአይችልም በየብሄራቸው ባለሀብቶች ከምግስትጋ ሁነው ህዝባቸውን እዳይደህይ ማረግ ይቻሉያኔምሁሉምበየብሄሩባለሀብቶች ከምግስትጋሁነው ደሆችን እነሱእኩልሲያረጋቸው ሁሉምኢቶቢያዊ ባድከፉታው ወደላይ ይምዘገዘጋልማለትነው ግን ደም አተእዚክልልሄድክ ለዚህብሄርነውእምታደላው እሚሉከሆነደሞ አደለም ድህነት አላህይቆጣና እልቂትምያመጣልማለትነው ለምን ለሱእሚ መቸው ፈቅርናትብብርእጅ መ መቀኛኘትስለማይመቸው

  • @user-nx5jf8ck2c
    @user-nx5jf8ck2c 20 днів тому

    wendma 10 amt we'd hala malt algbagnm
    k10 amt bfit yalwis aytykm
    maltya lmsala 15 amet khonew

  • @haethio8005
    @haethio8005 19 днів тому

    Tanafa balawe

  • @user-hj3uk2rg6z
    @user-hj3uk2rg6z 19 днів тому

    ከ አውን በዋላ አንመነዝርም ለዚ ቆሼ

  • @hawamuhammed9725
    @hawamuhammed9725 16 днів тому

    አልሀምዱሊላህ 5 ሚሊየን ታለኝ እዝህ ምን እሰራለሁ

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh 20 днів тому

    በጥቁር ገበያ ላይ ምንም ተፅዕኖ የለውም ማለት ነው

  • @hiwottessema9152
    @hiwottessema9152 19 днів тому +1

    መንግስት አንተስ ከየት አምጥተህ ባተመንግሴት ሰራህ አዋጁ ከአንተ ይጀመር

  • @user-qs7hy1du4j
    @user-qs7hy1du4j 20 днів тому +3

    ዱባዮወች በፈጠራችሁ ውነቱን ንገሩኝ ልልክብየነው

    • @meseret5
      @meseret5 20 днів тому

      @@user-nw2ql8ux7s እቤ አለኝ

    • @user-qs7hy1du4j
      @user-qs7hy1du4j 20 днів тому

      @@user-nw2ql8ux7s እየቀነሠነው የሚሄደወከ ማለትነው

    • @user-dm1le9kq2i
      @user-dm1le9kq2i 20 днів тому +1

      32

    • @meseret5
      @meseret5 19 днів тому

      አውነት ነው እሽ ስልክ አስቀምጭ እውነት ተነገሩ ማውራት አይጠቅምም​@@user-dm1le9kq2i

    • @fatimaasn4912
      @fatimaasn4912 19 днів тому +1

      32 የሚልከዉን ስልክ ስጡኝ ቅድሚያ ተላከልኝ በታማኝነት

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 20 днів тому +2

    አብይ፡አብዶ፡ይሆናል፡እኛ፡አሁን፡ተቃውሞ፡እናስነሳለን

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 19 днів тому

      ተቃውሞ ብቻ ምን ጥቅም ያመጣል ተነስታቹሁ የነሱን ሀብት ማቃጠል ነው እንጂ

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 19 днів тому

      ​@@MikeAsmare3308ውነትብለሻል ገናሁን 4ትኪሎ ልትነድነው

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 19 днів тому

      @@seadahusin634 ኧረ እናንተ ሰዎች ብለሃልና ብለሻልን ለይታችሁ መፃፍ ልመዱ

    • @gogogogo-yi8hf
      @gogogogo-yi8hf 4 дні тому

      Free free sdetenoch😂😂😂😂 selamaw self inwutaa

  • @mimiymaryamlig3510
    @mimiymaryamlig3510 17 днів тому

    እኛ እሱ በመደንፉት ያጠፋውን ወጪ ኪሳራና ብድር ሸፋኝ አይደለንም ሜካፑን ከሚለቀለቅና ወንበር ላይ እየትሽከረከረ ንፁሀንን ከሚያስጨርስ ስራ ይስራ ይሄ ገመዳፍ ቂቤው አንሰማውም😮😂😂

  • @HawaSeid-ko7mi
    @HawaSeid-ko7mi 20 днів тому +2

    ዱባይ ስትነው ዛሬ የላካችሁ

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 20 днів тому +1

      32,50

    • @user-qs7hy1du4j
      @user-qs7hy1du4j 20 днів тому

      በፈጠራችሁ ዱባይወች ውነቱን ንገሩኝ ልልክብየነው​@@alemgenatube2098

    • @HawaSeid-ko7mi
      @HawaSeid-ko7mi 20 днів тому

      @@alemgenatube2098 እሺ የኔ እሕት አመስግናለው

    • @user-qs7hy1du4j
      @user-qs7hy1du4j 20 днів тому +1

      ውነቱን ንገሩኝ ዱባይወች በፈጠራችሁ ልልክብየነው

    • @meseret5
      @meseret5 20 днів тому

      ​@@alemgenatube2098እውነት ነው

  • @SamsungA04-ct7zz
    @SamsungA04-ct7zz 18 днів тому

    ሳኡድወች ንገሩኝ በአላህ ዛሬ የላከ

  • @user-pz7ut4mu1k
    @user-pz7ut4mu1k 20 днів тому

    ጅዳ ስትነው

  • @dhhdbdbd2497
    @dhhdbdbd2497 19 днів тому

    በቃ መንግስታችን ጠረረብት ማለት ነው

  • @AbenetFikre
    @AbenetFikre 18 днів тому

    dubai.sata.naw.zare

  • @AllamGrouppp
    @AllamGrouppp 16 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @AbenetFikre
    @AbenetFikre 18 днів тому

    dubai.sata.naw.zare

  • @AbenetFikre
    @AbenetFikre 18 днів тому

    dubai.sata.naw.zare