ምንዛሬ መረጃ ዛሬ ሐምሌ 01/2016 || ጥቁር ገበያ ሳይታሰብ ከዚ ደረሰ 😲

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • 🙏🇪🇹👉ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሠግናለሁ
    Samsung Galaxy A13 Price in Ethiopia
    • Samsung Galaxy A13 Rev...
    የሚሸጡ ቤቶቾ ከብዙ አማራጭ ጋር
    • Video
    #ምንዛሬአሳሳቢሆነ
    #ምንዛሬ
    #ጥቁርገበያሊቀርነው
    #ሰበር
    #unboxingnews,
    #UNBOXINGTUBE,
    #unboxingnews,
    #donkeytube,
    #abronettube,
    #5GTUBE,
    #5gtube
    #usmitube,seifu on ebs,ebs tv,ebstv worldwid,ebc,ebc news,ashruka tube,maraki weg,daru towhid,minber TV,ethio forum,feta daily news,feta daily,eyoha media,leza,drama,amharic drama,ethiopan drama,amharic movi,amharic music,yegna tv
    #ሙሉየቤትእቃዎች
    #ሰብስክራይብ
    #newvideo
    #new
    #houseprice ,#adamahouse for sale,adama ethiopia house for sale,ቤት ዋጋ,#የጭቃቤት ዋጋ,ቤት አሰራር,የጭቃ ቤት አሰራር,#ቤትለመግዛት,ቤት ለመስራት,ቤት ማስዋብ,#ቤትሽያጭ አዲስ አበባ,የእንጨት ቤት አሰራር,የእንጨት ስራዎች,የእንጨት #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

КОМЕНТАРІ • 82

  • @HappyBirds-bp2rg
    @HappyBirds-bp2rg 3 місяці тому +27

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ🎉

  • @frd11123
    @frd11123 3 місяці тому +34

    ግን ሥትገቡ ወሬ አታብዙብን ሥራ ትተን ነው የምናዳምጣችሁ ያለነው ቶሎ ወደጉዳይ ግቡ

  • @KedijaMohammed-ex7wj
    @KedijaMohammed-ex7wj 3 місяці тому +4

    እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤

  • @amentube71
    @amentube71 3 місяці тому +2

    እናመሰግናለን ማሜ በዚህም ስለመጣህ ደስ ብሎናል

  • @HappyBirds-tz7fj
    @HappyBirds-tz7fj 3 місяці тому +2

    እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 3 місяці тому +1

    እናመስግናለን

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 3 місяці тому +2

    እናመሰግናለን

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 3 місяці тому +3

    የሳዉድን ሁል ግዜ የምትናገረዉ ምንዛሬ የተሳሳተ ነዉ ሁሌ አዳምጠሀለሁ

    • @aahlam82
      @aahlam82 2 місяці тому

      የተሣሣተ ሆኖ ሣይሆን ሀዋላወቹ የሚልኩበት ዋጋ ነው

  • @JjUu-d8t
    @JjUu-d8t 3 місяці тому

    Thanks for sharing keep it up nice 👍 👌

  • @NaiemaReada
    @NaiemaReada 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @SamungSamsung-p3m
    @SamungSamsung-p3m 3 місяці тому +1

    Enamesegn

  • @NoorJahan-wt9ro
    @NoorJahan-wt9ro 3 місяці тому +2

    Like atadirgu yemedam kmemochi😅 mejemeriya areb hageratochin yzegblngna Like enadergalen

  • @sweeff2079
    @sweeff2079 3 місяці тому +2

    የቤት መሥሪያ እቃወችን አታቀረብምሣ

    • @afronews12
      @afronews12  3 місяці тому

      5G Tube ላይ በዛ እለቅላችኋለው

  • @AhmadHuwa
    @AhmadHuwa 3 місяці тому +3

    እስኪ ሳዑድ ያላችሁ ወንድማችን በሚለዉ የሚልክ ካለ አስተዋዉቁኝ ተራራቀብኝ የሚለዉና የሚልኩት

    • @HawaMusa-dp7or
      @HawaMusa-dp7or 3 місяці тому

      ልኔም አስትዋውቀን እስኪ ሳውዲ

    • @amertibeker
      @amertibeker 2 місяці тому

      are lnm ngrung

  • @hanaReta-s1d
    @hanaReta-s1d 3 місяці тому +2

    ተመስገን ዛሬ ጨመረ

  • @FbdmFbe
    @FbdmFbe 3 місяці тому +1

    ወንድም ኣስታካክለህ ተናገር 1ሪያል 33,5 ብለህ እንደገና 1000ብር በ33ሪያልኮነውምትልያለሀው ኣስታክክለህተነገር

  • @Ynabez-k7h
    @Ynabez-k7h 3 місяці тому

    ሀዋላ የምሰሩ ኑስሙ ጉዳቹን በስነስረዓት የሚሰራ ሰዉ አካዉንቱን ይላክልኝ የሚያሻፉ ሳይሆን

  • @USANewYork-xm3bp
    @USANewYork-xm3bp 3 місяці тому +1

    Enamesgnalen berta ❤❤❤❤❤

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 3 місяці тому +3

    ግን በጣም ነበር የማበረታህ ግን እውነት አይደለም የምዘግበው ኩይት ያልከው ዋጋ ስሙም የለ

  • @seidMohammad-y7t
    @seidMohammad-y7t 3 місяці тому +1

    የሰኡዲን ለምን በሀዋላ ዋጋ ትናገራለህ ተቻልክ ያገር አገር ውስጥ አንድ ሪያል በስንትነው ለምን በውጭ ዋጋ ትነግረናለህ

  • @SeadaMuhammed-y8g
    @SeadaMuhammed-y8g 3 місяці тому

    ባአላህ ወዲምስትነውአሁን የዱባይ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 місяці тому

    ድባይ ስንትነው

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 3 місяці тому

    ምን ሆኖ ነው የሳኡድ እንዴዝህ ዝብት ብሎ የቀረው😊😏

  • @ምንጃርሸዋ
    @ምንጃርሸዋ 3 місяці тому

    ኳተር እምልኩ አናግሩኝ😢

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 місяці тому

    እና መሰግናለን ዎድማችን ደሚሩኝ ቅማሞች

  • @ሐሴት
    @ሐሴት 3 місяці тому +2

    ቤሩት እውነት ነው እንዴ 116🤔

    • @MEAZAARAGAWE
      @MEAZAARAGAWE 2 місяці тому

      አረ እኔ እራሱ ግራ ገብቶኛል እኔ ስልክ 112አሉኝ

  • @radiyasatwa6856
    @radiyasatwa6856 3 місяці тому

    Nama durse nama erguu yoo jiratte me naf hima
    Dubay 32
    18,000 ×32=576,000 nama ergu dursa

  • @فاطمهمحمد-س8س3ر
    @فاطمهمحمد-س8س3ر 3 місяці тому

    በዚህ አይመነዝሩልንም ጨምራል ስንል እነሱ ለይትብነዉ ይሉናል

  • @ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ

    ግን ምን አል እዉነቱን ብትነገሩ አይ

  • @KfarawVava
    @KfarawVava 3 місяці тому

    ከየት ነዉ ግን ምታመጡት ሀገር ገብተን ስንመነዝረዉ ነዉ አይደል እኛ እዚህ ነዉ ምንፈልገዉ አትቦርተፋ በአላህ 30 መንዝሩልኝ እስቲ ቱ

  • @aklilusolomon5685
    @aklilusolomon5685 3 місяці тому

    Why not starting Alphabetical country A to Z .Be professional!

  • @AlyaOnac
    @AlyaOnac 3 місяці тому

    Melak tichilaleh

  • @HawaMusa-dp7or
    @HawaMusa-dp7or 3 місяці тому

    Eree saudii 35 yalakut tikikilemg merejaa tenageer

    • @Temr61079
      @Temr61079 3 місяці тому +1

      እንደ ቦሩ ብዛት ነው እኮ ሀዋላ ይለያያል

  • @raneems2086
    @raneems2086 3 місяці тому

    ዱባይይይይ

  • @Loveweleyewa
    @Loveweleyewa 3 місяці тому

    ኳተረሰ❤

  • @lsrm-lq1eg
    @lsrm-lq1eg 3 місяці тому

    ዱባይ ሰንት ነው ዛሬ የላከ

  • @RhamaHasan
    @RhamaHasan 3 місяці тому +1

    ❤❤❤😂🎉🎉🎉

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 3 місяці тому

    😂😂😂 የት ደረሰ ምን ይሻለናል

  • @AlyaOnac
    @AlyaOnac 3 місяці тому

    Kometmels

  • @roseannegabli
    @roseannegabli 3 місяці тому

    😮❤❤p

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 3 місяці тому +2

    አረ ሁሉም ውሸት ነው ኳተር ነው ያሁት ግን ኳተር 30 ብር ነው የሚመነዘረው በጣም ቀንሷል ከየት አጥተህ ነው የምትቦረተፈው 32,09 ገብቷል አላልክም እግዚኦ 🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉

    • @yasinkebad1218
      @yasinkebad1218 3 місяці тому

      ዛሬ ስትነው ከላክሽ ሽሹክ በይኝ ስትነው

    • @sekinahussen5505
      @sekinahussen5505 3 місяці тому

      ግራ አጋቡን እኮ

    • @ፋፌነኝየደሴዊ
      @ፋፌነኝየደሴዊ 3 місяці тому

      ውሸት ነው የሚወሩት

    • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
      @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 3 місяці тому +1

      ሀዋላ ሚሰሪትኮ ከኛ ብዙ ያተርፋሉ ስለዚዝ ለኛ እሚልኩልን እና እነሡ እሚሸጡበት ትክክል አይሆንም እናም መረጃ እሚያቀርቡት ልክ ሊሆኑ ይችላሉ አትሳደቡ

    • @NigestMitiku-r6r
      @NigestMitiku-r6r 3 місяці тому

      ታማኝ ላኪ ካወቅሽ እህት

  • @tigisttigist2810
    @tigisttigist2810 3 місяці тому

    Qatar seti new lebaa balayi asgebalishalu bilo 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @HayatMohamed-ch6vp
    @HayatMohamed-ch6vp 3 місяці тому

    ኮተርስትነው

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun 3 місяці тому

    ኩዌቶች አላችሁ❤

    • @MuluAlemu-f2r
      @MuluAlemu-f2r 3 місяці тому

      Sent eyetelake new

    • @alaaalaa9284
      @alaaalaa9284 3 місяці тому

      Eneam mawek efelgalew

    • @ፋፌነኝየደሴዊ
      @ፋፌነኝየደሴዊ 3 місяці тому

      ኩይት 376ነው በልውኛል 540ውን ሚድ የሚወሩት ውሸት ነው

    • @LubabaEshetu-d4v
      @LubabaEshetu-d4v 3 місяці тому

      ​@@ፋፌነኝየደሴዊእደብርሽኮነው ያም ሆኖ ዛሬ ሌላ ነገ ሌላ ነው ምንአልባት ከሺበላይ ሊመነዘር ይችላል

    • @ፋፌነኝየደሴዊ
      @ፋፌነኝየደሴዊ 3 місяці тому

      @@LubabaEshetu-d4v እንደብሬ መሁኑ መይጠፋኝ እነሱ ግን ሰማይ ዘልቀ ነው የሚወሩት ቢንስ 381 ያለው ብር 540እንኮን ካልተላከ ለምን እንደዛ ብለው ይናገራሉ

  • @VffHyh-ih6ev
    @VffHyh-ih6ev 3 місяці тому

    እናመሠግናለን❤❤❤❤❤

  • @TigistDereje-g3u
    @TigistDereje-g3u 3 місяці тому

    ❤❤

  • @AlyaOnac
    @AlyaOnac 3 місяці тому

    Melak tichilaleh

  • @lsrm-lq1eg
    @lsrm-lq1eg 3 місяці тому

    ዱባይ ሰንት ነው ዛሬ የላከ