የህይወት መርሆች
Вставка
- Опубліковано 16 вер 2024
- በባንካችን ዓመታዊው “Dine-and-Learn with your CEO” መርሃ ግብር ላይ የማነቃቂያ ንግግር እንዲያደርጉ የተጋበዙት ዶ/ር ወዳጄነህ ማህርነ የህይወት መርሆች ወይም Principle of life በሚል መሪ ቃል ጥልቅ እዉቀታቸዉን ለመድረኩ አካፍለዋል።
የንግግራቸዉን የመጀመሪያ ክፍል ከቪዲዮው እንድትከታተሉት እንጋብዛለን።
ዶክተር ወዳጄነህ ትምህርት ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ስጦታም ጭምር ነው
Docterwadgene
Absolutely
ለኔ ትለያለህ እድሜና ጤና ይሰጥህ ።
ዶክተር ወዳጅነህ አጅግ በጣም የምወዳቸው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው ።
እድሜ ና ጤና ያድልልን ።💚💛❤️🙏
ዶክተር ወዳጄነህ እድሜህን ያርዝምልን ካንተ ብዙ ትምህርቶችን አገኛለው
አይ አደበት ዶክተር. ዝም ብለው ከሚኖሩ ሰዎች እድሜ ቀልሶ እግዚአብሔር ላንተ እድሜና ጤና ይስጥህ. ሽ አመት ኑርልን ዶክተር ወዳጀነክ
Kene layem besetew
Ehete anchi ye meweded xege new yegelseshew gen fexari y hulunem edeme l keto beqi new belonew yemisexew
አንተ የኢትዮጵያ እንቁ!! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!
ድንቅ ኢትዪዽያዊ ነዉ
በእውነት እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን
በጣም ደስ የሚል ትምህርት የ ሂወት ነው እና እግዛብሄር ይጠብቅህ
Wawww edmh ybarak dr wadagnah kanta bozo tmarkon tanks 🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯❤❤❤
ለተቀደሰው ትምህርት እግዚአብሄር ይስጥልን🙏🏾♥️🇪🇹
He should be the bank ambassador really amazing
አንደንዚህ አይነቶችን የእውቅት ላይብረሪዎችን የህይወታችን መርህዎችን ስለሆኑ በድሜና በሰላም ይቆዩሉን!!!!
Wawww edmh ybarak dr wendmnh kanta bzo tmarkon edmh ybarak tanks 💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ትምህርታ ነው ልብ ያራካል 📚💯
ከዚህም በላይ ጥበቡን ያድልህ
ሰዉየዉን ሳይሆን ጠላትነትን ማጥፋት፤ ሚገርም ነዉ!
ዶክተር ወዳጄ ነህ እግዚአብሔር እድማህን ያርዝምልን ትምህርትህን ከማር የበለጠ ጣፋጭ ነው ደጋግማ ነው የማዳምጠው እግዛብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ተባረክልን እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን
I think there is No education beyond this. Long life doc.
Thanks a lot Dr. Wodajenhi! This is the right education we need as a society 🙏🙏🙏
ይገርማል ድንቅ መልዕክት ነው ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ላተም ጥበብ አድሎሃል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
ዶክተር ወዳጆነህ ድንቅ እትዮጵያዊ ሰው
Since I watched him on Dawit, he has motivated me to read books instead of talking over the phone with my Amharic speaker friend, which affected me from speaking fluent English. Thank you Dr 💯
I appreciatd this simple man with great wisdom.Wedajeneh is one of intellegent persons given for this poor country in these dank days.
If you have principles:- Integrity, self acceptance(leads to self confidence),purpose, Avoiding compitation with others use your potential to the maximum), be positive thinker,willingness to learn,(read,ask questions & explore knowledge) wisdom(how to communicate with peoples be peacefull with all,Intelligency(convintial,emotional, social),No offense, Gratitude, (Be thankful)
Stay blessed Dr Wodajeneh!!!
Thanks Dr. I do really enjoyed your lecture and I was hungry (craving ) for such great lecture. It enlightened me greatly thanks again Dr. God bless you we are lucky to have you !!!
Amazing bank of Abyssinia is not only bank and also source of knowledge!!!!!!!!!!! We love and will do more!!!!!!!!!111
Valuable speech, thanks
እወቀትን ማ ፈስ ነው እንተን ማዳመጥ !!!
wowo thank you dr wedajeneh
Almost all listening Dr. Wedaje attentively and hope they take the essence of his message; I did.
ተባረክ ዶ/ር ወዳጄነህ!
ጌታ ሆይ አንተ ምርጥ ምሁር ነህ አከብርሀለሁ ወንድሜ 👏👏👏👏ከፍ በል
ይህን ብሮግራም በፍቅር ነው ያዳመጥኩት ውዳጄነክ ምርጥ ስው
galatoomi Dr.= Thank u Dr. love you
Sele life principlu enamesegenalen,yegeremegne yegele kuretegneneteh yedenekal,selam Le ethiopia.
ዶክተር ወዳጀነህ ስለ አስተማርከን መልካም ትምህርት ሁሉ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስልን የጤናህ የጉልበትህ ባለቤት ያድርግህ❤
Excellent thought !!
Waw, this is very informative and all taken lectures.
Amazing speech
አቢሲኒያ ባንክ እናመሰግናለን
Dr wedagenh you so amazing,I appreciate you , keep in shine 🎇
Dr.wedajneh
It's very nice lesson
Thank you very much
GOD BLESS YOU
Awesome man
ዶክተር ወዳጅነህ በጣም መወደው ማከብረው ሰው ናቸው ስለ ትምርቱ በጣም አናመሰግናለን 🇪🇷🇪🇹 ኣምርኛየን ትኽክል ካልሆነ ኣስቀድሜ 🙏 ይቅርታ።
Incredible man God bless you. Isn't it the principle of life absent from us we are obstacles from achieving. If everyone knows the principle of life very body living in happiness. I appreciate you Dr.wedage ,you are a true life severing Doctor I motivated go ahead
Amazing!!!
በጣም ደስ ይውላል እናመሰግናለን
you are beloved man of God. Really you are living in accomplishing your purpose,, you are lucky and blessed. keep it on!!
Thanks as usual Dr Wodajenek! Excellent presentation 👏.
Thanks 🙏🏾
ጌታ ይባርክህ በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው እኔም መተግበር ከጀመርኩ ትንሸ
አመት ሆነኝ በጣም ደሰተኘ ነኘ
ሁሉም ሰው ይሞክረው የአምሮ እረፈት
ይሰጣል
WOW!!
Powerful speech 💬
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Wow
ሰላም ለኢትዮጵያ!✌✌
Amazing Motivational speach
My God blesd you pa&dr wedajenh
አጠር እና ግልፅ በሆነ መንገድ ወደጭብጥህ ብትገባ በይበልጥ ጥሩ ነው
betam des emil tmhrt nebere egziabher ystln edme ketena ga setto yanurk wendmie
fascinating
I like this person
He's a man of God I like it
ግሩም ነዉ ።
GOD BLESS YOU DR.
Woooowwwooo..Nice 🙏❤🙏❤👌👌👌🤔🤔🤔
Thanks and I amazing you
እግዚአብሄር ይመስገን እኛም ቴክኖሎጅው ፈቅዶልን የእናንተ ኮንፈረንስ ተካፋይ መሆናችንን ደስተኛ ነን፡፡
God bless dr wodage
he is the one life ambassador Dock thanks
Thanks Abyssinia Bank !!
Great
ሺአነት ኑር ዶከተር እወቀትህ ከትህትና ጋራ
Betam konjo timhrt 🥰🥰🥰🥰
You make me to think ,because I believe leaning is from birth to die ,it could be in class, outside class, formal informal.I love reading. ketalalaki awakiwoch betsam ekorigaloh .Kantem chimir betsam dess alechn,introduce body and conclusion amchchiteh newi yakerbkew yamiral
Beautiful content thank you for sharing
Thank u
True, self confidence.
ስወድክ፣ክፉ፣አይንካክ፣
Taye eyob
Taye eyob
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Nice
ገለፃው ድንቅ
ትምህርቱ ጥልቅ::
አገላለፁ የሚያነቃቃ
ትምህርቱ አሪፊ ነው በዚህ ባያበቃ::
አቢሲንያን ባንክ እናመሰግናለን
በጉጉት ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን::
Stay blessed
Abite yemigerem sew egezabehare edeni Tina yesetek abite webete abite negeger ooooowwww becha egezabihare yetebekeh
Wowu😮 👍🏽
Brilliant
Betam inamesegenalen
Betam asdenaqi timihrt new
ስንት ክሬዲት ሀወር ይሆናል ?እድሜህ ይርዘም ዶ/ር
He said he was not going to lecture, but he ended up lecturing the entire time
Wow, you think this is lecturing? Actually, he is walking you through the thoughts!
በዚህ አርስት መፃፍ ይኖረዉ ይሆን?
batame ymgreme nawe doctor zery besrea mekneyte tendge naber tesnanwe
ለከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ተከታታይ የስነ ልቦና ትምህርት ቢሰጣቸው ስራቸውን በሚገባ ማከናወን ያስችላቸዋል የህብረተሰቡን የልብ ትርታ አዳምጠው መፍትሔ ሰጪ ይሆናሉ።
እናመሰግናለን
ቤተሰቦቸ ጋር ነው በፍቅር የምናዳምጠወት ;!!
❤❤❤
ሰዉ ማለት ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Thank You Wedajneh
ደክተር ኢትዮብያዊ በመሂንህ ኮራው ያንተን አይነቱን ያብዣልን
Slezih ferenjoch kansern equaquam aychlum malet new