መናገር ቻለ በረከት አስታወሳችሁት🫢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 51

  • @YdjYet
    @YdjYet 21 день тому

    ትክክል ያረቢ አላህ ያጥፉቸው ደላሎቹ ከዘር ማዘራቸው አላህ ያጋልጠውእኳን በሰላም ገባክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 22 дні тому +1

    ትክክል

  • @LoliKaa-js2up
    @LoliKaa-js2up 22 дні тому

    ማአሽ አላህ ላላህ እሚሣነው የለም አደበትህ ተመለሠ በጣም ነበረ ያሣዘነኝ ዋናው ጤናነው ደባህን ያውጣልህ ወድሜ

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 23 дні тому +1

    አወራ ማሻአላህ እኔ አላምንም አልሀምዱሊላህ የአላህ 😮😮😮

  • @AffhhvGcxnnk
    @AffhhvGcxnnk 21 день тому

    ያረቢ በአላህ እኔም የዝህ ልጂ እኩያ ነው ግን በአላህ የወንድሜን አፍያ እንድመልሰለት ይህ ኮመት ያየ አላህ ያሺረው ብላችሁ ዱአ አርጉልኝ

  • @Halima-y6m
    @Halima-y6m 22 дні тому

    ተመስገን,አምላኬ,በርታአልንገናከፍትህላለህ,ንገረው,ለመህዳኒሃለምዋናው,ጤሄንነትህ,ነው😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AhmedNur-v1b
    @AhmedNur-v1b 22 дні тому +1

    አልሀምዱሊላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 23 дні тому +3

    ሱበሀን አላህ.መገን ሰው.ለሠውም በሽታም.መዳኒቱም ሰው😢

  • @YdjYet
    @YdjYet 21 день тому

    አላህ ይወድሀል የናትና አባት ምርቃት ነው አላህ ወኪል የሰጠክ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 22 дні тому

    በጣም ያሰዝናል አደም አተ አለህ በጤናህ ይፈትንህ

  • @YdjYet
    @YdjYet 21 день тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @Halima-y6m
    @Halima-y6m 22 дні тому

    ሳህርዬ,ባላውቅህሽምእ/ግዛአብሄር,ይጠብቅሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zahra-ee9hh
    @Zahra-ee9hh 21 день тому

    በረክት❤፡አልሀምዱ፡ሊላህ

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 22 дні тому +1

    ወላሂአሣዝኖኝነበርአልሀምዱሊላህ ወላሂዴሥሢል

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 22 дні тому

    😢😢😢😢በትክክል ወይ ጉድ

  • @JemilaHamtha
    @JemilaHamtha 23 дні тому +1

    አልሀምዱሊላህ እንኮንም መናገር ቻለ ገንዘብ ነገ ጧት ይገኝል ዋናው ጤና ነው

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 22 дні тому

      የት አባት ይመልስ ገንዘቡን

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 23 дні тому +1

    ሀገሩ ገብቷልደ ማሻ አላህ😢

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 22 дні тому

    የዱባይ በተለይየወድ ደላሎች አላህ ሰረታቹ አትብሎ የሰራቹት አመድ ይሁንባቹወላሃ

  • @AliHayat-n4k
    @AliHayat-n4k 22 дні тому

    የዱባይን ደላሎች አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ያረብ

  • @FathihaFathiha-n7r
    @FathihaFathiha-n7r 22 дні тому

    አሰላም አለይኩም እህት ወንዲሞቸ እኔ እርዱኚ እኔ ዱባይ ነኚ በጣም አሞኚል ዱአ አዲሩግልኚ እኔ በጣም እየተሰቃየሁ ነው አሰወጫኚ ብላት ብቢ አለቺኚ ከዛ ጠፊሁ ከመጣሁ 11ወሬአሁን በጣም አሞኚል ኦብሬሺን መደረግ አለብሺ ተባልኩ እዚህ በዱባይ አሰራ ሰዲስት ዲረሀም ተጠየኩ ዱአ አዲሩጉልኚ የኛ ደላሎቺ በጣም ጨካኚ ነቸው ያለሁባቸው ሰወቺ ደውለውላት ነበር በጣም ታማለቺ እርጃት ብሎ ሰጠይቃት አራብታልፍ አምጣ አለቺው እንደት ብየ አገር እንደምገባ ጨንቆጫኛል ደሞ በፈጥነት ኦብሬሺን ተሰሪ ተብያለሁ

    • @FathihaFathiha-n7r
      @FathihaFathiha-n7r 22 дні тому

      እንደት መውጣት እንደምቺል የምታቁ እርዱኚ በአላህ ሙሰሊም የሁነቺሁ በአላህ ክርሰቲያን ም በምታምኑት

    • @IBNUAADAM-nw6rl
      @IBNUAADAM-nw6rl 20 днів тому

      የኔ እናት አላህ ይድረስልሸ ሱረቱል ፋቲሃ 3 ጊዜ ቀርተሽ ቦታውን ትፍትፍ ብለሽ አበሽው በጨርቅ ላይ ሳይሆን ቦታው ላይ በአላህ ፍቃድ ትድኛለሽ። ኢንሻአላህ

    • @FathihaFathiha-n7r
      @FathihaFathiha-n7r 20 днів тому

      @IBNUAADAM-nw6rl መረሀባ እህቴ

    • @FathihaFathiha-n7r
      @FathihaFathiha-n7r 20 днів тому

      @IBNUAADAM-nw6rl አሚን የኔ እህቴ ኢሸ አላህ

  • @AliHayat-n4k
    @AliHayat-n4k 22 дні тому

    አይዞህ ሁሉም ያልፋል

  • @YdjYet
    @YdjYet 21 день тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zahra-ee9hh
    @Zahra-ee9hh 21 день тому

    አልሀዱ፡ሊላህ

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 22 дні тому

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ተሻለው😢😢

  • @EifazSlsay
    @EifazSlsay 22 дні тому

    ለመደሀኔያለም ምንያንሰዋል ተመሰገን

  • @fatimaahmad1541
    @fatimaahmad1541 22 дні тому

    አልሀምዱሊላ ላአላህ ምን ይስነዋል

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 22 дні тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 23 дні тому

    እግዝአብህር ይምስግንንን

  • @cequa4067
    @cequa4067 22 дні тому

    እባካችሁ youtube ካለው አሳውቁን አለበዛ ይክፈት

  • @Zahra-ee9hh
    @Zahra-ee9hh 21 день тому

  • @HawigeremameAsfa
    @HawigeremameAsfa 22 дні тому +1

    አደም ማነው እባካችሑ ፎቶውን ልቀቁልን

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 22 дні тому +1

      አንድ አሳማ የመስለ ስው ነው

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y 22 дні тому

    ❤አልሀምዱሊላህ

  • @mariam3292
    @mariam3292 22 дні тому

    የዱባይ ደላሎች ሀስቢ አላህ አሌኩም

  • @MariamSaeed-ej8ds
    @MariamSaeed-ej8ds 23 дні тому

    ማሻ አላህ አገሩ ገብቷል

  • @mariam3292
    @mariam3292 22 дні тому

    አልሀምዱሊላ እኮን ተሻለህ

  • @HawigeremameAsfa
    @HawigeremameAsfa 22 дні тому

    አደም አላለምደ አደም የምናነው ፎቶው ይለቀቅልን ይከሠውየ እባካችሑ

  • @MariamSaeed-ej8ds
    @MariamSaeed-ej8ds 23 дні тому

    Alhamdulillah

  • @safsisey
    @safsisey 22 дні тому

    ሁሉም ለ በ ጉ ነው

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 22 дні тому

    ማነው እሱ ወላሂ ዱባይ እያለ መደሸፋት ነው

  • @safsisey
    @safsisey 22 дні тому

    ደ ላ ለ የ ስ ራ ህ ን ይ ስ ጥ ህ