ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ከአቤል አቡነና ሌሎችም ጋር ዱላ ቀረሽ ክርክር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12
    መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
    JESUS CHRIST Saves you, Repent today
    ኢየሱስ ያድናል። አሜን

КОМЕНТАРІ • 752

  • @Petertolove
    @Petertolove 9 місяців тому +9

    ቢንያምን ያብዛልን እዉነት ተናግሮ በመሸበት ማደር ተባረክ💕🙏💕

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 9 місяців тому +1

    ቢኒዬ መሀል አርገው ሊጨፈልቁህ ይሞክራሉ አንተ ግን እንደወርቅ ተፈትነህ ነጥረህ የወጣህ ሁሌም ውሸትን የምታጋልጥ እውነትን ይዘህ የምትቀጥል ድንቅ ወንድማችን ሁሌም ፈተና ስለሚኖር በርታ እላለሁ አንድ ቀን እንደመብረቅ የሚጮኸው ሁላ እውነት በርቶለት ወደእናት ቤተክርሰትያን እንደሚመጣ ተስፋ አለን !!

  • @solomontaa3555
    @solomontaa3555 Рік тому +5

    ፓስተር ቢንያም አግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏በአግዚአብሔር ቤት የምልከሰከስ ሁሉ ጠራርገህ ለማጋለጥ አግዚአብሔር ይርዳህ በርታ ከጎንህ ነን በርታ 🙏

    • @elenatananteneh
      @elenatananteneh Рік тому +2

      ወሬኛ ለወረኛ ተባባሪ ናችሁ

  • @hannalulu4576
    @hannalulu4576 Рік тому +3

    ቢኒያም የአገልጋይ ዮናታን ያህል ጭንቅላት ቢኖርህ እንደዚህ መንደርተኛ፣ ወሬኛ ባልጌ አትሆንም ነበር።

  • @hannalulu4576
    @hannalulu4576 Рік тому +15

    ለዚህ ሰውዬ የፖስተርነነት ሹመት የሰጠው የትኛው ቤተከርስቲያን ነው? እንደዚህ አይነት ሰው እንዴት የአንድ ቤተክርስቲያን መጋቢ ይሆናል።ጌታ ምህረት ያድርግለት

    • @DaneilDawit
      @DaneilDawit 9 місяців тому

      haha ina ante neh inde????

    • @Wellaitay
      @Wellaitay 9 місяців тому

      Ante yshermuta lij.he tells you the truth, he is much better than the one who ask people',, pay me first to pray for you.😅

    • @elaridebesai671
      @elaridebesai671 8 місяців тому

      ዳስተር ለመሆን ማን ይከለክላሃል የሚሰጥህስ ማነዉ እያንዳንዱ እንደፍላጎቱ ቤት ተከራይቶ ዘይት ገዝቶ ራፓፓፓ ቅቛቅ እንዲል ከፈለገ ከማነዉ ስልጣኑ የሚወስደዉ ሁሉ ምድረ ሌባ ኣባታቸዉ ደሞ የጥልቀቱ ዲያብሎስ ነዉ

    • @mebratujoulufe4495
      @mebratujoulufe4495 8 місяців тому

      የስዊዲን እርዳታ ድርጅት ከስንዴና ሰልባጅ ጋር ነዉ ፓስተርነት የሰጠው ::

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 9 місяців тому +1

    ፓስተር ቢኒ ልክልካቸውን ንገራቸውን ንገራቸው ለነገሩ አዪገባቸውም ቢንዬ ድንገዪ ላዪ ውሀ ማፍሰስ ስለሆነ አዪገባቸውም ቢን ልክልካቸውን ስለምትነግራቸው ለዛነው የሚጠሉክ አንተ ትክክለኛ ጌታን የምታከብር ነክ ከእናቱ ጋር ድንግል ትጠብቅክ ጠላትክን ትጥረግልክ ፓስተር ቢኒ ኑርልኝ ❤❤

  • @mechukaleb4699
    @mechukaleb4699 8 місяців тому +2

    በውሽት የሰውን ሰብና ስለሚያወራ በህግ መጠየቅ አለበት።

  • @yosephzewdie5431
    @yosephzewdie5431 Рік тому +3

    ቢኒያም ውሸታም የውሸት አባት ነው የወንድሞች ከሳሽ ተጥሏል

  • @aklilunana6407
    @aklilunana6407 8 місяців тому +1

    ጋብ ወንድሜ እወድሀለሁ አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 Рік тому +13

    ቢኒያም ከአማኑኤል ያመለጠ ደብል እብድ ነው

  • @teshomefeleke7904
    @teshomefeleke7904 9 місяців тому +3

    ምድር ላይ ሃይማኖት ቢጠፋ ኦርቶዶክስ አልሆንም የሟርተኛ ጥርቅም

  • @ShibikomHailu
    @ShibikomHailu 8 місяців тому +3

    ሶፊ በጣም ነዉ የምታዝነዉ ሰዉየዉን ማስቆም አትችልም ? የአንተ ቤት አይደለም

  • @BeimnetDereje-e9c
    @BeimnetDereje-e9c 8 місяців тому

    ነብይ ገቢ ዘመንህይለምልም ትክክለኛ አገልጋይስሙት በደንብ

  • @sisayeshetu9298
    @sisayeshetu9298 11 місяців тому +17

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ ፓሰተር ቢኒ

    • @SenbitSoma
      @SenbitSoma 8 місяців тому

      ድሮም ባዶ በርሜልን ማን ይጠላል። ኢየሱስ ራሱ በሸላቶቹ ፊት ዝም ብሏል።ዝም በል/ይ ከቻልክ/ሽ

    • @ShawlTesfaye
      @ShawlTesfaye 4 місяці тому

      ይቅራሪጥ እንደቃልሸ ልህ

    • @ShawlTesfaye
      @ShawlTesfaye 4 місяці тому

      ይሄ እብድ ሰውዬ ለምን ታስጮብናላችሁ ይሄን አሳማ ድንጋይ እራስ

    • @ShawlTesfaye
      @ShawlTesfaye 4 місяці тому

      kkkkkkkk

    • @ShawlTesfaye
      @ShawlTesfaye 4 місяці тому

      አማኑኤል ሆስፒታል ነበር ስልቻ !

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 Рік тому +2

    ቢኒያም የምትባል በሽተኛ ነህ ያወራሀውን ማስረጃ አቅርብ የሰው ስም ማጥፋት

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 Рік тому +2

    ወይዘሮ ቢኒያም ስፍር ውስጥ በሀሜትና በአሉባልታ ዋንጫ የበላችና ከካቶሊክ በሌብነት ተባራ በስረቀችው ፅጉር ቤት ከፍታ እሱም አልሳካ ሲላት ወንጌላዊ ነኝ ብላ እራሷን ፓስተር ብላ እሱም አልሳካ ሲላት የሚስረቅ ታቦት ፈልጋ ኦሮቶዶክስ ነኝ ያለች የአሉባልታ ዋንጫና የመንታ ምላስ ባለቤት ናት

  • @YonasGirmay-z4l
    @YonasGirmay-z4l 9 місяців тому

    ቢኒያም መጨረሻ ያሰምርልህ : አስፈራሃኝ

  • @TamiratAde
    @TamiratAde Рік тому +3

    ብንያም ያላ መስራጃ መዎራት እንዳ አበዳ ውሻ ነው ሐሰተኛ ምላስ በእግ/ር ፍት አስጻያፍ ነው

  • @destata7749
    @destata7749 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ሆይይይይይይይይ
    በጌታ በእየሱስ ስም
    ያዘራኝነት መንፈስ መታማተ
    ይሁን

  • @tilahunamdisa8269
    @tilahunamdisa8269 Рік тому +2

    Aweyayu selegeta alegebawem bizenesu bekerebh yeshalal getan admek enje

  • @yeshikebed9649
    @yeshikebed9649 Рік тому +6

    የሚገርመው ይህን ቢኒያም የሚሉትን አፉም ልቡም ያልተገረዘ የወንድም መገለጫ የሌለው ፓስተር እያላችሁ የጌታን ስም አታስነቅፋ ስለቢኒያም መጀመሪያ የተናገረው ይገልጠዋል ሆዳም ለማኝ ነው ስራፈተን የምንሰማው ህይወትን ስበኩን

  • @amraosman1548
    @amraosman1548 9 місяців тому +1

    Enante ahun…tsidk menged felagiyoch nachuw or be sm haymanot negedyoch?

  • @AlemayehuHotessa
    @AlemayehuHotessa Рік тому +2

    ምን አይነት በጭባጫ ሰውዬ ነው?😂😂😂😂😂 ሰውን አይሰማም just መለፍለፍ😂😂😂

  • @alemneshwolde9950
    @alemneshwolde9950 11 місяців тому +32

    ቢኒዬ እዉነት ኑርልን

  • @chiefmagalcho1017
    @chiefmagalcho1017 9 місяців тому +18

    ሕይወት የማይሰጥ የወንበደዎች ክርክር የትኛውንም ቤቴ እምነት የማይወክሉ ግለሰቦች ናችሁ ጌታ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ይቅርም ይበላችሁ።

    • @HshsHahahll
      @HshsHahahll 6 місяців тому

      Anti. Wtatochen. Endzi eyalchu GI eyalchew. Lbachewn eyecbrachew yetlate mechawcha ltdrgwahwe. Daniel. Ceat yhonew. Beti krectian alematwa Daniel yembalew betcrctain eyea lij endatyaregwal eytbalea lbnecebreaut teacfa kortea lebaunteacbre tealiat gebabet beateacrctian yeanlij falegamame tatealbat

  • @bullobedasso7347
    @bullobedasso7347 Рік тому +1

    ሄሎ ጡሩ አዉርተሃል ልከቸዉን ነግሬሃቸወል ጴጥሮስ ግን ተዘቅዝቆ ነዉ የሞተዉ በዘይት የተቀቀለዉ ዮሐንስ ነዉ ።

  • @path-to_success
    @path-to_success 9 місяців тому +2

    ነብይ ገቢ አከብርሀለሁ በጣም ጎበዝ ነህ እውነት ነው የተናገርከው በሙሉ ጌታ ይባርክህ

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 9 місяців тому

    ሚዮት አድርገዉ
    አብሮ መጮኽ የለበትም
    ዝም ብለሕ ስማ ትምሕርቱን

  • @bullobedasso7347
    @bullobedasso7347 Рік тому +6

    አድሰአበበ ነወር ነኝ ከዝህ ሰዉ ጋር ተቀምጬ እንኳን ልየወራ ይቅርና እርሱ የተቀመጠበት ቦታዉ ለይ እንኳን ተቀምጬ አለዉቅም ይህ ብዙዎችን ይዞ የምጠፋ ሰዉ ነዉ።

  • @nigusekebede4186
    @nigusekebede4186 9 місяців тому

    አቤል ማስረጃ አምጣ ማስረጃ አምጣ ማስረጃ አምጣ ከምትል ካላወቅክ አላውቅም ነበር ዮናታን እንዲ ካደረገ ግን የማላጋልጥበት ምክንያት የለም አትልም እውነት ካለህ??? ቢኒያችን ተባረክ ፈጣሪና እውነትን ይዘህ ቀጥል ወደፊት!!!!!

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 Рік тому +5

    አገልጋይ እየተባሉ ድሀን የሚያታልሉ እባካችሁ እግዚአብሔርን ፉሩ

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 Рік тому +2

    ወይ ኢትዮጲያዊያን እዴት ታሳፍራላችሁ የሰዉ ፕራይቤት እደፈለጋችሁ የምትፈነጩ ያለምንም መረጃ የሰዉስም የምታጠፋ ጉዶች ናችሁ ህግ የሌለበት ሀገር ኧረረረረረረ እዚህቢሆን እዲህ አትፈነጩም ነበር

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 5 місяців тому

    Biny Biny Biny Biny gobez belachew yhen ye hasetena nbyatoch ena hawaryan ganinoch ydiablos feresoch gobez Biny

  • @SenbitSoma
    @SenbitSoma 8 місяців тому +1

    Paster biniam tebye sewochin asenakleh እዳታብድ አጭበርባሪ የሆነ አጭባሪ አለ መሳደብ የአውሬው ምሳሌነት ነው እንጅ የpaster feature አይደለም

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 9 місяців тому +1

    እየሱስ ክርስቶስ በዘመን መጨረሻ በስሜ ይመጣሉ እንዳለው ይኸው በስሙ መጡ ሐሰተኞቹ ተኩላዎች በተጨማሪም የሰይጣንን ልሳን ወርሰው እንደ እብድ በመለፍለፍ ላይ ካሉ አሳሳች ጴንጤዎች እንጠበቅ አደራ።
    ልብ ያለው ልብ ይበል በተለይ በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ በጴንጤነት ተመራርጠው በኦሮሞ ብሔር ተሸፍነው ባለስልጣን ተባብለው እንዳለ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጀምሮ ይኸው ዛሬ የኢትዮጵያን ሕዝብ በማንገላታት እያረዱ እና እያፈናቀሉ ኢትዮጵያን ላይዋን ያስዋቡ በማስመሰል ዉስጧን በማፈራረስ ውስጥ ለውስጥ ኢትዮጵያን ጠል እና አፍራሽ ከሆኑ ኢሉሚናቲን ከሚደግፉ የውጪ ሐገሮች ጋር በስውር የጥፋት ስራ በሕዝቦችዋ እና በሐገሪቷ ላይ እየሰሩ ስለሆነ የገባችሁ እና ጤነኛ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሁሉ ከፈጠራችሁ ፈጣሪ ጋር በመሆን ለዘላለም ኑሩ አሜን።

  • @worldpeace668
    @worldpeace668 Рік тому +2

    ኧረ እባካችሁ ከእናንተ ምን እንማር ወንጌል ብላችሁ ወጥታችሁ ብልግናችሁን አደባባይ አወጣችሁት ሁላችሁም ተናጋሪዎቹም አዳማጮቹም ንስሃ ገብታችሁ ጌታን እንደገና በንጹህ ልባችሁ ተቀበሉ ። ከእንግዲህ ማንም አይሰማችሁም ።

    • @lemma4823
      @lemma4823 Рік тому

      የጌታችንን የኢየሱስን ወንጌል ለመነገር ሰይሆን ሰለህፀነት ቀቃ ለመነጋገር አትበቁም

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 9 місяців тому +1

    ይሄ ሰውዬ ስለማርያም እናትነት ላለማመን ተቃጥሎ መሞቱ ነው ከራሱ ጋር የተጣላ ማንንም አይወድም እዚህ ውስጥ ያላችሁትን አይመጥንም ከሱ ጋር ማውራት የለባችሁም ተሳዳቢ እንዴት እየሱስ እያለ ይጮሀል አዎ ቢኒዬ እግዚአብሔር ይፍታቸው ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ቢኒዬ ለዚህ ተሳዳቢ ከሁሉም በፊት ፍቅርን አስተምረው ባይሰማም ይሰማል ።

  • @marthaassefa9532
    @marthaassefa9532 Рік тому +1

    እናንተ ግን ይታወቃችሀል ምን እየሰራችሁ እንደሆነ መቼም ወንጌል እንደማትሉኝ አውቃለሁ ::
    ጠላት ዲያብሎስ በረቀቀ ሲስተም እየተጠቀመባችሁ ነው እመኑኝ እውነቴን ነው ::ስለእየእሱስ ወሬ ትታችሁ አሉባልታ እከሌ ወለደ ወሸመ ምናምን የራሳቸው ጉዳይ ጌታ ይጠይቃቸው::
    እናንት ግን እዚ ውስጥ አገልጋይ አለ ፓስተር አለ ቃሉን ተጫወቱት እኮ ነው የሚለው እርእስ ይዛችሁ ተወያዩ የገባችሁን እውነት እርስ በእርስ ስታወሩት እኮ እኛም እንማራለን መፅሀፍ ቅዱስ የማንበብ ፍላጎታችን ይጨምራል ::እባካችሁ ንቁ ሀይለኛውን እሰሩ ት በማስተማር ተበቀሉት ሕዝብ ጆሮ በሙላት ወንጌል ይድረስ እናስመልጥ ::

  • @aynalayinalem8228
    @aynalayinalem8228 Рік тому +8

    biniyam geta yimarh nisa yasifeligihali

  • @hiwotadane1518
    @hiwotadane1518 2 місяці тому

    anuna betam hitsan neh

  • @SenbitSoma
    @SenbitSoma 8 місяців тому +1

    Ahuns besa God negn alk ere tew እውር ሰው ሊመራ አይችልም ድሮም ባዶ በርሜል ነው የሚጮኸው አንተን ብሎ paster biniam

  • @anwarahmed4796
    @anwarahmed4796 7 місяців тому +1

    አሁን እነዚህ ናቸው የሀይማኖት አሰተማሪዎች ወንበዴ ሁላ

  • @banabitagaxa
    @banabitagaxa 8 місяців тому

    gebi gutuma I like

  • @yacobkebede7052
    @yacobkebede7052 10 місяців тому +1

    ጂሚ የለበሰው ድራማላይ ስለ ጠንቋይ ሲሰራ ጠንቋዩ የሚለብሰው ልበስነው የቤተሰቡ አዳል ሞቴ አለበት . በረሀ ወይም ብርድ ቦታ ቢሆን እሺ ቤት ውስጥ ወታደር አደለ በዛላይ ያነገር ነው አለ ቢኒያም ተመለስ

  • @KidestMelese-o2u
    @KidestMelese-o2u Рік тому +1

    ደብተራ ን አታውቀውም ዘመኑ የዘረኛች ስለሆነ ፓስተርዬ ከነዜህ ጋር አይመጥኑህም ተው

  • @teferidasa8087
    @teferidasa8087 9 місяців тому

    Shumagile betam metifo nwu malet nwu! Ahun indezi nwu paster????? +?

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 9 місяців тому +1

    ኦርቶዶክስ ቤት ገንዘብ የለም እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጂ ብቻ ነው እናም ወደ እናት ቤታቸው የተመለሱ ወገኖቻችን እውነትን እንጂ ገንዘብን ሊያገኙ አይመጡም በድንግል ማርያም ልጂ ግን በእውነት ስትኖር በረከት አለ እናም አትከራከሩ እግዚአብሔር ክርክርን ይጠላልና እግዚአብሔር ማስታዋልን ይስጠን እንዲሁም ፊቱን ያብራላችሁ

  • @Maya-bf7gs
    @Maya-bf7gs Рік тому +3

    ጦሱን የዮናታንንውሰድ ምንአይነትአውሬውእየነዳውነው ቢኒተብዬው ዮኒ ጌታለትውልድመፈወሻያደረገው ሰውነውቢኒ ትልቅሰውአይደለምእዴ በእጥፈየገባበትሰውነው ከሱጋርለምንታወራላችሁ

  • @MeretechZemede
    @MeretechZemede 4 місяці тому

    Woragna hulu

  • @ademHalen
    @ademHalen Рік тому +7

    ቢኒያም የምትባል ሰውዬ ይብላኝ ለቤተሠብህ

  • @AshenafiGurmu-l7q
    @AshenafiGurmu-l7q Рік тому +2

    አይ ቢኒ እውነትም ከ እውቀት ነጻ ነህ ምን ይሻልሀል ብሶብሀል በአንተ ምክንያት የእግዚአብሔርን ስም ተሰድቧል ጌታን ይቅርታ ጠይቅ እውነት እልሀለው ይቅረታ ጠይቅ ።

  • @RUTHTESFA-g4i
    @RUTHTESFA-g4i 9 місяців тому +3

    “ሕዝቤ የጠፉ በጎች ሆነዋል፤ እረኞቻቸው አሳቱአቸው፥ በተራሮችም ላይ የተቅበዘበዙ አደረጉአቸው፤ ከተራራ ወደ ኮረብታ አለፉ፥ በረታቸውንም ረሱ።”
    - ኤርምያስ 50፥6

  • @hanag8198
    @hanag8198 Рік тому +1

    ሉተር ሉተር ይላል እነዴ ሉተር ባይናገር እነ አቡላ ዝም አይሉም ልነገርክ ቢኒያም ምንም አታውቅም ወሬ ብቻ

  • @yohanneskebedom1400
    @yohanneskebedom1400 8 місяців тому

    እኔ ቅዱስ ነኝና፡ እናንተም ቅዱሳን ሁኑ። የሚል የእግዚአብሄር ቃል ለምን ዘነጋችሁት።

  • @daniellemma4897
    @daniellemma4897 9 місяців тому

    ፓስተር ሶፎንያስ የምታደርገው ነገር ሰዎች ወንጌል እንዳሰሙና እንዳይድኑ እንቅፋት ሆኗል። please አቁም ወንጌልን በስድድብ አትበድል

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 9 місяців тому

    በትክክል ይየ ነብይ ዉስጤ ነዉ ጌታ ይባርክህ አቡና ፈራጅ ማን አረገዉ ጌታ ልቦናዉን ይመልሰዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ በትክክልይየነብይዉስጤነዉጌታይባርክህአቡናፈራጅማንአረገዉጌታልቦናዉንይመልሰዉኢየሱስጌታነዉአሜን ❤❤

  • @EtsegenetAbebe-jf1ed
    @EtsegenetAbebe-jf1ed 9 місяців тому +3

    አረ ወንጌልን ስበኩ ጌታ ሊመጣ ነው ስለሰው ስታወሩ አረ ጌታ ይድረስላቹ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @teshaletesfaye9627
    @teshaletesfaye9627 6 місяців тому +1

    ቢንያም ዶንቆሮ ነዉ ምንም ማስረጃ የሌላቸው ነገሮችን ያወራል።

  • @taklewape828
    @taklewape828 8 місяців тому +1

    ቢኒ አንበሳ እንነዚህን ወጠጤዎች ላብ በላብ አደረካቸው እኮ

  • @azebabay2255
    @azebabay2255 9 місяців тому +1

    ምንድነው? ሁሉም ለፍላፊ ነዉ ፈሪሀ እግዚአብሔር የሌላቸው ማፈሪያዎች

  • @tesfayeabebekedida9129
    @tesfayeabebekedida9129 8 місяців тому

    Hawunsi paster binyam tikikl yional

  • @wassihunjember
    @wassihunjember 9 місяців тому +1

    ፓስተር፡አይደለሁም፡እያለ፡ፓስተር፡ብላችሁ፡ለምን፡ትጠሩታላችሂ

  • @askme7620
    @askme7620 Рік тому +2

    እርግጠኛ ነኝ ኃያሉ እግዚአብሔር ከልጁ መድሃኒያለም ክርሰቶስ ጋር በዙፋናቸው ላይ ዱቅ ብለው ወደታች እያዩ " እረ ፋራዎች በዙ እያሉ " ሙድ እያዙ በሳቅ ፍርፍር እያሉ ነው 🤣🤣🤣 ። 100% !
    * ፓስተር ቢኒያም በጣም ነው የተመቸኝ 🤣🤣🤣

  • @TeshomeBisetegne
    @TeshomeBisetegne 10 місяців тому +4

    Bini ❤

  • @MulualemMekonnen-kn8kl
    @MulualemMekonnen-kn8kl 2 місяці тому +1

    አቤት ሀሜት ፓስተር ቢኒያም ትልቅሰው አይደለህም ያጠፉት እ/ር ይጠይቃቸው ይዎኒ አይመጥናችሁም አንደበታቹ ይፈወስ

  • @fikrujiregna4086
    @fikrujiregna4086 9 місяців тому +1

    ሥርዓት

  • @kaki682
    @kaki682 9 місяців тому

    መደማመጥ የማትችሉ ምንአይነት ጉዶዎች ናችሁ??????

  • @helenehelene4564
    @helenehelene4564 Рік тому +4

    😂😂😂ቢኒያም እብድ ነው አማንዔል ይግባ 😂

    • @mulugetatsedal609
      @mulugetatsedal609 6 місяців тому

      ዝንጄሮ በሌላው ዝንጄሮ ቂጥ መመለጥ ይስቃል

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Рік тому +1

    አረ ኡኡኡ ይሄንን ሰው አባሩት አድር ባይ ነዉ ሉተር እንዲህ አይነት ኦርቶዴክስ አያውቅም ሌሎች ሀገር ላይ ሄደህ ኦርቶዴክሶችን የምታስተምረውን አያውቋትም

  • @hanag8198
    @hanag8198 Рік тому +1

    ፖስተር ቢኒያም ወንጌልን ተናገር እባክክ?😂😂😂ለምን ያሮጊት ወሬ ያበዛል እግዚያብሔር ይቅር ይበለው

  • @EyobdenbobaSima
    @EyobdenbobaSima 9 місяців тому +3

    አረ በናታቹ ውጡና ወንጌል ስሩ ጊዜያቹን በከንከቱ የምትጨርሱ ጌታ ይራራላቹ ።

  • @KedusYohanes-ly1cq
    @KedusYohanes-ly1cq 9 місяців тому +1

    ቢኒያም ይመች ከጋቢ ጋር ቦክስ ብትገጥሙ በሚሊዮ ዶላር ነው የምታገኙት

  • @meron1567
    @meron1567 10 місяців тому +1

    በጣም ታሳፍራላቹ ሶፊ ባክህን ብዙ መታረም ያለበትን ነገር እንደዚህ በአደባባይ ምን ለመሆን ነዉ ሰዉ ለማዳን ወይስ ጌታን ለማሰደብ እፈሩ አቶ ቢኒያም እፈር

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 9 місяців тому

    እደዚ መወያየት እያለ ዝም ብላችው የመጠጥ ቤት አደረጋችውት

  • @dawitelias1690
    @dawitelias1690 Рік тому +1

    ቢንያም በለጌ አስተዳደግ ነው የደከው ስረአት የለህም የ ስድስት አመት ልጅ አንደዚህ አንኳን አይሆንም ...ምን አይነት ስድ መሆን ነዉ

  • @tekalignegemeda69
    @tekalignegemeda69 Рік тому +2

    Who is gonna stop the old parrot.

  • @tekilehosiso9769
    @tekilehosiso9769 5 місяців тому

    Benyame shitaye baergina abada sof pls ehaneni sawuyone huletagina wode bete atasgabawu eskameshalawu

  • @dehabkifleyesus93
    @dehabkifleyesus93 9 місяців тому +2

    ቢንያም ደብተራ😂😂😂😂

  • @KalinaMuluken
    @KalinaMuluken Місяць тому +1

    ፓስተር ቢኒያም 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 10 місяців тому +17

    ወንድማችን ፓስተር ቢኒያም ተባረክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቀኛ ፓስተር ❤❤🎉🎉

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 9 місяців тому +1

      አዎ እናተ ኢየሱስን የሰደበ ሁሉ ወዳጃቹ ነው። ለዚህም ብዙ ገንዘብ ይበላችኋል ገፍግፉ መናፍቃን ሞኞች በገዘባቹ ተሳዳቢ ስትገዙ ትኖራላቹ ሁላችን ከናተ ወጣን ገና ባዶ ትቀራላቹ። ባዶ።

    • @SenbitSoma
      @SenbitSoma 8 місяців тому

      የእግዚአብሔር ቃል ተረት ተረት አይደለም በስማ በለው አይሠራም

  • @teshomefeleke7904
    @teshomefeleke7904 9 місяців тому +1

    ሽታዬ እኮ ቦርኮ ጌ ነው እኔ ቂጡን ሲበዳ አይቻዋለው ፍል ውሃ

  • @Yodcool
    @Yodcool 9 місяців тому +1

    ይህን ጭቅጭቅ በማየቴ ራሱ እንዴ እንዳስጠላኝ!

  • @hanag8198
    @hanag8198 Рік тому +1

    ሲጀመር ቢኒያም የተባለ ሰውየ he so crazy he not respect no body I think he drank

  • @abeljesus3877
    @abeljesus3877 9 місяців тому +1

    ምን አይነት ቆሻሻ ነው ግን ቢንያም የሚባል እብድ ሰውዬ

  • @user-we5vb2xc2d
    @user-we5vb2xc2d 10 місяців тому

    Yideres Le biniyam. wed Nazarethu Eyesus Kaltemelesk mechereshah soil nw yemihonw

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 Рік тому +2

    ማፈሪያ ነህ ቢኒያም

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Рік тому +1

    ጋቢ ስለ ቢንያም የተናገረው ትክክል ሆዱ ውስጥ ላስቲክ የያዘ ለማኝ አለ ከከከከከከከከከከ

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Рік тому +1

    ይህንን ሰውዬ ቦታ ለምን እንደሚሰጡት አይገባኝም ለምንስ በህግ አይጠየቅም ዛሬ ጊዜው ተራቋል ዲንኤ የሚባል አለ

  • @helenmengistie5606
    @helenmengistie5606 10 місяців тому +1

    ቢኒ እግዚያብሔር እውንትን እንድትናገር አስነስቶሀል

  • @meron1567
    @meron1567 10 місяців тому +2

    የራሱን ክብር የወደደ የሰዉን ነዉር በአደባባይ ይገልጣል ነዉረኛ ፖስተር ተብዬ ለሚስትህና ለልጆችህ አዘንኩ ማፈርያ በእዉነት በጌታ ፊት ራስህን ፈትሽ በብዙ ርቀሀል ተመለስ

  • @BetelemmagarsaBetelemmagarsa
    @BetelemmagarsaBetelemmagarsa 10 місяців тому +3

    Geebii, 👍👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ashebirmamo2000
    @ashebirmamo2000 3 місяці тому

    balege hula sera fet geta yiker yibelachu wey gud mn aynet zemen nw geta hoy maren yikr belen

  • @RobelKussa
    @RobelKussa 9 місяців тому +1

    ብንያም አማኑኤል መግባት አለበት

  • @Yodcool
    @Yodcool 9 місяців тому +1

    ሶፎኒያስ ደግሞ አላማው ሽቀላ ስለሆነ ይህንን ነውር ይፈልገዋል። ያሳዝናል

  • @helenmengistie5606
    @helenmengistie5606 10 місяців тому +4

    እግዚያብሔር ከርኩስ መንፈስ ነፃ ያዉጣቹ

  • @yeshikebed9649
    @yeshikebed9649 Рік тому +2

    ሴት ሴት ነገር ነህ ቢኒያም የምትባለው እረ በስማም ሴትም እንዳንተ አትሆንም ድምፁ እራሱ ሲሰቀጥጥ ሀሜተኛ ምቀኛ ሰው ነው ልጆች ካሉህ አዘንኩላቸው ማፈሪያ

  • @EskedarSibuh
    @EskedarSibuh 9 місяців тому

    ከጌታ በላይ አባትነት አለ እንዴ??????????የማንን ልጅነት ነው ያገኘኸው 'ፓስተር' ቢንያም???????ማስተዋል ይስጥህ።

  • @user-we5vb2xc2d
    @user-we5vb2xc2d 10 місяців тому

    Yideres Le biniyam.
    Temeles wed Nazarethu Eyesus Kaltemelesk siol yihonal mechereshah.

  • @LidiaEyasu
    @LidiaEyasu 8 місяців тому

    ከኦርቶ ወደ ካቶ ከካቶ ፕሮ ከፕሮ ወደ ኦርቶ መቼ ነው አሬፍ ምትለው በአንድ እግር ቁም የኔአባት

  • @yewubdargebeyehu6794
    @yewubdargebeyehu6794 Рік тому +1

    አይ ብንያም ለማያውቅ አውራ
    አኔ ምስክር ነኝ ፌስታል ተጠቅልልህ አብድ አንደነበርክ አና ደልቨርድ ስትሆን
    7 አጥፍ ገብቶብሃል
    አዋጊው መንፈስ ገብቶብሃል ከየት አንደውድክህ አስቢ ያለበለዚያ አኔ ነኝ ከአሁን በኃላ የምሞግትህ

    • @MamaBarokKaleb-zt3mp
      @MamaBarokKaleb-zt3mp 10 місяців тому

      እኔም ምስክር ነኝ መጥኔ ለሚስትህ ለሽታዬ እና ለልጆችህ