ጉድ - ለወንድ ብላ ልጇንና ባሏን ጥላ ምትዘለው ሴት | እውነተኛ ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 490

  • @سبحانالله-خ9غ6ق
    @سبحانالله-خ9غ6ق 3 місяці тому +30

    ትዳር ክብር ነዉ የምትሉ ላይክ አድርጉኝ ዉዶቸ ❤❤❤❤❤

    • @RehanaRehana-yy9uq
      @RehanaRehana-yy9uq Місяць тому

      ፈትያ፣እናት፣ያኔማ፣ጥር፣ኑበረች፣ባች፣ግዜ፣አሁን፣ደሜን፣እባዬን፣ላቤን፣ለወጠች

  • @hayatali-ha6yt
    @hayatali-ha6yt 6 місяців тому +33

    የብዙ ሴቶች ችግር ነው
    ጥሩ ትምህርት ነው😊

  • @YeshiTesema-c4b
    @YeshiTesema-c4b 6 місяців тому +24

    በጣም ቆጆ አስተማሪ ድራማ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 6 місяців тому +24

    አክተሮች አንደኛ ናችሁ በጣም ትላላችሁ ከኢትዮጵያ ፊልም ስሪ ነን ባዮች እናንተ ትበልጣላችሁ በርቱ ቀጥሉቡት 👌👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @dgvcvdbvxgcsdf8988
    @dgvcvdbvxgcsdf8988 Місяць тому +1

    እንደት ያለ ትግስተኛ ሰው ነው❤❤❤❤❤❤

  • @jemaneshsaid7254
    @jemaneshsaid7254 6 місяців тому +10

    በጣም ትክክል❤️🙏🏾

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 6 місяців тому +7

    ሁሉንም ተዋንያኖቹን አለማድነቅ ከባድ ነው
    🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @sawa8227
      @sawa8227 6 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 6 місяців тому +13

    በርቱ አስተማሪ ነው
    አንዳንዶች ግን 😂ታስቃላችሁ ስዎቹኮ ተዋናይ ናቸው ሐሳብ መስጠት ያለባችሁ ስለድራማው እንጅ ስዎች ምትሳ😅😅😂😂😂😂ደቡ

  • @mayamuller8741
    @mayamuller8741 6 місяців тому +11

    ዋው እውነትም አስተማሪ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 6 місяців тому +2

    Great advice😇❤️👌

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 6 місяців тому +4

    ምርጥነው❤❤❤❤

  • @Melekeyasejohon
    @Melekeyasejohon 2 місяці тому +1

    ወገኖቼ ወንድ ይሁን ሴት ኢየሱስ ነው የምሰጠው እ/ር ለምኑ ማ/ስ7:7

    ለእህይትቼ ከገባቹ ጥቃቄኛ ፅነት አድረጉ/ይጠመቾኋል🎉

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 6 місяців тому +7

    Ewnte new ❤❤❤

  • @IghhhHohj
    @IghhhHohj Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ የቁን😢እናት አይቶ የመጣ🎉🎉🎉

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 6 місяців тому +23

    ይህን ሰው በጣም ነው የማደንቀው

    • @ShattFvb
      @ShattFvb 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

  • @Melekeyasejohon
    @Melekeyasejohon 2 місяці тому +1

    ጎዳኖቼ ክብር ሞገስ ሽለማት አክልል አዮንም!!!!!!😢

  • @Ismil-c8c
    @Ismil-c8c 6 місяців тому +2

    እሰይወድእዲህነዉጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 6 місяців тому +2

    በጣምአስተማሪ ነዉ።😍🙏

  • @ሀበሻነቴኩራቴ
    @ሀበሻነቴኩራቴ 6 місяців тому +9

    ባለጌ ሴት እናወንድ መጨረሻቸዉ አያምርም አጨራረሱ በጣም አስተማሪነዉ ሂወትላላስተማረችዉ

  • @userasnakech
    @userasnakech 6 місяців тому +9

    የዛሬ ትዉልድ ጥሩ ትምህርት ያገኝበታል ብዬ አስባለሁ በርቱ

  • @דמקהטמנה
    @דמקהטמנה 6 місяців тому +2

    ትክክል ነዉ በዚህ አይነት ስታችን ተጎዳነ የቤታችን አስጠልቶን ከሌላ ጋር መጋደም ሚፈልጉ ብዙ ናቸዉ እግዚአብሔር የሰጣቸዉን የሚክዱ የሰዉ ሰዉነት ሚፈልጉ የራሳቸዉን ትተዉ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @EmushTadese-y1u
    @EmushTadese-y1u Місяць тому

    ጥሩ ትምህርት ነው ልቦና ላለን አስተማሪ ነው ሴቶችየ ባላችሁን አክብሩ

  • @CvCv-yv6fj
    @CvCv-yv6fj 6 місяців тому +4

    ዋጋ ጡር ትምህርት ነው በተለይ ሰዉየዉ ዋዋ❤ እደ ኣንተ ባል ይሲጠኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z 6 місяців тому +18

    ፈጣሪ አደራህን ለትዳረ አብቃኝ እደዚ አይነት ታጋሽ ባል ካለ ውይ የኔ አባት ትግስቱ እፍ አምላኬ ከሠጠህኝ የሚታገሥ ፡ በሀይማኖቱ የፀና አድለኝ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 місяці тому +4

    እንዳንዴ ሴቶች ስንባል እሚያከብረን አንወድም ደሞ ልጅ ፊት መጮህ መናገር ጥሩ አይደለም ጤነኛ አይደለችም ከዚህ ሁላ ስላም ነው የሚሻለው የራስዋ ቤት ሰላም የሌላት የጓደኛዋ በጥፊ በላት ጥርግ በይ በላት ስላም የሌላት ስርተሽ ውይ ውጭ ያለን ምን እንበል ፀበል ውስዳት እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 5 місяців тому +1

    ያባትየዉ ትህትና ልዩ ነዉ😢❤

  • @EmmaDaniel-k9y
    @EmmaDaniel-k9y 6 місяців тому +9

    እውነት እንደዚህ አይነት ሴት አለ አይመስለኝም እኔ ግን

  • @Tashita-v8t
    @Tashita-v8t Місяць тому +1

    Love 💕 love 😘 love 😘 love 😘 love

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz 6 місяців тому +14

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 6 місяців тому +9

    እሚገርመው እኮ ፈላጊ እና ተፈላጊ አይገናኝም.. ሰውየው ፀባየ ሸጋ እሷግን.. ልጅቷም አድጋ ጤነኛ ግንኙነት አይኖራትም.

  • @HbBbv-r1l
    @HbBbv-r1l 4 місяці тому +1

    መሻአላ ሶብሩ ደስሲል አላህ ሶብርደሲል አለህ ሶብርይስጠን❤❤❤❤

  • @Fatuma-ld1jm
    @Fatuma-ld1jm 6 місяців тому +4

    እሰይይ ደግአረካት

  • @mayamuller8741
    @mayamuller8741 6 місяців тому +10

    በጥፊ ሲመታት ደስ አለኝ

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 2 місяці тому +1

    ትዲር ዝም ብሎ የሚሢራ አይደለም😢😢

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 6 місяців тому +6

    የሰውየው ትዕግሥት የምደነቅ ነው
    ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ አይነት ወንድ አለ

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 6 місяців тому +4

    ምን ይላል ገፍቱሮ ማስወጣት ነው ኢጂ ተጨማለቀች ኢዲህ አነት ንሮይቅር

  • @ZewdyeZewdye
    @ZewdyeZewdye 6 місяців тому +1

    በጥፊ ሲመታት ደስ አለኝ ግን የባልየው ትግስት ዋው ❤❤❤❤❤

  • @almazemekurya1272
    @almazemekurya1272 6 місяців тому +6

    ምንአነት ትግሰተኘነሕ እግዚአብሕር ይባርክሕ

  • @salmebirhanu3360
    @salmebirhanu3360 6 місяців тому +2

    Bataam yastameril❤❤

  • @tinaye964
    @tinaye964 6 місяців тому +1

    ስለ ህይወት ላይ ያለው ድምጽ በጣም ነበር የምወደው ጎበዝ ❤❤

  • @Abera-v7n
    @Abera-v7n 6 місяців тому +4

    betam betam yemigerim yetiwena bikat hono metewen dink bikat setua beteley asdestoghal tebareku

  • @EeEe-i7x
    @EeEe-i7x 2 місяці тому +1

    ሰዉየዉ ግን ትግስተኛ ነዉ😢😢😢

  • @ferenjutuber3y
    @ferenjutuber3y 4 місяці тому +2

    አክተሮቹ ትችላላችሁ የምትሉ 👌👌👌☺

  • @رحمة-ت7ف
    @رحمة-ت7ف 6 місяців тому +2

    የኔ መደም እዲህ ነት❤❤❤

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 6 місяців тому +3

    ዕኢሂሂሂሂ ይቺ ግፈኛ ፈጣሪ የሰጣት ኢዲህ ግፍ በስማአም እዲህ አነት ማስማት ይዘገናል

  • @የአለህእናቴንአዳራ
    @የአለህእናቴንአዳራ 6 місяців тому +1

    ፈጣሪ እበክህን እንዳዚ አይናት ተጋሺ በልም አባትም የምሆን በልስጣኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Muluyez
    @Muluyez 5 місяців тому +2

    ሰዉ አቻዉን አያገኝም እህቶቸ ለባል ክብር ይኑረን ወንድሞቸም በተመሳሳይ ባልና ሚስት ከላይ የወረደ ፀጋ ነዉ

  • @ayat9275
    @ayat9275 6 місяців тому +1

    betam asitemar nw😢😢❤❤

  • @hamonatube2080
    @hamonatube2080 4 місяці тому +1

    wow nice ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazemekurya1272
    @almazemekurya1272 6 місяців тому +3

    በጣም አደነኩሕ ተባረክ

  • @Topg-z4l
    @Topg-z4l Місяць тому +1

    አይዋይሄትምህርትነው😢😢😢

  • @EeEe-i7x
    @EeEe-i7x 2 місяці тому +1

    ሚስኪን😢😢😢

  • @DinknashManado
    @DinknashManado 3 місяці тому +1

    Baxmi timrti,alwu,❤❤❤❤tabarku❤❤

  • @Alematasefa-qq3tk
    @Alematasefa-qq3tk 6 місяців тому +3

    የፈጣሪ ስጦታ ነው እንዲህ ኣይነት ባል ለሁላችን ቢሰጠን

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 6 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ትችላላችሁ,ብዙ የልተነካ የትዳር ውስብስብ ችግረኞችን እንዲህ እየመዘዛችሁ ብታሣዩ ,እንማርበታለን።እራሣችንን እንገመግምበታለን በውጤቱም ልጆች ይድናሉ ትዳሮች ከመፍረስ ይታገሣሉ ገርም ጠቃሚ ሩ ዜጋን ለማፍራት ይታገዝበታል።ቤተሰብ መሠረት ነው ለሀገር ።እና መንግስትም ይሄን እንደ መንግሥት ሊሠራቀት ወይም የሚሠሩ ሰዎችን የሚያበረታታ ሆኖ መገኘት አለበት።

  • @ktube8920
    @ktube8920 6 місяців тому +2

    ልጅንና መልካም ባልን የመሠለ ፀጋ ምን አለ እዚ አለም ላይ ከጤና ቀጥሎ ያለ ፀጋ ቢኖር ልጅና መልካም ባል ነው

  • @merulove9515
    @merulove9515 6 місяців тому +3

    የሚገርም ነው

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 6 місяців тому +2

    የኔዎም እንዲው ነው አንጀቴን ምታቃጥለው የ1 ወገን ብቻ ፍቅር ሲሆን እንደዚህ ነው ያው ስታፈቅር ሁሉን ትችለዋለህ እኔ የገረመኝ ባህሪም መልካቸውም መመሳሰሉ ነው በቃ ቆንጆ ሴቶች ሁሌም አስቸጋሪዋች ናቸው

  • @EmabatChakola
    @EmabatChakola 6 місяців тому +2

    አሁንም ድግል ማርያም ትጠብቅህ ፈጣሪ ካተጋ ይሁን

  • @mekdelawitdaniel1278
    @mekdelawitdaniel1278 6 місяців тому +1

    ጌታ ሆይ አሁን ካለበት ፀባይ የእኔን ባል እንደዚህ ባል ትዕግስት ፀባይ አድልልኝ😢😢😢😢😢😢እውነት

  • @KopraKopra-z3y
    @KopraKopra-z3y 2 місяці тому +1

    የቁ እናቴ አቤትትትትትት ምን አይነት ሴት ነት😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan 3 місяці тому

    እረፊነዉ ቡዙዎችን ያስትምራል በይእስባለዉ❤❤❤

  • @bemenetdashaw620
    @bemenetdashaw620 6 місяців тому +2

    ምርጥፊልምነበር

  • @RakUaer
    @RakUaer 6 місяців тому +2

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @TakelechMimi
    @TakelechMimi 3 місяці тому +1

    Betmi turu timriti new desi yilali. ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 6 місяців тому +4

    ወጥ መሥራት አትቺይም ባለጌ ትዳር አይደል እንዴ ምን
    ትላለች ተረቱን ልንገርሽ
    አገባ ያለሽ ላያገባሽ ከባልሽ
    ሆድ አትባባሽ ይባላል
    ተይ በረድ በይ ጨዋ ባል የለም
    እብድ ነሽ ሠዉ ከሠዉ ጋር ነዉ ምግብሽ አይጣፍጥም
    ወድቀሽ ነዉ የተሠነጠቅሽዉ
    ከዱርዬ ዉለሽ አብደሻል
    እባክህ ፍታት. ዘልዛላ ዱርይነት
    ቀረባት ሄጂ አረፈደብሽም
    ግቢና ቅመሽዉ ምሥጥ ያነክትሻል አን ምን አይነት
    ወንድ ነህ ፍታት እባክህ እቺ
    ኩንትብሪ ሣይበርድላት ነዉ
    ባል ያገባችዉ መዉደቂያ ቢስ

  • @almazemekurya1272
    @almazemekurya1272 6 місяців тому +6

    ሰዉ ለልጂ ሕይዎቶን ይሰዋል ምን አይነት ባለጌነሼ

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 6 місяців тому +4

    ኡፍፍፍ ለልጄ ወጋ እከፍላለሁ እንጅ መቼም ቢሆን ጥያት መሄድ አልችልም

  • @semira2583
    @semira2583 6 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @BeyidaKedir-s4t
    @BeyidaKedir-s4t 4 місяці тому +1

    እውነትነው.በዶሜደያሲቃረል❤❤❤❤

  • @Hana-h4j7x
    @Hana-h4j7x 3 місяці тому

    Yes❤❤❤❤❤❤❤

  • @الحمدلله-ذ5ت3و
    @الحمدلله-ذ5ت3و 6 місяців тому +2

    ዋው ምርጥ አሥተማሪ ነዉ

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 6 місяців тому +1

    Selam Haleluya, we like your sele Hiwet program every Sunday, but we did not hear your voice the last two weeks we love you back to sele Hewot program every Sunday we love to hear your voice 👍Halluya.

    • @aftaaz
      @aftaaz  6 місяців тому

      ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን🙏 ሌሎች ቪድዮዎቻችንንም በመመልከት ይዝናኑ! ሂሳብዎንም በኮመንት ያስቀምጡልን! ይመችዎ👍👍👍

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 6 місяців тому +34

    አሁን ቢነካት የሴት ልጅ ጥቃት ተብሎ ፋይል ይከፈታል ወንድ ልጅ ሲጠቃ ግን የሚያይለት የለም

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 6 місяців тому +9

      ከእውር ቤት አንዳይና ብርቅ ነው አሉ ወንድ መቸ ተጠቅቶ ያውቅና ይህም በድራማ እንጅ በጋሀዱ የለም አለ ከተባለ በቁጥር አንድ ሁለት ብለህ ነው አይገኝም እሚበዛው የሴት ጥቃት ነው አሁንም የሴት ጥቃት ይቁም ምናለ ወንዶች የሴትን በደል ለአንዴ እንኳ በቀመሳችሁት 😢

    • @Sada-tesfaye
      @Sada-tesfaye 6 місяців тому +2

      ይሂኮ ፊልም ነዉ😂😂😂

    • @dagimdagne9508
      @dagimdagne9508 6 місяців тому +1

      ​​@@smarthabesha3170 ይህው የኔዋ አለች ልክ እንደ ድራማው ኮፓ ናት እንዳልተዋት የልጅነቴ ናት የመጀመሪያም የመጨረሻዬም ናት በሆላ እንዳትጐዳብኝ ብዬ ነው ማስበዉ ሰራተኛ አላት ደግሞ በተረፈ እኔም ሰርቼ አልጋ ላይ ነው ቁርስ ማመጣላት ልጆችንንም ገና በ7 ወሮ ጡት ነጥቃ ለእናቶ የሰጠችብኝ እናቶ ቤት ልትወልድ ስትል 2 ወር ሲቀራት እናቶ ቤት ሄዳ ወልዳ ልጃችን 7 ወር እስኪሞላት ክፍለ ሀገር እናቶ ቤት ቆይታ ልጆኝም እዛው ጥላ መጣች የኔ እናት እንኳን ልጄን አይታ አታቅም ይሄው ልጃችን 1 ዓመት ከ 4 ወሮ ነው ስራ በዝቶብኝ ልጄን እንኳን ማየት ክፍለ ሀገር ድረስ ሄጄ ማየት አልቻልኩም የልጄን ልደት እንኳን ማክበር አልችልኩም አክስቶ ፎቶ ቤት ወስዳ ፎቶ አስነስታት ብቻ ነው የተከበረው ለልጄ እንኳን ነገ ስታድግ ማሳያት ማስታወሻ እንኳን አልችልም የኔ ስራ በጣም ቢዚ ባይሆን አብድ ነበር ምሆነው የሰው ልጆችን ሳክም እንኳን የኔዋ ልጅ ትዝ እያለችኝ እጨነቃለው

    • @MedkisaTike
      @MedkisaTike 6 місяців тому

      😂😂😂😂​@@smarthabesha3170

    • @orocell2369
      @orocell2369 6 місяців тому +1

      😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 6 місяців тому +5

    ይህ ተዋናይ አርቲስት ታምሩ ብርሃኑን ይመስለኛል

  • @HanaSk-tg6ii
    @HanaSk-tg6ii 6 місяців тому +2

    betam rekaw Egziabher yesetek worada site asedabe

  • @Fatuma-ld1jm
    @Fatuma-ld1jm 6 місяців тому +3

    ክክክክ እረምንአይነት እኮሮነሽ እኔምሴትነኝ ግን ሹሩ እኮንመስራት ያቅትሽ ብሽቅ ነሽ

    • @zuzuzuzu9183
      @zuzuzuzu9183 6 місяців тому +1

      ድራማእኮ ነዉ

  • @MasaratDarajje
    @MasaratDarajje 6 місяців тому +2

    ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @HaooHaoo-zz2hq
    @HaooHaoo-zz2hq 3 місяці тому +1

    በሂወታችን ያለውን እወነታ ነወ ያሳያችሁት ቀጥሉበት በጣም አስተማሪ ሂወት አያጋጣጥም

  • @KadijaKadija-vq2ww
    @KadijaKadija-vq2ww 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢betam yazezinal

  • @senatarakegn2705
    @senatarakegn2705 6 місяців тому +4

    ባሌ ታሪኳ የሀራር ሴት ነች እንደ ስታወራ እንደ እነሱ ነው ሚታወራ

    • @Jejsi-y4m
      @Jejsi-y4m 6 місяців тому

      😂😂😂ትክክል😂😂

    • @FikertaEth
      @FikertaEth Місяць тому

      የሀረር ሰውማ የወረደ አደለም

  • @ሰውንእንዴአመሉ
    @ሰውንእንዴአመሉ 4 місяці тому +1

    ያረቢአላህዋየወደፊት
    ትዳሬንየዱንያስኬትን
    የአኬራጀነትን
    የሚያጎናፅፍአድርግልኝ።ያድርግላችሁ፡ጉሉአሚን

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 6 місяців тому +2

    😢😢😢😢😢 የባልው ትእግሰት እፍፍፍፍ ምን እንድ ጥፊ ቢላት ።

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 6 місяців тому

      ደሚርኝማ

    • @aftaaz
      @aftaaz  6 місяців тому

      ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን🙏 ሌሎች ቪድዮዎቻችንንም በመመልከት ይዝናኑ! ሂሳብዎንም በኮመንት ያስቀምጡልን! ይመችዎ👍👍👍

  • @SamiraShikur
    @SamiraShikur 3 місяці тому +1

    በጣምአስተማሪነው

  • @AbebeGete-m1j
    @AbebeGete-m1j 2 місяці тому +1

    አድናውነይ ይመችህ

  • @Fissiha-b3x
    @Fissiha-b3x 6 місяців тому +2

    The performance of the acters is well & good but the script is more exaggerated.🎉🎉

  • @ayehsaayehsa-p9e
    @ayehsaayehsa-p9e 3 місяці тому +1

    የኔ እሰይ ማለት እሷ. ላጮላት. እህህህህህ ደስስስ ሲል እደሀለውውን ሴት ዘልዝሎ መስቀል ነበር

  • @almazemekurya1272
    @almazemekurya1272 6 місяців тому +7

    እቺን ባለገ አናትዋን ብሎ መጣል ነው

  • @ShananaTolosa
    @ShananaTolosa 6 місяців тому +1

    ይህን የህል ትግስት በአለም ለይ የለም

  • @peace-si4uc
    @peace-si4uc 6 місяців тому +6

    በጣም ባለጌ ሴት ናት ጋጠወጥ ኃላፊነቷን የማትወጣ ናት ይሄ ትዳር ሳይሆን አዳር ነው።

  • @jamila8885
    @jamila8885 6 місяців тому +2

    በጣም ተጋነነ የሱ ትዕግስት በርግጥ እንደዚህ አይነት ሴት ሊኖር ይችላል ግን እንደዚህ አይነት ትዕግስት ያለው ወንድ የለም

  • @UhHg-qi4nf
    @UhHg-qi4nf 3 місяці тому +1

    እውነትም እርኩስ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EsamSamer-y1m
    @EsamSamer-y1m 6 місяців тому +1

    Azure 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 4 місяці тому +1

    ቢሻን ለገ ዳዲ ወጡ በፈጣሪ ትቀዳው የለ እንዴት ነው ምታፈሰው ደሞ ቱ😂😂😂😂

  • @ChaltuRegassa-cr3wv
    @ChaltuRegassa-cr3wv 5 місяців тому +1

    Yihin bal egirun batib des yilegnal !!!❤❤❤❤

  • @EkramAmim
    @EkramAmim Місяць тому

    ትክክል

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 6 місяців тому +2

    Betame Tagashe Nowe Eskahune Yehe Sowe Tebareke

  • @SadaA-nu2hv
    @SadaA-nu2hv 6 місяців тому +7

    እዉነት አሁን እየኖርኩ ያለሁት ሂወት ትዳር ደስታ ብቻ ሳይሆን መከራም አለዉ እንገንዘብ

  • @NetsanetMasreshaw
    @NetsanetMasreshaw 3 місяці тому

    😢😢እውነት ነው ሰወታማኝባልአጥቶል አችታሰቃያቸዋለሺ

  • @HalimaWalle
    @HalimaWalle 3 місяці тому +1

    ለፊልምቢሆን ሠውየው አደኛነው ሣለደቀውማለፍይከብዳል