Ethiopia - የእየሱስ ፊልም አዘጋጁ ሚስጥር አወጣ | ካይሮ ላይ ድብቅ ውይይት - የጠቅላዩ ደወል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 59

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 17 днів тому +23

    ይህንን የሚታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር የተቀደሰች ሰምበት ያድርግላችሁ 🙏

  • @abrahamhaile3093
    @abrahamhaile3093 17 днів тому +7

    አሁን የመጡ የድብቅ ካሜራዎች እጅግ በጣም ርካሽ ስለሆኑ መንግስት ከገበሬዎች ጋር በመሆን ነገሩን ቢያስብበት መልካም ነው ። ወንጀለኞችን በቅርብም ሆነ በሩቅ በእጅ ስልክ መከታተል ይቻላል። ተባረኩ ወገኖቼ።

  • @EndrisAhmed-w3y
    @EndrisAhmed-w3y 16 днів тому +1

    ፈታ ደይሊዎቺ በርቱልን ሰላም ለሃገራቺን ይሁን

  • @EndrisAhmed-w3y
    @EndrisAhmed-w3y 16 днів тому +2

    ፈታ ደይሊዎቺ በርቱልን ሰላም ለሃገራቺን ይሁን❤❤❤❤

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 14 днів тому

    ቀን ዘግቡ የመቸነዉ ፈታየ የኛ ምርጫ

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 17 днів тому +4

    አይ የገበሬ መከራ😢😢😢😢

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 17 днів тому +2

    ሰላም
    ❤❤❤❤

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 16 днів тому +1

    Thank you for heart touching highlights on Ethiopia Farmers!

  • @AbabulguAbabor
    @AbabulguAbabor 17 днів тому +3

    እስከዛሬ በአሜሪካኖች የሚሰሩት ዘግናኝ ፍልሞች በተግባር በማይፈለጉ በተጠሉ ህዝቦች ላይ ተፈጽሟል እየተፈፀሙም ነው ስለዚህ በፍልም ሰርዎቹ በራሳቸው ላይ ዛሬ ለመጀመሪያ ቢከሰት ብዙም የሚገርም አይደለም!!!!!

    • @TewabechEshete-pi3fz
      @TewabechEshete-pi3fz 16 днів тому

      ሎሳንጀለስ / ሆሊ ዉድ / እግዚአብሔር የተካደበት ነገር ግን ግብረ ሰዶም በፊልም እየተቀነባበረ በማናለብኝነት ለዓለም የሚከፋፈልበት እጅግ የከፋ የሰዶምና የገሞራ ታሪክ የተደገመበት መንደር በመሆኑ ፈጣሪ ከሱ ቅጣት የሚያመልጥ ማንም ሊኖር እንደማይችል ቁንጥጫዉን ያሳየበት ነዉ :: እኛም በድንቁርና እየፈፀምን ያለዉን የሀጢአት ክምር እንዲያነሳልን አዛኝ ልብ ሰጥቶ ከመጣዉም አደጋ እንዲሰዉረን ሌት ተቀን በእንባ እግዚአብሔርን መማፀን ይኖርብናል :: አቤቱ ይቅር በለን !

  • @lulaekeder
    @lulaekeder 17 днів тому +5

    ሠነድ ሆነ ሌላም ነገር ለመሸጥ አትቸኩሉ ያለንን ወደ ብር እንቀይር ፊታችንን ወደ ግብርና እና ወደ ማዐድን እናዙር

  • @demismuktar
    @demismuktar 17 днів тому +2

    መስጠት ነው!!! ለሰጪ እግዜር ይስጠው ካለው ላይ ጨምሮ ተቀባዩ ሁሉ ሰጪ ነው ዘንድሮ። እየተሰጣጡ ካልሆነ ዘመኑ አይንቀሳቀስም አይገፋም ቀኑ። የአብይ ስጥ ተመቻችሁ። አስቲየት ስጡ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @dreamsaga4751
    @dreamsaga4751 16 днів тому

    አላህ ያጥፋቸዉ የህጻናት ደም ይፋረዳቸዋል

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 15 днів тому

    Oh God !😅Have Mercy Upon Your sheep Amen 🙏

  • @efremabraham2775
    @efremabraham2775 17 днів тому

    Brilliant journalist. I always like to listen to your news.

  • @djsamizema4406
    @djsamizema4406 17 днів тому +2

    Mariyam mariyam Mariyam mariyam

  • @TodikMehomed
    @TodikMehomed 17 днів тому

    ❤❤❤☝🏽☝🏽☝🏽☝🏽

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 17 днів тому +8

    የኢትዮጵያ መንግስት ለገበሬው ንሮና አሰራር እንዲለውጥ በየክልሉ ስልጠና መስጠት አለበት ማወቅ ሁሉ ነገር ይለውጣል

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 17 днів тому

    Yes u are the man we All are period of time ⏲️ 😌

  • @Ershaw75
    @Ershaw75 17 днів тому +2

    ካይሮ ላይ የተካሄደው ውይይት በግልገል የአአ ጉብኝት በፕሬዚዳንት እንዴት ነው ንፅፅር የምናደርገው ?ቢያንስ ተቋርጦ የነበረውን የኤምባሲ እንደገና ስራ መጀመር እንዲሁም በሁሉም ሀገራት ላሉ ለስንፈኛ ታጣቂዎች ላለመርዳት ተስማምተዋል

  • @AnetenehAddisu
    @AnetenehAddisu 17 днів тому

    I like your coolness

  • @AbduHTesa
    @AbduHTesa 17 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @samrawittekeste8380
    @samrawittekeste8380 17 днів тому +1

    ላደለው እንደ መንፃት ነው።

  • @workushifa8434
    @workushifa8434 17 днів тому +1

    በተለይ ለናተ አይነቱ ጋዜጠኛች አለመከፈቱ ትክክል እርምጃ ነው

  • @nuruahmedin5232
    @nuruahmedin5232 17 днів тому

    የሀገራችን ባለሀብቶች እና ኢንቬስተሮች (እንደነ ሀይሌ ገ/ስላሴ) በሀገራቸው ሆነው ኢንቨስት ማድረግ አቅቶናል ብለው በሚዲያ እየተናገሩ ሌላ ከውጭ ሀገር መጥቶ ኢንቨስት ያደርጋል ብዬ አንጠብቅም። ሌላው ደግሞ በሀገሪቷ ውስጥ ሰላም እንደሌለ እያወቀ አንድ የውጭ ሀገር ዜጋና ባለሀብት ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል ብሎ ማለት ዘበት ነው። ለህይወቱ እና ለንብረቱ አስተማማኝ ደህንነት ስለሚፈልግ ማለት ነው። ይህ ሁላ ከሌለ የውጭ ሀገር ኢንቬስተሮች ይመጣሉ ብሎ በር መክፈት እና መጠበቅ የዋህነት ነው።

  • @HussenMohammed-d1b
    @HussenMohammed-d1b 17 днів тому

    ነጮች ለሚሰሩት ግፍ ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍላቸዋል

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 17 днів тому

    ያሳዝናል ወይ ክፋት አህል ማቃጠል ምን አመ ጣው

  • @NatnaelAraya
    @NatnaelAraya 17 днів тому

    First comment

  • @HedoHassan-x5q
    @HedoHassan-x5q 17 днів тому +2

    ኢትዮጵያ ወደ ፊት የአፍሪካ ቀንድ ፣የአፍሪካ እና የአለም የ3ኛ ሕዳሴ መነሻ እንሆናለን
    Stock Markets start New Erea

  • @KemerHassanali
    @KemerHassanali 16 днів тому

    Fannono akkatale

  • @ሊን
    @ሊን 17 днів тому +5

    ሙስሊም ሰቶኑ እንደትሞቱ አንብቡ ጠይቁ

    • @WediYayo
      @WediYayo 17 днів тому

      ተይ እንጂ 😂😂😂😂

    • @alemtefera-s2t
      @alemtefera-s2t 17 днів тому

      ይኽዉልሽ ይህ ማለት የሀይማኖት ጦርነት ቀስቃሽ ነሽ ማለት ነዉ ደግሞ እረፊ

    • @anesukombera
      @anesukombera 17 днів тому

      Guy's we must respect each other men or women stop mixing politics with faith please!

  • @Lavita124
    @Lavita124 17 днів тому +2

    አንተም ከምትለፈልፍ እርዳቸው 🙄

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 17 днів тому

    ልጅ መሪያቹ መዘነጥ ብቻ ነው ሚያቀው ገና ልጅነት ኣልጠገበም😂😂😂

  • @AliyiAhmed-q6q
    @AliyiAhmed-q6q 16 днів тому

    Ka Abiyi minim ayamalitim atifira

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 17 днів тому +2

    ፈታ ብልጥግ ነህ😅😅

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 13 днів тому

    Echy Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yhonech Hager Alemn mekeleb ymtchel Hager gubo lebnet gdya zrfya becha and amet eraswan satchl Taramp meta

  • @genetyohanes7935
    @genetyohanes7935 17 днів тому

    Ethiopian government’s priority should be developing agricultural resources in order to feed their hunger. The rest are secondary.

  • @genetshibeshi6946
    @genetshibeshi6946 17 днів тому

    Amet mulu areso kotekuto aremo zerto ehilu sedersi achedo kemiro ehilo tekatelobet wde limena betam libe ysebral yhin yadergewn akal fetary kesemay hono yteykew dekamachew begzabher fet ytay.

  • @Eskedar-bw9ox
    @Eskedar-bw9ox 17 днів тому

    ቀድሞውኑ ሰለ ሰደድ እሳቱ ፊልም ሰርተውበታል ይሄ ሰው ሰራሽ አደጋ ነው

  • @AseeamAseeam
    @AseeamAseeam 16 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @wubishetyilma3220
    @wubishetyilma3220 17 днів тому +1

    ይሄ ሁሉ ገበሬ እንዴት ምርቱን አንድ ቦታ ሊከምር ቻለ?" ሲቀጥል መንስኤው ሊሸፋፈን የተፈለገው ለምን ይሆን በአስቸኩዋይ ሊጣራይገባል።

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 17 днів тому

      Exactly they were trying to send for that food less country🇪🇷🇪🇷 Ertriea no food🦗🦗🦗 no water no election no hope no transportation🐫🐪 no future no technology no development the poorest country in the worse is 👉 🇪🇷🇪🇷 or they're trying to give for fano Komeche who knows 🤔🤔 those farmer's why they gathered all the grains to gether to send where we need answer?? God bless Ethiopia & Ethiopian Army's 🙏🙏

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 17 днів тому

      Shabiya it's non of your buisnes😅😅thin about Eritrea 😅😅😅😅​@@demekechgonfa

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 17 днів тому

    ገበሬማ ጨው እየሰጡ ማደበሪይውን እይዬ ገደል ተብሎል

  • @lilianeasternquin9649
    @lilianeasternquin9649 17 днів тому

    Be 2025 mtefiew ager Ethiopia ena Los Angeles

  • @Truth-zf1fh1
    @Truth-zf1fh1 17 днів тому

    ይሄን ቅዠታም አምኖ ወደ አገርቤት የሚመጣ ማነው¡¡¡

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 17 днів тому

      Teshefeneh métemela ante ayideleh??? Fesam😅😅😅😅

  • @EndrisAhmed-w3y
    @EndrisAhmed-w3y 16 днів тому

    ፈታ ደይሊዎቺ በርቱልን ሰላም ለሃገራቺን ይሁን