Ethiopia - የመቀሌው ግርግርና የፌድራሉ ዝምታ | የሰመሃል መለስ ማስጠንቀቂያ
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ወንድም እህቶቻችን ናቸው ሁላችንም መፍረድ ትተን አሁንም ደም እንዳይፈስ ሁላችንም ወደ እግዚአብሔር እንፀልይ ችግሩ ሁላችንንም ይነካል።
ሰላም ሰላም ሰላም ለሕዝብችን ❤❤❤❤❤❤
Selam Le tigray
ትያትር 2025
ሰላም
❤❤❤
በቤተሰብ መሀል አይገባም😂😂
Peace for all ethiopia❤❤❤
Ene amararoj hizbihin indeytajawatbed😢😢😢😢
እኔ ጌተቸው እና ደብረጽዮን አውቆ ነው እነርሱ አይጠሉም
ሰመሀል በቃ አባትዋ አዋቂነው እሺ አውቀት በቤተሰብ አይተላለፍ
ደብረፅዮንና ጌታቸው ከነቡድናቸው ይገዳደሉ ህዝቡንና ወጣቱን ፈጣሪ ይጠብቅልን
አርስርሳቸው ያባላቸው
በሰልፉ ላይ የኢትዮጵያ ባንዲራ የለሞ
ኣዎ የለም ታድያ ምን ይጠበስ
Efoye gelegel
Yasazinal, betam....yeyweyane poletics 😢
በትግራይ ጊዛዊ ግርግር ወይም የርሀብ ግርግር እንጂ የስልጣን ግርግር አደለም። በአሁኑ ሰዓት የጦር መኮንኖች ቤተሰቦቻቸው በርሀብ እየተሰቃዩ ነው። ግርግሩ የርሀብ ውጤት ነው።
ከፌዴራል መንግስት እራስ ዉሰዱ ግፋችሁ ነዉ የሚያተራምሳችሁ 😂😂
እባክህ ማልቀስ ኣቁሙ! ሻዕብያ ለሁሉም የኢትዮጵያ ተጠያቂ ኣይደለም። ማልቀስ ኣይጠቅምም፡ ችግር ካላችሁ ራሳቹህን ፍቱ።
ምነው?
እድሜ ልክ ክፋት ሰይጣን በእድሜ ብቻ ነው ሚበልጣችሁ
ማነች ሰምሃል? የመለስ ልጅ ብቻ እኮ ነች። መለስ ንጉስ ነበር እንዴ? እሷ እነደ ማንም ትግራወይቲ አስተያየት አላት ያንንም መብቷን ተጠቀመች። ከዛየዘለለ ማዳመቅን ምን አመጣው።
አይ ወያኔ ሥልጣን እንዲህ ያደርጋል 27 ዓመት አነሰ ኧረ ለትግራይ ሕዝብ እዘኑለት በፈጣሪ ።
አይ ጊዜ ዳኛው!
ሁሉም በወቅቱ ተክክል ሊሆን ይችላል
ደግሞ ስለ ሂጃብ ቢያነሳ ምነው ተንጨረጨርክ ሌላ አጀንዳ ካለው ለምን ከትግራይ ሸሪዓ ሁናቹ አጀንዳው እንደዚህ ነው ብላቹ ለምን ፈፊትለፊት አትነጋገሩም
ወይም ሒጃቡ ፈቅዳቹ ለምን ሌላው አጀንዳ የተባለው አትዘጉትም
ወልቃይት እንደአላማጣና ኮረም ዘው ብሎ መግባት አይቻልም
ደብረጽዮን ሞጆሪኖ ሌሎችም እደት እዳሰጠሉን ሰብስቦ ጓታናሙ እስርቤ ወስዶ። መወርወር ነበር ስልጣን ያሰከራቸዉ ምድረ ሽማግሌ መቼነዉ የትግራይ ህዝብ ከነዚህ ሰዎች የሚገላገለወ
ጭር ሲል አልወድም ጦርነት ከፍተው ከጦርነቱ በተአምር የተረፉ የህወሓት አዛውንቶች እነሱም እንደ ጓዶቻቸው ይሁን እንደ ሌሎች ንጹህን የግፍ ሰለቦች እችን ዓለም ሊሰናበቱ የመጨረሻውን የሞት ፅዋን ሊጎነጯት እያኮበኮቡ ያሉ ይመስላሉ
የወርቅ ዝርፊያው አጥግቧቸው ነው ደሃውን ህዝብ የናቁት እነዚህ የደም ነጋዴዎችን ህዝቡ ማስወገድ ይችላል
😂😂😂😂
ህዝቡ ነው የሚያሳዝነው ለነሱ ስልጣን ጥም ተብሎ ለ50 አመት መስቃየቱ ።
Aheya laheya beragate terse ayesaberem
Emegaremawe sebesaba kamjamarachawe bafet yetsaleyalu sayetanoche
Semhal is little poor junta!
ሰመሃል.. ብሎ.. ጡዘታም..
DRAMA AGAIN AND AGAIN
የምንምእራብትግራይነዉአይነቁምደከቅዠታቸዉ😂😂😂😂😂😂
ici Drug addict ye fiyel kit mn feliga nat, bedem nei maqat