ስብራትን መጠገን፤ ለትውልድ መታመን -ለብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ የቀረበ ገለጻ (ክፍል-1)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 552

  • @hussienahmed1753
    @hussienahmed1753 7 місяців тому +8

    አላህ ስራህንና ህልምህን ይቀበለውና የእርሱ እርዳታ እንዲለግስህ እኛ በዱኣ እንለምነዋለን

  • @user-jo2rk8km3k
    @user-jo2rk8km3k 7 місяців тому +4

    ለዘመናዊ ፖለቲካ ህጻን የሆነ አገር ስለሚትመራ አስቸጋሪ ነው!! የተበላሸ mindset የተቀረፀ ህዝብ mindsetu update እስክደረግ ድሬስሊያደክምህ ይችላል ነገር ግን በርታ! የ21ኛ ክፍሌ ዘመን አስተሳሰብ እስክያዳብሩ ያለህን ጥበብ እየተጠቀምክ ቀጥል!!!!! ጌታ ካንተ ጋር ይሁን!!!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 7 місяців тому +13

    MAY GOD IS BLESSING, PROTECTING AND GIVES PEACE TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!

    • @suleymanmume3701
      @suleymanmume3701 7 місяців тому +1

      No peace no justice we are in dangerous conditions because of pp

  • @mohammeddingo2653
    @mohammeddingo2653 7 місяців тому

    ቢራበው ስራ ፈጠራና ክህሎት ሚ/ር በሌሎች ሀገር ላይ እያየን ሲንቃናና ሲንመኝ የነበረ ስራ የልላቸው የሰው ሃይልን በአግባቡ በመንግስት ማናጅ አድርገው በህገ ወጥ ሲባዚኑ የነበሩት ዜጎች በህጋዊ መልኩ በነበራቸው እውቀትና ልምድ ጨምሮለትና አምባሰደር አድርጎ ወደ ተለያዩ ሀገራት በመላክ እራሳቸውንና ሀገራቸውን እንድጠቅሙ ስለአደረጋቸው❤ በርቱ ከዚህ በበለጠ ስሩበት እንወዳቸዋለን❤ እግሮች ሁሉ ወደ ስራ ፈጠራና ክህሎት ሚ/ር እያመሩ ነው❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 7 місяців тому

    ❤❤❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹 AND THE PEOPLE 🇪🇹 🙏

  • @user-qo3si6sb8r
    @user-qo3si6sb8r 7 місяців тому +9

    በመደመር ትውልድ ተሠናስለን፣ ተከባብረንና ተባብረን ለጋራ ግብ ቋሚ ተሰላፊ በመሆን ኢትዮጵያን እናበለጽጋለን።
    የመደመር ትውልድ ልዩነትን የሚያከብርና አንድነትን የሚያጠናክር ፤ ጽንፈኝነትን የሚጸየፍ ትውልድ ነው።

    • @user-ct6np1jt5e
      @user-ct6np1jt5e 7 місяців тому

      30millions Ethiopians need food! Where is the food? Stop lecturing nonsense please stop

  • @gemechismekonnen2343
    @gemechismekonnen2343 7 місяців тому +11

    Bless you all ❤

  • @Gemechu-vw5wo
    @Gemechu-vw5wo 7 місяців тому

    What a nice presentation,thank you Dr.

  • @habtamuoda4604
    @habtamuoda4604 7 місяців тому +2

    I wish we really understood this man by carefully listening his words and the efforts he already tried to promote his vision as a leader with a clear vision so far.

    • @user-ct6np1jt5e
      @user-ct6np1jt5e 7 місяців тому +1

      Really? Is that difficult? You need to go to school. Ethiopians know already his fake tricks. No more games.

    • @user-xc9ou5nz3i
      @user-xc9ou5nz3i 7 місяців тому

      His brain 🧠 not developed still baby 🧠

    • @TechGPTet
      @TechGPTet 7 місяців тому

      የዚህ ምህይም አድናቂ ከሆንክ አንተም እንደዚህ ዥልጥ ንፍጥ ጭንቅላት ነው ያለህ ማለት ነው

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 7 місяців тому

    እየሱስ እዲሜህን ያሳጥርው ምታፈሰው ደም በልጆችህ ላይ ይሁን ጌታ ያዋርዲህ አርግዋለሁ ያልከው አላማ አትዲርስ እሺሺሺ

  • @eshinehankalo7309
    @eshinehankalo7309 7 місяців тому +8

    Dr Abiy Ahmed is the figure of Africa who has been struggling for the economic development of all Africans. We are with him and his vision ! Our hero God is also with you !

  • @habtamuangotamada2912
    @habtamuangotamada2912 7 місяців тому +9

    በርታ ከአንተ ጋር ያሉት ለብዙዎች የማይሠሙ የማይቀየሩ ይመሥላቸዋል ይለወጣሉ ከውሥጥህ የሚወጣው ቃል ሀይሉ ታላቅ ነውና መለወጥ ይችላል

  • @hussienahmed1753
    @hussienahmed1753 7 місяців тому +1

    እኛ ዶክተር አብይን የተረዳነዉን ያህል ለኢትዮጽያ ጥሩ የማይመኙ የጠላት ሀገር ተላላኪዎች ና ባንዳዎች ማደናቀፍ ቢተዉ በአጭር ጊዜ ወደ ብልፅግና እናመራ ነበር

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 7 місяців тому +1

    Bravo Abichu!! Millions of your people are with you.

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 7 місяців тому +2

    እኔ ያልገባኝ፣እንዴት ሆን ብለው የሰበሩትን አገር ና ህዝብ ጠግነው በትውልድ ሊታመኑ ይታሰባል??? ምን አይነት አይን ያወጣ መሰሪነት ነው።አይናችሁን ጨፍኑ ላሙኛቸሁ!!!

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 7 місяців тому +7

    Prime Minister Dr. Abiy Ahmed's philosophy of integration is not only good for Ethiopia but also for the world!!

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 7 місяців тому +1

      Yes, true.

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 7 місяців тому

      Fake doctor Abiy ራሱን በራሱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ብሎ የሾመ የዘመኑ አጭበርባሪ ሰው ፋሸሸት አብይ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 7 місяців тому

      በዓለም ላይ እንደ ፋሸሸት አብይ የሰው ደም ያፈሰሰ በአለም ላይ አሉ ከሚባሉ መሪዎች የውሸትን ሪከርድነት የሠበረ የዘመኑ አጭበርባሪ ሰውን ፋሸሸት አብይ አህመድ የመሪነት ግርማ ሞገስ የሌለው ነጠላ

  • @user-qw8dm7wc6t
    @user-qw8dm7wc6t 7 місяців тому +2

    " በአፍህ ትገነባለህ በእጅህ ታፈርሳለህ "

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 7 місяців тому +8

    May God be with you dear our Prime Minister Dr. Abiy Ahmed!

    • @amhara4649
      @amhara4649 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂

  • @redaeghilazghi7420
    @redaeghilazghi7420 7 місяців тому +2

    የዝች ሀገር ረጅም አመት ችግሮች እንዲፈታ ላረከው አስተዋፅ ትውልድ አይረሳህም። ብቻ ከንተ ብውሀላ ሚመጣው መንግስት ታድሎ። በሁሉም ዘርፍ ያለ ኢትዮጽያዊ በሚገባ አስተምረዋል።

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 7 місяців тому +4

    Thank you our leader! God help us. Everything you think will be successful.

  • @user-bk5kv3fu8d
    @user-bk5kv3fu8d 7 місяців тому +2

    በርታ ከጎን ነን

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 7 місяців тому

      በርታ የሚባለው የሰው ደም ሰላፈሰሰ ህዝብን ጨርስ ነው
      በርታ የሚባለው ኢትዮጵያን ሰላሟን ሰለነሳ ነው
      በርታ የሚባለው ውሸትህን ማጭበርበርህ ተሰማምቶናል ይቀጥል ነው
      በርታ የሚባለው ኑሮው አሰወድዶ በርሃብ ቅጣን ነው እናንተ ለካድሬዎቹ ተሰማምቷችሃል

  • @አሰገደች
    @አሰገደች 7 місяців тому +1

    አብይዬ እነሡ አይሠሙህም አንተ በማሥተማር ጉሮሮህ ደረቀ ልጄ እንቅልፋቸውን እየተኙ ናቸው እንደ ህፃን ንግግርህን በወተትና በማር እየበጠበጥክ አጠጣቸው እንጂ አይሠሙሕም አባቴ ሁሌ ታሣዝነኛለሕ እግዚአብሔር ያበርታህ አወድሐለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Menur-abuEida
    @Menur-abuEida 7 місяців тому

    እናንተ ኢትዮጵያውያን ሆይ አሁንም ይህንን ዲስኩር ከሰማችሁ በኋላም ስለ መሪዮቻችን ተስፋ አልቆረጣችሁምን ???

  • @abateabebe3882
    @abateabebe3882 7 місяців тому

    D/R Abiy Ahemad is back bone of Ethiopian!!

  • @abubekershifa7358
    @abubekershifa7358 7 місяців тому +1

    አላህ ይርዳን ለሁላችንም

  • @Black-2024
    @Black-2024 7 місяців тому +17

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያንና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q 7 місяців тому

    አቢቹ ጀግናችን ነህ ❤❤❤

  • @MelakuSanch
    @MelakuSanch 7 місяців тому +19

    I hope we will have bright future with our true Ethiopians victory for Ethiopia

    • @antenehgobena6994
      @antenehgobena6994 7 місяців тому +5

      I'm very proud of you my Prime Minister doctor Abi Ahmed🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹💪💪💪💪

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 7 місяців тому +16

    We are so proud of our beloved PM. Dr. Abiy Ahmed Ali. ❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @admasuroba815
    @admasuroba815 7 місяців тому +1

    I HOPE THOSE TRAINING BECAUSE ITS BRIGHT FUTURE CAMING

  • @kasdelta195
    @kasdelta195 7 місяців тому +10

    ኢትዮጵያን ሊያለማ ቆርጦ የተነሳ ድንቅ መሪያችን ዶር አብይ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ከጎንህ ነን በርታልን።

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 7 місяців тому +5

    PEACE ✌️ TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    I THANK YOU AND I STRONGLY SALUT FOREVER FOR PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    I NEVER FORGET ABOUT MY ORIGINAL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER, AMEN !!!
    MAY THE GREATEST GOD IS GIVES PEACE OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!

  • @Hajiawelewele
    @Hajiawelewele 7 місяців тому +1

    ኢሄ ሰውዬ ጠቅላይ ሚኒስቴር ነው ወይንስ ሰባኪ እባክህ ሌላውን ተውና የሀገሪቱን ሰላም ለማስጠበቅ ሞክር አጥፊዎችን ቅጣ ፣ ንፁሀንን ፍታ የሰው ልጅ ዋናው ሰላምና ፍትህ ነው ያንተም የመጀመሪያ ስራህ እሱ ብቻ እና ብቻ ነው

  • @teddytube7703
    @teddytube7703 7 місяців тому

    የተገኘውን ድሮውን ገዝታ ህዝብን ጨፍጭፋ ሚሊዬኖችን ገላ አስርባ የምትገኝ ብልፅግና..

  • @2Daniros
    @2Daniros 7 місяців тому

    እድሜ ለወያኔ ጥሩ የደህንነትና የሌብነት ኢንስቲቱት በእንግሊዞች እርዳታ ዘርግተው፤ አጀንዳ እንዲት እንደሚሰጥና እንደሚቀማ፤ መቼና እንዴት ማስጮህ እንዳለበት፤ ለካድሬዎቻቸው አስተምረው ብዙም ሳይበሉት ተበሉ። ተማሪዎቻቸው በትንሽህም በተሻለ ሁኔት እየሰሩላቸው ነው።

  • @beyeneabraha683
    @beyeneabraha683 7 місяців тому +1

    እንዴት እንደላሁት ፖለቲካን እንደስልጣን ማስጠበቂያ ይጠቀሙበታል ያለው ስልእራሱ ነው የተናገረው

  • @ermiasgirma732
    @ermiasgirma732 7 місяців тому +4

    ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @helenh6930
    @helenh6930 7 місяців тому +4

    wow, what intelligent outstanding Prime Minister. Keep up no one touch your shoes. I wish you all the success. God bless you and your family

    • @kukutilove
      @kukutilove 7 місяців тому

      በወሬ ሀገር አይመራም ሀገሪቷ ፈርሳለች ህዝቡ በረሀብ በጦርነት በኑሮ ውድነት እያለቀ ነው

  • @macksyou3743
    @macksyou3743 7 місяців тому

    ፋኖ እንካን ማሸነፍ አልቻልክም::ስብራት የሆንክ ነገር::ህዝቡ ተሰባብሮ አለቀ ባንተ ዘመን::

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 7 місяців тому +20

    ብረት ምጣድ የሚያቃጥለው የተቀመጠውን እንጂ የሚያርግበውን አይደለም:: በርታ ሲያራግቡ ይውላሉ ያድራሉ :: አንተ በኩራት ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያን ከእጃቸው ፈልቅቀህ ከፍ ታደርጋለህ

    • @soyegerado6831
      @soyegerado6831 7 місяців тому

      ድንቄም ሀገር ማሳደግ!!ሀገር ን ለማሳደግ መጀመሪያ በአንድነት(ኢትዮጵያዊነት)ማመን ሲኖር አይደል??ልብ የሚያስበው ሌላ አፍ የሚናገረው ሌላ!!አትደከሙ ከዚህ በላይ የሚታለል ጡጦ የሚጠባ ማሙሽ የለም!!

    • @user-hb3tw3de7r
      @user-hb3tw3de7r 7 місяців тому

      @@soyegerado6831 ያንተ ጉዳይ ሌባ እናት ልጅዋን አታምንም ነው።

    • @addisuribbiso5988
      @addisuribbiso5988 7 місяців тому

      @@soyegerado6831 አዎን እርስዎ የወተት ጡጦ ቢተውም የዘረኝነትና ቅን ያለመሆን ጡጦ የተው አይመስለኝም:: እባክዎ ይህ አካሄድ ለአገራችን እይበጅም:: ይቅርብዎት::

  • @KalabWerku
    @KalabWerku 7 місяців тому

    ትርክት የካድሬ ዲስኩር
    ስብራት የምትለው ቃል
    በ ውድቀት ይሰተካከልልኝ
    ስብራትና ውድቀት ምን አንድ አደረጋቸው የካድሬ ወሬ concept of zero sume politics 🎉🎉🎉

  • @tessemamesfin2936
    @tessemamesfin2936 7 місяців тому

    አንድ የልገባኝ ነገር ቢኖር ሰውዬው ሚወረው አንዳችም ከታች ጠብ ያለ ውጤት የሌለው ብልጽግና ብሎ የተሰገሰጉት እንዳለ በሙስና የተሠመሩ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 7 місяців тому +81

    የሚገርመኝ አምስት አመት የሚማሩት ባለስልጣኖቹ መቼ ነው የሚመረቁት

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp 7 місяців тому +2

      Yemimerekut motewu sikeberu new !

    • @alg7524
      @alg7524 7 місяців тому +4

      እንደ ሰሜን ኮርያ ተሿሚዎች ደብተር ይዘው እንደ አንደኛ ደረጃ ተማሪ አብይ የሚቀባጥረውን ሲፅፉ ሳይ እኔ ለሚኒስትሮቹ አዘንኩ።

    • @Kirubelzebene-xo4sm
      @Kirubelzebene-xo4sm 7 місяців тому +3

      Ante sitimerk nawa

    • @waves101
      @waves101 7 місяців тому +1

      ሰሜን ኮሪያ 😅😅

    • @verahaile7521
      @verahaile7521 7 місяців тому +2

      😂😂😂

  • @samsonbelay4583
    @samsonbelay4583 7 місяців тому

    ቶማሥ ኤድሠን ለበርካታ ግዚያት ሥለ መብራት ቀመር ሢያወራ ነበር ነገር ግን የመብራት ቀመሩ ወደ መሬት ወርዶ ህዝብ በአይኑ እሥካላየበት እና እሥካልተጠቀበት ግዜ ድረሥ ቀመሩ ብቻ ተአማኒ አልነበረም ብልጥግና ድህነነት ሥለሚቀረፈብት እንደ እንደተቀረፈም ጭምር ብዙ ቀመሮችን በአፉ እያወራልን ነው ከወሬ ያለፈ እንድ ኢንች መሬት ላይ ወርዶ የተሠራበት ነገር የለም

  • @Fano775
    @Fano775 7 місяців тому

    ሕዝቡን ሰባበራችሁት የንጹሃን ደም አይፍረድባችሁ ስባት ትውልድ ዘር ማንዘራችሁ ይሰባበር

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 7 місяців тому +11

    The prime Minister is doing a great job as he promise to make Ethiopia a prosperous country

  • @user-dv3kd5kj8t
    @user-dv3kd5kj8t 7 місяців тому +3

    Tew bakh

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 7 місяців тому

    አብቹ አንተ ድንቅ መሪ ነክ ❤❤❤❤

  • @alg7524
    @alg7524 7 місяців тому +1

    አብይ አህመድ
    ክክክክክ!!! ካልሰራኸው ከወያኔ የተሻለ ውጤት ካላመጣህ ወንበሩ ላይ ምን ትሰራለህ? ቁጭ ብሎ ማሰብ ለአንተ ብልፀግና ለኛ ደግሞ ድንቁርና ነው። ለአምስት አመት ስትመረጥ የዋጋ ግሽበትን እና ድህነትን ለመቀነስ፣ ሀገሪቱን ልታሳድግ አይደለም? በአሜሪካ የነበረው ለውጥ ዛሬ ከትናንት የተሻለ እንጂ የባሰ መጥፎ አይደለም። ስለዚህ ስለ ቶማስ ጀፈርሰን የሰጠኸው ምሣሌ ርባነቢስ ነው። አብይ አልቻልክም። በዘረኝነት ታጥአህ ቀበሌኛ አናስብ የሚል ስላቅ ውስጥ ገባህ። የልዩነት ሀሳብ ግንባር ቀደሙ አራሜጅ ማን ሆኖ? አንተው።

  • @admasuroba815
    @admasuroba815 7 місяців тому

    great job make prosper country, nation and generation

  • @SatanTo
    @SatanTo 7 місяців тому +4

    አያልቅበት

  • @AsmeArubi
    @AsmeArubi 7 місяців тому +3

    How much is the allowance fee for this work shop and when is the graduation time it's 5 good years on course.

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 7 місяців тому

      😂😂😂Abiy is fake yetim bigeba fano eressawin addiss abeba ly yigotetal

  • @user-qw8dm7wc6t
    @user-qw8dm7wc6t 7 місяців тому +1

    መነሻ መዳረሻ መቀስቀሻ ማጣቀሻ ማስረሻ መጨረሻ በሻሻ ቆሻሻ ማበላሻ መደምሰሻ ክክክክክክክክክ አንተ የወጣልህ ገጣሚ መሆን ትችላለህ፡ መሪ መሆን ግን አትችልም ፡ ለኢትዮጵያ ህዝብ የምናብ ምግብ እያበላሕ በተግባር ግን በድሮን እየበላኸው ነው ። ሞያህን አላወቅክም ።

  • @tewodrosgd3632
    @tewodrosgd3632 7 місяців тому

    yehe, yeagases sebeseb eyadmete new adel. He deserves to lead them.

  • @ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ

    ይህ ሰውዮ የሚናገረው ነገር, እውነቱ ለመረዳት የሚለውን ነገር ገልብጠህ መረዳት ነው::

  • @benyammulugetasr.7933
    @benyammulugetasr.7933 7 місяців тому +7

    Thanks God we have you as the leader!! As you know even God had enemies, the Devil. So ignore those who are enemies of Ethiopia and keep doing the right things for Ethiopia. Do not give up! History and the next generation will remember you and thank you. We pray that the God's of Ethiopia keeps you safe and protect you!!!

    • @Ethiopialover
      @Ethiopialover 7 місяців тому

      እንዴት ይደክምህ 😅

  • @KAKUHAARANETHIOPIAYears
    @KAKUHAARANETHIOPIAYears 7 місяців тому

    ##ትችላለህ የሚችልህ የለም ቃሉን የማያጥፍ መሪ...

  • @hailmariam8501
    @hailmariam8501 7 місяців тому +21

    የገረመኝ አገላለፅ እና ትንሿን ኢሜጅ በትልቁ ኢሜጅ የተዋጠበት እሱም እውነትን የሚመሰክር የስራ ውጤት አደዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ።

    • @jiranekedir656
      @jiranekedir656 7 місяців тому

      ችግርህን እስኪ እሱ ካብራራዉ ዉስጥ ፈልግ

    • @user-ct6np1jt5e
      @user-ct6np1jt5e 7 місяців тому

      2030 Ethiopia will be number 2 country in the world? Kkkkk when will Ethiopia manufacturing needle? We are in 2024? Do your math! How long he will lie Ethiopians?

  • @Biranamedia123
    @Biranamedia123 7 місяців тому +9

    እርሶ ሰውዬ ሽቅብ ሸኑብን።

  • @EphiMesi-ij4cm
    @EphiMesi-ij4cm 7 місяців тому +1

    ከስብራት ወደ መበተን በለው

  • @tilayewendimageng153
    @tilayewendimageng153 7 місяців тому

    TANK YOU GOD FOR P/M Dr ABEY AHMED he is Genesee

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 7 місяців тому

    Liberty of life ኢትዮዽያ ውስጥ የሚከበረው ህገመንግሥቱ የሚሠራ ሲሆን ነው። ህዝብም መብቱን ለማስከበር ሲተባበር ህግ አስፈጻሚዎች ም ስብእና ላይ ትኩረት ቢያደርገ መልካም ነው።

  • @TamirSeid-ly2kx
    @TamirSeid-ly2kx 7 місяців тому

    ሌባጋላአተቆሻሻዘረኛበረረኝነትየተጨማለክሞትህንእየጠበቅነዉከአላህኢሻአላ

  • @kopra6447
    @kopra6447 7 місяців тому

    የንብላው ስብሥብ አለ ኢጀነር

  • @absalatnoah4845
    @absalatnoah4845 7 місяців тому +1

    እኔ የማዝነው ባልጠፋ ሰው እንደ መጀመርያ ደረጃ ተማሪ ከማይረባ ሰው የማይረባ ነገር እየሰሙ አጀንዳ ላይ የሚፅፉት እና ካሜራ ሲጠጋቸው አንገታቸውን የሚነቀንቁትን ሳይ እረ ፈራሁ ጎበዝ?
    የምር ፈራሁ ማለት ከ 40 አመት በታች አይታየኝም ያለው እና በ50 እና60 አመት ሰው የሚሰማውን ካልተናገረ እና ፈሪ ከሆነ እኮ አለቀልን ማለት ነው።
    እረ ተው ጀግና አትሁኑ ግን ትንሽም ቢሆን ውሸቱን ውሸት እውነቱን እውነት ብላቹ አውሩ?

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp 7 місяців тому +1

      Wendime gim legim yemibalu yekoshasha gendawechi eko nachew

  • @mohammedmohe2490
    @mohammedmohe2490 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elanitbrhane7005
    @elanitbrhane7005 7 місяців тому

    የጨነቀው ሙቅ አነቀው አሉ ያገሬ ሰዋች የሰበርከውን ስብራት እንዴት ነው የምትጠግነው ያጨረስከውን ህዝብ መመለስ ትችላለህ? የአማራን ህዝብ ለመጨረስ ተነስተህ አሁን እንዴት መጠገን ትችለሰለህ? ሀገሪቱ የኦሮሞ ብቻ ናት እያልክ እንዴት ልትጠግን ትችላለህ?

  • @fekerte
    @fekerte 7 місяців тому

    እረ በመድሀኒ አለም ‼️ኢትዮጵያ 👈አሜሪካ 👈ሳትፈጠር የነበረች አገር በህገ ልቦና ህዝብ ተከባብሮ ይኖርባት የነበረች አገር ከአሜሪካ ጋር አታወዳድሯት የአሜሪካንን ህግ እዛው ኖሮ ያላየ ሰው ትንታኔ ሲሰጥ ትንሽ አይከብድም❓❓❓

  • @abrhamease6175
    @abrhamease6175 7 місяців тому

    Zeriga leba you talking differently in oromuma language proud to be amhara

  • @felekefeleke2211
    @felekefeleke2211 7 місяців тому

    አድዋ ያለ ምንሊክ ያለጣይቱ ያለኢትዮጵያ ህዝብ ብሄረስብ ትግራይ ሀማራ ኦሮም ጎራጌጋንቤላደቡብ ሱማሌ ህዝብ ደም ድል እይገኝም ነበር ይህን ህዝብ አስተባቡሮ የመምራት ሀላፊነትን ምንሊክ ተውጥዋል ግንድሉ የምንሊክ ብቻ ሳይሆን እስከዛሬ ዓጽማቸው በወግ ተስብስቦ ያላረፈው የጅግኖች አባቶቻቺን እናእናቶቻችን የመስዋትነት ውጤት ነው ምንያጨቅጭቅል የምንሊክ ሐውልት መታስቢያነቱ ለሁሉም ነው የመግስቱስ ጥቁር አብሳላይቆሞየለም ምን መለያ ት መፍጠር ነው የከስረ ፖለቲካ ውጤት

  • @TamirSeid-ly2kx
    @TamirSeid-ly2kx 7 місяців тому

    ማየትምአንፈልግህአተጀዝባእርካሽበግጭቅላት

  • @user-lm5uy3eh6q
    @user-lm5uy3eh6q 7 місяців тому

    God be with you, abichu

  • @user-vo5qp3lj5y
    @user-vo5qp3lj5y 7 місяців тому

    aye

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 7 місяців тому

    ምን ስብረት ጥገና ከመቃብር ወጥተን እንደገና ያላጠፋነውን ሀህዝብ ሀብት ንብረት ሀገር እናውድም ነውና አትጃጃሉ እናንተ ሁላችሁ ወደ ቄራ ወስዶ ማሳየትት ይበቃል ።የልቅስ ስልጣናችን መልሱ ልቀቁ ላጠፋችሁት ወንጀል የኢትዮጵያ ህዝብ በአማራ ፋኖ ይፋረዳችሁ ።

  • @hayatahmed4560
    @hayatahmed4560 7 місяців тому

    Please Ethiopia 🇪🇹 prime minister Dr Abiy Ahmed you have above your mind dream stop ✋.

  • @befkadukorra3255
    @befkadukorra3255 7 місяців тому

    የስብራታችን ምንጭ ብልጽግና ነው!!!

  • @lngl2786
    @lngl2786 7 місяців тому +11

    God is with you. Bertalin.

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n 7 місяців тому

    አይምሮ የሌለህ: መካሪ የሌለህ: ምንይሉኛል የሚል አስተሳሰብና ግምት የሌለህ የምትሰብረው አንተ? የማትታመነው አንተ?
    ታዳ ስብራትን ከማን ለማን ልትጠግን ነው: የምት ታመነውስ ለማነው?
    ማፈሪያ የሆንክ ሰው?
    አንተን ብሎ የሀገር መሪ???

  • @chemeregtaw8485
    @chemeregtaw8485 7 місяців тому +1

    ሀሀሀሀሀ😮😅😂😂

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 7 місяців тому

    በዘረኝነት የተተበተብክ አስመሳይ እና አሰልቺ ሰዉ. አንድ ቀን እንኳን የኔ ፓርቲ ስህተት ሰርቷል ብለህ የህዝቡን ጥያቂ ሳትቀበል ፋኖ ጉሮሮህን ይዞ ሊያወርድ ነዉ. አሰልቺ የሆንክ ፍጡር. 15:53

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 7 місяців тому

    የህዝብ ስብራት እናንተበየቦታው የምትገሉት የምታፈናቅሉት ነው የኢትዮጵያን ህዝብ ህልም ነውያመከናችሁት አምስት አመት የሞተው ዜጋ የፈሰሰው ደም ይፋረዳችሁ
    አገሪቷ ወደብ ሳይኖራትም አድጋለች ብዙ መሰረተ ለማት ሰረታለች መንገዶች የጋራ መኖሪያ ቤቶች መሰረተ ልመቶች ሰርታለች እናተ እጅ ከገባች ጀምሮ አገሪቱ ሶስት እርምጃ ወደኋላ ነው ያረጋችኋት የምንለምናችሁ ህዋህት እያለ የነበረችውን ኢትዮጵያ መልሱልን

  • @RukAlami2024
    @RukAlami2024 7 місяців тому +2

    አብይ ሲያወራ ስለሚመራት አገር እያወራ መሆኑን ሰታውቅ ሰውየው እብደት ላይ እንደሆነ ታውቃለህ። ጦረኛ ነው ስልሃሳብ ልዕልና ያወራል። ገዳይ ነው ስለሰላም ያወራል። ስለጠራ ሀሳብ ያወራል- ግን ሀሳብ የለውም። ስለብልፅግና ያወራል- ሕዝቡ በጉስቁልና ሊያልቅ ነው።

  • @SmilingBassGuitar-dp8dw
    @SmilingBassGuitar-dp8dw 7 місяців тому

    ሙአለጻናት እየተማሩ ነው

  • @HabtamuGEyesus
    @HabtamuGEyesus 7 місяців тому +4

    ዶንቆሮ

    • @samueldemissi1
      @samueldemissi1 7 місяців тому

      Rather than waiting for negative and ignorant comments, if you have constructive ideas, please share them; otherwise, refrain from commenting. Take the time to understand our leader’s plan.

  • @user-yb5ir2fr1m
    @user-yb5ir2fr1m 7 місяців тому

    No1 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @funcube00
    @funcube00 7 місяців тому +1

    Mert poletikegna nw

  • @yafetbejitual222
    @yafetbejitual222 7 місяців тому

    I just follow the action

  • @andargatchewkebede8209
    @andargatchewkebede8209 7 місяців тому

    አብይ የአገራችንን ችግር ለማስወገድ ካስፈለገ አንተን ከ ሥልጣን ማስወገድ የግድ ይላል ብዙ ጊዜ ለምን እናጠፋለን?

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 7 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂this dirty gala is steel he dreams to lead Ethiopia.

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 7 місяців тому

    እባክህን ህግ የበላይነት አክብርና አስከብርልን
    ህግ የሚያከብር የሚፈራ የሚጠብቅ ታስራላቹ ወንጀለኛን ሽፋን ትሰጣላቹ የአንተው ፖሊስና መከላከያ ወዘተ ተብዬ መስሎኝ የሃገር ባንዲራ የሚቀዱና የሚጥሉ ይህ ሁሉ የአንተ ድክመት መስሎኝ ለመሆኑ መንግስት ማለት ምን ማለት ገብቶህ ይሆንን ? አይመስለኝም በኢትዮጵያ ምድር የሰው ልጅ በአስማት ወጥቶ በአስማት የሚገባ እግዛብሬር ከፈቀደለት ነው እርሱም ጥላዉን የማያምንበት ግዜ መስሎኝ እግዚአብሔር ይድረልን

  • @user-qn4us7wz6u
    @user-qn4us7wz6u 7 місяців тому

    GOOD belsegena

  • @FirehiwotWorku-jf2bo
    @FirehiwotWorku-jf2bo 7 місяців тому

    This Five year you took about ethiopia politicians my people never believe you ever freedom my people.

  • @markoswodaje2385
    @markoswodaje2385 7 місяців тому +1

    በሞትክ😊

  • @Ethioshewa
    @Ethioshewa 7 місяців тому

    ሰውዬው አምስት ዓመት ሙሉ ተረት ያወራል የካቢኔ አባላቶቹ ኖት ይይዛሉ....አሰልቺዎችና አድር ባዮች ስብስብ።አንድ ፍሬ ያለው ነገር አያወራ እነሱ ምንድነው የሚጽፉት???

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 7 місяців тому

    በቃ ይሄ ሰውየ ብቻ ነው ሚያወራው ሁሌ እጅጅ ሲል

  • @temesgenlulu2098
    @temesgenlulu2098 7 місяців тому +1

    አብይ አያሻግራችሁም። ቅዠት ነውና ክህደት ነው😂

  • @hundebakalcha3659
    @hundebakalcha3659 7 місяців тому +1

    I never have any single party or group which I support right now but I had a hope from prosperity up to now. What respected pm talks is really far away from reality please look back to your cadres and members they jelled people in the same way the SHANE doing they communicate each other to rub the poor sorry to say this

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 7 місяців тому +2

    IT WAS HILARIOUS 😆 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @semay9048
    @semay9048 7 місяців тому +4

    ከረፈደ. ማን ይሠማሀል. ሾርት ሜሞርያም

    • @noahnoah1454
      @noahnoah1454 7 місяців тому

      አኮራኸኝ እንግሊዝኛን በግዕዝ

  • @maremimo4259
    @maremimo4259 7 місяців тому

    አይ አይ ወሪ መሩናል ሰው በራብ እያለቀ በጦርነ