Hanan abdu- ሀናን አብዱ --በሚወደድ ድምጿ መድረክ ላይ የተጫወተችው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • የሃናን አብዱ በሚወደድ ድምጿ መድረክ ላይ የተጫወተችው
    subscribe and like our video turn on notifications for new videos
    subscribe • ማሩ ባላገሩ maru balageru ...

КОМЕНТАРІ • 50

  • @gguuxiurjdiiiriijdjjrhjkrf7820
    @gguuxiurjdiiiriijdjjrhjkrf7820 7 місяців тому +1

    ሐናንየአገሬልጅ"ያምርብሻልምንግዜም"የምርጦችምርጥ"ነሽ👍የጊራናዉደምሌ"ከየመንሠንአ👍

  • @QatarDoha-vn5sc
    @QatarDoha-vn5sc 26 днів тому

    ሥጠላት በአላህ የጤና ያርግልኝ

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 Рік тому +2

    Myበጣም ቆንጆ ነው ባህላቸውን አወኩት ደስየሚል በህል ነው ሁላችሁም ከነጋዘጠኛዋም ደስ ትላለች ሰው ስቦት እንድያዳምጣት ነው በርች ጨምሪበት

  • @YonaseDamete
    @YonaseDamete 10 місяців тому

    እድሜሽን ያርዝመው እናትሽን ያኑርልሽ የእናት መተኪያ የላትምና ደግመሽ ደጋግመሽ አመሥጊናት

  • @JamaalMohamed-sp4vd
    @JamaalMohamed-sp4vd 2 місяці тому

    ያገር ልጅ እወድሻለሁ

  • @ወሎዬዋ-i5p
    @ወሎዬዋ-i5p 4 місяці тому

    ሀኑዬ ያገሬልጂ የኔዉድ

  • @bekelebasezn
    @bekelebasezn Рік тому

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ

  • @madeenasayeed1783
    @madeenasayeed1783 Рік тому +1

    የኔልዩዩዩ🥀🥀🥀

  • @وبةب
    @وبةب 2 місяці тому

    ሀናንየ የኔ ቆጆ አይዞሽ በርች

  • @KedirYimer-t1h
    @KedirYimer-t1h Місяць тому

    የኔቆጆ

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 Рік тому +4

    ሃናን አብዱ አንችን ምንም ጊዜ ባዳምጥ አይሸለቸኝም እጅግ ከመጠን በላይ ታዝንኛለሽ አንድ ቀን ፍለፊት ባይሽ ደስ ይለኛል እና በርች እናትሽንም ያኑርልሽ ደጋግመሽ ስለናትሽ ስታወሪ እሰማሻለሁ

  • @فطيمة-ك1د
    @فطيمة-ك1د 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @ቅዲስትአራጋው
    @ቅዲስትአራጋው 8 місяців тому

    ሀናንየ የኔቆጆያገሬልጂ ሳይከፉሺኑሪልኚ

  • @وبةب
    @وبةب 2 місяці тому

  • @nicenice1207
    @nicenice1207 Рік тому +1

    የኔማርርርርር❤❤❤❤💞

  • @journalistdereje143
    @journalistdereje143 Рік тому

    Wello the love of the country

  • @kenedyfikadu
    @kenedyfikadu 5 місяців тому

    hanan yewollo lig my sweet

  • @xm3n778
    @xm3n778 Рік тому +1

    ዉነትሥጣሥለጢሊግንሙዚቃምንጥምአአሉው።ዛሬዘፍነንነገ።ገሀነም

  • @HomeHome-nz4kt
    @HomeHome-nz4kt 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariamm9434
    @mariamm9434 Рік тому

    Berecheeheta

  • @SamiraMm-u8q
    @SamiraMm-u8q 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamiraMm-u8q
    @SamiraMm-u8q Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    እረ እሪአይልምወንዲ ዘመኑመቸም በጦረነት እሪእያስባለነዉብለሺነዉ እር ለወንዲልጂ ያስጠላል

  • @meserethaile9929
    @meserethaile9929 Рік тому +1

    ግን ይሕ እሆላሎ 3አይነት ለየት የለ በጣም የሚያምር ሴቶች ሠርክል ሠርተው እና የሙሽሪት አገዳ ሲሠብሩ የሚዜም ባሕላዊ ዜማ አለዉ ነዉ በጣም ትልቅ ደስ የሚል ዜማዋች አለት እንዴ ስንት አይነት ነዉ የዘፈንሽዉ ሁሉም የተለያየ ባሕል አለዉ ድብልቅልቅ

  • @utube2121
    @utube2121 Рік тому

    የኔ ምርጫ

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese 2 місяці тому

    ያገሬ ልጅ በጣም እወድሻለሁ የምር

  • @mekdesabate827
    @mekdesabate827 Рік тому

    Wow

  • @መቀደስበዛብህ
    @መቀደስበዛብህ Рік тому

    🧡🧡💕💕💕💕

  • @mominrak3723
    @mominrak3723 Рік тому

    Hanany sewedshe

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 Рік тому

    wowow Love Wolo Wowow Yes

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Рік тому

    🥰🥰🥰

  • @iubabaahmed6643
    @iubabaahmed6643 Рік тому

    Meskin alilah wadatobubat yemlseshi dagmo bamuzci yawldagin setiy qer enkuan aylshim walaje abatshi madrke matu beya azna nabr lamnchawm alilah yemlseshi ehit ychi duna nat

  • @YemikirWorku
    @YemikirWorku 8 місяців тому +1

    ኧረ አንችም ታምሪያለሽ ከሙዚቃሽ በፊት ወደድኩሽ

  • @semakebede5785
    @semakebede5785 Рік тому

    ዉይ ለካዉ ድምፃዊ በሙሉ በኤዲቲንግ ነዉ ድምፅ ያላችሁ የምትመስሉት እስኪ ባይሆን ማይኩን ራቂ አድረጊዉ ከአፍሽ ገባ

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 Рік тому +2

    የወሎ ሴቶች እባካችሁ አታሰቁባት ሐገራችሁን እደትግሬ ሴት መሁን ካቃታችሁ አመደባባይወጥታችሁ መሸረማሞጡን አቁሙ አሁን ሰለወሎ ወበት መዝፈኛችሁ ነበር ያሳዝናል ማፈሪያውች ህዝባችን ሰላለቀ ተደሰታችሁ ነው ለነግሩ የጋላ ድቃላ ተሆኛለሽ ባለጌሁሉ ተነሸ የማይሰማችሁ የነመሰከረምን አራአያ መከተል ነበረባችሁ ወጥተሽ ፋኖን እደመቀላቀል አፈሸን ተከፍቻለሸ በየ አደባባዩ ነገ ለችም የደረሳል ገጀራው ጠብቂ

    • @سيدا-خ8د
      @سيدا-خ8د Рік тому

      ሥታሥጠላ ወላሂ ሙሥሊሚቱ ይሄን ያክል መመናቀር

    • @ZainabEthiopia985
      @ZainabEthiopia985 Рік тому

      ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ስድቡን ምን አመጣው አናን ማለት ምርጥ ሀገር ወዳድ ምርጥ ወሎየ ነች ምን ታድርግህ ድፍን ጭንቅላት ያለ ውድ በግድ ፋኖን እንዳልደግፍ ከሚያደርጉኝ ሰወች መካከል እንዳንተ አይነቱ ነው

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 Рік тому +2

    አች ሸሌ እደሰው በታሰቢ ኖሩ አሁን የደሰታ ጊዜ አይደለም ሰው በማንነቱ እየተገደለ አች ዝፈን አማረሽ

    • @zuzu6583
      @zuzu6583 Рік тому

      አይባልም

    • @JdJg-d6p
      @JdJg-d6p 6 днів тому

      ሀዳልትታነቅነውዴ ታዳ አችስ አረብ ሀገርሽብርሽን እየቆረጠምሽ አዴል እጀራዋ ኮነው ድናሙ ነሽሳ

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Рік тому +1

    Ebakachu , if you speak Amharic, don't used one single english word. In instead of saying ***surprise ***, say ** masdememia alegn.

    • @simbakali8996
      @simbakali8996 Рік тому

      ተባረክ 👉 Surprise 👈 ምን ማለት ነው

  • @xm3n778
    @xm3n778 Рік тому +1

    አሁንአኮያቸምዘመዶችልጅወጣልንይሉይሆናል።ነገሩተላላቅየተባሉቄሦችሙዚቃይወዳሉ።ካድሀአደሙዚቀቀኛቢሞትያዝናሉ

  • @እናትነኝጎጃሜዋ

    በጣም በጣም ታሪክ አበዛሽ 😡

  • @SamiraMm-u8q
    @SamiraMm-u8q 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Рік тому +1

    wow

  • @mominrak3723
    @mominrak3723 Рік тому

    Hanany sewedshe

  • @SamiraMm-u8q
    @SamiraMm-u8q 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤