SAMUEL NEGUSSIE HULEGEZA MELKAM “ሁልጊዜ መልካም”መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2020 !!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 261

  • @officialsamuelnegussie9385
    @officialsamuelnegussie9385  4 роки тому +121

    ሰላም ቅዱሳን ይህ ትክክለኛው የኔ የሳሙኤል ንጉሴ UA-cam CHANNEL ሲሆን በአገልግሎቴ ብዙዎች እንደተባረካችሁ እና እግዚአብሔር ነገራችሁን እንደሰራው ባለፉት አመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስትገልፁልኝ መቆየታችሁ ይታወቃል:: በዚህም በጣም ላመሰግናችሁ እና ልባርካችሁ እወዳለሁ:: ይሄ ለአገልግሎቴ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነገር እንደሆነ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ::አሁንም በዚህ እናንተን በሰፊው ለማገልገል አስቤ በከፈትኩት UA-cam CHANNEL እግዚአብሄር በሰጠኝ ምሪት የተለያዩ መልእክቶችን እንደዚህ ባማረ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደእናንት እንዳደርስ SUBSCRIBE በማድረግም ሆነ የተሰማችሁን መልእክት ኮሜንት ላይ በመፃፍ የተለመደውን አብሮነታችሁን እንድትቀጥሉ ላበረታታ እወዳለሁ:: መልእክቶቻችሁም በደረሰኝ ጊዜ በተቻለኝ ሁሉ ምላሽ በመስጠት አብሬአችሁ እሆናለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @muluneshbageta6907
      @muluneshbageta6907 4 роки тому +2

      ሁሊ ጌዜ መልካም ንህ እንድት እራሳለው እኔ ንኝ እኔ ንኝ ምሕረት የበዛለኝ ክብር ለጌታ ሰሚ ተበርክ ፀጋ ይብዛል

    • @selamebegetamulunawe
      @selamebegetamulunawe 4 роки тому +1

      ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ተባረክ አሁንም ያብዛልህ ይጨምርልህ

    • @gimmy118
      @gimmy118 4 роки тому +1

      God bless you man. This mezmur is touchy. Am blessed. And, nice to see Professor Marta in there worshipping with you. God protect her and bless her. 🙏🙏🙏. She really inspires me.

    • @elijahbozemanke292
      @elijahbozemanke292 4 роки тому +1

      Hey am a Kenyan if i want to download ur songs how can i

    • @cuantiet7094
      @cuantiet7094 4 роки тому +1

      Ameni ameni ameni ameni ameni ameni ameni ameni gta iyesusi abzito Yibrikishi.tabrkkiii.babizuuuuuuu

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 4 роки тому +74

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ #ሁልጊዜ መልካም ....!!! ሳሚዬ እኔ ቆይ ምን ላርግህ ነፍሴን አረሰረስካት እኮ ስላተ ሳላቆርጥ ጌታዬን አመሰግነዋለው ተባረክልኝ ...🎷🎷🎹🎻💎🎼🎺🎷🎻🎸🎬🎤

    • @marylove5033
      @marylove5033 4 роки тому +2

      Amennn

    • @netsanetgood992
      @netsanetgood992 4 роки тому +2

      አሜን አሜን እግዚአብሔር ደግ ነው ስሙ ይባረክ

    • @mirehettemesegnmeni1154
      @mirehettemesegnmeni1154 4 роки тому +3

      Ameeeeennn

    • @tsegaineshasfaw2200
      @tsegaineshasfaw2200 4 роки тому +3

      ዋውውውውውውው
      የኔ ውድ አባቴዬዬ ምን እላለ
      ለዘላለም ክብር ይሁንልህ።
      የጌታ ውድ ወንድሞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩሁ📖💓🙌🙌

    • @assefaamsale1179
      @assefaamsale1179 4 роки тому

      እውነትህን ነው እውነትህን ነው

  • @bereket4344
    @bereket4344 4 роки тому +14

    እግዚአብሔር 366 ቀናቶች
    እግዚአብሔር 12 ወራቶች
    እግዚአብሔር 24 ሳአታት
    በሙሉ!!!!!!!!!!
    መልካም ነው ስሙ ይባረክ።
    አሜን ተባረክ ሳሚ🙏🙏🙌🙌😍😍

  • @fevengashaw
    @fevengashaw 4 роки тому +31

    የማትጥል የማትከዳ እየሱስ አንተ ብቻ ነህ።
    የማትለዋወጥ የማትቀያየር•••••ሳሚዬ የሁልጊዜ ትኩረታችንን እየሱስን ስላደረክልን እናመሰግንሀለን።

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
    @ኢትዮጵያንለኢየሱስ 3 роки тому +4

    ዛሬ ደሞ ሳልጀምረው ነው ያለቀ ደካማ ጎኔን ነው የነካሀው ኢየሱስን♥♥♥

  • @Asse.babanto
    @Asse.babanto 4 роки тому +17

    ይህን ቀን ልረሳው አልችልም
    ጌታ ሁል ጊዜ መልካም ነው
    ወንድሜ ሳሚ በዚህ ጊዜ ይህን ድንቅ መዝሙር ስለቀክልን በጣም አመሰግናለው ። ትላንት መልካም ነህ ብዬ ዛሬ ቃልን ላጥፈው አልችልም በህይወቴ መልካምነቱን አይቼያለሁና

  • @UserUser-wj7mq
    @UserUser-wj7mq 4 роки тому +4

    አራ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሰሚዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እሄ መዝሙር ለእኔ ነው Woooooowooooooo ህወሃት ታስተከለ በአናንቴ ዝመሬ ጌታ ጸጋሁን ይጨምራልክ በኢየሱስ ስም ታባራክህህህህህህ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤❤🎧👂👂🎤🙏

  • @Azeb987
    @Azeb987 5 місяців тому +1

    ስዎዶክ እኮ ሳሚዬ አንተ የታባርክ ሳው ናህ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ታባረክ

  • @ማኪነኝየአብይአፍቃሪ
    @ማኪነኝየአብይአፍቃሪ 4 роки тому +11

    ልቤ አቅም የሌውም ይህንን ሊረሳ መልካም ነህ ይህህንን አውቃው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭am so crying to this song bless my bro samita

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 роки тому +10

    ይህንን መዝሙር የሰጣህ አምላክ የተባረካ ይሁን ሳሚ እንወድኃለን

  • @tarekengyegetaliji6749
    @tarekengyegetaliji6749 4 роки тому +4

    ጌታ ለኔ መልካም ነው 😭🤲💯✅
    ሁልጊዜ መልካም ነው ።
    ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን 🙌🙌🙌

  • @mahin.t3427
    @mahin.t3427 4 роки тому +4

    እልልልልልልልልልልልል ! እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ ምህረትህ የረዳኝ ፍቅርህ ያገዘኝ አቤት አቤት ያ ሰው እኔ ነኝ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @መሰየጌታባሪያ
    @መሰየጌታባሪያ 4 роки тому +2

    ይህን መዝሙር ሰሰማ እንባ ይቀድመኛል ኡኡ የእግዚአብሔር መልካምነት አካልን ለብሶ ይታየኛል በእውነት 😔 ሃሌሉያ ሳምዬ ቃላት የለኝም ምን እንደምልክ አላውቅም ዳረቻክ ይሰፋ የሬጓገጥከውን ሰፋራ ሁሉ ውረሰ

  • @mihretsurafel3185
    @mihretsurafel3185 3 роки тому +2

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen be geta be eyesus sim tebareki eg/r yibareki abizito 📖📖📖📖📖📖🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @እግዚአብሔርሆይምህረትንአ

    ሰሚዬ ምን ልበል ኡኡፍፍ ኢየሱስ ሁሉግዜ መልካም ነው የኔ አባት ስምህ ቡርክ ይሁን
    እንደዚህ አይነት አምልኮ እንደው ስውዳው ጌታ አንድ ቀን እድል ሰቶኝ እንደዚህ በመልካው ደስታዬን አልችልውም

    • @matiabzaw8506
      @matiabzaw8506 4 роки тому +1

      ሳሚዬ ተባረክልኝ ሚገርም መንፋስ አለበት

  • @kiddysolomon8767
    @kiddysolomon8767 4 роки тому +8

    እኔነኝ እኔነኝ እኔነኝ እኔነኝ እኔነኝ አኔነኝ
    ምህረት የረዳኝ ፍቅር ያገዘኝ አቤት ያሰው እኔነኝ
    ብዙ የራራህላት ብዙ የደገፈከኝ አቤት አቤት ያሰው እኔነኝ

  • @hannagetachew9024
    @hannagetachew9024 3 роки тому

    Samiye tebarek
    Hule melkam yemayelewawet yemayekeyayer esuuuuu becha hulgeze fekerrrrrr🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zion_tsi
    @zion_tsi 2 місяці тому

    The fact that I can't listen to this song without bawling my eyes out says everything about how I feel about God's goodness and love in my life🥺😭
    You're our blessing samisha, tsega yibzalh ahunm❤

  • @pastorbinyamwaleministry5292
    @pastorbinyamwaleministry5292 4 роки тому +9

    ሁልጊዜ መልካም ሁል ጊዜ ፍቅር የኔ ኢየሱስ
    ተባረክ ሳሚሻ

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 3 роки тому +2

    ሳሜ ጌታ ዘመንህን ይባረከ እወድሀለው በጌታ ፈቅረ 🙏🙏👏እግዛብሔረ ሁሌ መልካም

  • @suratusamuel1516
    @suratusamuel1516 3 роки тому

    😭😭😭😭 Eyasus melikam new !!!!🙏🙏🙏Tebarakilign samiy

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 4 роки тому +7

    This song ኡ it something else tsga yibzalek 🙌

  • @yonasgebretsadik9576
    @yonasgebretsadik9576 Рік тому

    ምህረትህ የረዳኝ ፍቅርህ ያገዘኝ ያ ሰው ዮናስ ነኝ
    ብዙ የራራህልኝ ብዙ የደገፍከኝ አሜን አሜን ያ ሰው እኔ ነኝ ያ ሰው ዮናስ ነኝ

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 4 роки тому +2

    ጌታ ኢየሱስ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ

  • @kabualem110
    @kabualem110 4 роки тому +1

    ሳሚየ ኣንተ ልዩ ስጦታ ነህ ለኛ ተባረክልኝ comment plies የምልተቃቸው መዝሙሮችህ እያጠሩን ረዘም ብታርገው ያንተን መዝሙሮች ስሰማ ኣልገልጸውም መንፈሱን ብቻ ገባህ ኣይደል ተባረክ

  • @emnetfekadu7900
    @emnetfekadu7900 4 роки тому +1

    ሁኔታዎች ይለዋወጣሉ ጌታ ግን ሁልጊዜ መልካም ሁልጊዜ ፍቅር ሁልጊዜ አባት ነው የሱን መልካምነት ሁኔታዎች ነገሮች አይለውጡትም እያጠፋንም ለእኛ መልካም መሆን አልከበደውም...
    Sami geta zemenhn ybarkew geta kezi belay yaggnh ynkah!

  • @siemtekle4616
    @siemtekle4616 Рік тому

    ሳሚየ ባንተ መዝሙሮች ተባርከናል ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ኣንተ ለኛ በረከታችን ነህ

  • @genibelay3647
    @genibelay3647 2 роки тому

    Samiye tebarek ewinet bante mezmuroch betam new yetebarekut zemen mayishirachew nachew enam tebarek🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesijesusislord6465
    @mesijesusislord6465 4 роки тому +1

    አሜን ሁልጊዜ መልካም ነህ እግዚአብሔር ተባረክ ሰሚ 🙏😍

  • @tesfayegemechuofficial1332
    @tesfayegemechuofficial1332 4 роки тому +1

    Samiye bexam iwodihalo mirixi zemari nekgeta yibareki

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 4 роки тому

    አሜን በዘመኔዬ ሁሉ የማትቀያየርው አምላኬዬ እየሱሰዬ አንተ ብቻ ነህ ተባርክ ሳሚዬ

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 4 роки тому +1

    Samriye yene konjo betam new yemwedk e/r tsegawn yabzalk wdi yegetaye lji tebareklgn bebzu ke kfu hulu Abate ytebkk

  • @YonatanYismu
    @YonatanYismu 2 місяці тому

    ሲከፋኝ ሳዝን የምሰማው መዝሙር 😔💙
    27/12/2016 ዓ.ም

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 4 роки тому

    ሳሚዬ መዝሙሮች እንዴት ነብስ እንደሚያረሰረስ እኮ ለምልምልን

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 4 роки тому +2

    አሜን አሜን የማትለዋወጥ የማትቀየር አንተ ብቻ ጌታ ተባረክ ወንድሜ

  • @tesfaberhanu9526
    @tesfaberhanu9526 4 роки тому +1

    Uffff semay bet gebahuko ezh mdr hogne.ሳሚ Geta abzto ybarkh betam tebarkiyalew.

  • @menelikesisay
    @menelikesisay 2 роки тому

    Be blessed brother Sami wonderful worshipping 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 4 роки тому +1

    Amen Amenuffffffffffff wow “እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 2፥9
    Amen sami god bless you

  • @yemisrachimekonen7500
    @yemisrachimekonen7500 4 роки тому +4

    ጌታ ይባርክህ እንዴት ምባርክ መዝሙር ነው...ተባረክ ❤❤😭😭😭😭❤❤😭😭

  • @godisgoodollthethemcell2806
    @godisgoodollthethemcell2806 4 роки тому +1

    Amen Amen Melikam nehi enemi ayechehalew Geta melikam new Tabarek samiye geta Abizito yibareki tsagahuni yabizali ❤❤❤

  • @amanipawelos9053
    @amanipawelos9053 4 роки тому +1

    Sami zemene yebareke yechemere bee wedegata mekerebu

  • @ruthlakew6593
    @ruthlakew6593 4 роки тому +3

    I just can't stop crying 😭😭
    Huneta ayto Fitun mayatekurbgn melkamu getaye ewnetm melkam new ❤ GBU my dear brother

  • @yonitam4080
    @yonitam4080 2 місяці тому

    ጌታ ይባርክህ መዝሙርህ በጣም ልብ ይነካል ❤❤ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @bezaafeworik8188
    @bezaafeworik8188 4 роки тому +2

    Amen, amen, amen, amen, amen, amen Sam bereta,geta Kante,gar,yihun wendme tebarekling 🖐❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aynalemtegegn2610
    @aynalemtegegn2610 4 роки тому

    Amen amen amen hulegize melkamneh Iyesuse 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Sami Tebark beruk hune Tsga yichemr 🙌🙌🙌🙌🙌🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @mistatlais5789
    @mistatlais5789 4 роки тому +2

    samiya bante hulame ebarekalewu zamane yaberaket yehunle tebarek babzu😘🙏

  • @desuletebo340
    @desuletebo340 4 роки тому +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሳሚዬ
    እነዚህ ልብ ሚነኩ ዝማሬዎችህ አያቋርጡብን

  • @amergaashamo8509
    @amergaashamo8509 4 роки тому +1

    ሁሉ ጊዜ መልካም ነው የኔ አባት ሳሚ ቡርክ በልልኝ

  • @timnitesak5301
    @timnitesak5301 4 роки тому +1

    Mezmurochi betami ybarekalu ybzalhi sami

  • @-bookwormheaven3374
    @-bookwormheaven3374 4 роки тому

    እግዚአብሔር መልካም ብቻ ነዉ! እወድሀለሁ ሳሚዬ፡፡

  • @hiwotmulugeta.h3963
    @hiwotmulugeta.h3963 4 роки тому

    ሳምዬ ጌታ እየሱሴ ብርክ ያርግህ

  • @ruthloyality5681
    @ruthloyality5681 4 роки тому

    መልካም ነህ ይሄን ኣይቻለው፡መልካም ነህ ሁሌ እናገራለው፡ፍቅር ነህ ይሄን ኣይቻለው፡ፍቅር ነህ እመሰክር ኣለው። ኣሜንንንንንን ሳሚኖ ተባረክ

  • @mihiretmilkias4178
    @mihiretmilkias4178 4 роки тому +1

    የሰው መልካም ቢኖርም ነገርግን ሁልጊዜ አይደለም የእግዚአብሔር መልካምነት ግን እስከ ዘላለም ነው። bless u brother .

  • @ቤዛአለማዬሁየጌታልጀ

    መልካም ነው
    ኢየሱስ ለእኔ
    ተባክልኝ ሰሜ

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 3 місяці тому

    አሜን እስይ እልልልልልልል መልካም ነኝ ለእኔ ኢየሱስዬ ተባርክህ 😊😊😊😮😮😮😮😢😢😢😢😢🎉🎉😂❤❤❤❤❤❤

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 4 роки тому +2

    ሁልጊዜ መልካም። የኔ ኢየሱስ
    ሁልጊዜ ፍቅር ። የኔ አባቴዬዬ
    ሁልጊዜ ስላም። የኔ ውድ ክብር ኢየሱስ💔🙏
    የኔ ጌታዬዬዬዬዬዬዬዬ💓🙏🙏🙏🙏
    ለዘላለም ክብር ይሁንልህ🙌🙌☝🙏
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተባረክ ሳሚዬ

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 4 роки тому +1

    ሳሜ ስወድህ እግዛብሔረ ስለ አንተ አመሰግናለሁ ብረክ በል ክብረ ሁሉ ለ እግዛብሔረ ይሆን

  • @tsegenetyirga1941
    @tsegenetyirga1941 4 роки тому +5

    It's really powerful song. Stay blessed samiye

  • @ejigayewadinew3806
    @ejigayewadinew3806 4 роки тому +1

    ሁል ጊዜ መልካም ሁል ጊዜ ፍቅር ውውውውው ሳሚዬዬዬዬ ዘማንክ ይላምልም ፀጋ ይብዘልክ ኑርልኝ🎸♥️🙏

  • @haregnedi4499
    @haregnedi4499 4 роки тому +1

    ተባረክ ለምንም በጣም ነው የምወድክ ጌታ እየሱስ ዘመንክን ያለምልምልኝ በዚላይ ረጋ ብለክ ልብን የምታርስርስ

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 4 роки тому +3

    እውነት ነው እኔነኝ እኔነኝ ስለራራህልኝ ምህረትህን ያየሁኝ☝☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lakecdingeto3332
    @lakecdingeto3332 4 роки тому

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ አሜን አሜን ሁል ግዜ መልካም ነህ ለኔ የማት ለወጥ የማትከዳ ፀጋዉ ይብዛልህ ተባረክ።

  • @ShalomTubeEthiopia
    @ShalomTubeEthiopia 4 роки тому

    ሳሚዬ በእውነት አንተ በረከታችን ነህ! ጌታ አንተን ለኛ ስለሰጠን ይባረክ! እንወድሃለን

  • @tedro713
    @tedro713 4 роки тому +1

    1ኛ ቆሮንቶስ 2
    2፤ በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና። (ሁሌም ዝማሬዎችህ የመስቀሉን ስራ የሚያሳይ ነው You are so blessed and God bless you Sami)

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 4 роки тому

    ሁልጊዜም መልካም
    ሁልጊዜ ፍቅር ኢየሱሴ አንተ ነህ

  • @ንጋትየጌታልጄንጋት
    @ንጋትየጌታልጄንጋት 4 роки тому +1

    Sami banti zemarewchi Wedi geta mekrebi hunulegali beruki neki lemlemlegi yabati wedi

  • @asmerethaile241
    @asmerethaile241 3 роки тому +1

    Amen halelleluja🙏😢😢 Thank you! Samiye tebarek 👏🙏😘

  • @truworkasfaw7420
    @truworkasfaw7420 4 роки тому +3

    May God bless you abundantly my brother.🙏🙏
    Jesus is coming soon, keep worshiping and preaching the good news of Jesus Christ.

  • @ራሔልየእየሱስልጅ-የ6ኰ

    ሳሚዬ ተባረክ ከዚ በላይ መዝሙሮችህ ልቤን ያረካሉ

  • @ትጅፋዬ
    @ትጅፋዬ 4 роки тому

    ሰምዬ ጌታዬ ዘመንን ይባርክ።
    እውነት ነው ሁልጊዜ መልካም እግዚአብሔር ብቻ ነው።
    ከአንተ ሕይወት ምስክርነት ብዙ ነገር ተምራለው።
    በተለይ በጨመረልኝ ቀን የምለው መዝሙር በጣም ትባርኬበተለው ጌታ ኢየሱስ ይባርክ።

  • @tsegenetyirga1941
    @tsegenetyirga1941 4 роки тому +1

    samiye tabarake ba ewnati bazehi mazemure bateme nawe yatabarakute

  • @dariksolomon5977
    @dariksolomon5977 4 роки тому +2

    ዉይይይይይይይይይይይይይይይይ እየሱሴ የኔ መልካም, የኔ ፍቅር ,የኔ ደግ ,የኔ ሩህሩህ ከፍ በልልኝ ..........ሳሚዬ አንተም ተባረክልኝ ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜህን ዘመንህን በክብሩ ሽፍን ያርግልህ♥♥♥

  • @shiferawkebede520
    @shiferawkebede520 4 роки тому

    ተባረክ ወንድሜ የበለጠ አገልግሎትህ ይስፋ በጣም ተባርኬበታሉሁ ተበረታትቼበታለሁ

  • @fevenfeven3043
    @fevenfeven3043 4 роки тому +1

    አሜን አሜን ሳሜዬ ዘመን ይባረክህ

  • @ejigayewadinew3806
    @ejigayewadinew3806 4 роки тому +1

    ሁል ጊዜ መልካም ኡኡኡኡኡኡኡ አበዬ ምን ሊበል አመስግናለሁ አሜንን አሜንንን ሳሚዬ ልዑል አግዚአብሔር ይበርክህ ፀጋ ይብዘልክ ዘማንክ ይበረክ ብሩክ ነህ

  • @amanuelbaptist5093
    @amanuelbaptist5093 4 роки тому

    hulu gze melkam geta bcha new smu ybarek. Tebarek Sami Tsegaw ybzaleh wendme

  • @mesayufayesa2992
    @mesayufayesa2992 Рік тому

    ሳሚዬ አንተኮ በረከታችን ነህ፣የተፈጠረከዉ ለመዝሙር ነዉ ብዬ ደፍረ መናገር የሚያስችል የዝማሬ ቅባት እና መንፈስ አለብህ፡፡ ግን ለምን ጠፋህ ? ዘምር ዘምር ዘምር ጌታ ይባርክህ፡፡

  • @hdsena7498
    @hdsena7498 4 роки тому +4

    Uuuf I can’t stop listening this song!!!😍😍😍 my Heavenly Father bless u samiyee❤️

  • @slamedesta5220
    @slamedesta5220 4 роки тому

    አሜን አሜን ሁል ጊዜ መልካም ነህ በሀጥያት በበደላችን ሁል ጊዜ መልካም የማትለዋወጥ የማትቀየር እኔ ነኝ ምህረት የረዳኝ ሳሚዬ ጌታ ዘመንክን ይባርክህ

  • @Semayawithought123
    @Semayawithought123 4 роки тому +4

    OH!!......Samy what a blessing song is it!!!! I cant say any thing ........every time, when i hear your song, i cant control my eyes from crying and my soul .......bro for real the holy spirit in with you......thank you for bringing the God's aim to us....

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 4 роки тому

    እኔ ነኝ። እኔ ነኝ። ምህረት የበዛልኝ።
    ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ ይብዛልህ !!!!

  • @tsehaybalilo2108
    @tsehaybalilo2108 4 роки тому +2

    Amennnnn Huli Gize Melkam New haleluya Samiye Geta Zemenih Yibarek 😢😢😢😍😍

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 роки тому +1

    ስሚየ ጌት ይባርክህ።እየሱስ ጌታ ነው እንወድሀለን we love you ❤️ brother bless 🙏 you

  • @እየሱስፍቅርነው-ቀ5ሸ

    አሜን ጌታ መልካም ነው አዎ እኔ ነኝ ምህረት የበዛልኝ ሳሚዬ ተባረክ የኔ ወንድም

  • @ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ

    Amenn😭😭yene geta eysusu melikam naw huli gize

  • @wubiwubi3588
    @wubiwubi3588 4 роки тому +1

    Hul gize melkam hulgize adis hulgize abat tagash yehonkew eyesus benegeroch matikeyer ante neh yane wedaj kenatim kabatim belay yemtikerbeng yalibe 🙏💓 samiye God bless you more❤️

  • @ዝናሽዳዊት
    @ዝናሽዳዊት 4 роки тому

    አሜንን አሜን ዘመንህ ይለምልም የአንተ መዝሙሮች በጣም ይባርኩልኝ በጀመርልኝ ቀን ላይ ቆሜ ሁሁሁሁሁሁሁ ስም የማልጠግባው ዝማሬ ነው ጌታ በእጥፍ ፀጋውን እንዲያበልህ በሄድክቤት ሁሉ መከናውን እንድስጥህ ፀሎቴም መልካም ምኞቴም ነው ተባርከህ ቅሪ ሳሚዬ

  • @jerrywolde7864
    @jerrywolde7864 4 роки тому +3

    Sami you are atmosphere changer , you change a normal environment into a glorious one . This is the meaning of true worship.God bless you And my God use you more and more to manifest his presence.

  • @sissylove4170
    @sissylove4170 4 роки тому

    ሁሉ ግዜ መልካም ኢየሱስ አንተ ነክ ስም ይባርክ ሳሚ የተባረክ ዘማሪ ነክ🌿🌴🌷

  • @dinplgal5928
    @dinplgal5928 4 роки тому +1

    Amen hule melkam new eyesus

  • @yakobesheteofficialchannel9968
    @yakobesheteofficialchannel9968 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሳሚ ድንቅ መዝሙር ነዉ

  • @helahelen9034
    @helahelen9034 4 роки тому +2

    Samiye tebarekilin, you are loved by many, and you glorify the lord by your songs! Wuuuy tebarek!

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 4 роки тому +1

    Sammy 😍😍betam new miwedik tebarek bebizu

  • @mekdimekdi8410
    @mekdimekdi8410 4 роки тому +1

    Hulu gize melkam geta bicha new Amen 🙏 amazing song samiyee amlak yibarkh

  • @sacell8355
    @sacell8355 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለእኔ ሁሌም መልካም ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 4 роки тому +1

    በዛ ምድረ በዳ አይቼ ማላውቀውን ፍቅርን ያሳየኸኝ ለአንተ ብቻ እንጂ ለሌላው እንዳልሆን አድርገህ ሰራኸኝ ሁልግዜ መልካም ሁልግዜ ፍቅር እየሆንክልኝ መኖሬን ወደድኩት እንደ አንተ አይነት አባት እኔ ስላለኝ

  • @markonjo8425
    @markonjo8425 4 роки тому +1

    Ameeeen! Melkam neh eneaychalew! You are blessed Samy.

  • @abebesija228
    @abebesija228 4 роки тому

    አሜን ሁልጊዜ መልካም !!! ሳሚ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ !!

  • @betiibetii765
    @betiibetii765 Рік тому

    Ufee iheni mezmur hule adamxlo Ali xegbm🙏🙏🙏🙏👂👂👂😍😍😍😍😍

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia1 4 роки тому +1

    ተባረክ ሳሚ