SAMUEL NEGUSSIE YEKERTAHE NEW “ይቅርታህ ነው" መዝሙር New Ethiopia Protestant mezmur 2013/2020!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 701

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 4 роки тому +587

    ኧረ ኧረ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ...... እኔ ቆይ ምን ማለት እችላለው እንደዚ አይነት መንፈስ የተሞላ ዝማሬ ሰምቼ ከመጮህ ውጪ ምን ልበል ኧረ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ..... ሳሚዬ እንደው ምን ላርግህ አምላኬ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ...የምር እወድሀለው ብዛልኝ ፣ስፋልኝ፣ ለምልምልኝ ....!!!!🙏🎺🙏🙏🙏🎸🎻🎤💎🎹🥁🤲🙌

    • @halimaobdallah7498
      @halimaobdallah7498 4 роки тому +2

      Ameen tsalot arigilgn

    • @berekettesfaye2200
      @berekettesfaye2200 4 роки тому +1

      Wow

    • @berekettesfaye2200
      @berekettesfaye2200 4 роки тому +2

      Ewnet nw sure mezmuru yikebdal menfes alew tebarkenbetal yantens mech entebk...begeta emwedh beki tesfaye ke adama ngn 😍

    • @Laysanewuab
      @Laysanewuab 4 роки тому +1

      samiye hulem ymwedewuna geta yesemayun tel yafesesebet mrt yegeta barya nw like u btm nw mwedachu tebarekulgn

    • @hiwotina26
      @hiwotina26 4 роки тому +1

      I also started imagining you leading worship with this song. I can't wait.....bless you both!

  • @officialsamuelnegussie
    @officialsamuelnegussie  4 роки тому +274

    ሰላም ቅዱሳን ይህ ትክክለኛው የኔ የሳሙኤል ንጉሴ UA-cam CHANNEL ሲሆን በአገልግሎቴ ብዙዎች እንደተባረካችሁ እና እግዚአብሔር ነገራችሁን እንደሰራው ባለፉት አመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስትገልፁልኝ መቆየታችሁ ይታወቃል:: በዚህም በጣም ላመሰግናችሁ እና ልባርካችሁ እወዳለሁ:: ይሄ ለአገልግሎቴ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነገር እንደሆነ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ::አሁንም በዚህ እናንተን በሰፊው ለማገልገል አስቤ በከፈትኩት UA-cam CHANNEL እግዚአብሄር በሰጠኝ ምሪት የተለያዩ መልእክቶችን እንደዚህ ባማረ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደእናንት እንዳደርስ SUBSCRIBE በማድረግም ሆነ የተሰማችሁን መልእክት ኮሜንት ላይ በመፃፍ የተለመደውን አብሮነታችሁን እንድትቀጥሉ ላበረታታ እወዳለሁ:: መልእክቶቻችሁም በደረሰኝ ጊዜ በተቻለኝ ሁሉ ምላሽ በመስጠት አብሬአችሁ እሆናለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
    ምን አልባት ጥያቄ ወይም ምስክርነት ያላችሁ እዚህ ላይ መፆፍ ማትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ታገኙኛላችሁ +251911837283

  • @rahmadam7892
    @rahmadam7892 4 роки тому +269

    ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነዉ የምወድህ ጌታ ይባረክህ ደስ የሚል መዚሙረ ነዉ

    • @merry8649
      @merry8649 4 роки тому +31

      ጌታ ይባርክሽ ውዴ ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወት መንገድ እውነት ነው ሃይማኖት አይደለም በህይወት እሱን ሹሚው ብሩክ ነሽ😍😍😍😍😘

    • @tarekegnkassahun2435
      @tarekegnkassahun2435 3 роки тому +9

      እህቴ ጌታ እየሱስ ይወድሻል ተባረኪ።

    • @medhanitbekele6963
      @medhanitbekele6963 3 роки тому +2

      አንችም ተባረኪ

    • @mletehagosjesusislordandmy7672
      @mletehagosjesusislordandmy7672 3 роки тому +4

      Jesus loves you sister Jesus is only way to heaven

    • @tamartasema8315
      @tamartasema8315 3 роки тому +3

      Jesus is the true the way the life 🙏 🙌

  • @selamal5541
    @selamal5541 4 роки тому +64

    እኔ እንኳን በእኔ ኧረ ስንቴ ነው ተስፋ የቆረጥኩት
    ነገን ለማየት አቅም አጥቼ የተሸነፉኩት😭😭
    በጸጋህ ጉልበት በመንፈስህ ሀይል እየደገፈከኝ💪
    እየሱስ አንተ ነህ እድልን ሰተህ ዳግም ያቆምከኝ
    💛ብዙ ነበረ ብዙ የተባለው በእኔ ጉዳይ
    እየሱስ ምህረት ቀደመ እንጂ በህይወቴ ላይ
    የጠላቶቼን ምክር በሙሉ መና ያስቀረ
    ጉልበቴ አይደለም ይህን አረሳም ያንተ ምህረት ነው።💛
    Samiye no word🙆😪😪
    Berek bel kezi belay belay belay leberket hunlen 🙌🙌🙌🙏🙏

    • @menahussen9333
      @menahussen9333 3 роки тому

      እኔ እንኳን በእኔ ኧረ ስንቴ ነው ተስፋ የቆረጥኩት

  • @peaceonearth293
    @peaceonearth293 4 роки тому +61

    ለካ የጨለመው ድቅድቁ ለሊቴ
    ለካ በምህረትህ ነው የነጋው አባቴ ኢየሱሴ
    የመኖሬ ፣ የመውጣት የመግባቴ የመተኛት የመነሳቴ ፣ ወጥቼ የመግባቴ ፣ ተቀምጩ የመነሳቴ ፣ የመኖሬ ዋናው አንተነህ ጌታ ኢየሱሴ
    ተባረህ ሳሚ

  • @kiddysolomon8767
    @kiddysolomon8767 4 роки тому +34

    እኔ እኳን በእኔ ኸረ ስንቴ ነው ተስፋ የቆረጥኩት
    ነገን ለማየት አቅም አጥቼ የተሸነፍኩት
    በፀጋ ጉልበት በመንፈስ ሀይል የደገፍከኝ
    ኢየሱስ አንተ ነህ እድል የሰጠኝ ዳግም ያቆምከኝ..................hv no wrds samishaaa Tebarek

  • @Hopeshortfilms
    @Hopeshortfilms 4 роки тому +9

    ደግሞ በጌታ ፊት ልታስነባን መጣህልን❤❤❤❤❤❤️❤️❤️ የሁልግዜ ምርጡ ዘማሪ ሳሚ የእግዚአብሔርን ምህረት በሰው ልብ ዉስጥ እየቀሰቀስክ ነው!!👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @mossestube29
      @mossestube29 3 роки тому

      ua-cam.com/video/lOQSkd263zM/v-deo.html

  • @hiwethaile7294
    @hiwethaile7294 4 роки тому +29

    ለካ ምህረትህ ነው እኔን ሰው ያረገኝ ለካ ይቅርታህ ነው በሒወት ያኖረኝ ለካ የጨለመው ድቅድቁ ሌሊቴ ለካ ምህረትህ ነው የነጋ አባቴ 👏👏👏👏

  • @esayasguta
    @esayasguta 3 роки тому +20

    ይህን ዝማሬ የሰማው ጊዜ ለሊቱን መተኛት አቅቶኝ ነበር አሁንም ምወደው እና ምባረክበት ነዉ ይህን ስሰማ ጌታ ስንቴ እንደማረኝ አስባለው ጌታ ዘመንህን ይባርከው በዚህ በላይ ዘምርለት bro God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rekikhawas1559
    @rekikhawas1559 4 роки тому +16

    በቸርነትህ በምህረትህ አመታትን ታቀዳጃለህ
    ለዘመንህ ልክ ለእድሜህ ቁጥር ረ የለህም አንተማ ትልቅ ነህ
    እንደ ጥላ ሲያልፍ ጊዜና ወቅቱ
    ጠራርጎ ሲሄድ ወጪ ወራጁ
    በማእበሉ ሀይል እኛ ያልጠፋነው
    ጌታ እየሱስ ባንተ ምህረት ነው
    ለካ ምህረትህ ነው እኔን ሰው ያረገኝ
    ለካ ይቅርታህ ነው በህይወት ያኖረኝ
    ፤እኔ እንካን በኔ ስንት ጊዜ ነው ተስፋ የቆረጥኩት
    ነገን ለማየት አቅም አጥቼ የተሸነፍኩት
    ከቁጣው ይልቅ የሚቸኩለው ብዙ ምህረትህ
    መውደድ የማይደክመው ምክንያት የሌለው ትልቁ ፍቅርህ፤
    አቤት ጌታ ሆይ ምህረትህን ሳስብ አቤት
    አሌሉያ ጌታ እየሱስ ክበርልኝ!
    ጌታ ይባርክህ ወድሜ ሳሚ፤

  • @senaitmeashoo2039
    @senaitmeashoo2039 4 роки тому +6

    ለኔ ባረከው ገና ትውልዴ ይባርክሀል
    ያንተ ምህረት ሰው እንዳረገኝ ይዘክርሀል
    MY HISTORY
    God bless you brother

  • @endashawtsige7966
    @endashawtsige7966 2 роки тому +7

    በግል ጥረት ዜማን ማሳመር የሙዚቃ መሳሪያ ውበት ላይ ማቶከር የቀረፃ location ላይ መጠበብ በልብስ ተሽቀርቅሮ ራስን መግለጥ የአለም የመዝናኛ መገለጫ ነው በዛ መልኩ ለሚዝናና ሰው ህይወት አሰልቺ ይሆንበታል አንዳንድ በመዝሙር ስም የሚሠሩ መዝናኛዎች ህይወትን እንድሰለች ያደርጉኛል ። የአንተ መዝሙሮች ህይወትን እንድወድ እግዚአብሔርን እንድወድ በጣም አመስጋኝ ....አመስጋኝ..... አመስጋኝ እንድሆን ያደርጉኛል እና የተሰጠህ እንደሆነ ያስታውቃል የተሰጠ ሁሉ የሚንከባከቡት ነው አይደል ተንከባከበው ። አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ። ይጨመርልህ ይብዛልህ እወድሃለሁ

  • @mierafhassen2329
    @mierafhassen2329 4 роки тому +7

    ውይይይይይይ በእውነት እንባዬ ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ እየፈሰሰ ነው አብሬክ ያመለኩት ከባድ የእግዚአብሔር መንፈስ አለ ሳሚዬ ዘመንክ በእግዚአብሔር ክብር ይጠቅለል!!!! ተባርከህ ቅር!!!!!

  • @yeabtube9566
    @yeabtube9566 4 роки тому +16

    በጉጉት ስጠብቅ የነበረው መዝሙር ሳሚ በመዝሙሮች ሁለም እባረካለው በጣም ጭለማ የሆኑ ጊዜያቶችን የተሻገርኩበትና እየተሻገርኩበት ያለው ጊዜ ላይ ብርታት የሚሆኑኝ አቅም የሆኑኝ ተባረክ ሌላ ደግሞ ይጨመሪልህ

  • @jessus3721
    @jessus3721 4 роки тому +22

    ሳሚ የእግዚአብሔር ሰው በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ብርክርክ በለልልኝ ፀጋ ይጨምርልህ እወድሀለው

  • @lealemyewondwossen1782
    @lealemyewondwossen1782 4 роки тому +12

    አዎ እውነት ነው፤ ተነግሮ ተዘምሮ የማያልቅ ድንቅ ምህረት፤ ኦ ኢየሱስ ኢየሱሴ . . .ውድ ሳሚ ደግመህ ደግመህ ተቀኘው ይህን የወንጌል እውነት . . . ፀጋውንም ያብዛልህ !!!!

  • @fevabebe2131
    @fevabebe2131 2 роки тому +3

    🙌🙌🙌🙌 ለካ ምህረትህ ነው 🙌🙌🙌

  • @teusewteketel2323
    @teusewteketel2323 4 роки тому +7

    ምን ቃል ይገኝለታል ለዚህ መዝሙር ከእግዚአብሔር መንፈስ ለእግዚአብሔር የሆነ መዝሙር ተባረክ

  • @belayayele4618
    @belayayele4618 4 роки тому +24

    ስለተሰጠህ ፀጋ ስለአገልግሎትህ ጌታን እጅግ አድርጌ እባርካለሁ። ሳሚ ጌታ በሰጠህ መዝሙሮችህ እንዴት እንደምባረክ ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል። ጌታ እየሱስ በበለጠ በረከት ይባርክህ። much love brother !!

  • @IndonesiaChingu
    @IndonesiaChingu 4 роки тому +59

    Although I don't understand the lyrics, I feel blessed with this Mezmur.

    • @mossestube29
      @mossestube29 3 роки тому

      ua-cam.com/video/lOQSkd263zM/v-deo.html

    • @hanaberhaneyesus7502
      @hanaberhaneyesus7502 3 роки тому +6

      멈춰서 어제를 생각했어 나는 내 과거를 보기 위해 잠시 멈췄다 멈춰서 어제를 생각했어 멈춰서 내 과거를 깨달았어 나를 인간으로 만든 것은 당신의 자비였습니다. 나를 살게 한 것은 당신의 용서였습니다. 레카의 어두운 밤 그것은 당신의 자비에 의한 것입니다, 내 아버지
      나는 온 마음을 다해 당신을 경배합니다 당신을 경배합니다, 나의 하느님 나는 기쁨으로 당신을 경배합니다 당신을 경배합니다, 나의 주여 당신은 내가 사는 이유 당신은 내 삶의 중심입니다 당신은 행복을 본 사람입니다 당신은 내 삶의 기쁨입니다 나는 나를 부부라고 생각한다. 아무 잘못이 없다 나에게 일어난 모든 일은 너와 나로부터 나는 당신의 명예를 취하지 않을 것입니다, 나는 단지 추가 할 것입니다 나는 온 마음을 다해 당신을 경배합니다 당신을 경배합니다, 나의 하느님 나는 기쁨으로 당신을 경배합니다 당신을 경배합니다, 나의 주여 당신은 내가 사는 이유 당신은 내 삶의 중심입니다 당신은 행복을 본 사람입니다 당신은 내 삶의 기쁨입니다
      나는 내 자신의 몇 가지를 계산 아무 문제가 없습니다 나에게 일어난 모든 일은 너와 나로부터 나는 당신의 명예를 취하지 않을 것입니다, 나는 단지 추가 할 것입니다 마음을 다해 당신을 경배합니다. 당신은 내가 사는 이유 당신은 내 삶의 중심입니다 당신은 행복을 본 사람입니다 당신은 내 삶의 기쁨입니다 당신의 자비없이 나를 용서하십시오 당신의 동정심이 증가하지 않았다면 나는 오늘 도착하지 않았을 것입니다 당신은 나를 손으로 이끌고 있습니다. 당신의 아버지의 사랑이 나를 여기로 데려왔습니다. 마음을 다해 당신을 경배합니다. 당신은 내가 사는 이유 당신은 내 삶의 중심입니다 당신은 행복을 본 사람입니다 당신은 나를 죽음에서 구한 사람입니다. 나를 인간으로 만든 것은 당신의 자비였습니다. 나를 살게 한 것은 당신의 용서였습니다. 레카의 어두운 밤 그것은 당신의 자비에 의한 것입니다, 내 아버지

  • @bemnetgrma9417
    @bemnetgrma9417 4 роки тому +5

    እኔ እንኩዋን በኔ አር ስንቴ ነው ተስፋ የቆረጥኩት!
    የመኖሬ ምምክንያት አንተ ነህ ኢየሱስ
    አለኝ የምልህ አንተ ነህ!!!!!!!!!!!
    ሳሚ ጨምሮ ጨማምሮ ጌታ ይባርክህ!!!
    መዝሙሮችህ ውስጤ ናቸው!

  • @fikiranteneh3603
    @fikiranteneh3603 4 роки тому +12

    ተባረክ እየሱስ በሱ ምህረት ነው አሁን የቆምነው ሳሚዬ ተባረክ ምንም ቃል የለኝም

  • @haymanottesfaye5044
    @haymanottesfaye5044 2 роки тому +3

    ኧረ ኧረ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ..... ምን ልበል ኧረ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ..... God bless you more ....

  • @edendebebe9893
    @edendebebe9893 Рік тому +2

    ሁሌ ስሰማው የምበረታበት መዝሙር ስሰማው ትናቴን አስብና እንደገና እንደገና ደሞ እበረታለሁ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏 ሳሚ ተባረክ ❤🙏

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 4 роки тому +4

    ኡኡኡኡኡኡ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ ሳሚዬ ከዚህ በላይ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ ለምልምልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ

    አሜንንንንንን😢😢 የኡነት ቃላት የለኝም ጌታ ፀጋው ያብዛልህ እንባ ሞቆጣጠረ አቃተኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @bereketmussie7543
    @bereketmussie7543 4 роки тому +22

    ሳምዬ የእግዚአብሔርን ፍቅር እንዲረዳ እንዳውቅ አድርገሃል ። ብሩክ ወንድሜ ማምለክ ማምለክ ማምለክ የምሞላኝ ዝማሬዎች አቀብለህናል ። ዘመንህ የለመለመ ነው ።

    • @mossestube29
      @mossestube29 3 роки тому

      ua-cam.com/video/lOQSkd263zM/v-deo.html

  • @amanjesus7714
    @amanjesus7714 Рік тому +1

    ለካ ምህረት ነው ሰው ያደረገኝ ኢየሱሴ😭😭🙏

  • @mishtadesse8416
    @mishtadesse8416 4 роки тому +3

    ሳሚዬ ወንድሜ ጅማሬህ እንዲ እንዳማረልህ ፍጻሜህም በጌታ ቤት ይለቅ በብዙ ተባረክ

  • @getubory
    @getubory 3 роки тому +6

    መዝሙሮችእ ሁሉ የህይወት መዝሙር ነዉ ተባረክ ወንድሜ

    • @mossestube29
      @mossestube29 3 роки тому

      ua-cam.com/video/lOQSkd263zM/v-deo.html

  • @titinash785
    @titinash785 4 роки тому +2

    Semechew yalxegebekut mezemuri geta yebarekik samey

  • @tsedabesha235
    @tsedabesha235 4 роки тому +3

    እቤት እቤት መንፈሳችሁ እራሱ ቅድስተቅዱሳን ያስገባል ተባረኩ ድንቅ ዝማሬ ነው ሳሚ ተባረክ እራሳችንን ወደውስጥ ምናይበት

    • @mossestube29
      @mossestube29 3 роки тому

      ua-cam.com/video/lOQSkd263zM/v-deo.html

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 4 роки тому +4

    ለካ በምህረትህ ነው በህይወት ያኖረኝ ለካ ምህረትህ ነው
    ለካ በምህረትህ ነው የነጋው አባቴ ኢየሱሴ ስምህ ይባረክ፡፡ የአባቴ ልጅ ተባረክ

  • @Hopeshortfilms
    @Hopeshortfilms 4 роки тому +17

    ይህንን መዝሙር የሰማ ሰው በጌታ ክብር አለመነካት አይችልም!!!!!!! ብቻ ምን ምን አለፋችሁ ክክክክክክክክብብብብብብርርርርርርር አለ👍👍👍

  • @siparahailemichael
    @siparahailemichael 4 роки тому +28

    I'm speechless can't stop listening can't get enough of this voice blessings overloading......you are blessed samutiye 🙏🙏🙏

  • @መአዛ-ዐ9ዐ
    @መአዛ-ዐ9ዐ 3 роки тому +3

    በእዉነት በጣም ነዉ የሚገርመዉ ይህንን መዝሙር አንላይክ(ታምዝ ዳወን) ያረጋችሁ ሰዋች እግዚአብሔር አይናችሁን ያብራላችሁ 🙄ምኑ ነዉ የሚጠላዉ መዝሙሩ በጸሎቴ አስባችኋለሁ!ሳሚዬ ዘመንህ ይባረክ ❤️

  • @tsehayazmsh2605
    @tsehayazmsh2605 3 роки тому +2

    ሳሚ ምን እንደምልህ አላውቅም ይሄ መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ የስጠህ እንደኔ አይነቱን ስው ካለውበት ህይወት አቅም አንዲሆንለኝ ነው ከአለውበት እንድወጣ ነው ሁሌም ስሰማው አቅም ይሁነኝል ሙሉ መሆኔን ይነገረኝል የመኖሪያ አቅም ይሆነኘል ተባረክ በጥፍ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @ydidyatube9332
    @ydidyatube9332 4 роки тому +3

    ሳሚዬ እግዚአብሔርን ስላንተ አመሰግናለው ለኔ በጣም በጣም የምወድህ ዘማሪ ነህ ጌታ ይባርክ ክብሩን ሞገሱን በየቀኑ በየሰአቱ በየሴኮንዱ ይጨምርልህ እወድሀለው።

  • @ComCeill-ro9uw
    @ComCeill-ro9uw 2 місяці тому +1

    አሜንንን ስለ ፃጋው ጌታ አግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ሳም ሰምቼ አልጠግባውም የንተን ማዛሙር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bethlehembizuwork3493
    @bethlehembizuwork3493 3 роки тому +5

    ቃላት የለኝም ለዚህ ዝማሬ.....ይህ ዝማሬ ለሰጠህ ጌታ ብዙ ብዙ ክብር ይሁን ❤️❤️❤️🙏🙏 አንተም ብሩክ ሁን ውዴ 😍😍

  • @lemlemmengstie8069
    @lemlemmengstie8069 3 роки тому +4

    ጌታ ይባርክ አሄ ለኔ የተዘመር ነው ሳሙኤል ጌታ ይባርክህ😭😭

  • @bezabless
    @bezabless 4 роки тому +2

    እኔ እንኳን በእኔ ኸረ ስንቴ ነው ተስፋ የቆረጥኩት ነገን ለማየት አቅም አጥቼ የተሸነፍኩት በፀጋህ ጉልበት በመንፈስህ ሀይል እየደገፍከኝ የሱስ አንተ ነህ ዕድልን ሰጠህ ዳግም ያቆምከኝ 😥❤❤

  • @kalkidangirma798
    @kalkidangirma798 4 роки тому +6

    ሳሚዬ ጌታ ዘመንክን ይባርከው በዝማሬክ በጣም ነው ምባረክበት ውዴ

  • @asufasuf3215
    @asufasuf3215 4 роки тому +3

    አው የአለፈው ዘመን አሁን የአለሁበት ዘመን በምህረቱነው አላልፈውም ነበር አቤት አለፍኩት አላልፈውም ያልኩትን ተመስገን ተመስገን እየሱስ ማንም በሌለበት አንድ አንተ ብቻ ነበርክ ምህረት ማለቃ የለው ከፍ በል ሳሚጌታእጥፍ ፀጋ ዪጨምርልክ በመዝሙሩ ተባረኩ

  • @alinaalem3254
    @alinaalem3254 4 роки тому +9

    It took me to tears OMG how God is good to me ,how God is till forgive me wn I didnt deserve it. samiya u r blessed

  • @marinaobang7322
    @marinaobang7322 Рік тому

    ከቁጣ ይልቅ የሚቸኩለው ብዙ ምህረትህ
    መወደድ ማይደክመው ምክንያት የሌለው ትልቁ ፍቅርህ 😢😢🥰🥰
    I have no words 😢😢😢😢😢😢.....You're so blessed samisha kef bel 🥰

  • @ይቱ-ገ8ከ
    @ይቱ-ገ8ከ 3 роки тому +2

    ወይኔ ብሰማው ብሰማው መዝሙሮችህን አልጠግባቼውም፡፡ በቃ ከላይ ከመንፈስ ቅዱስ የተሰጡ መሆናቼው ይታወቃል፡፡ መንፈስን ነፍስን ያረስርሳሉ ወንድሜ ዘማሪ ሳሚ ዕድሜ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ

  • @mapromo2800
    @mapromo2800 4 роки тому +2

    ሳሚ ህይወቴን የዘመርክ መስለኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ያብዛልህ መገለጡ ይብዛልህ አንተን የስጠን ለዘለአለም ይባረክ

  • @mintekeys9391
    @mintekeys9391 4 роки тому +13

    Samishaye you are blessing for a nation🙌🙌🙌🙌

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 4 роки тому +2

    ለካ ለካ ምህረትህ ነው እኔን ሰው ያረገኘ እልልልልልልል 🙏👏👌

  • @azmachkebede518
    @azmachkebede518 4 роки тому +2

    በቸርነትህ በምህረትህ አመታትን ታቀዳጃለህ ለካ ምህረትህ ነው ሰው ያረገኝ ዋው ድንቅ ነው አሜን

  • @yemaledabrhan3891
    @yemaledabrhan3891 4 роки тому +6

    ለካ ምሕረትህ ነው
    ለካ ይቅርታ ነው
    ለካ ድቅድቁ ለልቴ
    ለካ ምህረት ነው አባቴ

  • @ዮሐንስበደሌ
    @ዮሐንስበደሌ 4 роки тому +3

    ኢየሱስ
    ምህረት እጅግ ብዙ ነው ይህ መዝሙር ለኔ ነው የተዘመረው ዋው ሳሚ ግን
    ታውቀኛለህ ወይ እዳልል የምንኖረው እጅግ ተራርቀን ነው ግን መንፈስ ቅዱስ በአንተ ሆኖ ተናገረኝ ብርክ
    ብርክክ በልልኝ አቦ ብዙ ይጨምርልህ ጌታ ኢየሱስ አቦ አሜን በል

  • @Tgalemu
    @Tgalemu 4 роки тому +2

    ስምቼ ስምቼ መጥገብ ያቃተኝ የአምላኬን ምህረት ፍቅር እና ይቅርታ በማስብ መንፈሴን ያረስረስ ግሩም ስምያዊ ዝማሬነው::
    ወንድሜ ሳሚ እሁንም እግዚአብሔር እንዲህ ስማያዊ በሆነው ዝማሬ ይሙላህ
    ብሩክ ነህ🙏🏽

  • @ሀይሚየጌታልጅ
    @ሀይሚየጌታልጅ 4 роки тому +3

    የኛ በረከት በቃ ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል😭😭 ❤

  • @robelhiwot9232
    @robelhiwot9232 4 роки тому +3

    ሳሚዬ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ በዝማሬ እና በነገር ሁሉ ይባርክህ🔥❤❤❤❤
    ግጥሞቹን ሀሳቦቹን የሚሰጥህ ጌታ ለዘላለም የተባረከ ይሁን😭😭😭😭😭😭😭

  • @betid8342
    @betid8342 4 роки тому +2

    ሳሚያችን አንተ የ ትውልድ በረከት ነክ ❤❤❤

  • @lidiyatizazu3306
    @lidiyatizazu3306 4 роки тому +4

    ሳሚዪ ተባረክ
    ለካ ምህረትህ ነው

  • @oromoostar3018
    @oromoostar3018 3 роки тому +5

    why I'm crying when I hear this song, Thank you brother you are truly a singer, stay blessed samiko

  • @edenmoges4968
    @edenmoges4968 4 роки тому +1

    እኔ እኮ አንተ ስትዘምር ዝም ብዬ ከጌታ እግር ስር ትኝት ብል ከመንፈሱ የሚያነቃኝ አይኖርም ሳሚዬ የተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ኡኡኡኡኡ መንፈስ ቅዱስ

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Рік тому +1

    አባባባባ ከፍ በል ሁሌም በፍቅሩ በቸርነቱ በብዙ ምህረቱ የተሸከመን ክብር ምስጋና ለሱ ብቻ ይሁን ሳሚ ዘመንህ ብርክ ይበል የኔን ህይወት ነው የዘመርከው በጣም በጣም ውስጥን ርስርስ የሚያደርግ ዝማሬ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ 🎉🎉🎉🎉

  • @እማየኔፍቅርውድድድ
    @እማየኔፍቅርውድድድ 4 роки тому +2

    እልፍ ሁን ሳሚያ በቃ አንተንማ ያብዛህ ኡፉ 😍 የማይቋረጥ እንደ ጅረት የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ያጥለቅልቅህ

  • @yirieaddis9940
    @yirieaddis9940 4 роки тому +2

    እኔ እንኳን በእኔ ኧረ ስንቴ ነው ተስፋ የቆረጥኩት
    ነገን ለማየት አቅም አጥቼ የተሸነፉኩት
    በጸጋህ ጉልበት በመንፈስህ ሀይል እየደገፈከኝ
    እየሱስ አንተ ነህ እድልን ሰተህ ዳግም ያቆምከኝ
    ብዙ ነበረ ብዙ የተባለው በእኔ ጉዳይ
    እየሱስ ምህረት ቀደመ እንጂ በህይወቴ ላይ
    የጠላቶቼን ምክር በሙሉ መና ያስቀረ
    ጉልበቴ አይደለም ይህን አረሳም ያንተ ምህረት ነው።

  • @እናቴውስጤናትየአባቴልጅ

    ለካ ምህረትህ ነው እኔን ሰው ያረገኝ
    ለካ ይቅርታህ ነው በሂወት ያኖረኝ
    ሳሚዬ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ይለምልም እወድሀለው በፀጋ ላይ ፀጋን ጨምሮ ይስጥህ

  • @abigiyawerku16
    @abigiyawerku16 4 роки тому +1

    አሜን እውነት ነው እኔ እራሴ በራሴ ተስፋ ስቆርጥ አንተ ግን የኔ ጌታ ዳግም እንድኖር በምህረትህ ተስፋዬን አለመለምከው የኔ አባት ኢየሱሴ ምን ልበልህ ተባረክ ተመስገን ከፍ በል ተወደስ ተመለክ ....................... በቃ ቃል የለኝም እወድዳለሁ ኢየሱስ ✝️❤❤❤❤❤❤❤🛐

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሰሚዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እንወድሀለን ዘመንህ ይለምልም

  • @geneyeyegeta7826
    @geneyeyegeta7826 4 роки тому +1

    ኡፉፉፉፉፉ ለካ ምህረት ነው እኔ ሰዉ ያርገኝ ❤❤❤❤😭😭🤲🤲🤲ዘመንህ ይባረክ በኢየሱስ ስም❤❤❤❤

  • @siparahailemichael
    @siparahailemichael 4 роки тому +17

    Can't get enough words for a man of God with unstopable blessings and anointness with in you...you are a favourite gospel singer with such an amazing voice keep shining by the grace of God you are amazing samutiye stay blessed🙏🙏🙏🙏

  • @bettyaligaz4367
    @bettyaligaz4367 4 роки тому +3

    ጌታ እየሱስ ከዚህ በላይ ይጨምርብህ 👍
    እኔ መስማት ማቆም አልቻኩም የኔ እየሱስ በምህረቱ ነው የቆምኩት 🙏ድንቅ መዝሙር 🙏

  • @firehiwotant1761
    @firehiwotant1761 4 роки тому +2

    አሜን ዛሬ ላይ የመቆማችን ምክንያት
    ለነገም ለዘላለም ትስፋች የእግዚአብሔር ምህረት ነው ተባረክ ስጧታችን ነህ ሳሚ

  • @Etse-qr4xo
    @Etse-qr4xo 2 роки тому +1

    ነፍስም አይቀርልኝም 😍😍ይሄን መዝሙር ስሰማ በቃ ቀጥታ ወደ መሰዊያዬ ክብር ፀጋውን አብዝቶ ለሰጠህ ለቅዱስ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏

  • @abyssiniabizuneh3498
    @abyssiniabizuneh3498 4 роки тому +3

    Its full of Spirit wow
    ዘመንህ ይለምልም

  • @drhabeshainfo2
    @drhabeshainfo2 4 роки тому +4

    Very blessing song
    Official Dr Dani 🙏🙏

  • @danielbeyene9132
    @danielbeyene9132 4 роки тому +1

    አንተ እኮ 1ኛ ነህ God bless you singur sami

  • @sebro100
    @sebro100 4 роки тому +4

    አንተ ብሩክ ድራሽህ ይባረክ ሁፍፍፍፍፍፍ አሜን

  • @bisrataklilu5757
    @bisrataklilu5757 4 роки тому +2

    ምንም ማለት አልችልም ነፍሴ እረሠረሠች ሣሚ ዘመንህ ይባረክ

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 7 місяців тому

    ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር በሕይወቴ የተገለጠውን የእግዚአብሔርን ምህረት እንዳስብና ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስን እንዳመሰግነው ያረገኛል
    ፀጋ ይብዛልህ ጌታ ይባርክህ

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 4 роки тому +2

    ውድ ሳሜ ጌታ እግዛብሔረ አብዝቶ ይባረክህ በጣም የሜባረክ ወደ ህልውና ወደ እግዛብሔረ የበለጠ የሜያስጠጋ ነብስን የሜያድስ መዝሙረ 👐👐🙏🙏🙏" የመኖሬ ምክንያት እየሱስ ያለፈው ያሁኑ የሜመጣውን ህይወቴ በየሱስ የሆነ "አብዝቶ ይባረክህ

  • @elsaelsa8323
    @elsaelsa8323 4 роки тому +1

    ከዚህ ይበልጥ ይበልጥ ይበልጥ ይበልጥ ፀጋዉ ምህረቱን ያብዛልክ ተባረክልኝ ለምልምልኝ ጠላቶችክ ቅጠል ከዛፍ እንደሚረግፍ እንዲዉ እርግፍግፍ ብትን ይበሉልክ አመድ ይሁኑልክ በማያልቅ በረከት እግዚአብሄር ይባርክክ

  • @mathetes2862
    @mathetes2862 4 роки тому +9

    Soul touching song. GOD bless U Beloved sami!!!!!!!

  • @mulugebre390
    @mulugebre390 4 місяці тому +1

    Amen amen hallelujah praise God thank you lord I’m really touched with this message God is good always and all the time .brother may God bless you more and more

  • @eliad745
    @eliad745 4 роки тому +1

    ለካስ ምህረትህ ነው ሰው ያረገኝ ለካስ ይቅርታ ነው እኔን ሰው ያረገኝ ወንድም ሳሚ ጌታ ኣብዝቶ ፀጋው ይጨምርልህ ተባረክ በመዝሙርህ ተባርኬኣለው።

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 4 роки тому +1

    እንዱት እንካን እንደማመስግንህ ቃላት የሉኝም በዚህ መዝሙር አምልኮዬን ስጀምር ቀጥታ በእምላኬ መንፈስ ውስጥ እንድገባ ረድቶኛል
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ you are a great gift for the body Christ I don’t have enough words to express my self keep it up May the Lord Jesus bless more and more

  • @lidyagessesse382
    @lidyagessesse382 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቱ በሰማያዊው ዝማሬ አብዝቱ ይባርክህ

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 4 роки тому +2

    ሳምዬ ጌታየሱስ ይባክህ አመስግናለሁ ዘመንህ ይባረክ አንተየተባረክ ነህ

  • @yeabtekilalemayehu7823
    @yeabtekilalemayehu7823 Рік тому +1

    Wow awesome

  • @tamrukfile1209
    @tamrukfile1209 3 роки тому +1

    ጌታ ዘመንክን ይባርከው ጌታ ለራሱ ሲል አንደበትክንም ጉሮሮክንም አፅድቶ ነው ያመጣክ የሚገርም ዝማሬ 🙏🙏🙏🙏

  • @ashnfeashanfemanoro1311
    @ashnfeashanfemanoro1311 4 роки тому +5

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen haleluy geta igzaber yibarka ♥️♥️♥️🇿🇦🤝

  • @abigiyawerku16
    @abigiyawerku16 4 роки тому +2

    አሜን አሜን ኢየሱስ የመኖሬ ምክንያት አንተ ነህ የሕይወቴ ዋና አንተ ነህ 😭😭😭😭😭😭💞💞💞💞ተባረክ በብዙ ሳሚ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fikermatiyas7560
    @fikermatiyas7560 2 роки тому +1

    I'm so happy to hear this mezmur I don't know what to say but I love it thank you so much for this mezmur leka yekertaw nw btamnm batamnm I'm orthodox but I hear this mezmur every day and it is my everything thank you and God bless you

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 4 роки тому +3

    ሳሚዬ ጌታ ኢየሱስ ፀጋ አብዝቶ ይጨምርል ተባረከ በብዙ 📖🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bethget1850
    @bethget1850 3 роки тому +1

    ሳሚዬ ሁሌም ዝማሪዎችህ ይባርኩኛል ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የገናኙኛል ከመንፈስ ስለምትዘምር

  • @WenduDawit
    @WenduDawit 7 місяців тому

    የዘላለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ይብዛልህ ዋጋህን በሰማይ ተቀበል።

  • @ephermhaile6876
    @ephermhaile6876 4 роки тому +8

    Wow!! what a powerful song I am Blessed in ur all songs.. My Almighty God Bless you more nd more

  • @EveSanitaryProducts
    @EveSanitaryProducts 4 місяці тому +1

    «ለኔ ባረከው ገና ትውልዴ ይባርክሀል
    ያንተ ምህረት ሰው እንዳረገኝ ይዘክርሀል »

  • @zerubabelmamo
    @zerubabelmamo 4 роки тому

    ሳሚ አንተ ለኛ የተሰጠህ በረከታችን ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው ይሄን ዝማሬ ቀኑን ሙሉ ሰማው ነው የምውለው የማይጠገብ የ እግዚአብሔር መገኘት በዚህ ዝማሬ ውስጥ ይፈሳል አሁንም አምላኬ እግዚአብሔር በብዙ ሰማያዊ ዝማሬዎች ይባርክህ በጣ ነው የምወድህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @amanyaye151
    @amanyaye151 4 роки тому +3

    እየሱሴ ምህረት እኮ ነው! በዚ ሠዐት አይኖቼ የገለትክልኝ አለው ያልከኝ አባ እየሱስዬ አወድሃው አባ.
    7/3/2013
    5:26pm

  • @alexso8788
    @alexso8788 4 роки тому +4

    የኔ ውድ ሰሚ ታባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ

  • @mekdesmekonnenpaulos4714
    @mekdesmekonnenpaulos4714 2 роки тому

    ዘመንህ ይባረክ የዝማሬው ምንጩ አይቋረጥብህ ብዛ ምድርን እግዚአብሔር በሚሰጥህ ዜማ ሙላት ምንም ነገር አይያዝህ

  • @heriyhedego7546
    @heriyhedego7546 4 роки тому +1

    የሕይወቴ ዋና!!! እየሱሴ!!! ተባረክ ሣሚ