እናት ወልዳ የጣለችው ልጇ ከ27 አመት በኃላ የሲዊዘርላንድ ዶክተር ሆና ተገናኙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #aradaplus ‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬
    __ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.

КОМЕНТАРІ • 297

  • @user-my5qm2gm2z
    @user-my5qm2gm2z 23 дні тому +155

    የትግስት አሰፋን መጨረሻ ለማየት የጓጓው ማነው በላይ 👍 አሳዩኝ የጓጓቹ

    • @GirumGemeda-us5mx
      @GirumGemeda-us5mx 23 дні тому +3

      ንስር ዓይን እና ዱካ ሾው ነው

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 23 дні тому

      @@user-my5qm2gm2z me too i have a felling one of them migh make her pregnant we will find out soon heavenly father help her to be alive make theose Komeche's to be punished including the other lady also 3of them are sesepious for Tigest disappearance no one is above the law please my people's don't bring any person in your house y to help them because we see alot accident by them better not to bring them men or women enough is enough especially from outside addis ababa No No let them to stay there region Gojam or Gonder etc don't bring them at all 👹👺👹👺

    • @aduyoutube1897
      @aduyoutube1897 23 дні тому +3

      ሌላ ሚድያናት እስዋ ግን እኔም ድምፃቸው ኣንድ ነው ሚመስሉኝ ግን በዉፍረታቸው ለየሃቸው

  • @Gombet25
    @Gombet25 23 дні тому +50

    እናታችሁ ጎበዝ ናት ወደዘመድ መስጠቷ:: የተባረከ አጎት ነው ከነባለቤቱ አባት ነው የሚባለው እድሜና ጤና ይስጣቸው::

  • @user-dy8lu9oi3x
    @user-dy8lu9oi3x 24 дні тому +60

    በፈጠረህ ሁለት ሚስት ያለውን ልጂ አሣውቀን

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 24 дні тому +104

    እማዬ እናመሰግናለን ከዘመድ ቤት ስለጣልሻቸው አጎትዬው ዘርህ ይባረክ

  • @Jdhkcj
    @Jdhkcj 24 дні тому +52

    ፍትህ ለህፃን ሄፊን😭😭😭😭

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 23 дні тому +17

    የሚገርም ታሪክ ነዉ እግዝአብሄር ተገናኙ ሲላቸዉ በአንድ ምልክት እዉነት ከሆነ የሚገርም ነዉ ሙሉ ቤተሰብ ይገኛል ማለት ነዉ በሰላም ይፈጸም እንግዲህ

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 23 дні тому +17

    አጎታችሁን እግዚአብሔር ይባርኩው እንደልጅ አድርገው አስተምረው ለቁም ነገር አብቅተዋል የእውነት ትልቅ ሰው ነው።

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 23 дні тому +18

    በጣም ያዝጋል ጥያቄ ሲደጋገም የአዳማጭን ጆሮ ያሰለቻል እናም ወንድማችን ጥያቄ አትደጋግም አታሰልቸን

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 24 дні тому +23

    እንደ ልጅ የሰደገ ቤተሰብ ቤተሰብ ነው ውለታ መርሳት አይገባም

  • @Hundumak
    @Hundumak 24 дні тому +41

    የሚሊየነሩ ልጅ ("የገራጅ ቤት ጉልበት ሠራተኛ ) ታርክ ከምን አደረስከው ጀ?? ሳትቋጭ ሌላ ነገር ጀመርከው ??

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 23 дні тому +30

    የእነ አብርሀም መጨረሻውን አሰማን እንዲሁም የባለሀብቱ ልጅ በእንጀራ እናት የተበደለወ መሰማት እንፈልጋለን

  • @ועח
    @ועח 23 дні тому +28

    ፍትህ ለህጻን ሄቨን በግፍ ስለተገደለችው 🙏🇪🇷

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 24 дні тому +18

    ኣይ የእናት መከራና ፈተና ብዙ ነዉ ኣይዞት እማየ ኣምላክ ያገናቹሃል።

  • @user-hq3hn8gp3z
    @user-hq3hn8gp3z 24 дні тому +31

    ወንድሜ የአብርሃም ጉዳይ እንዴት ሆነ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 23 дні тому +7

    አጎትየው የተመረቀ ነው አሳድጎ አስተምሮ ለዝህ ማብቃቱ በጣም ጎበዝ ነው እድሜና ጤና ይስጠው

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 23 дні тому +6

    የኔ እናት አይዞሺ በወቅቱ ያንቹን ህመም ካንቺ ከእናትነት እና ከፈጣሪ በሰተቀር ማን ያውቃል ያደረግሺው ትክክል ነው የተሻለ ሂወት የሚኖርበት ቦታ ላይ ጫካ ሚጥሉ አሉ አይደለም እንዴ አይዞሺ እናቲ❤❤❤

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 23 дні тому +16

    ቃላት አትደጋግም ተመልካች ይሰለቻል።የአንተ ሚዲያ ማየት አይፈልግም።ቶሎ ብለህ ወደገደለው ግባ ወንድማችን።

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 24 дні тому +21

    ተመሳሳይ ጥያቄ እያነሱ አድማጭ ተመልካች ማዛግ ምን ይሉታል እንዲያው የሰአቱ ጉዳይ እንኩዋን ብትረሳው

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 24 дні тому +12

    የ ማስታዎስ ቺገር ያለው አብህርም የት ጋባ

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 23 дні тому +2

    1፣ 2ቱም የጠቀሱት አመት 27 ነው።2፣ ምልክቱ ፣እና እናትን በሸተኛ አርጎ ፈጣሪ ከልጃቸው ለማገናኘት የሰራው ተአምር በመሆኑ እኔ እርግጠኛ ነኝ ፣

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 23 дні тому +5

    አላህ ሀቁን ያዉጣለዎት እናታችን በጣም ያሳዝናሉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MereGads-xd4hk
    @MereGads-xd4hk 24 дні тому +17

    እናት ለዘላለም ኑሩ❤❤❤

  • @user-xz2eu1wo2g
    @user-xz2eu1wo2g 24 дні тому +17

    እኔ አባቴ እና እናቴ ከሞት ተነስተው ብመለስልኝ ልአንድ ቀን ብቻ 😭😭😭

    • @user-dy8lu9oi3x
      @user-dy8lu9oi3x 24 дні тому +1

      የኔ ማር አይዞሽ ሁላችንም አንቀር ተራ እየጠበቅን ነውጅ

    • @gifubbcv-vp9js
      @gifubbcv-vp9js 24 дні тому +1

      አይይይ በእጅ ሳሉ ቀላል ሲታጡ ግን ሁሉም ነገር ጎደሎ ነው

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 23 дні тому

      Me too

    • @Idhidyshdjhd
      @Idhidyshdjhd 23 дні тому

      አይዞሽ ❤

  • @azebmehari8639
    @azebmehari8639 24 дні тому +31

    የሆስተሳ እና የመርሳት ችግር ያለበት ሞቱዋል የተባለው ባልዋ መጨረሻ ምን ላይ ደረሱ? አሳውቀን።

  • @destata7749
    @destata7749 24 дні тому +10

    እግዚአብሔር መልካም ነው
    ምራት አደረጉላት እናት
    ከሆናችሁ

  • @Gombet25
    @Gombet25 23 дні тому +6

    ልጅነትዎ ወጣትንዎ በጣም አሳዘነኝ ከልጆችዎም ከጤናዎም ሳይሆኑ ዘመንዎን በዚህ በማሳለፍዎ በጣም ከልቤ አሳዘኑኝ:: 100% sure ልጆችዎ መሆናቸው የናት ሆድ ይነግራ እውነቱን ይነግራል

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u 24 дні тому +22

    ተመስገን አድናቂዎችህ ነን የመዳም ቅመሞች
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህጻን ሔቨን በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው

    • @alem5097
      @alem5097 23 дні тому

      ተሳስተሀል. ሞተዋል. የምትይው. ቆመሽ. ቀብረሻቸዋል. አልፈልግም. ማለት. አንድ. ነገር. ነው. ያንቺ. እውቀት. ይሄ. ነው. ምተዋል. ከየት. አመጣሀቸው. ይባላል

    • @alem5097
      @alem5097 23 дні тому

      ልጆቹ. ጨቃኞች. ናችሁ. ዲንኤ. ይገላግላችሗል. ምን ሰቸገራችሁ

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk 23 дні тому +5

    አጎታቸው እናሚስቱ የተባረኩ ❤❤❤

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 23 дні тому +8

    ተሙዬ ፕሮግራምህ በጣም ደስ ይላል በርታልን የገራጅ ቤቱ ልጅ እዴት ሆነ ❤❤❤

  • @MisrakMulugeta-bk2fp
    @MisrakMulugeta-bk2fp 23 дні тому +3

    ምንአልባትም ከእናት ጋር ብትሆኑ ይሒ የተሟላ አስተዳደግ አና የተሟላ ስኬትላይደረስ ወይም ለይገኚ ይቺላል !!!!! ለዚህ ስኬታቺሁ እናታቺሁ እጇ አለበትለምታምንበት ቤተሰብ ነው ጥላ የጠፋቺው እንደ እናት ክብር ሰታቺሁ በክብር ብትቀበሏት ደስ ይላል !!!! ❤❤❤

  • @user-mi6ed4lv3k
    @user-mi6ed4lv3k 24 дні тому +14

    ጋዜጠኛው ብዙ ጀምረህ ያልጨረሰኸው አሐ
    ተመልካች መጀመሪያውን መጨረሻውነ ማየት እንፈልጋለን ከዚህ በተረፈ በርታ🎉
    ጥያቄ አታንዛዛ ተመልካች ይሰለቻል👍

    • @AlemKassaye-g8l
      @AlemKassaye-g8l 23 дні тому

      @@user-mi6ed4lv3k derama eko new drama men yalkale

    • @user-vo7jy2ic8x
      @user-vo7jy2ic8x 23 дні тому

      ትክክልጥያቄማብዛትያሰለቻል

  • @legesselegesse8911
    @legesselegesse8911 22 дні тому

    አጎትዬው እነዚህን ልጆች ለዚህ ደረጃ ከማብቃት አልፈው እውነተኛ ማንነታቸውን እንዲፈልጉ አቅጣጫ በማስያዝህ ተባረክ። እናት ደግሞ እንደሙሴ እናት እነዚህ ልጆችሽ የሚታደጉበትን ሁኔታ ገብቶሽም ይሁን ሳይገባሽ በማመቻቸትሽ ሊትመሠገኚ ይገባሻል።

  • @TatiKitaw
    @TatiKitaw 24 дні тому +8

    ቃለመጠይቁ አሰልቺ ሆነ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 23 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አይዟችሁ የናታችሁን በሂዎት ማግኘታችሁ እድለኛ ናችሁ ደግሞ አጓታችሁ ጋ በማስቀመጣቸዉ በጣም መልካም እናት ናቸዉ እነሱም ጋ ያስቀመጧችሁ ሀብታም ስለሆኑ እናተን አንቀባረዉ እንደምትማሩ አዉቀዉ ነዉ ልትፈርዱባቸዉ አትችሉም እና እንኳን ደስ አላቹህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @azebzemuy7750
    @azebzemuy7750 24 дні тому +5

    አይዞቹ እናታቹ በሕወይት አለች እንዃን ደስ አላቹ ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 24 дні тому +13

    የወለድነው ልጅ ለምነን ወይንም የሰው ቤት ልብስ ኣጥበን ተቸግረን ማሳደግ ይበልጣል ኣንሳሳት እባካችሁ

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne 24 дні тому

      ተክክል ልጆቺ የነገጥላ ናቼወ

    • @alwyaabdurahman1160
      @alwyaabdurahman1160 24 дні тому

      ማንም እናት ልጅዋን ወዳ አትጥልምና አትፍረዱ

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 24 дні тому +6

    እሚገርም ታሪክነው አላህ ያገናኝቸው

  • @TsedaleBarklign
    @TsedaleBarklign 23 дні тому +4

    ጋዜጠኛ እባክሕ ተመልካች በተደጋጋሚ ጥየቄ አታብዛ ምክንያቱም የግዜን ነገር ተውቃለሕ አጠር ሲል እዳይሰለች የረገዋል ደግሞ የጀመርካቸው 3 ተሪክ ከምን ደረሰ እና የልጨረሰከውን ስት ጨረርሰ 42:04 ነው ደስ የሚልው እየጨረስክ አኛም ከምደረሰ እያልን እድን ከታታል የረገናል

  • @user-ci9og8ob7t
    @user-ci9og8ob7t 24 дні тому +5

    እውነተኛ ታሪክ አይደለም በጣም ያስታውቃል 😂

  • @bushman3946
    @bushman3946 23 дні тому +4

    እንደዚም አይነት አጎት አለ አላህ ይስጥልን🎉🎉🎉

  • @BamuChernat
    @BamuChernat 23 дні тому +1

    አጎትየዉ እና ባለቤታቸዉ እድሜና ጤና ይስጣቹ እናንተም የእናታቹ ቀሪ ዘመኗ ተንከባከቧት ይቅርታ አድርጎላት ደና ቦታ ነዉ ያስቀመጠቻቹ እሷም ተቸግራ ነዉ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 23 дні тому +2

    እናታችን ምንም ጥፋት አልሰሩም ዘመድ ቤት ነዉ ያስቀመጡት ሌሎቹ አሉ አደለ ጓዳና የሚጥሉት

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 23 дні тому +2

    አንዳንድ ግዜ በጥያቄ ችክአትበል ጥያቄው ሲበዛና ሲደጋገም ስልችት ነው የሚለው ትንሽ ጠይቃቹህ ወደ ገደለው መግባት ነው ጥሩ ደስ ብሎህ ታዳምጣለህ።

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 23 дні тому +1

    ሱባሀን አላህ የናት ነገር ለህክምና ሄደዉ ልጃቸዉን ማየታቸዉ አላህ ተገናኙ ሲላቸዉ ነዉ በጣም ደስ ይላል

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 20 днів тому +1

    አጎታችሁ የተባረኩ ሰው ናቸው፣ እናትም ዘመድጋ መጣሏ በጣም ጥሩ ነው፣ አጎታችሁ ግን ሌሎች ልጆች የሉትም?

  • @user-gd2qs3iy5v
    @user-gd2qs3iy5v 23 дні тому +6

    ወልዶ መጣል ቀላል ነው ያሳደገ ነው የሚበልጠው ቻሌንጅ አለው

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 23 дні тому +2

    ሞቶል የታበሌ የኦስቴሰ በል የደረሰበክን አሰውቃንበታረፈ ጎበዚናክ በርታ የጀማከውም ጨርስልን በጉጉት እጠብቃሌን

  • @seidebrahim-km5mn
    @seidebrahim-km5mn 24 дні тому +7

    ፈጠራህ ደስ ይላል

  • @elias21w
    @elias21w 3 дні тому

    እነኚህ ሁለት አሳዳጊዎች፤ አጎታችሁና ባለቤቱ እጅጉን ድንቅ ሰዎች ናቸው። የራሱ ያልሆኑትን ልጆች በምቾት አሳድጎ ለዚህ የሚያበቃና የእግዚአብሔርን አደራ የሚወጣ ስንት ሰው ይገኛል? ሚዲያ ላይ ስትቀርቡ እነኚህን ድንቅ አሳዳጊዎቻችሁን ሳታውቁ በምታወሩት እንዳታስቀይሙ ተጠንቀቁ።

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 23 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ጀግናዉ እረ በጉጉት የምንጠብቀዉ ያብራሀም መጨረሻ ምን ደረሰ እረ በናትህ አብራሀም ታከመ ከጭራቋ ሚስት ተብዬዋን ተገላገለ እንዴት ሆነ እባክህን አሳዉቀን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 24 дні тому +17

    የትላት ነገረ ሀብቱ ተመለሰለት

  • @jemilajemila3832
    @jemilajemila3832 23 дні тому +1

    እውነት ለምነገረ አጃት ይበላሉ እግዚአብሔር ይረዳችሁ ተመስገን በረታ መልካምነትክ ፍጣሪ ይጠብቅክ❤

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 23 дні тому +3

    ነገሮችን ትደጋግማለህ ጥያቄ ታበዛለህ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 24 дні тому +3

    ዘርህ ይባረክ ወንድሜ❤

  • @uaekfn2124
    @uaekfn2124 24 дні тому +5

    እባክህ ወንድሜ ስልክህን የምታቁ አትለፉኝ

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 24 дні тому +4

    የትላንትስ ያተንቀጥቃጣቹ እናት እየጠበቅን ነዉ

  • @user-yf1mm6hx7j
    @user-yf1mm6hx7j 24 дні тому +8

    Batame teru sawache nachawe asadagewoche

  • @user-sj3zt1uw3j
    @user-sj3zt1uw3j 23 дні тому +2

    አጎታችሁና ባለቤቱ ይህን ቃለ መጠይቅ ሲሰማ ያዝናል ለሌላም ሰው እድል ትዘጋላችሁ ሰው እንዳያሳድግ ነው የምታደርጉት እስቲ እግዚአብሔርን አመስግኑ

  • @ReRe-dz8hm
    @ReRe-dz8hm 23 дні тому +1

    እግዚሀብሄር ይመስገን ወናው እናት ከልጆጃጋር 🎉ማግኜቷ ደስይላል

  • @Mahbooba-dy2xb
    @Mahbooba-dy2xb 20 днів тому +1

    ታሪኩ ያሳዝናል ግን የጋዜጠኛው ጥያቄ ልብ ያንሸራትታል ጨርሶ ለማየት ይከብዳል

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 24 дні тому +3

    ❤❤❤❤❤❤አላህያገናኛችሁ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 23 дні тому +1

    ተባረክ ታሪኩ በጣም የሚገርም ነዉ ❤

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u 24 дні тому +11

    አይዞዎት ማሚ የልጅ ነገርማ ያማል እንኳንም ዘመድ ቤት ጣሉዋቸው መንገድ አለመሆኑ ጥሩ ነው ። የተማሩ ከሆኑ ግን ልጆቾ ይረዱዎታል

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 23 дні тому +2

    ጥያቄወችን በመጠየቅ ታሰለቻለህ ሚን አይነት ሚዲያ ነዉ ሁልግዜ አንድ አይነት መደጋገም አሰልች

  • @senaitasmare3351
    @senaitasmare3351 23 дні тому +3

    የአብርሀም(ዳዊት)እና ጋራዥ በእረዳትነት የሚሰራው በእንጀራ እናትና እህት የተበደለው ልጅ ጉዳዩ ከምን ደረሰ የኛ ጀግና ጋዜጠኛ💐

  • @user-xk1we6gz3f
    @user-xk1we6gz3f 23 дні тому +3

    አረ ጥያቄ አይትደጋግም 🤔🤔🤔

    • @NgstiNgsti-j7o
      @NgstiNgsti-j7o 23 дні тому

      😂😂😂ኣነ ኩሉ ጊዜ 10 ደቂቃ እየ ጥራይ ዝሰመዐሎሙ ኣሕለፍ ኣቢለ😅

  • @aisa-rr6gy
    @aisa-rr6gy 24 дні тому +2

    ውይእናት❤

  • @user-bw3oy2oi5m
    @user-bw3oy2oi5m 21 день тому

    እጎታቸው እንዲሁም ባለቤታቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ መልካም ቤተሰብ

  • @salem4086
    @salem4086 23 дні тому +1

    ጌታ ይባርዉ አጎትሽን

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 23 дні тому +1

    ተመስገን ግን ጥያቄ ታበዛለህ ምናለ ወደ ገደለው ቶሎ ብትገባ

  • @kenessabukuna6937
    @kenessabukuna6937 23 дні тому +1

    Wonderful❤❤❤❤❤ Thank you brother ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅✅✅✅ Good job May God bless you more brother

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx 23 дні тому +2

    የንስር ዓይን እንወድሃለን ነገር ግን ጥያቄ አታብዛ።እንዲሁም የDNA ምርመራ እነዮሰፍ ልጅ ጥያቄ አወዛህ። ለወደ ፊት የታምዛዛልን

    • @NgstiNgsti-j7o
      @NgstiNgsti-j7o 23 дні тому

      የት ቤት ነሽ ያለሹ😂😂😂😂😂

    • @user-xn2mf3nt5m
      @user-xn2mf3nt5m 6 днів тому

      የንስር አይን አይደለም

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 24 дні тому +3

    ዲእን ይመርመሩ 😢

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q 23 дні тому +4

    የቤቱ አዲስ ነኝ ግን ብዙ ጋዜጠኞች በጣም ስለ ሚዋሹ አተዋጠልኝም

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 22 дні тому

    በእርግጥ በደጉዘመን የእህትና የወንድም ልጅ እራሥህ እንደወለድከዉ አመን ይባላል ቃሉ በዚህቤተሰብ በተግባር እያየን ሥለሆነ አቶ ታደሰ የዘርሀረጋቸዉ ይለምልም ከነባለቤተዎ ለትዉልድ ትል ቅ አ ርያ በመሆነችሁ ትልቅመንፈሳዊ ኩራት ይድረሳችሁ 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

  • @user-dy8lu9oi3x
    @user-dy8lu9oi3x 24 дні тому +3

    የኔም ወድም ነው😅

  • @فاطمةادريس-ح1و
    @فاطمةادريس-ح1و 24 дні тому +4

    መርሳ ከተማ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 24 дні тому +7

    😢😢😢😢😢

  • @user-sj3zt1uw3j
    @user-sj3zt1uw3j 23 дні тому +1

    እኔ ስለእናንተ አፈርኩ በንደዚህ አይነት እንክብካቤ አድጋችሁ ያላያችኋቸውን እናትና አባት በኖሩን እያላችሁ ትጨነቃላችሁ ከአንድ የተማረ ሰው አይጠበቅም

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 19 днів тому

      ተሳሳትሽ!የማንነት ጥያቄ እኮ ከባድ ነው????

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 24 дні тому +2

    የ terita midiya video በ ጉጉት እጠብቃለሁ ግን ለምን❤❤❤

  • @zemzemkedir1981
    @zemzemkedir1981 24 дні тому +2

    Justice for Heven

  • @GvuThj
    @GvuThj 23 дні тому +3

    ,በርታ..የኔጀግና

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f 23 дні тому +2

    ወሬ አታብዛ ለምን የተመልካችን ኮሜንት አታነብም ደግሞ ንግግርህ ላይ ቆፍጠን በል ወንዳወንድ ሁን እንደነ ዘሌና እንደንስርአይን ጀግና መሆን አለብህ።

  • @tarikunedi3539
    @tarikunedi3539 10 днів тому

    Mr Tadese is a blessed family, may Almighty God bless more and more.

  • @silasgeberkstos6094
    @silasgeberkstos6094 23 дні тому +2

    ጥያቄዎች ተደጋጋሙ ወንድሜ ደግሞም የጀመርከው ታሪኮች አሉ ጨርሰልን

  • @khaankhan-mg3zq
    @khaankhan-mg3zq 23 дні тому +1

    ኣብራሃም ሞተ የተባለ ባለ ትደር ሆኖ የተገኘ በመተት የት ደረሰ???? እንጠብቃለን??

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 22 дні тому

    ወይኔ. በጣም. ነው የሚያሳዝኑት አሁንም. ፊቅራችሁን. ያብዛላችሁ

  • @HayaaaHayaa33
    @HayaaaHayaa33 24 дні тому +4

    አባየ ናፋቀህኛል😢😢 ብዙ ነገር ጓሎብኛል

  • @Meskerem-yx4ij
    @Meskerem-yx4ij 24 дні тому +2

    ተሜሁልጊዜመጀመርእጂመጨረሻውንአታሣየንምእባክህመጨረሻውንአሣየን

  • @mommesi4877
    @mommesi4877 23 дні тому

    የኔ አናት አንኮዋን ሌላ ቦታ አልጣልሻችው አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 23 дні тому +1

    ምርጥ አጎት ነው

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 23 дні тому

    ውይ ጌታ ሆይ እርዳቸው ታሪኩ እውነት ይመስላል

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 23 дні тому +1

    ወደ ገደለው እንዳይገባ ጥያቄ አበዛህባቸው

  • @user-ft1rl3fy9e
    @user-ft1rl3fy9e 24 дні тому +2

    ዛዛት አታብዛ አተ ጉውቱው

  • @ErukiaAhmed
    @ErukiaAhmed 24 дні тому +1

    ጀግና ነህ❤❤❤

  • @Ekubay-j2q
    @Ekubay-j2q 23 дні тому

    ቆንጆ ሀሳብ ነው

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j 23 дні тому +1

    እናትየው የወንድሟን ቤት እንዴት አታውቅም ሄዳስ እንዴት ልጆችዋን ሳትጠይቅ ኖረች።

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 19 днів тому

    ከ27 ዓመት በኋላ ተረበሽኩ ማለት አስጠሊታ ነገር ነው!እንደኔ ይች ሴት ሃላፊነት የጎደላት እናት ናት!ቢያንስ የወለደቻቸውን ሁኔታቸውን መከታተል እንዴት ያቅታል!

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 24 дні тому +2

    ወይኔ በአላህ የዝላልም ጠጠት😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TelahunAbebe-dp5co
    @TelahunAbebe-dp5co 23 дні тому +1

    እንዴት ልጅ ሰወለድ ስም አይወጣም ብሎም ሁለት ዓመት ሙሉ

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 19 днів тому

      እዬዬ ሲደላ ነው!አባት መጠሪያውም የለም!!! ሊሆን ይችላል ላይወጣ???