አነጋጋሪዉ የ bambi ጉዳይ ደገመችዉ / aser tad

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • አነጋጋሪዉ የ bambi ጉዳይ ደገመችዉ / aser tad
    ሉላ ገዙ የታሰረችበት ምክንያት እና የEBSTVዋ ዋንትያ ስለ ባሏ የተናገረችዉ አዲስ ነገር / asertad
    የ ድምፃዊ ታምራት ደስታ የ ሞት ምክንያት ታወቀ እና ዮናስ ሉላ ገዙን በ አደባባይ ይቅርታ ጠየቅ EBSTV / aser tad
    #wantiya
    #seifuonebs #ebstv #dinklejoch #abrelohd
    ቬሮኒካ አዳነ በቀረፃ መሃል ያልተጠበቀ ነገር እና የ ዳናይት መክብብ የልደት ላይ ድርጊት / aser tad
    #lulagezu
    #danayitmekbeb #veronicaadane
    የ ሰላም ተስፋዬ ሴት አርቲስቶችን ነቆራ እና የነ ሳያት ደምሴ ጉዳይ / aser tad
    #mekdesdebesay #ebstv #ethiopianartist
    የቬሮኒካ ተፅህኖ ያደረባት እና ሆቴል ተጠቅመው ሳይከፍሉ የሚሮጡት ሴት ጓደኛሞች / atr
    የ EBSTV አስፋው መሸሻ ላይ የተሰራው የግፍ ዜና / aser tad
    አርቲስት ማራማዊት አባተ አሳበደችው የተባለው ወጣት እና አባቴ ሹገር ዳዲ ይመስላቸዋል / aser tad
    የ EBSTV መቅደስ ደበሳይ ባለቤት እና Ale tube የ ሳሮን አየልኝ ን ጉድ አወጣው 😱 / aser tad
    የ ሔኖክ ድንቁ ን እናት ያስደነገጠው ጉዳይ እና አነጋጋሪው የ gigi kiya ለውጥ / aser tad
    የ አርቲስት ሰላም ተስፋዬ እና የ ሼፍ ዮሃንስ እውነታ እና ያሬድ ነጉ / aser tad
    🔴አነጋጋሪዉ የሃናን ታርቅ ቪዲዮና የEBSTVዉ አስፋዉ ድንገተኛ ህመም፣ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች| Dallol Entertainment
    ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ለህክምና ወደ አሜሪካ ተወሰደ... || Tadias Addis
    አነጋጋሪዉ የ ፍርያት የማነ እርግዝና የ አስጌ ጉዳይ እና በረከት ገበሬዋ ምን ነካት / aser tad
    ምን ጉድ ነው
    መቅደስ ደበሳይ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብታለች
    አስደናቂው የ ዳናይት መክብብ የእግር ኳስ ብቃት እና ከ ባሏ ጓደኛ ጋ..../ aser tad
    ምን ጉድ ነው የመጣብን አሁንስ በዛ / aser tad
    የ EBSTV ድምቀት የሆነችዉ መቅደስ ደበሳይ ጉዳይ እና ሚዜዎቹን ያስቆጣዉ ሰርግ / aser tad
    በ EBSTV የቀረቡት አነጋጋሪዎቹ ጥንዶች እና ሉላ ገዙ / aser tad
    አነጋጋሪዉ የ Donkey tube እሸቱ ያረገዉ ነገር እና ወንዶችን ያጠራጠረዉ ጉዳይ / aser tad
    ቬሮኒካ አዳነ ን ያፈቀራት የጎዳናው ልጅ እና ሳያት ደምሴ ን ያስደነገጣት ጉዳይ / aser tad
    የ EBS TVዋ ሉላ ገዙ አና አና ሳያት ደምሴ የዘፈኑት ዘፈን አና ተወዳጇ ህፃን ተመልሳለች / aser tad
    እንባችንን ደብቀን አናውቅም...ማንነታችን ነው ትክክለኛው ህይወታችን..."በዱባይ ኩባንያ መስርተናል" ተወዳጅዎቹ ዮአዳን(ጁዲ) እና ስዊት Seifu on EBS
    የEBSTVዋ መቅደስ ደበሳይ አብደት አና ብዙዎችን ያስቆጡት እናት መጨረሻ / aser tad
    🔴የነፃነት ወርቅነህ እና ባለስልጣናት ፍጥጫና የEBSTVዋ መቅደስ ደበሳይ እብደት - አዳነች አቤቤ | Dallol Entertainment
    #veronicaadane #seifuonebs #ebstv
    #lijmichael #henokdinku #atr
    //ኢቢኤስ አይዶል// እመኝ እና ብርቄ ከታዋቂ ዘፋኝ ጋር ተወዳደሩ…🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/
    //ውሎ// "አሜሪካ ከማገኘው ዶላር የእናቴን ደስታ ፈልጌ … ሼፍ ዚ /እሁድን በኢቢኤስ/
    #ethiopianmovie
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    #abrelohd
    #alexisalexii
    #alextube
    #ale
    #ksi
    #ብሩክታዊትሽመልስ
    #bruktawitshimelis
    #newyear
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
    #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን
    ATR

КОМЕНТАРІ • 313

  • @Sintayehu-hf3qr
    @Sintayehu-hf3qr 8 місяців тому +12

    ውይ አሴ ደግሞ ሁሌ ነው እንዴ እምታፈቅረው ለዛችኛዋ ፀልየንልህ ሳንጨርስ ደግሞ ሌላ ሳክስ ነው በለኝ❤❤❤❤

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 8 місяців тому +35

    ተረጋጋ ወንድሜ ብዙ ቆንጆ ሴቶች የገንዘብ እንጂ የፍቅር አሳዳጅ አዩደሉም ::የአይን ፍቅ ር ደግሞ ትልቅ አደጋ አለውና ተጠንቀቅ::

  • @nebaman.united8828
    @nebaman.united8828 8 місяців тому +56

    አረ ልጅቷን ፍቱዋት አንተ ራሱ የቪድዮ ፖስተርህ በጣም ነው የሚዳብረው

  • @SemiraTofik-pw8sd
    @SemiraTofik-pw8sd 8 місяців тому +9

    ኧረ ተረጋጋ ልጅቷ የራሷ የሆነ ሰው ሊኖራት ይችላል እንደዛ ካልሆነና ላንተ ካላት የትም አትሄድም አይዞህ ጠንከር በል💪

  • @SenaytAmbaya
    @SenaytAmbaya 8 місяців тому +5

    አንተ ልጅ አሰለቸከን በቀን በቀን ነው ፍቅር የሚዝክ በቀ አትነግረን አሰለቸከን

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 8 місяців тому +17

    ፀበል ተጠመቅ

  • @btbt4487
    @btbt4487 8 місяців тому +39

    ፀበል ተጠመቅ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Henok414
    @Henok414 8 місяців тому +8

    በ አሪፍ edit tik tok ላይ post አረግልካለው👍👍

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 8 місяців тому +16

    ከምንም በላይ በፀሎት ጠይቅ አሴር ❤❤❤

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 8 місяців тому +7

    የኔ የፍቅር ህይወትም እዲህ ነው የጀመረው ይሄው 6 አመታችን 😂😂😂 ያበደ ፍቅር ነው ።

  • @mimo4537
    @mimo4537 8 місяців тому +1

    አይ ለ ፍጎራ ካልሆነ በስተቀር በአንድ ቀን ያየሀት ሴት 1 ወር ሙሉ አታስጠፋህም ። ምናልባት አብራህ ከነበረች ጋር ስትለያይ ሊያጋጥም ይችላል በተረፈ ግን በውጫዊ ውበት እሄን ያህል አትሁን ። 1 ወር ጨምርበትና ትረሳታለህ። ለቪው ብለህ ግን እንደዚህ አታድርግ ነገ ትክክለኛ ሴት በህይወትህ ውስጥ ስትመጣ ያቺ ልጅ ምን ትመስል ነበር እያለች አዛ እንዳታደርግህ

  • @mesafint44
    @mesafint44 8 місяців тому +5

    የባልዋን ቁጥር አውቀዋለሁ ልስጥህ ?

  • @samanthaachu3590
    @samanthaachu3590 7 місяців тому +1

    አሴር በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣ ❤ሲቀጥል የልጅቷን መልክ ለሳአሊ ንገርና ይሳላት ከዛ ስእሉን ፎስት አድርገው ይህ የኔ ሀሳብ ነው ወንድሜ❤🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @MolooSane-iu5yb
    @MolooSane-iu5yb 8 місяців тому +5

    እኔኮ የምትሰክሰን ነገር ነዉ የምገርመኝ አሴሮ😂😂😂😂😂

  • @rahelritarita1009
    @rahelritarita1009 8 місяців тому +16

    መንፈሰ እንዳይሆን ያየኸው

  • @Matta-m3o
    @Matta-m3o 8 місяців тому +2

    weda fekr ende gunfan new
    yemiyzh lebel😂😂

  • @ኑሀሚን
    @ኑሀሚን 8 місяців тому +19

    አይዞን ወንድሜ ታገኛታለህ❤❤😊

  • @isrufikir7080
    @isrufikir7080 8 місяців тому +1

    በቃ ስራክ ማፍቀር ሆነ አደራ በላይቭ እንዳታለቅስ ብሮ

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 8 місяців тому +7

    የማማ ዝናሽ video so hilarious 🤣🤣🤣I’m laughing 🤣🤣🤣with them 👏🏽👏🏽👍

  • @joeybest3432
    @joeybest3432 8 місяців тому +1

    What is wrong with you ale seweyew! Satawekate fonka hard nw!

  • @xxxtentacion17s
    @xxxtentacion17s 8 місяців тому +1

    አረ አሴሮ እናገኛታለን እንዳያሳስብሽ ማን

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 8 місяців тому +2

    የማማ ዝናሽ 1ኛ ነው።ስለቦርሳ ግን በውጪው አለም የሰለጠኑ ወንዶች አክብሮት ፍቅርም ስለሆነ ይይዛሉ ኖርማል ነው

  • @Yeruki1993
    @Yeruki1993 8 місяців тому +1

    ሁሌ ደሳለኝ ክትፎ ቤት ቀን በቀን ሂድ ተስፋ እንዳትቆርጥ እመነኝ ትመጣለች

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 8 місяців тому +2

    አሴር በመግቢያው ተጃጃልክብን😂

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 8 місяців тому

    🤣🤣አይይይ ሜካፕ ይኦናል ኡማን ኢርም 🤣🤣አረጋግጥ ጥዋጥ እያት ለማንኝውም ከ ሜካፕ እንዳይኦን ፍቅር የያዘክ 🤣🤣🤣🤣

  • @እማአምላክከኔአትራቂእናቴ

    ወድሜእኳንደናመጣሕ ስትመጣ ሰላም ሰላም በል ጉድ ጉድ አትበል እኛምእግዚአብሔር ይመስገን እድንል

  • @efi-g1u
    @efi-g1u 8 місяців тому +2

    normal no አይዞህ 😊😊😊አናግራት ኖርማል ነው 😕😕😕

  • @efi-g1u
    @efi-g1u 8 місяців тому +1

    normal no አይዞህ 😊😊😊አናግራት ኖርማል ነው 😕😕😕

  • @Hayat-kn7iw
    @Hayat-kn7iw 8 місяців тому

    አየ😂😂😂 የታየህ መኪናው ይመሥለኛል ሥሙን ደጋገምከው😅😅😅😅ተምታቶብሀል ልጅቱን ለመፈለግ የጒደኛዋን መኪና ደጋግሞ መጥራት

  • @Emuyekall
    @Emuyekall 8 місяців тому

    እንዴ ጓደኞቿ ክዷት ትላለህ እንዴ
    እንኳን አዋረዷት ባንቢን
    ምን ሆነህ ነው አሴር አንተም ያው ነህ እንዴ
    መጀመርያ ነው እግርን መሰብሰብ እንደዚህ የሚያደርግን ሰው ማዋረድ በይበፕጥ ነው ሚጠቅመው
    አንተ ደሞ ጓደኞቿ. ከነዚህ አይነት ጉድ ይደውራን ምናምን ትላለህ
    ምነው

  • @እማአምላክከኔአትራቂእናቴ

    ደግሞ አትጨነቅ ችግር ሁሉ ከእግዚአብሔር በታችነዉ ስለዚሕ ፆለትአድርግ ምክንያቱ የችግሩችመፍትሔ እግዚአብሔር ሲስጥ እስከመጨረሻዉነዉ በዚሕጉዳይ ልትደክምአይገባም ወድሜ እግዲሕ እግጊይጠብቅሕ

  • @brooksisay3807
    @brooksisay3807 8 місяців тому

    bro ዝም ብዬ ነው የከፈትኩት ,ብዙዎቹ ዩቲበሮች ሸዋዬ ናቸው , አንቺ entertainer ነሽ በርቺ

  • @LuelisCute
    @LuelisCute 8 місяців тому +2

    ቅዳሜ ከሰአት ላይ ግን ብትሄድ ጥሩ ነው😂😂😂

  • @mesfinkebede9915
    @mesfinkebede9915 8 місяців тому

    ወዳጄ ምንም አትችልበተም ከእነ "አብርሽ" ተማር ቀሽም ነህ ። ስትስቅ የውሸት የምታወራው ቁምነገር የለው ትዋሻለህ ብቻ ምን አለፋህ ፕሮግራሙን አልቻልክበተም ታሳዝናለህ ።🤕😔🥱😩

  • @linadani6276
    @linadani6276 8 місяців тому

    አንተ ደሞ ባለፈዉ ህሊናን አፈቀርኩ አላልክም? ልብህን በእጅህ ይዘህ ነዉ እንዴ ምዞረዉ? ጅብ እንዳይበላዉ ጠብቀዉ😂😂😂😂

  • @samigola
    @samigola 8 місяців тому

    ክትፎ ቤት ውስጥ ያየኋት ሴት ልቤን ወስደዋለች ላልከው እርሳት እና ካጠገብህ ያለችውን ሴት ተመልከት 🤣🤣አጠገብህ ስንት ሴት አሉ የሩቅ አትመኝ ምክሬ ነው😎🤠

  • @nomore8101
    @nomore8101 8 місяців тому

    ህሊና +ደሳለች ሆቴል+ ወ.ዘ.ተ....... አንተንስ የምታገባ ሴት ጉዷ ነው። ፍቅርህ አይንህ ላይ ነው



    ኦ አንተስ 😮

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz 8 місяців тому

    ኤጭ ካየው ጋ ፍቅር የሚዘው ዝርክርክ
    ቆንጆ ሁሉ ፀባይ አለው ያለክ ማነው።
    የወጭዊ አካሏን ሳይሆ ውስጣዊ ከልግ
    ቆንጆ ሴት አግብተ ገረድ ሁነክ ትቀራለህ። በግ ፊት

  • @ማራናታየድንግልልጅ-ቀ1ፀ
    @ማራናታየድንግልልጅ-ቀ1ፀ 8 місяців тому

    ነጭ አይሮክስ መኪና ብለህ ደጋገምከዉ አይዞህ አንተም ጠንክረህ ከሰራ የበለጠዉን ትገዛለህ ይሄ ፍቅር ሳይሆን መጋኛ ነዉ😂😂

  • @فرح-ل1س4م
    @فرح-ل1س4م 8 місяців тому +2

    ፀልይ ወንድሜ ፈጣሪ አንዴ እንዳሳየህ ድጋሚ ታገኛታለክ good luck 🤞 😊

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 8 місяців тому

    ያይን ፉቅር ቢበዛ የሚቆየው ለ5 ወር ነው ጠይቀህ አስጠይቀህ ካጣሀት ለ5ወር አካባቢ ጠቃጥለህ ይለቅሀል። ደርሶብኝ አይቸዋለሁ😂😂😢

  • @ZemeduMengstu-o6l
    @ZemeduMengstu-o6l 8 місяців тому

    ያንተ ልብ ሁሉም ሴቶች ነው እንዴ ሚወስዱት ሰብሰብ ብለክ አንድዋጋ ጠጋ በል በየ ካፌው ያየኸውን አትከተል ወንድሜ ልምከረክ

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 8 місяців тому

    መምህሯ ግን ያለወላጆች ፈቃድ የልጆችን ሙሉ ሥም እና ፎቶ የምታወጣው?! ይሄ እኮ ወንጀል ነው! ከመከሰሷ በፊት ኧረ ንገሯት!

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol1157 7 місяців тому

    አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው ታላቅ ችሎታ ነው አሰር ሞኝ ነህ እስከ ዛሬ ቆማ የቀረች ይመሥልሀል?ስለዚህ እርሳት

  • @wome8375
    @wome8375 8 місяців тому

    🤣🤣 አሴሮ ገጣሚዋስ አልወሰደችብህም አንተ ባየኸው ሁሉ ነው ተረጋጋ

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 8 місяців тому +1

    ስንት ሃይሉክስ በከተማዉ ላይ አለ የጥላሁን ገሠሠ ተጋበዝልኝ ብሮ አሴር

  • @YafetTesfaye-r7y
    @YafetTesfaye-r7y 8 місяців тому

    የምር ዛሬ ገና ሚደብር video ሰራክ በቃ ልጂቱን ተፋታት 😢😢😢

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 8 місяців тому +1

    አይዞን ታገኛታለህ በሚቀጥለዉ Video አግኝቻታለዉ ትለናለህ peace ✌

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 8 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ጠፋህብን ናፍቀህን ነበር ያይን ፍቅር ያዘህ አይደል 😂😂😂😂😂 መልክ የላይ እይታ ነው በቁንጅና አትመን ወንድሜ ዋነው የውስጥ ቁንጅና ነው የሚያስፈልግ አሲርየ የኔ ውድ ❤❤❤

  • @Jer-b4u
    @Jer-b4u 8 місяців тому

    the more you make the process on selfmade the more you know your self and know what you want, and first sight could happen but you can reliese before you talk to that person and if it suits you could take the Action, not like what you made, you waited Till she leaves...

  • @yenesew7057
    @yenesew7057 8 місяців тому

    አሁን እንኳን እያየሁክ አላበህኮ 😀😀እውነት በጣም ተጎድተሃል

  • @betieltsegaye4315
    @betieltsegaye4315 8 місяців тому +1

    ሀሀሀሀሀ የዓይን፡ፍቅር፡1ወር ሙሉ 🤔
    ሌላ፡ምክንያት፡ይሻላልልልልል
    የእማማ፡ዝናሽን፡የሰረው፡ልጅ 1ኛ 👍👍👍

  • @MisikirKeya
    @MisikirKeya 8 місяців тому +1

    አሴርዬ እዴት ነህ? እባክህ አትጥፋ?

  • @meskidad1078
    @meskidad1078 8 місяців тому +1

    Era bro tew 7 amet tewkando ... malet eko alomst 2nd dan teyzalhe eraaa kededa 😂😂😂😂 yima yarda lije yima😂😂

  • @anyuser-nz9zf
    @anyuser-nz9zf 8 місяців тому +1

    Aser endene yenafekew like yadirig ❤❤❤

  • @asadaasada936
    @asadaasada936 8 місяців тому +2

    የት ጠፍተህ ነው አሲሮ ተረሳህኮ አረ አትጥፍብን ጌታን

  • @bbbbbinooo
    @bbbbbinooo 8 місяців тому +1

    በክብር ተ በ ዳ

  • @tigestdagnachew3945
    @tigestdagnachew3945 8 місяців тому

    😂😂😂ወይኔ አስዬ አይዞን ላንተ ካላት ትገናኛላቹ በድጋሜ ❤❤❤❤❤

  • @asnamikru673
    @asnamikru673 8 місяців тому

    Ayizoh Wendime atizen lante Kalat Tagegnataleh inem land amet yahil andu asekayitognal fetari yirdah

  • @TesfayeGirmaa
    @TesfayeGirmaa 8 місяців тому +9

    Eski like adergu amerogal😂😂

  • @ሶብር
    @ሶብር 7 місяців тому

    በሚካብ አይተሀት ይሆናል እንጂ ቆንጆ ብዙም አይታዩም

  • @KureEbsa
    @KureEbsa 8 місяців тому +1

    Wana konjo mehon becha ayebelem kesua belay konjo betay lelanauan wededkat letel new habtam kehonech demo wechew asebchot lemanenawem ayzou 😊😊❤ayzou wendema😊😊

  • @Duckthedude
    @Duckthedude 8 місяців тому

    ለምንድነው የማታዞሩልን አናዞርላችሁም የምትለን

  • @mihrete-abpetros954
    @mihrete-abpetros954 8 місяців тому

    ስንት አይነት ገገማ አለ በፈጣሪ? ራስህን በምን ልክ ነው የምታስበው ቆይ

  • @Aqlisya198
    @Aqlisya198 8 місяців тому

    Beqa advert serakbn pipaw saygebaw ayzok mnmn yilal geday hula

  • @Bitu-z5q
    @Bitu-z5q 8 місяців тому +1

    ዛሬ አስጠላኸኝ

  • @selamterefe7056
    @selamterefe7056 7 місяців тому

    Wuyi Asero yene abat 😢😢😂😂ayizok tagegnatalek ❤❤

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 7 місяців тому

    ተመልሰክ ክትፎቤትሂዲ ከዛም ካሜራ ከለ እዛ ይፈልጉልክ ከዛም በፎቶዋ አፋልጋት ካገኛካት ንገረኝ

  • @ethiohacking
    @ethiohacking 8 місяців тому

    anchi lebesh yedoro nw ende balefew begetem azageshin ahun demo 🤣 bey bey bafekeresh kuter

  • @dawitmusse3548
    @dawitmusse3548 8 місяців тому

    Hahaha kirb weraj eko nesh. Why don't you cry for her too.

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 8 місяців тому +1

    Stay strong bro😉
    We all fall in love with someone every other day!
    ምክር... Just keep loving some girl every other day!🤣🤣🤣

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 8 місяців тому

    Skunk meaning" ሸለምጥማጥ "ማለት ነው

  • @YemisrachMekonnen
    @YemisrachMekonnen 8 місяців тому +1

    awo kebaterk

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 8 місяців тому

    ለማህበረሰቡ ችግርህን አታውራ እግዚአብሔር የተስተካከለ ህይወት ይስጥህ ነው ፕራንክ ነው 😂 ግን እንደት ባንደ ፍቅር ማለቴ እሷ ትዳር ቢኖራት እዳትጎዳ

  • @EeEe-xy1mr
    @EeEe-xy1mr 8 місяців тому +1

    የአይን ፍቅር ከባድነው አላህ ያገናኝህየምሪነው

  • @SentayehuTesfaye-pu3bm
    @SentayehuTesfaye-pu3bm 8 місяців тому

    የኔ ወንድም ፀበል ግባ

  • @Munababa507
    @Munababa507 8 місяців тому

    Aye wendoche kayachehut set hulu feker endeyazachehu 😅😅😅😅

  • @MekaKemale-tq1wy
    @MekaKemale-tq1wy 8 місяців тому +3

    አይዞህ ወንድሜ እኔም አይቻታለሁ

  • @oobb593
    @oobb593 8 місяців тому

    akelidaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa

  • @adnanyasin4060
    @adnanyasin4060 8 місяців тому +1

    zeme belh zw telalhe bale alalt eshi

  • @liyuworkshewangizaw1499
    @liyuworkshewangizaw1499 8 місяців тому

    ፈልጌ አስፈልጌ የሚለውን የጥላሁንን ዘፈን እየዘፈንክ ፈልጋት....የምር ፈልጋት ...ግን የምር ፍቅር ላይሆን ይችላል እርግጠኛ ሁን .❤❤❤

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz 8 місяців тому

    እውነት.ዛሬምን.ትዝ.እንዳለኝ.ታውቃለህ.ካፌ.ብር.የሰጠሀት.ትዝ.አለኝ..ዛሬ.ቢያጋጥመኝ.ብዬ.ተመኘው.ብቻ

  • @kidusmahi7917
    @kidusmahi7917 8 місяців тому

    አንተ ሴት ስቶራርጥ ነው የምትኖረው😅😅😅

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew135 8 місяців тому +1

    YE FIKIR SITUATION!!!
    Des yilal ayidel

  • @የደንግልልጅ
    @የደንግልልጅ 8 місяців тому +1

    እንኳን ደና መጣህልን❤❤❤

  • @ElsaTesema-d2m
    @ElsaTesema-d2m 8 місяців тому +3

    ወይኔ ከሞት ነው ያዳንከኝ የኔ ቆንጆ 🥰💝💓💓💕😍🥰 እንኳን ደህና መጣህ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 8 місяців тому

    መልካም ቆጆ ሴት አትመኝ
    ቆጆ።ብለን የገባን ያገባን መውጫ አጥተናል
    ኩትፎ ቤት ያየሃት ሴት በሃላ ትከትፋሃለች
    ቴዲ ወዲ አስመራ

  • @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
    @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 8 місяців тому +3

    ሽሮ ነው መድፍ 🎉

  • @HeleneAlhelene
    @HeleneAlhelene 8 місяців тому

    ያዙኝ ያዙኝ እኔነኝ ደሳለኝ ክትፎ ቤት የነበርኩት ምንፈለክ ደውልልኝ

  • @mesimesu
    @mesimesu 8 місяців тому

    Ante hulem tecakulalh reaga bele ateften lanta yalew macame aykerem magamerya rashen hune esi atr wandem

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 8 місяців тому

    አተ ምነው ልናፈቅ ብለሕ እንዳትረሣ ብቻ ሠላም መሖንሕነው ዋናው የአንተ ፎንቃ ደሞ ሑሌም አይንሕን የሚነካው ይገርማል

  • @semiramarea9044
    @semiramarea9044 8 місяців тому

    አንተ ደሞ ፍቅር እንደ ጉንፋን ነው እንዴ ሚይዝህ 😂😂😂

  • @abatewanke2169
    @abatewanke2169 8 місяців тому

    ኧረ አንተ ልጅ ልብህን በየቦታው እየጣልክ ነው

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 8 місяців тому +1

    እማማ ዝናሽ ራሱ እንደሱ አልሰሩትም 😂

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 8 місяців тому

    አሴር ወይኔ ፍቅር 😂😂😂 የአይን ፍቅር ያዘህ ወንድሜ እኔን የምታፍቅራትን ሴት ከጣህ በስራ እራስህን ብዜ አድርገው ይለቅሀል

  • @SenaitHailu-t1e
    @SenaitHailu-t1e 8 місяців тому

    Are ante ljj tolow agba le 2ga gzey new fkr yazeg stl ye semahut agbana be gzeiy tegelagel

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay 8 місяців тому

    ሽልጥልጥ ታድያ እኛ ምን አገባን ምን ይመስላል

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 8 місяців тому +1

    ወይኔ አሴ አይዞህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤

  • @samribelihu2969
    @samribelihu2969 8 місяців тому

    wey aser leben seberkew beka bezach lej mekneyat

  • @fa-je
    @fa-je 8 місяців тому

    እኔ አለው አደል ባንተ ፍቅር ያበድኩ 😞