ኮንትራት ማራዘሚያ ለፓርቴ? ቲምበር ለብ/ቡድን አልተጠራም, ከጉዳት ጋር አዳዲስ መረጃዎች, የአርቴታ ፕሬስ ኮንፍረንስ አርብ መስከረም 24/2017

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 7

  • @GizawTebeka
    @GizawTebeka Місяць тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lombebosolomon3225
    @lombebosolomon3225 Місяць тому +3

    ካላፊዮሪ ምርጥ ተጨዋቾች ነዉ ግን መከላከሉ ለይ የምፈጥራቸዉ ክፍተቶች መሻሻል አለበት

  • @abeytilahun9248
    @abeytilahun9248 Місяць тому +3

    የአምናውን እንበቀላለን ድል ለመድፉ

  • @ibnabduljelil9951
    @ibnabduljelil9951 Місяць тому +1

    ከሀፈርስ የሚበልጥ አጥቂ የለም በገበያው

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @ibnabduljelil9951
    @ibnabduljelil9951 Місяць тому

    Saka ሁሌ እየደከመ ነው እየተባለ ያለፈውን ሲዝን ጨረሰ አሁንም እነደከመ ነው ይባላል ግን ልጁ ንቅንቅ አይልም ብዙ ይገጫል ይመታል ግን ይቋቋማል ጠንካራ ነው በተለይ ብሄራዊ ቡድን ጊዜ ቢያርፍ ደግሞ ኢነርጂው ይባስ ይጨምር ነበር

  • @sefadinsport
    @sefadinsport Місяць тому

    ለአርሳናል የሚመጥን አጥቂ ቪላሆ ቭች ነዉ ከተገኜ የጁቬቲሱ አጥቂ በመቀጠልም ለሀገረት ጥሪ በይደረግ ደስ ይል ነበር የኔ ዉሰኔ አይደለም እንጅ ፊቀድ አልሰጥም ነበር አርሳናል ለየዘዉ አለመ የሀገት ጥሪ እንቅፈት ነዉ ጥሪ ለተደረገለቸዉ በመልካም ጤና እንድ መለሱ ምኞቴ ነዉ አቀራራብህ በጠም ምርጥ ነዉ ቀጥልበት