ለማሸነፍ ያልተዘጋጀ "የቡድን ስነልቡና" | | Bisrat sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 76

  • @YitbarekMelaku-u1z
    @YitbarekMelaku-u1z 2 місяці тому +3

    ስለ ቼልሲ አዉራ መንሱር ልክ እንደነ አላዛር😢😢

  • @bayeyirga9841
    @bayeyirga9841 Місяць тому +1

    ማንቸሰተር ቴንሀግን ማሰናበት አለበት።።።።

  • @MthizoGodiso
    @MthizoGodiso 2 місяці тому

    Amasgenalow mensur
    Gin ene ye city dagafi nagne sila citim bitawora dasi yilagnal

  • @Alhamdulilah20
    @Alhamdulilah20 2 місяці тому

    መንሱሬ እውነት ለመናገር የራጉዳት አስደጋጭ ነው ለኛ ለአርሰናል ደጋፊወች

  • @AliAli-z9h6m
    @AliAli-z9h6m 2 місяці тому +1

    መንሱሬዋ ሰላም ዋልክልኝ ሁሌም ቢሆን ምድራዊ ችግር መፍትሄ አለው ነገር ግን የማንችስተርን ችግር በምድራዊ ችግር መፍትሄ ያለው እየመሰለኝ አይደለም

  • @masreshazewde7727
    @masreshazewde7727 2 місяці тому +1

    እኔ መንሱር የአርሴናል የረጅም ጊዜ ደጋፊ ነኝ የማንቼና የአርሴናል ደጋፊ ነኝ በሚሉ ሠዉኛ በማይመስሉ ለአብዛኛዉ የኳስን ጥበብ ብቻበመመልከትወገንን መዝናናት ሲገባን አላዋቂነታችንን በሚናገረዉ ሚዲያላይ በማየቴ አፍሬለሁ

  • @Senayytube
    @Senayytube 2 місяці тому

    good news

  • @adiyamfxum7415
    @adiyamfxum7415 2 місяці тому +13

    መች ነው ግን ስለ ቼልሲ ምታወራው ሁሌ ስለ አርሰናል ሲቲ ነው ምታወራው ከዩናይትድ የበለጠ ደሞ ስለቼልሲ ማውራት አለብህ

  • @yaredmesfin7377
    @yaredmesfin7377 2 місяці тому +2

    የደከመ የቡድን መንፈስ ነው በዚህ አመቱን የሚጨርስ አይመስለኝም

  • @dawitababe3314
    @dawitababe3314 2 місяці тому +1

    ማንችሰተር የመጫወት ፍላጎት ያላቸው አይመሰሉም ከተወሰኑ ተጫዋቾች በስተቀር በተለይ ቡርኖ አሰልጣኙም ቆአማ 11 ቡድን መሰራት አልቻለም ከ40 ዓመት በአላ ማንችሰተር ማየት ሰለቸኝ ዳዋት ከካናዳ

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 2 місяці тому +1

    እኔ የሚመስለኝ ራስታው አሠልጣኝ ክለቤን መጉዳት አልፈልግም ብሎ ነበር ስለዚህ አልተጎዱም በቃ ይሄ ሰው ምንም አይሆንለትም

  • @Zebider9
    @Zebider9 2 місяці тому +2

    ብሩኖ የሚያባክናቸው ኳሶች ብዛት እና የዋዠቀ አቋም ላይ መሆኑ አሁን የዩናይድ ያልተወራበት ድክመት ሆኗል በዚህ ሲዝን። በፉልሀም ላይ ብቻ በአማካኝ ጥሩ ነበር። ከምንም በላይ ግን ያ መላጣ አጋጫም አሰልጣኝ ወደ ሚዲያ ከመሮጥ በቀር ምንም የፈጠረው ጉዳይ የለም። ራሽ ወደ ብቃቱ የመመለስ ዕድሉ ተስፋ ሰጭ ይመስላል።
    በተረፈ መንሱሬ ቢሞከር የምለው ዚርክዚ ከሆይለንድ ጋ የሚጣመሩበት አጨዋወት የጎል ማስቆጠር ችግሩን የሚቀርፍ ይመስለኛል ይህንን በጥልቀት ብትቃኘው ደስ ይለኛል።

    • @akmelahmedin5659
      @akmelahmedin5659 2 місяці тому

      የኔ ሀሳብ አንተ አብራርተኸዋል አመሰግናለሁ

  • @AnewarSabir
    @AnewarSabir 2 місяці тому

    እራ መንሱር እኔ በጣም ንድድድ እያረገኝ ነው ግራ ግብት ሚለኝ ብሩኑ ሁለት ጫወታ ጥሩ ሳይሁን ሙሎ ማጫወት እራስ ምታት ነው መንሱር እንዴት እስቲዲየሙ ይድመቅ ብለህ ነው

  • @hailudagnaw6617
    @hailudagnaw6617 2 місяці тому +1

    ሶስተኛ አመቱን ማስቆጠሩን ግን እዳትረሳ

  • @Haftomgselasa
    @Haftomgselasa 2 місяці тому +5

    ኣንተ መንሱር ስለቸልሲ እዳትናገር ማነው የዘጋህ

    • @meznagn_tube
      @meznagn_tube 2 місяці тому

      ቼልሲ ማን ነው😂

    • @alimohammad-ps2zt
      @alimohammad-ps2zt 2 місяці тому

      ችግር ሲኖር ነው የሚያወራው

  • @SamrawitTesfay-k7u
    @SamrawitTesfay-k7u 2 місяці тому

    Mensur mlash tkur nw wey atamuartbin please

  • @Aman-tr1nf
    @Aman-tr1nf 2 місяці тому +1

    Man united ገና ብዙ ይቀረዋል እ enios በጣም ትልቅ ስራ ሰርቷል አሁን የቀረው ትንሹ ስራ ነዉ ቴን ሃግን በ ሁነኛ ወጣት አሰልጣኝ መተካት ብቻ ነዉ ቴን ሃግ ለ united ሰመመን ነዉ ይሄ ሰው ለ carabo ልዩ ቦታ አለው

  • @abrhamhunde6465
    @abrhamhunde6465 2 місяці тому

    የጎል ድርቅ ነው ያለው ማንቸስተር ዩናይትድ ቤት

  • @alimohammad-ps2zt
    @alimohammad-ps2zt 2 місяці тому +6

    ስለ ማሪስካው ቸልሲ ምንም የለህም ?? የችግር ወሬ ለማውራት የሚቀድምህ የለም !! ቢያንስ ለውጡን ፖዘቲቭሊ ለማውራት ያንቅሃል .. ለመሆኑ የማን ክለብ አድናቂ ነህ ? ለእንደኛ ላሉ የሩቅ እግር ኳስ ወዳጆች አድናቂ እንጂ ደጋፊ የሚለው ቃል አያስማማኝም ። በምን ደግፈን ???

  • @utty3720
    @utty3720 2 місяці тому +4

    ስለአርሰናል ዉድቀት ስለሲቲ የበላይነት ገናለገናዉ ትበጠረቃለህ ሲቀጥል ብዙወች ስለቸልሲና ሊበርፑል ዘግብ እያሉህነዉ መሱር መርዝነህ የምር 😂

  • @YitbarekMelaku-u1z
    @YitbarekMelaku-u1z 2 місяці тому

    ere mensur endatitela sile chelsea awra

  • @tewodrosnegash2250
    @tewodrosnegash2250 2 місяці тому +2

    መንሱር ያንተስ በዛ። ይሄን ያህል የቼልሲ ጥላቻ። ደስ የሚለው በግድህ ሳትፈልግ ስለቼልሲ ዘገባ መስሪያህ ሩቅ አይደለም። ያንተው ዩንይትድ ቁልቁል ሲሄድ የኛ ቼልሲ አይንህ እያየ አንተ ማውራት ሳትፈልግ የዋንጫ ተፎካካሪ ሆኗል። 😅😅😅😅😅

  • @hailudagnaw6617
    @hailudagnaw6617 2 місяці тому

    ምንም ጥያቄ የለውም የአሰልጣኙ ማይረባ ፍልስፍና ነው

  • @victorysport3843
    @victorysport3843 2 місяці тому +3

    መንሱር የገንዘብ ሰዉ ሆኖል እሱ የሚጎዳዉ እኛስ አላዛር አስገዶም አለ እሲ ባይኖር ምን ይዉጠን ነበር

  • @firewawoke3376
    @firewawoke3376 2 місяці тому

    ዩናይትድ ግራ የገባው አሰልጣኝ የሌለው ብር ለምንና አንዴት ማውጣት ያላወቀ ተነሳሽነት ቅርጽ አልባ ስልጠና የጎደለው ማይተዋወቁ ተጫዋቾች ያሉት ምኑ ቅጡ ውስብስብ ጉዳዮች የተሞሉበት ለምን እንደሚጫወት የማያውቅ ............. ጨምሩበት ፎጣ የሚጣል ቢሆን በኳስ ዩናይትድ ነበር መጣል የነበረበት አሰልጣኝ የለውም !!!!!!!!!

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 2 місяці тому +1

    የቀጣዩን ትንተናህ ቴንሀግ ተባረረ የሚል ዜና ያርግልን😅😅

    • @BaharuGashaw-yn2lq
      @BaharuGashaw-yn2lq 2 місяці тому

      Ayhonim lemn lemn Te hag yimechew egna wodenwal (gun)

  • @MuleMule-gw6dp
    @MuleMule-gw6dp 2 місяці тому

    Seweyaw mnm ayechlm

  • @DAKODI2825
    @DAKODI2825 2 місяці тому

    ለማሸነፍ ያልተዘጋጀ ሳይሆን ማሸነፍ የማይችለው አሰልጣኙ ነው !!

  • @WendiHabte
    @WendiHabte 2 місяці тому

    አርሰናል ያለ ራያ እና ኦዲጋርድ ማሰብ ይከብዳል በተለይ ራያ ሌላው በፕሮግራምህ ላይ የአገር ውስጥም ብትጨምርልን ።

  • @zidan-u6v
    @zidan-u6v 2 місяці тому

    ሲለ ሞሃመድ ሳላ ምን አዲስ አሌ

  • @MintesnotZed
    @MintesnotZed 2 місяці тому +1

    ሀይ ዩናይትድ ኮንታ ገብቶ ቀረ

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 2 місяці тому

    መንሱሬ10hag መውጣት አለበት ይህ ቡድን ቡድን መሆን አይችልም

  • @YitbarekMelaku-u1z
    @YitbarekMelaku-u1z 2 місяці тому

    chelsea chealsea 😢😢😢😢

  • @SenayHaileselassie
    @SenayHaileselassie 2 місяці тому +3

    ዩናይትድ ማለት አጥር የሌለው ጊቢ ማለት ነው 😅😅

  • @YitbarekMelaku-u1z
    @YitbarekMelaku-u1z 2 місяці тому

    chelsea chelsea😢😢😢😢😢

    • @stzzby7876
      @stzzby7876 2 місяці тому

      #አላዛር አስግዶምን ስማ

  • @ነጃነጃ
    @ነጃነጃ 2 місяці тому +1

    ኤሪክ አውት

  • @AbdulMelik-km3mh
    @AbdulMelik-km3mh 2 місяці тому

    አረ መንሱር ስለ ቸልሲም አውራ ምን አይነት ጋዜጠኛ ነዉ

  • @SimonMoges
    @SimonMoges 2 місяці тому

    ምን አይነት ተነሳሽነት የጎደለው team ጨጓራችንን ልጦ አመቱ መጨረሻ Efl cup ያመጣል በትላንትናው ጨዋታ አንደኛ ተጠያቂ fernandez ነው ETH እነ mount ቀደም ብሎ በነ fernandez ቀይሮ ቢያስገባ united goal ያገባ ነበር ደሞ እኮ የ ሚገርመው onana በቃ አንድ ቀን እንኮን team ይዞ አይወጣም ብቻ የ manchen ጉዳይ .......ሆድ ይፍጀው

  • @jonasdaniel585
    @jonasdaniel585 2 місяці тому +1

    Ke gazexegnnet yelek UA-camer eyehonk new wederasek temelsh wey gazexegnnet akum sele 2 club becha mndenew lantem ayselchkm ende

  • @johannesiv4866
    @johannesiv4866 2 місяці тому

    Ere hule yastelal beka endea

  • @AthklteAthklte
    @AthklteAthklte 2 місяці тому

    አረ በቃህ ሊባል ይገባዋል ይኽን አሰልጣኝ የምር ግራ የገባው ሁኖ እንደማታየት ያስመስልበታል እንጂ ሆን ብሎ የክለቡን ስነልቦና ሊያባላሽ ታሪክ ሊያስጠፋ የተቀጠረ ኮች ይመስላል እኔ በቃይ ስለ አሰልጣኙ ስግብግቦቹ የግሌዘር ቤተሰብ እስካሉ ለውጥ አናመጣም።

  • @MdAbus-sj6mq
    @MdAbus-sj6mq 2 місяці тому +20

    አሁንስ ቸሊሢወች ሠለቸን ለሁለት ክለብ ብቻ ሥታወራ እዚህ ቤት ሁለተኛ አልመጣም😢

    • @micazenebe3317
      @micazenebe3317 2 місяці тому +12

      Y Alazar Programoch sema ❤

    • @AbdulQadir-vg2ub
      @AbdulQadir-vg2ub 2 місяці тому +2

      አረበክህ ነ🤣🤣🤣

    • @Tofatofa-dn2hp
      @Tofatofa-dn2hp 2 місяці тому

      ታዳ ስለማን ያዉራ

    • @OneEthiopia5536
      @OneEthiopia5536 2 місяці тому

      Ay mensur yemiyasgerem sew nw hula arsenal 😅

    • @migolove2075
      @migolove2075 2 місяці тому

      😅አንድ ወጊ ተገላገልን

  • @tesfayebeyene-m1n
    @tesfayebeyene-m1n 2 місяці тому

    እራያ ይለያል።

  • @SulimanYimam
    @SulimanYimam 2 місяці тому

    Sorye

  • @NuredinSiraj-g7s
    @NuredinSiraj-g7s 2 місяці тому

    ጉረኛ የሆነ አሰልጣኝ ነው ዮናይትድ አሰልጣኝ መቀየር አለበት አልያ መጨረሻው የሚያምር አይመስለኝም በእድል ካልሆነ ቴን ሀግ ቡድኑን ሚቀይሩት አይመስለኝም

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 2 місяці тому

    የአሰልጣኝ ችግር አይደለም ከተጫዋች መልማይ ጀምሮ ኮሜዲያን ናቸዉ ችግር ነዉ እያስፈረምን ያለነዉ የወጥነት ችግር ደሞ ሙሉ ተጫዋች ነዉ።ዘላቂዉ መፍትሄ ከዚህ በዋላ አንድ ብለዉ ጀምረዉ እንደ አርቴታ ተጫዋች እየሸኘ እያፀዳ አራት አምስት አመታት ፈጅቶ ቡድኑ መገንባት ብቻ ነዉ ያለበት።በየጨዋታዉ መግማማታችን ቀጥሎ ከባለፈዉ አመት በላቀ ሁኔታ ከአርሰናል ደጋፊዎች የምንደበቅበት አመት ነዉ የሚሆነዉ።

  • @AshebirTegenu
    @AshebirTegenu 2 місяці тому +1

    Mensur ante gin mech new sila hulum budin ekul mitawrw hule sil Chelsea kewerhe biye tebkhalew manchen arsenal bicha unsubscribe telegram leave

  • @DerejeAlamerew
    @DerejeAlamerew 2 місяці тому +1

    የተጋጣሚ ትንሽነት አደለም የነገሮች መሻሻል እንጂ። መንሡር ያንተና የዩናይትድ አቋም አንድ አይነት ነው ።አይገርምም ግን

  • @BeleteHayile
    @BeleteHayile 2 місяці тому +3

    አንተሰውዬ ምን አለበት እንደጋዜጠኛ ብትዘግብ የአርሴናል ደጋፊ ለሰጠው አሰተያየት መልስ የምትሰጥበት ምክንያት አግባብ አይገባኝም ገናነው ዙሩ አንተም ሳትነግረን እናውቃለን ስለ አርሰናል መልካም አታወራም ሆኖም ግን ሳትወድ በግድህ ጥሩነቱ ስለ አርሰናል ማውራት መጀመርህ ግድ ሆኗል አሁንም በትክክል እንደጋዜጠኛ ለደጋፊ መልስ አትስጥ አስተያየት ስጡ ብለህ የአርሰናል ደጋፊ አስተያየት ሲሰጡ መልስ ትሰጣለህ ገራሚ ጋዜጠኛ ነህ

  • @NuredinSiraj-g7s
    @NuredinSiraj-g7s 2 місяці тому

    Liverpool 5-1 አሸንፏል ለምን ፕሮግራም አትሰራለትም