አመ ይሰቅልዎ በፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት ህፃናት መዘምራን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ሰኔ 12 ቀን 2013 ዓ.ም የቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል የቀረበ ወረብ

КОМЕНТАРІ • 23

  • @FelegeS22
    @FelegeS22 7 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልል🥰ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በ እውነት ልዩ ነው ቅዱስ ሚካኤል ይባርካችሁ ሁላችሁም ውበት አላችሁ ትናበባላችሁ ኑሩልኝ በኖርኩ ነው ያልኩት ከ 3 አመት ብኋላ ባየውም የዛሬ ቅርብ ቀን ይመስላል እህቴ ወራቢዋም ተባረኪልኝ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ ጠብቂዊ ሁሌም አገልግይበት ሌሎችም ትኖራላችሁ የተሰጣችሁን ጸጋ አገልግሉበት🥰🥰🥰ያመት ሰው ይበላችሁ እኔም አገልጋይ ነኝ የፈለገዮርዳኖስ ሰንበት ትምህርት ቤት ከአዲስ አበባ ቦሌ መድሃኔአለም ካቴድራል🥰🥰🥰

  • @gebreamanuel1887
    @gebreamanuel1887 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ጀምረው ነበር ከማለት ያውጣልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @Omegatravel333
    @Omegatravel333 3 роки тому +5

    ወራቢዋ በጣም ትለያለች ልጆቹም ጎበዞች ናቸው በዚው ቀጥሉበት

  • @aklilutesfaya9767
    @aklilutesfaya9767 2 роки тому

    ባዳምጠው ብመለከተው ልጠግበው አልቻልኩም በፀጋ ያሳድጋችሁ።

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 2 роки тому

    በቤቱ ያፅናችሁ

  • @bizuayehuadenew1321
    @bizuayehuadenew1321 3 роки тому +1

    የኔ ውድ እህት ኑሩልኝ

  • @selamdamtew1799
    @selamdamtew1799 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @fkr1413
    @fkr1413 2 роки тому

    Egziabher yebarkachhu yasadegachhu bewnetu nefsn des yemiyasegn zemare nw kale heywet yasemaln 👏👏👏

  • @genethaddis992
    @genethaddis992 3 роки тому

    ጥዑም ዝማሬ ዝማሬ መላይክት ያሰማለን ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @dagimararsa6142
    @dagimararsa6142 2 роки тому

    zimare melaiktn yasemaln

  • @natiwondi1641
    @natiwondi1641 3 роки тому

    እጅግ ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ልብን የሚያስደስት ነው በርቱ

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Рік тому

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏EEEEEEEEEEEEE👏👏👏👏👏👏👏EEEEEEEEEEE👏👏👏👏👏👏👏EEEEEEE👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @matimati8739
    @matimati8739 3 роки тому

    እልልልልልልል

  • @precioushabesha
    @precioushabesha 3 роки тому

    💕💕💕

  • @ወለተአማኑኤልጎዶሊያስ

    💚💛❤

  • @selamdamtew1799
    @selamdamtew1799 3 роки тому

    እልልልልልልልልልልልል

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 2 роки тому +1

    ህየንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቅ የነገ ተረካቢዎች እድግ በሉልን
    ኧረ እኛም በአገልግሎታችሁ ተደመምን ሐዋርያው በቤቱ ኮትኩቶ ለበለጠ ጸጋ ይሹማችሁ

  • @Tube-hu1iy
    @Tube-hu1iy 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @ኂሩተሥላሴ
    @ኂሩተሥላሴ 3 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @wubekassa4085
    @wubekassa4085 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @rahelsolomon7851
    @rahelsolomon7851 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ረድኤትሰናይት
    @ረድኤትሰናይት 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን