EOTC TV | ሊያዩት የሚገባ ወረብ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ 2 роки тому +5

    አቤት ደስስስ ስትሉ ኦርቶዶክሳዊ መሆን እንዴት መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን።በቤቱ ያፅናችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 2 роки тому +6

    የማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለ ማርያም ተክለ ሳዊሮስ ሰ/ት/ቤት ፍሬዎች መሠረታችሁ የፀና ነው ተባረኩ ዘማሪ ዘሩባቤል ሐብታሙን ተክተሐል ተመስገን ከአመታት በፊት ይህን ወረብ የልደትዬ አውደምህረት ላይ በተደጋጋሚ አቅርበነው ነበር በጣም ልብ የሚመስጥ አገልግሎትነው ተባረኩ

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba 2 роки тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 💐💐

  • @danidtutube5566
    @danidtutube5566 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክልችሁ።በአገልግሎት እስከ መጨረሻው ያፀናችሁ ።

  • @Enatedingil-21
    @Enatedingil-21 2 роки тому +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በቤቱ ያኑራችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ! እንዴት ደስ ያሰኛል?እመብርሃን ትጠብቃችሁ በእውነት።

  • @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል ።እመየ ተዋሕዶ ብረሳሺ ቀኜ ትርሳኝ ❤❤🙏።

  • @davebelayneh688
    @davebelayneh688 2 роки тому +2

    የአባቶቻችሁ ልጆች የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርባችሁ።

  • @zawdieamare7761
    @zawdieamare7761 2 роки тому +2

    በቤቱ ያፅናችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 2 роки тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልንበደሙ መስርቶ ይቼ ሐይማኖት የሰጠን መድሐኔያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን

  • @addisabebaali1958
    @addisabebaali1958 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ደሰ ሲል እምዬ ኦርቶዶክሰ ተዎህዶ ዘ ኢተዮጲያ ❤❤❤❤

  • @zewdeneshseifumamo8128
    @zewdeneshseifumamo8128 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ እስከ መጨረሻው ያፀናችሁ ።

  • @meskelubade4369
    @meskelubade4369 2 роки тому +2

    እልልልልልል አማን በአማን አማን በአማን ተወልደት እመብርሀን. በእውነት የመላእክት ዝሜር ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹ እግዚአብሄር ይባርክላቹ

  • @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    ልልልልልልልልል ልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ዝማሬ ዳዊት ያሰማልን 💐💐💐💐👏👏👏👏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ነ3ቘ

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @zelalemgetaneh7433
    @zelalemgetaneh7433 2 роки тому +3

    በጣም ነው የምታምሩ ውድ የተዋህዶ ልጅች እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 2 роки тому +4

    እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲✝️🤲🤲✝️🙏🙏🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🙏🙏
    ለዝማሬው አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️💚💛❤🙏

  • @tefe-tech-tube5511
    @tefe-tech-tube5511 2 роки тому +2

    !!!!!!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!!!!!!!!!!!!

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 2 роки тому +2

    ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ አጥንትን የሚያረሰርስ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን።

  • @mekdesbiruk372
    @mekdesbiruk372 2 роки тому +2

    ዝማሬ መላዕከትን ያሰማልን።

  • @addisabebaali1958
    @addisabebaali1958 2 роки тому +2

    አሜን ደሰ ሲል ልልልልል ❤❤❤❤

  • @user-tate746
    @user-tate746 2 роки тому +2

    😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰በቤቱ ያፅናቹህ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 роки тому +2

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትኝ ያሰማል

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 2 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @alemalem7815
    @alemalem7815 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mulatwaayehu171
    @mulatwaayehu171 2 роки тому +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 роки тому +2

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ ሲል በጣም ግሩም ወረብ ነው

  • @fanayehabte1443
    @fanayehabte1443 5 місяців тому

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @nunat6047
    @nunat6047 2 роки тому +3

    ኦርቶዶክስ ስርአቷ፣ ዜማዋ፣ ሽብሻቦዋ፣ምስጋናዋ! እምነቴ ፣ ማንነቴ፣ ማተቤን ለዘለአለም አብረውኝ ይኖራሉ።

  • @mekidesdam8408
    @mekidesdam8408 2 роки тому +2

    ዝማሬ ዳዊትን የተቀበለ አምላክ የእናንተንም ዝማሬ ይቀበል።

  • @መሠረትታፈሰ
    @መሠረትታፈሰ 2 роки тому +1

    እልልልልልልልልል 🙏🏼ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ🙏🏼

  • @gannatgannat6002
    @gannatgannat6002 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 роки тому +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በጣም ነው የምታምሩት እንዳከበራችኋት እመብርሐን ታክብራችሁ

  • @addisabebaali1958
    @addisabebaali1958 2 роки тому +2

    ደሰ ሲል አቤቱ ተመሰገን አምላኬ ❤❤❤❤

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz Рік тому +1

    Amen amen amen zimare melaekten yasemalen yagelglot zemenachu yibarek basenbet tmhirt beet .bemnetachu yatsenachu❤❤❤❤❤ orthodox tewahidon egziabhar yixebiqelin

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ያኑርልን

  • @tigist7007
    @tigist7007 2 роки тому +2

    አሜን ፫እልልልልልልልልልልልል

  • @gashuwolde2502
    @gashuwolde2502 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @ChDy-s2h
    @ChDy-s2h 9 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @amazingyoutubechannel2777
    @amazingyoutubechannel2777 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ነው ግን አመላለሱ የገባበት ቦታ ልክ አይደለም።

  • @haymanotgebeyehu9240
    @haymanotgebeyehu9240 2 роки тому +2

    ለመንግስቱ ያብቃችሁ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!!!

  • @werkalemabebe8738
    @werkalemabebe8738 2 роки тому +3

    ባህር ጥበባት ተዋህዶ

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 2 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል!!!!!

  • @Bereket-24
    @Bereket-24 5 місяців тому +1

    😊😊❤❤❤❤wow😊😊😊

  • @ehiteamanuelsleshi6921
    @ehiteamanuelsleshi6921 2 роки тому +1

    Ellllllllllĺllllll atntn yemiyalemelm yemelaektn zmare melayktn yasemaln be ewnet sreatachihu hulu betam des ylal bertulgn

  • @SisayMekonen-v3e
    @SisayMekonen-v3e 3 місяці тому

    ዐሜን ዐሜን ዐሜን

  • @የሰውፍቅርያልቃልያተግንይ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-tate746
    @user-tate746 2 роки тому

    እልልልልልልልል

  • @gashuwolde2502
    @gashuwolde2502 2 роки тому

    እልልልል

  • @estifanosdimitry1366
    @estifanosdimitry1366 2 роки тому

    ገራሚ ወረብ ነው በተለይ ወንዶች ወንድሞቻችን

  • @user-qt2ks5ox9b
    @user-qt2ks5ox9b Рік тому

    we call this type of wereb "andabet wereb"

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ 2 роки тому +1

    አቤት ደስስስ ስትሉ ኦርቶዶክሳዊ መሆን እንዴት መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን።በቤቱ ያፅናችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን