ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ |Dr. Mamusha Fanta| 2nd Year Anniversary | Halwot Emmanuel United Church |ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 138

  • @dadebodadebos6508
    @dadebodadebos6508 Рік тому +1

    የሚገርም መልእክት ነው ዶ/ር አዎ ተልእኮ አለኝ!!!!

  • @mayaberhanie9226
    @mayaberhanie9226 2 роки тому +79

    I really really love this person እግዚአብሔር የተወደድከውን አንተን ወንድም እና ለቤተክርስቲያን አገልጋይ አድርጎ ስለሰጠን ጌታን እባርከዋለሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ በእድሜና በጤና እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @emuyatesgaye4497
    @emuyatesgaye4497 2 роки тому +15

    ዘመንህ ትውልድህ ዘርህ አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክ ሠላም ይብዛልህ

  • @emnetabebe2000
    @emnetabebe2000 2 роки тому +6

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!እንደ አንተ አይነቶቹን ወንድሞች ያብዛልን

  • @mekashaketyebelu9113
    @mekashaketyebelu9113 2 роки тому +2

    'የገሃነም ደጆች አይችሏትም' ለምን እንደተባለ አገኘሁት ። ደግሞም ባለ ተልዕኮ እና ተልዕኮ የለሽ ወገን መሃከል ያለው ልዪነት በጥሩ መንገድ ተብራራልኝ። የትኛው ወገን እንደሆንኩም ራሴን አገኘሁት ። ወ. ማሙሻ ይብዛልህ ።

  • @ShimelisAbateOfficial
    @ShimelisAbateOfficial 2 роки тому +18

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ልቤን አንቅቶታል መንቃት ይሁነልን።

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 2 роки тому +18

    ክብርና ምስጋና ለጌታችን አንተን ስለሰጠን ክብር ለዘለዓለም ስሙ🙏🙏😇😇
    እኔ ነፍስ አልቀረልኝም Dr.Mamusha ዘመንህን ሁሉ የተባረከ ይሁን , ትዳርህ ልጆችህ ,ዘርህን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏😇😇❤❤❤😇😇 Dr . Mamusha በትምህርቶችህ ሁሉ የዘላለም ሕይወቴን ትልቅ ማገር ሁነኛል በሰደት እያለሁ ተጠቅሜያለሁ ከልቤ አክብርሃለሁ በጌታ ፍቅር እወዳለሁ አንተ ትልቅ ስጦታችን ነህ !!

  • @retapaulos9674
    @retapaulos9674 2 роки тому +3

    ዶ/ር ማሙሻ አንተ የተጠራህ ደግሞም የተላክህ፣ ተልዕኮህን እየፈጸምክ ያለህ ድንቅ ሰው ድንቅ አገልጋይ!! ተባረክ!!

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 2 роки тому +6

    ማነው?! ይሄንን ፓስት ያደረገው……ብዙዎች ተልዕኳቸውን ያገኙ ዘንድ ምክንያት ሆነሃል፤ በምድር ላይ የመኖራችን አላማ እንዲገባን የሚያደርገውን መልእክት እግዚአብሄር በመንፈሱ በባሪያው በኩል ለቀቀልን፡፡

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 2 роки тому +1

    ዶክተር ማሙሻ የእዉነት ወንጌልን ስለምታስተምረን እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @savedbyhisgrace9380
    @savedbyhisgrace9380 2 роки тому +40

    One of my favorites gospel teacher, Dr Mamusha God bless you abundantly.

  • @tarekegnrobitarekegntareke3885
    @tarekegnrobitarekegntareke3885 2 роки тому +9

    ዶክተር ማሙሻ ጌታ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ብሩክ ነህና

  • @samiraadm2285
    @samiraadm2285 2 роки тому +1

    Beysusu sem bbz tebarekelene bateme yemawda ye egzabare saw

  • @ziongirma7701
    @ziongirma7701 Рік тому +1

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሁንልህ...

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 роки тому +3

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ty

  • @a.z9309
    @a.z9309 2 роки тому +12

    ዘመንህ ይባረክ ። ትምህርቱ ሁሌም የማይጠገብ የእግዚአብሔር አገልጋይ ሁሌም የምንወድህ ።

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 2 роки тому +3

    ማሙሻ ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ፡ ምንም ቃል የለኝም።

  • @afnanmohamed2791
    @afnanmohamed2791 2 роки тому

    Amenn goyta yesus ybarka buruk nay amlak seb des zbl tmhrt goyta ybarek

  • @zebibanati4308
    @zebibanati4308 Рік тому +1

    ማሙሻዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 роки тому +3

    ዶክተር የረዳህ ይክበር ይመስገን

  • @eyerusnegash6469
    @eyerusnegash6469 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ዳግም ከተኛንበት እንድንነቃ እድልን ስለሰጠን ስሙ ይክበር። እግዚአብሔር ሆይ ሰራተኞች ስላደረከን እናመሰግናለን።ማሙሻዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ!!!

  • @bekimob9204
    @bekimob9204 2 роки тому

    ተባረክ ዶክተር ማሙሻ የአንተን ትምህርት በአካል ከሰማሁ ቆየሁ ዩጎ ነበር ሮሜን ስታስተምር ያየሁ ተባረክ

  • @aregayohannes9973
    @aregayohannes9973 2 роки тому +5

    ዶ/ር እንወድሃለን! ኑርልን!

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 Рік тому +1

    Wow god is good for me Jesus Christ Lord Jesus Christ Lord Jesus Christ

  • @genetsenbeto4041
    @genetsenbeto4041 2 роки тому

    Amenn wodefit bicha wode gra wode kegn alilim

  • @mahilethailu245
    @mahilethailu245 2 роки тому +6

    እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ሁላ ጌታ ነው: ስላእኔ በመስቀል ላይ የስራው ሥራ እስኪ ዓለም ደርቻ እመስክራለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @wondwossenlemma4380
    @wondwossenlemma4380 2 роки тому +7

    ከተልዕኮ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል! አሜን!!

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 роки тому +1

    Egziabehr Barkohal Temehertehen Ewdalhu Tbark

  • @binievents9086
    @binievents9086 2 роки тому

    እግዛብሔር ኣብዝቶ ይባርክሕ ከ ካምፓላ ኡጋንዳ በመጣሕበት ግዜ ተገናኝተን ነበር በቀጥታ ኣድራሻ ባገኝሕ ደስ ባለኝ።

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 2 роки тому +2

    ጌታ መገለጡ መንፈሱን ያብዛልህ።

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot544 2 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen......

  • @mekdesgirma7135
    @mekdesgirma7135 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ስር ሰዶ የሚገባ ትምህርት ይገርማል በአካልም ተገኝቼ ስምቻለው ነገር ግን አሁንም ደጋግሜ እሰማዋለው

  • @wudefikre
    @wudefikre 2 роки тому

    Amen 😳 my favorite preacher all the time God bless you!

  • @ليوبوناتيني-ع4ز
    @ليوبوناتيني-ع4ز 2 роки тому

    አሜን ተልኬለሁ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ በኢየሱስ ስም በጣም ተባርኬለሁ ሁላችሁም ተባረኩ ❤ 🙏

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 2 роки тому +1

    You are blessed Dr!!
    የእግዚአብሔር ሰው አንተ ነህ! የዘመናችን የጌታ ስጦታ አንተ ነህ! ያብዛልህ!! ዘመንህ ይለምልም!!

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 роки тому +4

    No comment... JUST GOD BLESS YOU FOREVER DAD❤❤❤

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 2 роки тому +2

    አሜንንንንንንንንንን
    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 2 роки тому

    ዘመንህ ይባረክ በጌታ ፍቅር አገልግሎትህን ወደዋለሁ በጣም በጣም

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባረክ ዶክተር ማሙሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁንን 🙏🙏🙏👏👏❤❤❤❤

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 2 роки тому

    የእግዚያብሄር ሰው ማሙሻ እግዚያብሄር የባረከው ሰው ኸይወት ዘመንኸ ይባረክ እንዳንተ ያሉ የታደሉ ሰዎችን ያንሳልን በምድራችን ላይ 🙌👏✋✋✋❤❤❤❤👈👈

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 14 днів тому

    አሜን ማሙሻዬ❤❤❤

  • @Science_explained
    @Science_explained 2 роки тому +2

    Bless you Dr. Mamusha! You truly are one if those " remnants " you preached about, two weeks or so ago. Geta ybarkih begeta sm

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 2 роки тому

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዶ/ር ማሙሻ

  • @menbereanmaw
    @menbereanmaw 2 роки тому

    My best nd favourite gospel teacher

  • @milkiastasisa2820
    @milkiastasisa2820 2 роки тому +4

    Dr Mamusha Fanta is always with full of strong message from the word of God, may the Lord open our spiritual eyes to keep and perform this message, thank you for sharing!!

  • @HOPE-xc3lm
    @HOPE-xc3lm 2 роки тому

    የሠራዊት ጌታ እግዛብሔር አይለይህ

  • @Dagiosho1q2w3e
    @Dagiosho1q2w3e 2 роки тому

    ዘመንህ ይባረክ

  • @lishangelemete3344
    @lishangelemete3344 2 роки тому +6

    Oh!!!!what awakening message that God is sending to all of us. Lord help me and all of us to not neglect the purpose of Life that you have given us!

  • @abebachekol3611
    @abebachekol3611 2 роки тому

    አሜን ተባረክ ፓስተርዬ

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 2 роки тому

    ዶ/ር ማሙሻ ፀጋ ይጨመርልህ ግሩም የማንቅያ ደወል ነው!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 роки тому

    አሜን

  • @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
    @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 2 роки тому

    Amen geta hoy awutan

  • @lishangelemete3344
    @lishangelemete3344 2 роки тому +1

    Dr Mamusha may God bless you and your team for serving His Kingdom, passing the origional teaching from Christ our Lord without any contamination.

  • @amanueltadesseofficial8122
    @amanueltadesseofficial8122 2 роки тому +1

    Amen! Amen! Amen! In Jesus' Holy Name! Amen!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 роки тому

    ጸጋው ይብዛልህ ዶክተር

  • @grmeso6369
    @grmeso6369 2 роки тому

    God bless you brother mamusha I return to the word of God.

  • @nunudenboualaw4243
    @nunudenboualaw4243 2 роки тому

    Gubawen tegegneche bemekafele tebarkalew rasenm bebezu ayechalew Egzaber yibarkeh wendme

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent 2 роки тому +2

    Amen Amen. May God help us 🙏

  • @mebratubelete9022
    @mebratubelete9022 2 роки тому +2

    Dr. Mamusha, I like the way you preach and share the truth!! GBU in abundance..

  • @gamachuteferi
    @gamachuteferi 11 місяців тому

    Ameeen ❤

  • @a.d.m
    @a.d.m 2 роки тому +2

    Love this preacher and the message. God Belss you.

  • @dudum9358
    @dudum9358 2 роки тому +1

    Zemenih yebarek Dr. Mamusha🙏🙏🙏

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 2 роки тому

    ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ መጋቢ ማሙሽ።ክብር ለታረደው በግ ይሁን

  • @pastoralexyohanes4535
    @pastoralexyohanes4535 2 роки тому +1

    We tanks pastor doctor mamusa fanta bless u

  • @getinetkaba5993
    @getinetkaba5993 2 роки тому

    እንደት ደስ ይላል …ሕይወት ሰተዋቸዋል ሕይወት ይብዛላችሁ!!

  • @letinaeseyas2330
    @letinaeseyas2330 2 роки тому +1

    Amen. Betam lbe teneka. Tebarek paster.

  • @lishangelemete3344
    @lishangelemete3344 2 роки тому +1

    Congratulations and glory to our Almighty God our father for raising Halwot church to light up the world. I believe this church will give birth to many and reach generations to come!

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 роки тому +5

    God bless you abundantly! This is an important wake up message to the Church of this generation, and to all of us (individually) who have received the authority of being the children’s of God through Jesus Christ.

  • @emuyatesgaye4497
    @emuyatesgaye4497 2 роки тому +1

    አሜን አሜን

  • @amentube9222
    @amentube9222 2 роки тому

    God bless you doctor mamusha

  • @semharasefa2414
    @semharasefa2414 2 роки тому +1

    Hallelujah amen

  • @yohsnesalula5372
    @yohsnesalula5372 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @አዲስአበባ-ነ3ጀ
    @አዲስአበባ-ነ3ጀ 2 роки тому +1

    God Bless you man of God

  • @bizuayehuasfaw9268
    @bizuayehuasfaw9268 2 роки тому +1

    ተባረክ አይኔ በርቶል

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 2 роки тому +2

    It was a glorious time🙏 praise God❤❤

  • @hopemezmur
    @hopemezmur 2 роки тому +2

    God bless u pastor

  • @sentayehudebele2332
    @sentayehudebele2332 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ❤❤

  • @birukwodajo4602
    @birukwodajo4602 2 роки тому +2

    Dr. Mamusha huli gize esemhalew yanten stega altegibim..zene demo anten esemhalew bicha sayihon liki halwot church endalew esemhalew bicha geta edil ke seteyign 1 ken Halwot megegnet ayikirim betam ewodhalew ke libe bante tsega be bizu tebarek zeniy..

  • @metasebiagebremeskel4437
    @metasebiagebremeskel4437 2 роки тому +1

    ተባረክ ወንድሜ!!!!!

  • @melakuleta
    @melakuleta 2 роки тому

    ጌታ ይባርክህ

  • @assefabekana7042
    @assefabekana7042 2 роки тому

    Amen

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.6234 2 роки тому

    ተባረክ ።

  • @FaithfulHearts12
    @FaithfulHearts12 2 роки тому

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tsionhailu9998
    @tsionhailu9998 2 роки тому +1

    Amen,God bless you

  • @sabisami5252
    @sabisami5252 2 роки тому +1

    Ohhhh yemigarm fawes behiwate hone amennnn

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Рік тому

    " ወደ ቀኝ ወደ ግራ ብትል ጆሮችህ በኃላህ መንገዱ ይህች ናት በእርሶም ሂድ የሚለውን ይሰማሉ" ኢሳ 30:21

  • @tegesttg9472
    @tegesttg9472 2 роки тому +1

    ተባረክ

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 2 роки тому +2

    God bless you Pastor 🙏

  • @Spiritualsongs6206
    @Spiritualsongs6206 2 роки тому +2

    AMENNNNNNNNNN

  • @chabod239
    @chabod239 2 роки тому

    blessed you my dear brother

  • @birucktawitgedle9056
    @birucktawitgedle9056 2 роки тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @meazateshome911
    @meazateshome911 2 роки тому +1

    God blessyou

  • @yaredotadesse
    @yaredotadesse 2 роки тому +1

    Amen!!!

  • @shibbiruuhirphasaa8876
    @shibbiruuhirphasaa8876 2 роки тому

    ዶ/ር እሄን እውነት የገለጠልህ እግዚያብሄር ነው እንጂ ከስጋና ደም አይደለም፤እግዚብሔርን ስለዚህ አመሰግነዋለሁ

  • @jacobswellministry9043
    @jacobswellministry9043 2 роки тому

    God Blesse you.

  • @dagmawitabebe1151
    @dagmawitabebe1151 2 роки тому

    Tebareku

  • @abushalemu
    @abushalemu 2 роки тому

    Ok I will

  • @eyobaabush5954
    @eyobaabush5954 Рік тому

    ያቆይልን

  • @amelegosihme9426
    @amelegosihme9426 2 роки тому

    Ende Lebanos Zaf
    Lemlemelen!!!!!!

  • @timechange7478
    @timechange7478 2 роки тому +7

    ዘላለማዊውን ነገር ይዞን ጥቂቶቹ ሲወርዱ አብረን እየወረድን ስብከት ከምናዘጋጅ : ለተጠራንበት ሩጫ እንሩጥ : ሩጫችን ዘላለማዊ ነው