Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የነጺ አድናቂዎች ቪድዬውን በላይክ ጀምሩት ስወዳቹ ማንኛውንም ትዛዝ መዘዝ ከፈለጋቹ በዚህ ቁጥር አናግሩኝ የኢማን ቱዩብ +251903911750
ኢማን መች ነው የኔ እቃ የሚበቃው ?በአላህ መልሽኝ
@@ቢንትMohammed-gf7ef ውዴ አራስ ነበርኩ እኮ እና ከዚህ በሗላ በተራ ይወጣል የሁላቹም ኢንሻ አላህ
እማንዬ ጓንተ የእጁን ለምን አወጠሽ
@@emantube1007 ኢማንዬ ቁጥርሽ እንዴት ነው የማገኘው
@@emantube1007የእኔም እቃ አወጨለኝ
ኢማንየ የኒቃቦ ንግስት ማሻ አላህ ሁሌም ድምቅ በይ ጎደኛሺን ፌርዶስን ምከሪያት በጣም መስመር እያለፈች ነው
አይባልም
@seniyasemantube ምንድን ነው የማይባለው ጎደኛ አይመክርም እደ ጎደኛሲያጠፋ ነው የሚወድላችሁ ሰውሲጃጃል ነው
@@emuyasserh8839 ምን አገባሺ ከባለቤቱ ያወቀ ተናገረችኮ ፋሲካ ሰርቸ መለወጥ እፈልጋለሁ አለች መብቶ ነው።
ፊርዶስን ትምከራት ልጆቿ አባት ጋ እዲስማሙ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
ሂጅ አንች ምከሪያት
ማሻ አላህ መልካም ትዳር ያርግላት🎉
ዋው ደስ ስትሉ እዚህ ስርግ የትቅላቅለ ሁሉ ዘመድ እንደ አይመስላችሁ ሁሉም የትለያየ ቤሄር የትለያየ ቦታ ነው ፍቅር እምነት ዘር አይለይም ታድላችሁ❤❤❤😂
በትክክል
ኢማንየ እዴነሽ ጠፋተሻል ሆቢ አትጥፊ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ኢማንዬ የኔ ወድ 🎉🎉🎉
Mashellah mabruk eman yalij enat yonshi endet mabruk❤❤❤❤❤❤❤
*ነጺዬ የኔ ደርባባ እህት እንኩዋን ደስ አለሽ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ትዳርሽን ትባአብረሀም የሰራ ይሁንልን*
ማሻአላህኢማንዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አለቹ ነፃ መልካም ትዳር የኔ ውድ እህት ❤የኛ የቡታጀራ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሻአላህ ወደ ሀገሬ ሰግብባ ከዱባይ በቅርብቀን እቃ አዝሻለው እማንዬ የኔ ውድ
መሽአላ ወድ እህት አላህ ያሳድግልሽ አው አርብ ሀገረ ያለን በሞሉ አላህ በስላም ለሀገራቸን ያብቃን አወ እህቴ ተክከል ነሽ እሪሚና ልጅ በብር አይገዛም
ዋአለይኩም ሰላም ኢማንየ የኔ ልዩ በረችልኝ ወዴ አወ ደስ ይላል በወግ ማረግ መዳር አላህ ለወፈቀው
ትክክል ውዴ
አሰለም አሌኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ አህለን ኢማን ኡኮን ደና መጠሽ እህትዋ በሰለምነዉ ያጠፈሸዉ❤
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ
Yee habirahm Ena yee saraa yaragilachuu❤❤❤❤❤❤❤
እልልልል መልካም ትዳር ይሁንላት ዋለይኩም አሰላም አህለን ኢማን
ኢሙ ሳቅሽ ሲያምር😂😂😂❤
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤🎉🎉
ኢሙ ማሻ አላህ🎉🎉ታምሪያለሺ🎉
ማሻ አላህ መብሩክብያሁ ነፂዬ ❤ኢሙ ❤ጨቤ❤ የተቢ❤
ማሸ አሏህ❤❤🎉
ዋአለይኩም ሰላም ወመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ የኔ እህት ደስ ይላል ነፂ መልካም ጋብቻ ❤❤
ማሻላህ አላህ ያሳምርላቸው
ማሻ አላህ ለሰርግ መሄድሽ ወላሂ በጣም ደስ አለኝ
ውዴ እኔም አክብረው ስለጠሩኝ ደስ ብሎኛል
እህት ትፈሽሽ እኔምእዳችነኝ የኔ ይብሳ ምንይሆን ችግሩ@@emantube1007
ትክክል ነሺ ዉዴ ጠሪ አክባሪ ቀሪ ቀላል ይባላል ..!!
Misha allha❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ❤❤
ሰብስክራይብ አደረኩሽ በናቃብሽ በርች እህቴ
ነፂ እንኳን ደስ አለሺ❤❤❤❤❤
ماشاءالله مبروك 🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ መልጋምዐጋቢቻ ኣሁንለሸ❤❤❤
አህለን ኢሙዬ❤
ኢማን በርች እህቴ
በርችእህት🎉🎉🎉🎉🎉
Walekumsalam warahmatullahi wabarakatuh mashaAllah iman
ማሻ አላህ ደስ ይብር ወወራሽ
Fagagitashii dasi silee❤❤❤❤❤❤
ነፂ ለምለም መላው ቤተሰብ እንኴን ደስ አለችሁ መልካም ትዳር
ማሻ አለህ❤❤❤🎉🎉
Besergna በሃዘን አይቀርም ይባላል በርቱ
በርቺ እሕቴ
መሸአላህ❤🎉
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌🥰🥰
ነፂየ አገባች በቃ መብሩክ ከይቱብ ጠፋብየነበር ❤❤ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ
ወላሂ በጣምነው ደስነው የሚለው
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለንን ኢማንዬዬ ግን ሀቢብቲ በጣም ትፋሽ እያጠረሽ ነው በሀኪም ቤት ተከታተይው
እናሳይጋት ኢማንን❤
🎉🎉😊
ኢማን የኒቃብ ንግስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wa wr wb❤❤❤
Mashaallaah❤
እኝም በሰላምለመገነኛትያብቃን አገራች ንን ሰላምአለሰህያርገው
ማሻአላህ ተሸፋኝዉስጤነዉ ወላ እኔምጀምሪያለሁ አላህያጠንክረንያረብ
ወአሊኩምሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ አሕለን ነኢማየ ነፂ አላሕ መልካም ትዳር ያድርግልሺ
መልኳም ትዳር ነጺየ ኢሙየ የኒቃቧ ንግስት 🎉🎉🎉🎉
አህለን አሙ እኳንም ሄድሽ
❤❤❤🙄🙄🙄🤣🤣🤣
አዴት ነሸ አመን 🎉🎉🎉🎉
ግን ለኒቃቢስቶች እዚህ ቦታ መገኛት ይፈቀዳል ወይ ኢህቲላጥ ያለበት ቦታ ነው እኮ ያለሽው ብዙ ማውራት አልፈልግም ሰው ይጠላናል ብላችሁ ከአሏህ ጋር አትጣሉ
ኒቃብላለበሱትስ ማንፈቀደላቸው ????
@@foziya-seid የለበሱት እና ያለበሱት እኩል አይደሉም ምክንያቱም ኒቃብ የለበሰች መጀመሪያ አስባበት በቃ ከሁሉም ተከልክየ አሏህ ባዘዘኝ መልኩ እንቁ እንስት ሆኛ እገናኛዋለሁ ብላ ነው አንዳንዶችም አሉ ዝም ብለው ሳያቁ የለበሱ በየ ቦታው እንደፈለጉ እየሆኑ ኒቃቢስቶችን የሚያሰድቡ ነገር ግን ያለበሱት አንዳንዶቹ ዋጂብ መሆኑን በስርአት አውቀው እስከመጨረሻ ላንዘልቅ እንችላለን ኢህቲላጥ ቦታም ካልሄድን ቤተሰቦቻችን ጋር እንቋረጣለን ብለው የተው አውቀው የሚያጠፉ ስለዚህ እነሱ ፍላጎታቸው ነው በሸሪአ ሳይሆ በራሳቸው ነፍሰያ ነው የሚተዳደሩውት ኒቃብስ ከሆን መቆጠብ አለብን ሌሎች ጀግና ኒቃቢስቶችን በእኛ የተነሳ ማስወቀስ ስሜታቸው እንድጎዳ ማድረግ የለብንም እና አሁን አንች ልጂቷን ትክክል ናትእያልሽ ነው???
ሳቁን ምን አመጣው
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🥰🥰👍❤️👍👍
ሽምዥሀእ😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉😂😂😂❤❤😂🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😍😍😍
ኢማንንንን እናሳድጋት
አክብራ ስለጠራችሽ ግደታ መሄድ አለብኝ በእምነታችንም ስለተጠራን ክቡር ስለሆነ እዛ መገኛት ግደታ አለብን ለምትይው ስተት ነው እህቴ እምነታችን በጣም ብዙ መስፈርት አስቀምጦልናል ከእኛ እምነት ውጭ ላሉት አላቅም ግን ሙስሊም እንኳን ቢሆኑ ወንዱም ሴቱም የተቀላቀሉበት ነው ብለን ካሰብን በነገታው ሂደን ሀድያችንን ሰተን ቅር ካላቸው አውፍ አስብለን መመለስ እንችላለን እንጂ እንደዚህ አይነት ቦታ ላይ መገኛት ከባድ ነው እኔን ተይኝ እና ፈትዋ ጠይቅ በመጥፎ እዳወስጂብኝ ሁቢ በጣም ነው የምወድሽ
በትክክል በሁለተኛውቀን መሂድትችልነበር
አልጠፋትምእኮ ያገራችንን ላይፋእያወቃችሁ ዉዶች
እናትዋ መሰለች የተቢ
ማሻአላህ
ኢማንየ ቤተስብ አረጊኝ ስወድሺ
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ነፂ አጅየት እንኳን ደስ አለሽ አተንቢም ዳሪልን😅
🎉🎉🎉
ለምለም lekigu 😢 ምነው
❤❤❤❤❤❤❤🎉
ኒቃብስ ጀግና ኢሙዬ
ማሻላህ አበረታቱኝ
አሰላሙ አለይኩም ደመርኩሽ ደምሪኝ❤
ኢማንየ የኔ ውድ እህት
አደስጀማረነኚአበረታቱኚ🎉🎉
አላህ ሂዳያ ይስጥሽ እህቴ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ጎነትሺን ለምን አወለቀሺዉ ?
ወይኔ የተቢ ደክሟታል አልተባጃጀችምኳ
Wowww
ኢክርም. ኢጃቢሽን አስተከኪይ
እውነት አግባች ወይ
አወ ምነው
የኔውዴች አድስነኛ ስብአርጉኛ አላህይጠብቃችሁ😢😢
❤🎉🎉
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤🎉
ደምሪኝ ደንሬሻለሁ❤
ለምለም መች ነዉ የምታገባዉ ወገን🤔
አላህሲፈቅድ
አንቺ በዛ ላይ የካፊር ሰርግ ሄደሽ እንደገና ዲባቡ ይመስላል ብለሽ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ነቀዝ አልተጠራሽም ይከፋርሽ እና ዶማ
ለሰርግ እንጂ ለበአል የሄደች መሰለሽ ደሞ ተጠርታ ነው አንዳንዴ ፈትዋ ምትሰጡበትን እወቁ
Qinqnam yikefrish min cigire alew sergi iko new altexrashm meskegh
አተነፋፈስሽ ይጨቃል
አሁን እቃ ትዛዝ ትሰራለሽ
አዎ ውዴ
@emantube1007 በዋሳፕ ገባሁልሽ
አር ኢማን አላህ ፍሪ
አላህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል፡@ኢማን ዩቱብ 👀👀👀👀
አላህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል፡፡@ኢማን ዩቱብ 👀👀👀👀
ልጄ ያለ እናት ምን ያረጋል በዚህ አልደግፍም
ማለት
Faska yetalsh
የሰርጉ ባለቤቶች ያለወጡትን ቢድዮ እናንተ አወጣችው
እናቴ እኔ ሙሽሮቹን አልቀረጽኩም ልብ ብለሽ ብታኢው የሙሽሮቹ ቪድዬ እኔን ከቲክቶክ ነው ያገኝሁት
የነጺ አድናቂዎች ቪድዬውን በላይክ ጀምሩት ስወዳቹ ማንኛውንም ትዛዝ መዘዝ ከፈለጋቹ በዚህ ቁጥር አናግሩኝ የኢማን ቱዩብ
+251903911750
ኢማን መች ነው የኔ እቃ የሚበቃው ?
በአላህ መልሽኝ
@@ቢንትMohammed-gf7ef
ውዴ አራስ ነበርኩ እኮ እና ከዚህ በሗላ በተራ ይወጣል የሁላቹም ኢንሻ አላህ
እማንዬ ጓንተ የእጁን ለምን አወጠሽ
@@emantube1007 ኢማንዬ ቁጥርሽ እንዴት ነው የማገኘው
@@emantube1007የእኔም እቃ አወጨለኝ
ኢማንየ የኒቃቦ ንግስት ማሻ አላህ ሁሌም ድምቅ በይ ጎደኛሺን ፌርዶስን ምከሪያት በጣም መስመር እያለፈች ነው
አይባልም
@seniyasemantube ምንድን ነው የማይባለው ጎደኛ አይመክርም እደ ጎደኛሲያጠፋ ነው የሚወድላችሁ ሰውሲጃጃል ነው
@@emuyasserh8839 ምን አገባሺ ከባለቤቱ ያወቀ ተናገረችኮ ፋሲካ ሰርቸ መለወጥ እፈልጋለሁ አለች መብቶ ነው።
ፊርዶስን ትምከራት ልጆቿ አባት ጋ እዲስማሙ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
ሂጅ አንች ምከሪያት
ማሻ አላህ መልካም ትዳር ያርግላት🎉
ዋው ደስ ስትሉ እዚህ ስርግ የትቅላቅለ ሁሉ ዘመድ እንደ አይመስላችሁ ሁሉም የትለያየ ቤሄር የትለያየ ቦታ ነው ፍቅር እምነት ዘር አይለይም ታድላችሁ❤❤❤😂
በትክክል
ኢማንየ እዴነሽ ጠፋተሻል ሆቢ አትጥፊ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ኢማንዬ የኔ ወድ 🎉🎉🎉
Mashellah mabruk eman yalij enat yonshi endet mabruk❤❤❤❤❤❤❤
*ነጺዬ የኔ ደርባባ እህት እንኩዋን ደስ አለሽ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ትዳርሽን ትባአብረሀም የሰራ ይሁንልን*
ማሻአላህኢማንዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አለቹ ነፃ መልካም ትዳር የኔ ውድ እህት ❤የኛ የቡታጀራ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሻአላህ ወደ ሀገሬ ሰግብባ ከዱባይ በቅርብቀን እቃ አዝሻለው እማንዬ የኔ ውድ
መሽአላ ወድ እህት አላህ ያሳድግልሽ አው አርብ ሀገረ ያለን በሞሉ አላህ በስላም ለሀገራቸን ያብቃን አወ እህቴ ተክከል ነሽ እሪሚና ልጅ በብር አይገዛም
ዋአለይኩም ሰላም ኢማንየ የኔ ልዩ በረችልኝ ወዴ አወ ደስ ይላል በወግ ማረግ መዳር አላህ ለወፈቀው
ትክክል ውዴ
አሰለም አሌኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ አህለን ኢማን ኡኮን ደና መጠሽ እህትዋ በሰለምነዉ ያጠፈሸዉ❤
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ
Yee habirahm Ena yee saraa yaragilachuu❤❤❤❤❤❤❤
እልልልል መልካም ትዳር ይሁንላት ዋለይኩም አሰላም አህለን ኢማን
ኢሙ ሳቅሽ ሲያምር😂😂😂❤
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤🎉🎉
ኢሙ ማሻ አላህ🎉🎉ታምሪያለሺ🎉
ማሻ አላህ መብሩክብያሁ ነፂዬ ❤ኢሙ ❤ጨቤ❤ የተቢ❤
ማሸ አሏህ❤❤🎉
ዋአለይኩም ሰላም ወመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ የኔ እህት ደስ ይላል ነፂ መልካም ጋብቻ ❤❤
ማሻላህ አላህ ያሳምርላቸው
ማሻ አላህ ለሰርግ መሄድሽ ወላሂ በጣም ደስ አለኝ
ውዴ እኔም አክብረው ስለጠሩኝ ደስ ብሎኛል
እህት ትፈሽሽ እኔምእዳችነኝ የኔ ይብሳ ምንይሆን ችግሩ@@emantube1007
ትክክል ነሺ ዉዴ ጠሪ አክባሪ ቀሪ ቀላል ይባላል ..!!
Misha allha❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ❤❤
ሰብስክራይብ አደረኩሽ በናቃብሽ በርች እህቴ
ነፂ እንኳን ደስ አለሺ❤❤❤❤❤
ماشاءالله مبروك 🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ መልጋምዐጋቢቻ ኣሁንለሸ❤❤❤
አህለን ኢሙዬ❤
ኢማን በርች እህቴ
በርችእህት🎉🎉🎉🎉🎉
Walekumsalam warahmatullahi wabarakatuh mashaAllah iman
ማሻ አላህ ደስ ይብር ወወራሽ
Fagagitashii dasi silee❤❤❤❤❤❤
ነፂ ለምለም መላው ቤተሰብ እንኴን ደስ አለችሁ መልካም ትዳር
ማሻ አለህ❤❤❤🎉🎉
Besergna በሃዘን አይቀርም ይባላል በርቱ
በርቺ እሕቴ
መሸአላህ❤🎉
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌🥰🥰
ነፂየ አገባች በቃ መብሩክ ከይቱብ ጠፋብየነበር ❤❤ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ
ወላሂ በጣምነው ደስነው የሚለው
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለንን ኢማንዬዬ ግን ሀቢብቲ በጣም ትፋሽ እያጠረሽ ነው በሀኪም ቤት ተከታተይው
እናሳይጋት ኢማንን❤
🎉🎉😊
ኢማን የኒቃብ ንግስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wa wr wb❤❤❤
Mashaallaah❤
እኝም በሰላምለመገነኛትያብቃን አገራች ንን ሰላምአለሰህያርገው
ማሻአላህ ተሸፋኝዉስጤነዉ ወላ እኔምጀምሪያለሁ አላህያጠንክረንያረብ
ወአሊኩምሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ አሕለን ነኢማየ ነፂ አላሕ መልካም ትዳር ያድርግልሺ
መልኳም ትዳር ነጺየ ኢሙየ የኒቃቧ ንግስት 🎉🎉🎉🎉
አህለን አሙ እኳንም ሄድሽ
❤❤❤🙄🙄🙄🤣🤣🤣
አዴት ነሸ አመን 🎉🎉🎉🎉
ግን ለኒቃቢስቶች እዚህ ቦታ መገኛት ይፈቀዳል ወይ ኢህቲላጥ ያለበት ቦታ ነው እኮ ያለሽው ብዙ ማውራት አልፈልግም ሰው ይጠላናል ብላችሁ ከአሏህ ጋር አትጣሉ
ኒቃብላለበሱትስ ማንፈቀደላቸው ????
@@foziya-seid የለበሱት እና ያለበሱት እኩል አይደሉም ምክንያቱም ኒቃብ የለበሰች መጀመሪያ አስባበት በቃ ከሁሉም ተከልክየ አሏህ ባዘዘኝ መልኩ እንቁ እንስት ሆኛ እገናኛዋለሁ ብላ ነው አንዳንዶችም አሉ ዝም ብለው ሳያቁ የለበሱ በየ ቦታው እንደፈለጉ እየሆኑ ኒቃቢስቶችን የሚያሰድቡ
ነገር ግን ያለበሱት አንዳንዶቹ ዋጂብ መሆኑን በስርአት አውቀው እስከመጨረሻ ላንዘልቅ እንችላለን ኢህቲላጥ ቦታም ካልሄድን ቤተሰቦቻችን ጋር እንቋረጣለን ብለው የተው አውቀው የሚያጠፉ ስለዚህ እነሱ ፍላጎታቸው ነው በሸሪአ ሳይሆ በራሳቸው ነፍሰያ ነው የሚተዳደሩውት ኒቃብስ ከሆን መቆጠብ አለብን ሌሎች ጀግና ኒቃቢስቶችን በእኛ የተነሳ ማስወቀስ ስሜታቸው እንድጎዳ ማድረግ የለብንም
እና አሁን አንች ልጂቷን ትክክል ናትእያልሽ ነው???
ሳቁን ምን አመጣው
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🥰🥰👍❤️👍👍
ሽምዥሀእ😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉😂😂😂❤❤😂🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😍😍😍
ኢማንንንን እናሳድጋት
አክብራ ስለጠራችሽ ግደታ መሄድ አለብኝ በእምነታችንም ስለተጠራን ክቡር ስለሆነ እዛ መገኛት ግደታ አለብን ለምትይው ስተት ነው እህቴ እምነታችን በጣም ብዙ መስፈርት አስቀምጦልናል ከእኛ እምነት ውጭ ላሉት አላቅም ግን ሙስሊም እንኳን ቢሆኑ ወንዱም ሴቱም የተቀላቀሉበት ነው ብለን ካሰብን በነገታው ሂደን ሀድያችንን ሰተን ቅር ካላቸው አውፍ አስብለን መመለስ እንችላለን እንጂ እንደዚህ አይነት ቦታ ላይ መገኛት ከባድ ነው እኔን ተይኝ እና ፈትዋ ጠይቅ በመጥፎ እዳወስጂብኝ ሁቢ በጣም ነው የምወድሽ
በትክክል በሁለተኛውቀን መሂድትችልነበር
አልጠፋትምእኮ ያገራችንን ላይፋእያወቃችሁ ዉዶች
እናትዋ መሰለች የተቢ
ማሻአላህ
ኢማንየ ቤተስብ አረጊኝ ስወድሺ
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ነፂ አጅየት እንኳን ደስ አለሽ አተንቢም ዳሪልን😅
🎉🎉🎉
ለምለም lekigu 😢 ምነው
❤❤❤❤❤❤❤🎉
ኒቃብስ ጀግና ኢሙዬ
ማሻላህ አበረታቱኝ
አሰላሙ አለይኩም ደመርኩሽ ደምሪኝ❤
ኢማንየ የኔ ውድ እህት
አደስጀማረነኚአበረታቱኚ🎉🎉
አላህ ሂዳያ ይስጥሽ እህቴ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ጎነትሺን ለምን አወለቀሺዉ ?
ወይኔ የተቢ ደክሟታል አልተባጃጀችምኳ
Wowww
ኢክርም. ኢጃቢሽን አስተከኪይ
እውነት አግባች ወይ
አወ ምነው
የኔውዴች አድስነኛ ስብአርጉኛ አላህይጠብቃችሁ😢😢
❤🎉🎉
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤🎉
ደምሪኝ ደንሬሻለሁ❤
አሰላሙ አለይኩም ደመርኩሽ ደምሪኝ❤
ለምለም መች ነዉ የምታገባዉ ወገን🤔
አላህሲፈቅድ
አንቺ በዛ ላይ የካፊር ሰርግ ሄደሽ እንደገና ዲባቡ ይመስላል ብለሽ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ነቀዝ አልተጠራሽም ይከፋርሽ እና ዶማ
ለሰርግ እንጂ ለበአል የሄደች መሰለሽ ደሞ ተጠርታ ነው አንዳንዴ ፈትዋ ምትሰጡበትን እወቁ
Qinqnam yikefrish min cigire alew sergi iko new altexrashm meskegh
አተነፋፈስሽ ይጨቃል
አሁን እቃ ትዛዝ ትሰራለሽ
አዎ ውዴ
@emantube1007 በዋሳፕ ገባሁልሽ
አር ኢማን አላህ ፍሪ
አላህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል፡
@ኢማን ዩቱብ 👀👀👀👀
አላህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል፡፡
@ኢማን ዩቱብ 👀👀👀👀
ልጄ ያለ እናት ምን ያረጋል በዚህ አልደግፍም
ማለት
Faska yetalsh
የሰርጉ ባለቤቶች ያለወጡትን ቢድዮ እናንተ አወጣችው
እናቴ እኔ ሙሽሮቹን አልቀረጽኩም ልብ ብለሽ ብታኢው የሙሽሮቹ ቪድዬ እኔን ከቲክቶክ ነው ያገኝሁት