Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ሙስሊም ነኝ ደስ ከሚለኝ ባህሪህ ስትበላ ባርከህ ነው ጎበዝ ቀጥልበት ብታረግ ብዬ ምመኘው አንድ ነገር አለ ልትበላ ምግብ ቤት ስትገባ ሁለት ወይም አንድ ጎዳና ላይ ያሉ ወንድሞቻችን ብታበላ ያው መትረፉ ካልቀረ ፅደቅበት ብዬ ነው ሁሉም እየበላ እየጨፈረ እየተዝናና ሲቀርፅ ሳይበሉ ሚያድሩ እንዳሉ እያሰብን ይሆን እስቲ በነሱ ዙርያ ስሩ ወጣቶች ስለሆናቹ ይሰማቹ አይሰማቹ ከግምት አስገቡት አላቅም የኔ ሀሳብ ነው ቢሆን ብዬ ማስበውን
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LeuL-d1m 😘😘😘😘😘😘
@@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉😢
@@LeuL-d1m 😍😍😍😍😍😍
ኢፊ ካሜራ ማኑን አሳየን በጣም ጎበዝ ነው ቪዲዮ ጥራት ያበደ ነው::
ere Antema erasu camera manu neh
ያበደ
@@EthioInvestmentRealm😂😂😂
ለምን ፈለግሽው ለጠለፋ ነው ኩላሊት ከሆነ አይሰጥም።🤣🤣🤣
😂😂s😂😅@@yenantw21
ኤፊ ከሴቶች ጋ ብዙም አትስራ ሚካኤላን እንዳይደብራት
ይሄ ንፁህ ቀና ፍቅር የሆነ ሰው አክባሪነትህ ፈጣሪህን አለመርሳትህ እግዚአብሄር ያክብርህ ልጅቷ የፈረንጅ ነገር የተከለሰች ከፀጉሯ ጀምሮ የማትሆን ናት እንደዚ በዊግ የነደዱ አታምጣ ከምግብ ጋር ፀጉሯ ስትነካካ ፌር አይደለምናቹራል ሁን እንዳትቀየር በርታ
ወይ ሚስትህ ግን ፅናቱን ይስጣት ክክክክክ
እኔ እራሱ ቀናሁ ምን ቤት ነኝ
😂😂😂😂😂😂😂
አለኝ የምለው ሁሉ ሲርቀኝ ላልራከኝ ላንተ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ፡፡
እረ ኤፊ ደስ አይልም ከሴቶች ጋር አትስራ because of you are ባለትዳር okay
So what ?London ወንዶቾ ብቻ ከሚሰሩበት ቦታ ነው የሚሰራው UA-cam መተዳዳሪያው የአይደለም እኮ ሚስቱ British and Trinidad and Tobago ናት ሀበሻ አይደለችም She completely understand him
Are bakh lelas ferenj neh ante@@arditube7340
@@arditube7340 alekelakie
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@@arditube7340 ይህ ሁሉ ትንተና በምን አወክ
አንተ ማሪያን እንዳይደብራት ከልክ በላይ አሰግጥ ሆ::ታባርርሃለች 😅
😂😂እኮ ዋ
No she’s name is ሚካኤላ
@@biruknetsanet6637 🤔👏
Efa respect your channel brother yaw wechi yalechewanem miste tadya mekas albehe teru lege slhoneche
እኔምለው ይሄ ወጠጤ ያችን የመሰለች ሚስቱን የት አርጎት ነው ስማ አብራህ ያለችው ኖርማል ጎደኛህ ልትሆን ትችላልለችግን ያንተ የሆነችው ሚትህ ግን እንደሴትነቶ ትቀናለች so አትጃጃል ክብር ይኑርህ
በ ማያገባክ አትግባ አይ ሀበሻ ወንድ እና ሴት አብሮ ሆነ ማለት ሌላ ነገር ነዉ ምኑ ዱዝ ነህ
Segura binsa ayete newe yemetemeselewe😅😅😅😅😅😅
አንድ ወንድ ወይም አንድ ሴት ከትዳር በዋላ ወንዱ ከሴት ጋር ሴቷ ከወንድ ጋር ስራ መስራት አይቻልም እዴ ወይስ የአንተ በሀሪ ከባድ ነው ማለት ነው ሁሉንም ሰው በአንተ ጫማ አትለካ ብራዘር !👍👈
አሰወልዶ ዞር ብሎ ይሆናል
Era dedebena
Ante Efi misth endaydebrat. ke set ga mesrat sra gn megorares mnamn ayasfelgn.setoch endesu anwedm.
efi mikela esa ara idebirali lemistih kibir yinurh🙃🙃🙃🙃🙃🙃
Sele video ataweruna Sele mistu awru ay habesha lemangnawem efi keep going brooda 🔥 🔥💥 yabede nw
Misteh betam konjo nat ke kumet gar beza lay yarada lej nat endatesasat yekotun awerd bela yebebetuan talech endayhonebek🙏
ኤፊ ምግብ ሲተርፍህ ለተቸገሩ መንገድ ላይ ላሉ ለራሳቸው ለኔ ቢጤ በሰጣቸው አሪፍ ነበር ከላይም ታገኛለህ
ኤፊ አናተ ባለትዳር የልጅ አባት ነህ ከሴቶቹ ጋር ባትሰራ መልካም ነው
Efiye ምርጥ ሰው really ትመችኛለሽ በተለይ windsor castle ስታስጎበኘን I was emotional when you told the story of Prince Alemayehu Tewodros
ዝቅ ያሉ ቤቶች ምግባቸው ዋው ነው😊😊😊😊
18:23 eye contact 😮💨
ፀጉራን ያማታል በጣም ነዉ ምትነካካዉ 🤣🤣
17:07 just pause
😂😂😂
ወሩን ሙሉ ሰርቼ የማገኝውን ነው እናንተ ባንድ ቀን ከፍላቹ የወጣቹት አይ ድህነት 😔
efi please ሚካኤላን እዳታስደብራት
Where is Michaela, no concern how she feels you hanging out with another woman?
ኣረ Efi መቀለ ናዓ ርኸበኒ እንወደሃለን❤❤🎉
Lela tarik 😂😂
Please say something about Michaela
2 : 44 ያየኸውን አሳየን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ow shit deammmmm😂
😮
eagle eye 🎉
Vip siol engenagn
ኣንድ ኣይነት ምግብ ሁለቱ ጋ ኣዘህ ጣዕሙ፣ዋጋና ጥራቱ ብቻ ልዩነቱ ብትነግረን ይሻላል እንጂ ኣይገናኝም
ቢጫ ሱሪ ያረገችው ግን ምንሼ
Where is Mikala
ቆይ ግን ከ ሚኬላ ጋር ተለያያቹ እንዴ
ኤፊ እባክ አዋሳ ና ምረጥ ጊዜ እና ምርጥ ቪዲዮዎች ትስራለክ🎉🎉
Ayi efi weduga sethed tamu hula nw mikeyrbh 😅😅
ወይ ጉድ እንደዚ በልታ ደሞ ታፋሽጋለች እንዴ ኤፊ ምን ጉድ ነው ያመጣህብን🤭😂
ምንድን ናት ሚካኤላን ለምን ከለመጣካትም ስነስረአት ይኑርህ
6:16 efi wesha neh 😭😭
Misths wetat wend negeru endeza nw zelo aychersem
Gobez camera man new yaleh Efi
Bruh, 3,400 ETB is my monthly salary after I spent 17 years in school
I knew it man that is the reason I ran out from country to abroad
መሰደድ ግድ የሆነዉ ለዚህ ነዉ!
Ahun gena tebelasheh
Where is Michaela? I wish you'd brought her to Ethiopia.
EFI Mikaela yete hedachi 😊
ትልልቅ ቤት የምትከፍለዉ የቤት ኪራይ ነዉ
Camera manu weyne belachew😂😂😂😂
Yemthedbachew botawoch lay hulunm adnkeh weta meknyatum ye derjit semachewn eyeterah enken mawtat lenesum tru aydelem lantem yasteykhal take care bro
ምኑ ነውይሄ ለ 3 ሰው የሚበቃው ።
Efi ግብዣውን እረሳከው እንዴ🤔
አራ ስለ ሚካኤላ አንድ ነገር በለን
ያቺ ቆንጆ የልጅህ እናት ላይ እየማገጥክባት ነው አስጠላሀኝ ኤፍ ትመቼኝ ነበረ😊
content eko new mech magete
ከሴት ልጅ ጋር ስትበላ እየጠበካት ስለጣፈጠህ ዝምብለህ አትብላ በዚህላይ አጥንቱን በእጅህ ፈልፍለህ ማጉረስ ሲገባህ ጋጪ ትላታለህ ። አንቺግን በጣም ነው ደስ የምትይው እርጋታሽ ጨዋነትሽ አስተያትሽ ።
Errr bro mikela yedeberatale lila cheke atagurese bro
Who is she bro? What about michaela?
Ywer demozen blahw eko Efi 😅
Background musicu stual🙄🙄🙄Ezi video ga aymetam
0:44? She’s cute 🥰 😊
ኑሀሚን በጣም ታምራለች🥰
ስጋው ይሻላል ለምን ብትል ዬ 3 ሰው ምግብ ነው ፍርፍር ሌ 1 ሰው ብቻ ነው ❤️🙏❤️
ኤፍያችን ይመችህ ፈታ በል በሀገርህ ብላ ግን ጉርሻ አታብዛ ❤
Where is ur Samson and mikaela
eree misthen aznnat plsss endeee
Efi ye mami 5 kilo erteb bet vlog seri yabede nw
Bro YAmir Destilengalle Yanten Vedio Mayat ke Jamerku Wer Ayhongim Gin Hullinim Cherasku
ርካሹ እራሱ ዉድ ነዉ እዛ😂😂😂😂
ደስ አይልም ማየት ያስጠልል
የት ኣለች
ወንድሜ ርካሽ እይ ብልም ፣ዝቅተኛ ዋጋ በሚል አርም አባቴ አመሰግናለው❤❤❤🎉🎉🎉
ኧረ ኤፌ የዛሬው ደስ አይልም ።ሚካኤላንና ልጅህን ትተህ ሌላ ሴት ማጉረስ Fair አይደለም
ስራዉን ይስራበት ኮሜንት አደራረጋችሁ ትዳሩን ለማፉረስ የሞከሩ ይመስላል !!!!
ለንደኖች አትባልጉ ስራዉን ይስራበት !!
እኛ ለሱ ብለን ነው ተወዳጆች
😂 atashkabet
woooow efi ይቺን ቆንጅዬ ከየት ነው ያመጣሀት !!!! በዚህ ሰአት michaela'ን ማየት ነበር 😂😂😂
She has no confidence 0 % for her nature low
ሳሰብ የነበረውን ነው የፃፍከው!!
Brother stbela gn machine nesh ✌️
ልጁ ፈታ ያለ ነው ይመችህልጂቷ ግን ቦጥረር ያለች ነች
Chiko sichank endaze abelal ale ante gn yemachk
Berta EfiGen ezam ferfer kebelah ezim yaw mehon nebrebet Yemechesh bertaaa
Efi abate yefireir betun sim nigeregn!
ጎበዝ ሁሉም እያወዳደርክ አሳየን❤
45,000 birr lmen mexhaf asfelgi 😢😢😢
ara hulati band aynafami😅😅
Ere jahnny maregn mndnew afsh ehen yakl ychilal ende zesty betam😢
የአኮ ዉዱ ምግብ የአንዱ በሬ ሥጋ ክትፎ ጎመን በስጋ ጥብስ ቅቅል እራስን ማታለል ነዉ ደሮ የለዉ ዓሣ የለዉ ሰላጣ የለዉ ሎሚ የለዉ ከዚህ አንድ ኪሎ ጥሬ ሥጋ መብላት ይሻላል
Ye habesha wend tinish santim seyagegn set mekeyayer bahil adirgachihutal atinkezikezi setochum tidar alew minamin bilew aynachewn ayashum hager bet hulu amaresh atihun
ዋው አገሬ አየሩ እራሱ እዴትእዴናፍቀኝ የም አገሩ የናፍቀው ላይክ ቅመሞችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Its OK 100 Drham eko nw
EFI menshee hule rebonyal😂
Abrachu sru Hule yabede new❤
ሲጀመር የመጀመሪያው video lay megebun mnm albelachuten edit betam alw setgorsu lmn tasmselalachu
ዉድድር ማድረግ ካለብህ በተመሣሣይ ምግብ ነበር
ኣትዋሽ ግን ይህ በ 8:41 120ብር የለም
The most expensive restaurant is obviously Marcus Addis bro, not AKO and On Hotel standard obviously Sheratton Addis
11:28
ሮዚን ያዝና አንድ ቢዲዬ ስራልን
na enegar be 60 birr dulet abelakalew fr
Efi G jegna yewetatoch arya nek bertalen
Are mistik minim atilim gin
ሆዳም ካሜራ ማኑን ለምን አታጎርሰውም እያቁለጨለጭከው አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ
6:21 ተመልከቱልኝማ "ይሄን ቻለው አፍሸ" ማለት ምን አሰብክ😂
😅
Dirty mind😂
Yanede new milew word siselech atabzut
አማትበህ መመገብህ🙏🙏🙏የተባረለ ይሁንልህ
Ere leferfru 10auf10 😅
So,why,dont,you,wright,the,adress,
Efe nice flight
eza bet hoge new videown yayehut
የወር ደሞዚን በአንድ ቀን እረ ጌታ ውሰደኝ
እኔ ሙስሊም ነኝ ደስ ከሚለኝ ባህሪህ ስትበላ ባርከህ ነው ጎበዝ ቀጥልበት ብታረግ ብዬ ምመኘው አንድ ነገር አለ ልትበላ ምግብ ቤት ስትገባ ሁለት ወይም አንድ ጎዳና ላይ ያሉ ወንድሞቻችን ብታበላ ያው መትረፉ ካልቀረ ፅደቅበት ብዬ ነው ሁሉም እየበላ እየጨፈረ እየተዝናና ሲቀርፅ ሳይበሉ ሚያድሩ እንዳሉ እያሰብን ይሆን እስቲ በነሱ ዙርያ ስሩ ወጣቶች ስለሆናቹ ይሰማቹ አይሰማቹ ከግምት አስገቡት አላቅም የኔ ሀሳብ ነው ቢሆን ብዬ ማስበውን
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LeuL-d1m 😘😘😘😘😘😘
@@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉😢
@@LeuL-d1m 😍😍😍😍😍😍
ኢፊ ካሜራ ማኑን አሳየን በጣም ጎበዝ ነው ቪዲዮ ጥራት ያበደ ነው::
ere Antema erasu camera manu neh
ያበደ
@@EthioInvestmentRealm😂😂😂
ለምን ፈለግሽው ለጠለፋ ነው ኩላሊት ከሆነ አይሰጥም።🤣🤣🤣
😂😂s😂😅@@yenantw21
ኤፊ ከሴቶች ጋ ብዙም አትስራ ሚካኤላን እንዳይደብራት
ይሄ ንፁህ ቀና ፍቅር የሆነ ሰው አክባሪነትህ ፈጣሪህን አለመርሳትህ እግዚአብሄር ያክብርህ ልጅቷ የፈረንጅ ነገር የተከለሰች ከፀጉሯ ጀምሮ የማትሆን ናት እንደዚ በዊግ የነደዱ አታምጣ ከምግብ ጋር ፀጉሯ ስትነካካ ፌር አይደለም
ናቹራል ሁን እንዳትቀየር በርታ
ወይ ሚስትህ ግን ፅናቱን ይስጣት ክክክክክ
እኔ እራሱ ቀናሁ ምን ቤት ነኝ
😂😂😂😂😂😂😂
አለኝ የምለው ሁሉ ሲርቀኝ ላልራከኝ ላንተ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ፡፡
እረ ኤፊ ደስ አይልም ከሴቶች ጋር አትስራ because of you are ባለትዳር okay
So what ?London ወንዶቾ ብቻ ከሚሰሩበት ቦታ ነው የሚሰራው UA-cam መተዳዳሪያው የአይደለም እኮ ሚስቱ British and Trinidad and Tobago ናት ሀበሻ አይደለችም She completely understand him
Are bakh lelas ferenj neh ante@@arditube7340
@@arditube7340 alekelakie
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@@arditube7340 ይህ ሁሉ ትንተና በምን አወክ
አንተ ማሪያን እንዳይደብራት ከልክ በላይ አሰግጥ ሆ::ታባርርሃለች 😅
😂😂እኮ ዋ
No she’s name is ሚካኤላ
@@biruknetsanet6637 🤔👏
Efa respect your channel brother yaw wechi yalechewanem miste tadya mekas albehe teru lege slhoneche
እኔምለው ይሄ ወጠጤ ያችን የመሰለች ሚስቱን የት አርጎት ነው ስማ አብራህ ያለችው ኖርማል ጎደኛህ ልትሆን ትችላልለችግን ያንተ የሆነችው ሚትህ ግን እንደሴትነቶ ትቀናለች so አትጃጃል ክብር ይኑርህ
በ ማያገባክ አትግባ አይ ሀበሻ ወንድ እና ሴት አብሮ ሆነ ማለት ሌላ ነገር ነዉ ምኑ ዱዝ ነህ
Segura binsa ayete newe yemetemeselewe😅😅😅😅😅😅
አንድ ወንድ ወይም አንድ ሴት ከትዳር በዋላ ወንዱ ከሴት ጋር ሴቷ ከወንድ ጋር ስራ መስራት አይቻልም እዴ ወይስ የአንተ በሀሪ ከባድ ነው ማለት ነው ሁሉንም ሰው በአንተ ጫማ አትለካ ብራዘር !👍👈
አሰወልዶ ዞር ብሎ ይሆናል
Era dedebena
Ante Efi misth endaydebrat. ke set ga mesrat sra gn megorares mnamn ayasfelgn.setoch endesu anwedm.
efi mikela esa ara idebirali lemistih kibir yinurh🙃🙃🙃🙃🙃🙃
Sele video ataweruna
Sele mistu awru ay habesha lemangnawem efi keep going brooda 🔥 🔥💥 yabede nw
Misteh betam konjo nat ke kumet gar beza lay yarada lej nat endatesasat yekotun awerd bela yebebetuan talech endayhonebek🙏
ኤፊ ምግብ ሲተርፍህ ለተቸገሩ መንገድ ላይ ላሉ ለራሳቸው ለኔ ቢጤ በሰጣቸው አሪፍ ነበር ከላይም ታገኛለህ
ኤፊ አናተ ባለትዳር የልጅ አባት ነህ ከሴቶቹ ጋር ባትሰራ መልካም ነው
Efiye ምርጥ ሰው really ትመችኛለሽ በተለይ windsor castle ስታስጎበኘን I was emotional when you told the story of Prince Alemayehu Tewodros
ዝቅ ያሉ ቤቶች ምግባቸው ዋው ነው😊😊😊😊
18:23 eye contact 😮💨
ፀጉራን ያማታል በጣም ነዉ ምትነካካዉ 🤣🤣
17:07 just pause
😂😂😂
ወሩን ሙሉ ሰርቼ የማገኝውን ነው እናንተ ባንድ ቀን ከፍላቹ የወጣቹት አይ ድህነት 😔
efi please ሚካኤላን እዳታስደብራት
Where is Michaela, no concern how she feels you hanging out with another woman?
ኣረ Efi መቀለ ናዓ ርኸበኒ እንወደሃለን❤❤🎉
Lela tarik 😂😂
Please say something about Michaela
2 : 44 ያየኸውን አሳየን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ow shit deammmmm😂
😮
eagle eye 🎉
Vip siol engenagn
ኣንድ ኣይነት ምግብ ሁለቱ ጋ ኣዘህ ጣዕሙ፣ዋጋና ጥራቱ ብቻ ልዩነቱ ብትነግረን ይሻላል እንጂ ኣይገናኝም
ቢጫ ሱሪ ያረገችው ግን ምንሼ
Where is Mikala
ቆይ ግን ከ ሚኬላ ጋር ተለያያቹ እንዴ
ኤፊ እባክ አዋሳ ና ምረጥ ጊዜ እና ምርጥ ቪዲዮዎች ትስራለክ🎉🎉
Ayi efi weduga sethed tamu hula nw mikeyrbh 😅😅
ወይ ጉድ እንደዚ በልታ ደሞ ታፋሽጋለች እንዴ ኤፊ ምን ጉድ ነው ያመጣህብን🤭😂
ምንድን ናት ሚካኤላን ለምን ከለመጣካትም ስነስረአት ይኑርህ
6:16 efi wesha neh 😭😭
Misths wetat wend negeru endeza nw zelo aychersem
Gobez camera man new yaleh Efi
Bruh, 3,400 ETB is my monthly salary after I spent 17 years in school
I knew it man that is the reason I ran out from country to abroad
መሰደድ ግድ የሆነዉ ለዚህ ነዉ!
Ahun gena tebelasheh
Where is Michaela? I wish you'd brought her to Ethiopia.
EFI Mikaela yete hedachi 😊
ትልልቅ ቤት የምትከፍለዉ የቤት ኪራይ ነዉ
Camera manu weyne belachew😂😂😂😂
Yemthedbachew botawoch lay hulunm adnkeh weta meknyatum ye derjit semachewn eyeterah enken mawtat lenesum tru aydelem lantem yasteykhal take care bro
ምኑ ነውይሄ ለ 3 ሰው የሚበቃው ።
Efi ግብዣውን እረሳከው እንዴ🤔
አራ ስለ ሚካኤላ አንድ ነገር በለን
ያቺ ቆንጆ የልጅህ እናት ላይ እየማገጥክባት ነው አስጠላሀኝ ኤፍ ትመቼኝ ነበረ😊
content eko new mech magete
ከሴት ልጅ ጋር ስትበላ እየጠበካት ስለጣፈጠህ ዝምብለህ አትብላ በዚህላይ አጥንቱን በእጅህ ፈልፍለህ ማጉረስ ሲገባህ ጋጪ ትላታለህ ። አንቺግን በጣም ነው ደስ የምትይው እርጋታሽ ጨዋነትሽ አስተያትሽ ።
Errr bro mikela yedeberatale lila cheke atagurese bro
Who is she bro? What about michaela?
Ywer demozen blahw eko Efi 😅
Background musicu stual🙄🙄🙄
Ezi video ga aymetam
0:44? She’s cute 🥰 😊
ኑሀሚን በጣም ታምራለች🥰
ስጋው ይሻላል ለምን ብትል ዬ 3 ሰው ምግብ ነው ፍርፍር ሌ 1 ሰው ብቻ ነው ❤️🙏❤️
ኤፍያችን ይመችህ ፈታ በል በሀገርህ ብላ ግን ጉርሻ አታብዛ ❤
Where is ur Samson and mikaela
eree misthen aznnat plsss endeee
Efi ye mami 5 kilo erteb bet vlog seri yabede nw
Bro YAmir Destilengalle Yanten Vedio Mayat ke Jamerku Wer Ayhongim Gin Hullinim Cherasku
ርካሹ እራሱ ዉድ ነዉ እዛ😂😂😂😂
ደስ አይልም ማየት ያስጠልል
የት ኣለች
ወንድሜ ርካሽ እይ ብልም ፣ዝቅተኛ ዋጋ በሚል አርም አባቴ አመሰግናለው❤❤❤🎉🎉🎉
ኧረ ኤፌ የዛሬው ደስ አይልም ።ሚካኤላንና ልጅህን ትተህ ሌላ ሴት ማጉረስ Fair አይደለም
ስራዉን ይስራበት ኮሜንት አደራረጋችሁ ትዳሩን ለማፉረስ የሞከሩ ይመስላል !!!!
ለንደኖች አትባልጉ ስራዉን ይስራበት !!
እኛ ለሱ ብለን ነው ተወዳጆች
😂 atashkabet
woooow efi ይቺን ቆንጅዬ ከየት ነው ያመጣሀት !!!! በዚህ ሰአት michaela'ን ማየት ነበር 😂😂😂
She has no confidence 0 % for her nature low
ሳሰብ የነበረውን ነው የፃፍከው!!
Brother stbela gn machine nesh ✌️
ልጁ ፈታ ያለ ነው ይመችህ
ልጂቷ ግን ቦጥረር ያለች ነች
Chiko sichank endaze abelal ale ante gn yemachk
Berta Efi
Gen ezam ferfer kebelah ezim yaw mehon nebrebet
Yemechesh bertaaa
Efi abate yefireir betun sim nigeregn!
ጎበዝ ሁሉም እያወዳደርክ አሳየን❤
45,000 birr lmen mexhaf asfelgi 😢😢😢
ara hulati band aynafami😅😅
Ere jahnny maregn mndnew afsh ehen yakl ychilal ende zesty betam😢
የአኮ ዉዱ ምግብ የአንዱ በሬ ሥጋ ክትፎ ጎመን በስጋ ጥብስ ቅቅል እራስን ማታለል ነዉ ደሮ የለዉ ዓሣ የለዉ ሰላጣ የለዉ ሎሚ የለዉ ከዚህ አንድ ኪሎ ጥሬ ሥጋ መብላት ይሻላል
Ye habesha wend tinish santim seyagegn set mekeyayer bahil adirgachihutal atinkezikezi setochum tidar alew minamin bilew aynachewn ayashum hager bet hulu amaresh atihun
ዋው አገሬ አየሩ እራሱ እዴትእዴናፍቀኝ የም አገሩ የናፍቀው ላይክ ቅመሞችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Its OK 100 Drham eko nw
EFI menshee hule rebonyal😂
Abrachu sru Hule yabede new❤
ሲጀመር የመጀመሪያው video lay megebun mnm albelachuten edit betam alw setgorsu lmn tasmselalachu
ዉድድር ማድረግ ካለብህ በተመሣሣይ ምግብ ነበር
ኣትዋሽ ግን ይህ በ 8:41 120ብር የለም
The most expensive restaurant is obviously Marcus Addis bro, not AKO and On Hotel standard obviously Sheratton Addis
11:28
ሮዚን ያዝና አንድ ቢዲዬ ስራልን
na enegar be 60 birr dulet abelakalew fr
Efi G jegna yewetatoch arya nek bertalen
Are mistik minim atilim gin
ሆዳም ካሜራ ማኑን ለምን አታጎርሰውም እያቁለጨለጭከው አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ
6:21 ተመልከቱልኝማ "ይሄን ቻለው አፍሸ" ማለት ምን አሰብክ😂
😅
Dirty mind😂
Yanede new milew word siselech atabzut
አማትበህ መመገብህ🙏🙏🙏
የተባረለ ይሁንልህ
Ere leferfru 10auf10 😅
So,why,dont,you,wright,the,adress,
Efe nice flight
eza bet hoge new videown yayehut
የወር ደሞዚን በአንድ ቀን እረ ጌታ ውሰደኝ