🔴 ለሩታ የታሰበው የዳኒ ቤት ቅሌት ተጋለጠ💔😱😱

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 384

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh 13 днів тому +68

    ሲጀመር ሩታ ሲበዛ ባለጌናት ለአብርሺ የምትሆን ሴት አይደለችም

  • @babaabiy1404
    @babaabiy1404 13 днів тому +44

    እሩታ ለአብርሽ በፍፁም አትመጥነውም የምትሉ ብላይክ አሳዮኝ

  • @Zabanae
    @Zabanae 13 днів тому +57

    ከባሏ የተጣላች ሴት ወደቤተሠብ እጅ ወደ ጎረምሣ ቤት ከባድ ነው

    • @Tegest23
      @Tegest23 13 днів тому

      ትክክል❤❤❤❤

    • @Ychalal-355
      @Ychalal-355 13 днів тому +1

      ወይኔ ሱራ ንግግርህ ልክ ነህ ሴትትሸነነፍነው

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 12 днів тому +10

    ሱሬ ትልቅ ሰው ተባረክ።ሩታ የማይገባት ገና ሩጣ ያልጠገበች የሠው ምክር የማትሰማ ሴት ነች።የአንተን መረጃ ሁሉ ነግረናታል ግን ደነዝ ነች ።ግን ሱሬ እባክህ መረጃ ማውጣት ከባድ ነው እራስክን ጠብቅቅቅቅቅ ጋርድ ይኑርክ በማርያም።

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 13 днів тому +81

    እሩታ ከዳኒ ፍቅር ይዟታል ሴራዉ ላይ አብራ ናት ከአብርሀም ለመለያየት ሰበብ እንዲሆናት ነዉ ባይሆን ኖሮ ዳኒ ቤት አትገባም ነበር ባለጌ ናት
    በዛላይ በፕራንክ ሰበብ ዳኒ የገዛላት ቀሚስ ለብሳ ነዉ ቤቱ መሰስ ብላ እቅፍ የገባችለት

    • @Alexguadie-f1p
      @Alexguadie-f1p 13 днів тому +5

      እዉነት ነዉ ሩታን ዉሻ ነዉ ከዛም ከዛም ሚልከሰከስ እያላቹ ስደቧት

    • @etsegenetbeyene9856
      @etsegenetbeyene9856 13 днів тому

      Yes it's true she love Dani ❤️
      Why she wears the dress 👗??????????????

    • @Hdeh-mc9xw
      @Hdeh-mc9xw 13 днів тому

      ሳህ ከላምሽ

    • @ግሬስ-ሠ5ለ
      @ግሬስ-ሠ5ለ 13 днів тому

      ትክክል

    • @MareShemlse
      @MareShemlse 11 днів тому

      በትክክል፡ካልሆነማኖሮ፡ይቺ፡ሴትዮ፡ኦ፡ዘመዴ፡እንዴትልትል፡ቻለች፡ዳኒ፡ፅጌ፡ዘመድተብዮዋ፡እሩታላይ፡ሴራ፡እያሴሩነው፡ፅጌም፡አለችበት፡አትዘንጉ፡

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u 13 днів тому +46

    ሱሪአረባክ ራስህን ጠበቅ ወንድም በርታ👍👍👍👍👍👍

    • @IftuuIftuu-n9w
      @IftuuIftuu-n9w 13 днів тому

      Ante jazba dani robel wazete fukera qererto are taw benatik
      Dagmo atamelxunyim sitil ante man nak midre ware😅😅

  • @AbdulKadir-ph7gg
    @AbdulKadir-ph7gg 13 днів тому +31

    አብርሽ እወድሀለው ጀግናችን ኣለን ከጎንህ❤❤❤❤❤❤

  • @YoditGetahun-y5g
    @YoditGetahun-y5g 13 днів тому +13

    ሩታ ለአብርሽ ክብር የለሽም ባልሽን እየተቀባበሉ ሲሰድቦት ዝም ትያለሽ ሩታ እመኚኝ ዳኒ ተጫውቱብሽ መንገድ ላይ ካልጣለሽ መጨረሻሽ አያምርም በጣም ቀፈፍሽኝ ረከሽ

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 12 днів тому +1

      በጣም የምር😢😢 ቅፍፍ ነዉ ያለቺይ አይደለም ለባሌ ፊቴ ላይ ሊሰድቡት ሳላገባዉ እኳን ያፈቀርኩትም ለጅ ሲሰድቡብኝ ዝም ለልልም ሩታ ሪካሽ👎👎👎👎

  • @Tadyewerk
    @Tadyewerk 13 днів тому +11

    ወንድማችን በረታ ምረጥ ሰው👍👍❤❤

  • @SmJefdah-mh3cv
    @SmJefdah-mh3cv 13 днів тому +16

    አብርሽ አባቴ ስነስርአት ያላትን ልጅ አግብቶ ይቀመጣል ሩታ ገደል ገባች ቱቱ

  • @ElfineshLaban
    @ElfineshLaban 13 днів тому +24

    ሩታ የማሰብ ችሎታዋ በጣም ዝቅተኛ ሰለሆነ በዚህ የተነሳ ነው የሚጫወቱባት

  • @AbdulKadir-ph7gg
    @AbdulKadir-ph7gg 13 днів тому +22

    ከበአሏ ተጠላው ብላ ወደ ውሽማ ቤት የሄደች የመጀመሪያ ሴት ሩታ እንዲ የወረደአስተሳሰብ እንደለሽ ገና ዛሬ ገባኝ

    • @yezinasisay-z1e
      @yezinasisay-z1e 13 днів тому

      edet edastelachign besilke bemeta hula des yilegnal

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 13 днів тому +14

    ትክክል ሱሬ ቤተሰብ አለት ለምን እንሱ ገ አትሄዳም ሩታ ከአብርሽ ለመለይት ፈልገ ነው እንጂ ለሌ አይደለም

  • @Hessen-s1o
    @Hessen-s1o 13 днів тому +20

    እሩታ ግን ከአብርሺ ጋር ብትጣሊስ ከዳኒጋር መሆን ተገቢው

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ልጅቱ እንደመሯት ናት ሱሬየ እንደገና ህፃና እየሆነች ነዉ ጎበዝ ጎበዝ ስንላት እንደገና ተበላሸች

  • @babaabiy1404
    @babaabiy1404 13 днів тому +4

    እኔ ለአብርሽ አባት ለጋሽዬ ነው መልእክት ያለኝ ልጆዎትን ከዚች በሁለት ቢለዋ ከምትበላ ባለጌ ሴት ገላግሉት አትሆነውም ባለጌ ናት

  • @alemtube7986
    @alemtube7986 13 днів тому +5

    ሩታ የምትባል ቀንድ ማሠብ አትችልም አብርሺዬ ይመችህ ዳይ ወዴፊት

  • @MAmm6377
    @MAmm6377 13 днів тому +4

    እድ አድባለትዳር ሤት እዴት ባላን ባደባባይ ቀፈፈከኝ ሠለቸህኝ ትላለች
    እዴትሥ በሚዲያ ታሠድበዋለች አብርሽ ዝምሊላት አይገባም እዲህ ክብሩ በሰው ፈት ዝቅታደርጋለች ❤

  • @rere7887
    @rere7887 13 днів тому +2

    ሱራአተግን ጀግና ነህ እባክህ ሱራዬ አብርሺን ምከረው ከሷይራቅ

  • @YOSEFZELEKE-i3t
    @YOSEFZELEKE-i3t 13 днів тому +8

    ሴት ከባሏ ስትጣላ ወደቤተሰብ እንጅ ወደ ውሺማ ጭራሽ

  • @jobazamoussa927
    @jobazamoussa927 13 днів тому +2

    አተ ጀግና ወድሚ እኔ ጌታ ምሥክር ነዉ ማታም በሆልሚ የሚመጡት ሩታና አብርሽ በበቻነዉ ለቤተሠቦቼ ኢህን አክል አልጨነቅም ግን ዳኒና ያቺ ሥት አሣዳብ

  • @Addisethiopia12
    @Addisethiopia12 13 днів тому +6

    ሱሬ አውቃ ነው ባለጌ ነች ሂወቱን ልታበላሽ የገባች ሴት ነች ትሂድ ዳኒጋ አብረው ፕራንክ እያደረጉት ነው ግን በዛ በጣም

  • @etsegenet-nv8dd
    @etsegenet-nv8dd 13 днів тому +10

    ሩታ ፈልጋለች😅😅😅

  • @user-en5jh3iq2g
    @user-en5jh3iq2g 13 днів тому +2

    አደዝዞዋት ኡኮነው ይግርማል ሩታ ላካ እድዚ አይነት በለጊናት በኡነት እናዝናለን😭😭😭😭😭

  • @ادريسالرحمان
    @ادريسالرحمان 13 днів тому +2

    አብርሽ አይገባትም ለሩታ ይች አሥመሣይ አብርሽ የዋሕ ታማኝ ጨዋ ነው፡ መቸም እኔ ዳኒንና ሩታን ሠፕሥክራይብ አላረኩም

  • @መዓዛ
    @መዓዛ 12 днів тому

    ሩታ ለቤተሰቦቿ ክብር የለላት ለአብርሽ ክብር አይኖራትም አብረሽ ቢበድላትኳን ከዳኒ ጋር መሄድ የለባትም ባጭሩ ለአብርሽ ሚስት አትሆነዉም

  • @KassechAsmamaw
    @KassechAsmamaw 13 днів тому +3

    ልክ ነህ

  • @ermikoratu
    @ermikoratu 13 днів тому +7

    ሩታ ትክከለኛ ሴት መሰለኝ ነበር እውነት የትዳር ሴት አይደለችም።
    ጅላንፏ ናት

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 12 днів тому +2

    ሩታ ብትነግራት እምሰማ አደለችም ይባስ ዳኒ ቤት ልትጋባ ማሰቧ ይገርማል ስለሩታ አሰበው ሳይሆን አብርሽን ለመጉዳት ነው

  • @BezaBerihun-j1k
    @BezaBerihun-j1k 13 днів тому +2

    እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ እሩታ ፀበል ተፀበይ በሰላምሽ አይመስለኝም አይንሽን ግለጪ ተይ ተይ ተይ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 13 днів тому +3

    ቆይ ሩታ ቤተሰብ አለሽ አይደል ለምን ጎረምሰ ገ ወይስ ሜራ ገ

  • @احمدإسحق-ل6ظ
    @احمدإسحق-ل6ظ 13 днів тому +3

    እኔ ሚገርመኝ የፈለገ ብትጣይ አንቺ እሩታ ተብዬ ወደነዱሽ ነውዴ ምትሄጂው ከብት እንኳን ሰው ወደነዳው ቦታነየሚሄደው ያንቺ ደግሞ ባሰ እስቲ ቆም ብለሽ አስቢ ለቤተሰቦችሽ እኳን ክብር የለሽም ያኔ አብርሽን አፍቅሬዋለሁ ብለሽ ለእህቱ አይደለም የነገርሻት ለምን እሷ ጋር አትሄጂም ሲቀጥል ደግሞ አብርሽዬ ከእንግዲ ወዲያ ከማዳም ቅመሞች ውስጥ አንዷን እንድርልካለን ተዋት ዳኒቤት ከገባች እዛው ትጨማለቅ የሞቀ ጎጆዋን ነው ያሳጠረችው ሩታዋ ምነው እረሳሽው አብርሽን ስትለምኚ አነበር እንዴ ምነው ሚዲያ ላይ ታዋቂ ስትሆኚ ያቺን ቀን እረሳሽው አብርሽ በርታ ምንም ነገር ስተት እዳትሰራ በማታ ከቤትክ እዳትወጣ በርታ አብርሽዬ እሷ ከነዳኒ ጋር መጨማለቅ ካማራት ሂድና ለቤተሰቦቿ አስታውቅ ከኔ ቤት ወጥታለች አንድ ነገር ብትሆን እኔ ተጠያቂ አይደለውም በላቸው እራስክን ነጻ አውጣ ይቺ ለተመልካችና ለቤተሰቧና ለሱ ቤተሰብ ክብር የሌላት በግ አስጠላሽኝ እሩታ ተብዬ

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl 13 днів тому +3

    ሲጀመር ድሮም እያስመሠለች ነበር አብርሺን አቶደውም እከፍ ነች ምንስ ቢሆን እደት ስት ሲያመሳቅላቸው ከነበር ሠውጋ ትለጠፋለች

  • @tigestworkneh1312
    @tigestworkneh1312 12 днів тому +2

    ለባሏ ከብርየሊላት ሴት ነች እሷ ያላከበረችው አሳልፋ ማስደቦ በጣም ነው እሚያሳዝነው

  • @New-q9e2r
    @New-q9e2r 12 днів тому

    ጎበዝ ምክሪህ ደስ ይለል❤❤❤❤❤

  • @Melad-qw7ti
    @Melad-qw7ti 12 днів тому +3

    ይቺባለጌናት ገደልትግባ አብርሽ ከሷየበለጠ ሴት ያገባል

  • @ጣይበ-ቲዩብ
    @ጣይበ-ቲዩብ 13 днів тому +2

    እስቲ ሩታ ከዳኒ ፍቅር ኢዞወታል በይዘት በቶሎ ዳኒ ቤት አቴድም ናበር ማሄድም ከለበት ያአብርሽ ቤታሰብ ገር ማሄድ ናበራበት ሀሰቤን ምትዳግፉ

  • @Shimbra-kx4fl
    @Shimbra-kx4fl 13 днів тому +3

    እረበጣምነውየሚደብረው የሩታስ ቅሌት ውይይይይ

  • @AyshaHiba-q6v
    @AyshaHiba-q6v 13 днів тому +3

    ሱሬ ወዴሜ አብሽር እራሥህን ጠብቅ

  • @promobile9759
    @promobile9759 13 днів тому +2

    በትክክል👍👍👍

  • @sofiahassan446
    @sofiahassan446 13 днів тому +2

    በትክክል

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 13 днів тому +5

    ፂጌ የታሰጠትን ፓርት ጨሰርሰለች ሱሬ እች ፈረ የሆነች ሩታ ታረገግታ እነኝ ሰወች ምን ፈልጎ ይሁን ይህ ሁሉ ጦርነት በኔ ምክንያት እንድ ምሆት ብለ አለሰበችም ቀፈፍከኝ እየለች አቅፈ ያደራቹን ወንድ አሰልፈ የምትሰጥ መትረበ 😢 ሰሩለት

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 13 днів тому +2

    እሩታ ቅጪላቶአያስብም❤❤❤ ይችደሞ ቦልኮ ምናባቶ እያለይነው በሰውቤት እየገባችሁ ታቦካላችሁ ደደሞይ አብርሀም ንፁህ ሰውነው❤❤❤እናተከቶይ❤❤❤

  • @astertafer4059
    @astertafer4059 13 днів тому +5

    👍👍❤❤ትክክል❤👍👍👍😘

  • @Ychalal-355
    @Ychalal-355 13 днів тому +6

    ሱራአረባክ ራስህን ጠበቅ

  • @YOSEFZELEKE-i3t
    @YOSEFZELEKE-i3t 13 днів тому +4

    ሩታ አስመሳይ ነሽ ሲጀመር አብርሽ ላንች አይገባም

  • @Zulfa-d7k
    @Zulfa-d7k 13 днів тому +3

    ሱሬ የሩታ እጃ አለበት አዉቃነዉ የመጀመርያ ፍቅር ስላላት ፈልጋዉነዉ

    • @uaex2464
      @uaex2464 13 днів тому

      ትክክክል

  • @WaabiiGadisa-ok1hw
    @WaabiiGadisa-ok1hw 13 днів тому

    ሰው እንዴት ህይወቱን አይይዝም የመጨረሻ ሩትህን እግዚአብሔር ያሳየን ሱራዛሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @jooman-f1i
    @jooman-f1i 13 днів тому +2

    አይይይይይያ ሩታ የምል እስቲ

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 13 днів тому

    ትክክል ነህ ወደሚ በረታ

  • @WedDas-bh5yo
    @WedDas-bh5yo 12 днів тому

    ይች እሩታ የምትባል ልጅ በጣም ባለጌ ናት ድስት አፍ ልጁ የዋሕ ነዉ እሶዴሞ ይችእሩታየምትባልልጅበጣምባለጌናትድስትአፍልጁየዋሕነዉእሶዴሞሸርሙጣ

  • @GirumHaile-qp2cy
    @GirumHaile-qp2cy 12 днів тому

    Yessss tebarek

  • @martawedaj7370
    @martawedaj7370 13 днів тому +3

    እሩታ ባለጌ ናት አዝኜባታለው

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 13 днів тому

    ልክ ነህ ወደሚ አራስህን ጠብቅ በረታ ጀግና ወደማቺን

  • @User12073-d
    @User12073-d 12 днів тому

    ሲጀመር ሩታ ባለጌ ናት ለአብርሸ ሳይሆን ለዳኒ ፍቅር አላት ዳኒ ፍቅር ለሩታ እልክ ብቻ ነው ያለው ከፅጌ በላይ ሊወድሸ አይችልም አንቺና ፅጌ አትመጣጠኑም

  • @tamryytube9793
    @tamryytube9793 12 днів тому +2

    እሩታ ብጣም ውራዳሴትነት በጣምነው የምታሳፍራው እነታባቷንም እህትውንድሞቿንም አንግትነው ያስደፍችው
    እዴየቤትስብ ክብር የሚባል የላትም እዴት እዳድግች አላቅም እነታባት እያለ እህትውንድም እያለ ትዳሯን ሲበጥብጥ ይነበር ስውጋ እዴትትሄዳልች እዴትስ አምንችው ብጣም ወራዳሲትነ እራሷነው ያዋርድችው እህቷንበቅርቡታርቃልች እነታችው አስታርቃችዋል እህቷጋአትሄድም ሚሪጋእዳላይሽብሏታ አብርሽ ምክንያቱም ባለጌሴትስለሆንች እያየቻትነው ብልግነዋን እዴከደዚህአይንትስውጋትሆነልች ጭራሽ ከዳኒጋር አብሮመሆን ሁሎምስው እሩታን ንብር ሚደግፍው ዛሪግን በጣም እርካሽ እሴትንሽአብርሽ ምንምያህል ቢአጠፍ ከጠላቶቹጎን አብርሽመቆም እርወርድት

  • @MessiKali
    @MessiKali 13 днів тому

    Igiziyabiherin tebarek ❤❤❤

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 13 днів тому +1

    Dhuga ket❤

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 12 днів тому +1

    ያብረሽ ጥፋቱ ሳይነግራት ከፅጌ ጋር መሄዱ ነው ስለዚህ ለሩታ እውነት አስመስለው በደካማ ጎን ገቡ ሩታ ምንም ጥፋት የለባትም አብርሽ ለምን ከፊተኛው ጥፋቱ አይማርም ከነዚህ ሰዎች እራቅ ሲባል አይሰማም ስንቴ ተፈትነዋል ከነዚህ ሰዎች ካልራቁ በጊዜ ካልነቁ ተበልተዋል በቃ ትልቅ ስህተት

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 13 днів тому +1

    Yene natt tebarek pls dani & Merry wede hgi wsedut???🇪🇷🇧🇻

  • @authenticethiopianfood9010
    @authenticethiopianfood9010 12 днів тому

    ሩታ ጠካራ ነኝ ብለሽ ነበር አይደል እንዴት ዳጊ የተባለዉን ባለጌ ትቅርቢያለሽ እራስሽን አስከብሪ ደካማ ጎን ያለሽ አይመስለኝም ነበር😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @wubetiemulatu
    @wubetiemulatu 13 днів тому +2

    ሩታ እድሜ ልክሽን ስታለቅሽ ትኖሪያለሽ ዳኒ አንኳን ለትዳር ለጉርብትናም አይሆን አስቢበት እንቁ ባልሽን እዳትቀሚ

  • @FerhiwotTaddese
    @FerhiwotTaddese 13 днів тому +2

    ሩታ ሕፃን አሰቢ የደም እንባ ያለቀሰሸበት
    ዋጋየከፈልሸበት ናው
    አሰቢበት

  • @muluyfredew1597
    @muluyfredew1597 13 днів тому +1

    አትጨነቅ ሃብርሽ መርጠህ ታገባለህ እቺ ዘረጦ ለዳኒ እያመቻቸት ነው ሩታ ገደል ገቢ

  • @SeniyetMulugeta-f1y
    @SeniyetMulugeta-f1y 12 днів тому +1

    ድራማው ቀርቶ እውነት ከሆነ ሩታ እየስራሽ ያለው ነገር ዋጋ ያሰከፍልሻል ሌላው ቢቀር ለቤተስቦቻችሁ አታስቡም እንዴ ሩታ እብርሽ በሴት መከዳት የመጀመሪያው አይደለም ባንቺ ከቆረጠ ግን ይቆጭሻል ዳኒ ጋር ፍቅር የለም ጥቅም ነው came over አብርሽን እኾ አልቅስሽና ለምነሽ አፍ አውጥተሽ አፈቅርሀለው ብለሽ ነበር በእጅሽ ያስገባሺው እሁን ግን የምር ከሆነ እየሆንሽ ያለሺው ነገር እዩኝ እዩኝ ያለ መልሶ ደብቁኝ እንዳይሆንብሽ እስቢ ሲጀመር ለቤተስብ ክብር ይኑርሽ ከዳኒ ቤት ከመሄድ ውርደትና ስድብ ነው ያተረፍሽው

  • @Kmamamylove
    @Kmamamylove 12 днів тому +1

    ሴሪ ነው እናሱ አሰበውበት ነው አብርሽን ከጫውታው ሊያወጡት ነው እሩታ ግን ይገርማል 😢

  • @LamlamAl
    @LamlamAl 13 днів тому +3

    ቤተሰብ ጋር ከሄደች እትን የለማ እትን ትፈልጋለች እሧ

  • @TigisJemu-tg3es
    @TigisJemu-tg3es 13 днів тому +1

    ይህን ያህል በአብርሽ ይቀናሉ ማለት ነው አሩታ እራሱ አለብረሽ አታስፈልገውም በጣም ጋጡጥ ሆናለች ስታወራ እራሱ ክብር የላትም

  • @rosarosarosarosa
    @rosarosarosarosa 13 днів тому

    ጀግና ውድሜ ❤❤❤❤

  • @RandyClark-hb1lv
    @RandyClark-hb1lv 5 днів тому

    Sure Rutan alawekachehuatem betam yeleyelat setegna adari nat

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 13 днів тому +3

    ሩት በጣም ትልቅ ሰህተት ሰራች።

  • @HhHh-n5u6r
    @HhHh-n5u6r 12 днів тому

    አሩታ ....አትጀሊ...አየተጫወቱብሺነዉ ባልሺ የወድሻል

  • @emabtimagistu1934
    @emabtimagistu1934 13 днів тому

    Rutayee congratulations

  • @SaraEbissa
    @SaraEbissa 13 днів тому

    Good job ❤❤❤

  • @azeb2686
    @azeb2686 13 днів тому +1

    ሩታ በህዋላ ይቆጫታል!!! ሩታ እራሷ ከአብርሽጋ መለያየት ፈልጋለች ምክንያቱም ሜሮን ዘመዷ እንዳልሆነች እያወቀች ዘመዴ ናት ማለቷ እራሱ ከዳኒ እና ከሜሮንጋር ተሰማምታ ነው ያለችው

  • @SeniyetMulugeta-f1y
    @SeniyetMulugeta-f1y 12 днів тому +1

    ድራማው ቀርቶ እውነት ከሆነ ሩታ እየስራሽ ያለው ነገር ዋጋ ያሰከፍልሻል ሌላው ቢቀር ለቤተስቦቻችሁ አታስቡም እንዴ ሩታ እብርሽ በሴት መከዳት የመጀመሪያው አይደለም ባንቺ ከቆረጠ ግን ይቆጭሻል ዳኒ ጋር ፍቅር የለም ጥቅም ነው came over

  • @tenkirmengistu5128
    @tenkirmengistu5128 13 днів тому

    Abrsh gentil man new ሩታ አቶንም አብርሽ ይበዛባታል

  • @Hdeh-mc9xw
    @Hdeh-mc9xw 13 днів тому +1

    ወይ ግን ይቺልች በደህናዋነዉ

  • @مكيهمحمد-و8ن
    @مكيهمحمد-و8ن 12 днів тому

    ይች ኩንታል ግን ነካ ያረጋታል መሠል

  • @Abrishpiano-dm7wq
    @Abrishpiano-dm7wq 13 днів тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉 egzaber yi xebqi wendime🎉😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlkhorKalba-yb9dt
    @AlkhorKalba-yb9dt 13 днів тому +2

    ደኒን ፈሊጋነዋ እቺ መሰሪ😂😂😂😂😂😂

  • @MelkeFeyera
    @MelkeFeyera 12 днів тому

    ልክነህ ወንድሜ እሩታ በትዳሮ አሳልፋ ሰጠች በጣም ከባድ ነዉ ዳኒ ተሳካለት

  • @طيبهالحبشيه-م6ذ
    @طيبهالحبشيه-م6ذ 13 днів тому +2

    በርታ አይዞህ

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ 13 днів тому +2

    እረ እቺን ተዋት የተጃጃለች ነች ሰው መሰላን ነበር ለካ በግ ናት ሁላችንም አሰጠላችን አሁንሰ

  • @GenatLama-fz7qg
    @GenatLama-fz7qg 13 днів тому +2

    suriye iruta dani faliga ayiqarimi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @איתנהתפרא
    @איתנהתפרא 12 днів тому

    ሩታ፣በጣም፣ወረድሺ፣በዚልክ፣ትወርጅ፣አለሺ፣ከዳኒ፣ቤት፣ልት፣ገቢነው፣ታሪክሺ፣ይበላሻል፣

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 13 днів тому +1

    በቃ ከዚህ በኃላ አብረሽ ማልቀስ ይለበትም። ከዚህ በፊት በጣም አልቅሷል። በቃው ወዳ
    መጥታ ወዳ ለሄደች ሴት እዬዬ ማለት አይገባውም። ወንድነቱን ማሳየት አለበት። አብርሽ ደግ እና ለሰው ሁሉ ደግ እና በቅንነት የሚያስብ ሰው ስለሆነች እርሱ ምንም አይሆንም። እግዚአብሔር በሁሉ ነገር ይረደዋል።

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet 12 днів тому

    ከዘችኛዋ ደባ በላይ የሩታ ነገር ግን መጀመሪያ ዳኒን ትፈልጊዋለሽ ማለት ነው

  • @Leila-o8r
    @Leila-o8r 11 днів тому

    ሩታ አስማሠይነት ደኒን ነው ምትወደው

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 13 днів тому +1

    እንደኛ ጠዋት ማታ በስራ ብትጣደፉ እንዲህ አትቭላሉም ነበር

  • @SalmanBelal
    @SalmanBelal 13 днів тому +1

    ትክክል አይኗ ታዉሯል ሩታ ቤተሰብ እያለ ሆ

  • @zufanmelese
    @zufanmelese 12 днів тому

    እውነት ኮሆነ ሂሩት ተጥፍተኝ ነተ ምክንያቱም መጀመሪያ አበርሽ ከፍቅር ጋር ይሞቅ ነበር ግን እውድሃለው ብሎ አሁን ደሞ ሊል ነገር ሰትድርግ ግን አይድብርሽም ወይ

  • @مريما-ر8ق
    @مريما-ر8ق 13 днів тому +1

    ይች ደሞ ከየት መጣች እረቶ

  • @FffcgfcingFdfcxfding
    @FffcgfcingFdfcxfding 12 днів тому

    እኔ ተባሌ ትፋታ ራሱ ለናተ እደተጨነኩት ለራሴ አላሰብኩም

  • @ShaneeMucaakakuu
    @ShaneeMucaakakuu 13 днів тому

    Dhugaa jetee bro

  • @richolove5624
    @richolove5624 13 днів тому +4

    ያው ዳኒን ፍለጋ ነው ኢቺ ዘልዛላ እስካሁን ዳኒ ጋራ ለመሄድ ምክንያት አላገኘችም ነበር ቅሌታም

  • @amaamm-z9c
    @amaamm-z9c 12 днів тому

    Tikikil nek

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 13 днів тому

    አብርሽ አና ሩታ ለተዳረቸው ከብር የለቸውም

  • @SauedAli-g2x
    @SauedAli-g2x 13 днів тому

    እውነት የኔ ራሱ የገባኝ ጌራ የገባን እኛስ እንደዛ አይደለም ወይ ዘመድ ጓደኛ የላትም እንዴ የአዲስ አበባ ልጅ የአዲስ አበባ ልጅ እናቷ አሁን ምሳሌ ቢታረቁ ራሱ ምን ብላ ነው ወይ ዓሳ መብላት ነበር ራሱ አልወጣ እኮ ካፋ ነው የሰማሁት ቆ ሚያስተሳሰብ ወጠቡብኛል ምንድነው ምንድነው ንብ ቃሉማ በሚገባው በተስተካከለው ሁኔታ ሰርቶለታለህ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 12 днів тому

    🎉🎉😂😂😂😂😂😂❤❤ ችሎታ የምትባል ዝፍት ሴትዮ እንዳስጣላችሁ እቺ ከሃዲ