ለመኖር የምያስፈልገን ዋነኛው ነገር ምግብ ነው። ምግብ ሲኖር ሰው ይኖራል። በ ኣገራችን ደሞ ምግብን የምያመርተው 80 በ መቶ የሚሆነው ኣርሶ ኣደር አንዴት በ ቴክኖሎጂ አጥረት ኋላ ቀር በሆነ መንገድ አኛ በየ አለቱ የምንመገበው ምግብ አንደምያመርት ካደገው ኣለም ኣነፃፅሮ ማየት ያማል፣ #EBS TV tried to show some part of the process on which our farmers are going through. personally, I appreciate such programs. Thank you #EBS TV. and what you did at the end is so touching!
I have always wished someone could look after our hardworking and dedicated farmers. Finally someone is an example and that’s EBS and I strongly appreciate it!!! We should also try our best to help.
"ebs" I watched so many programs of yours like News, entertainment, documentary and so on.......Nothing like this one really touched my heart with joy. "Job Well done" You become an exemplary for millions and hopefully we will all participate in the near future. Thank you all !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!..............
THANK YOU EBS !!! WOW! MAY THE LORD BLESS 🙏 ETHIOPIAN HARD WORKING FARMERS THANK YOU AGAIN EBS FOR BRINGING THIS VERY AMAZING REAL LIFE OF THOSE LOVING , VERY HARD WORKING PEOPLE! THANK YOU LORD JESUS FOR THE FARMERS!!! GOD IS FAITHFUL, WE FEEL GOD'S TRUE LOVE THROUGH THOSE PEOPLE!!! WHAT AN AWESOME EXAMPLE & LIFE TEACHINGS 👏 😍👌👍🙌🙏
A lot of people don't appreciate what the farmers are doing. They just call them Gabare. Personally, I love and respect these farmers for all the jobs that they are doing to feed us. 👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
በሚቀጥለዉ ደግሞ የኛ የስደተኞችን ችግር ብታይልኝ ደስ ባለን የኔን አሳብ የሚጋራ እስኪ ማነዉ 👍👍በሉ
በምን አይነት መንገድ የኛን የስደተኞችን የሚታየው ክደኝውና ይብሠል
ክክክክክክ አይየኔውድ እደት አርገው ይውልን እማዳም ቤት መተው ነው ወይስ ሌላመገድ አለ
Hahaha 😂 በባህር ይምጡ ወይስ በ ሳህራ ይምጡብሽ
ነጭ ባልና ሚስት አድርጎ መስራት ይቻላል ሀገራችን የሚሰሩ ነጮች ሞልተዋል
@@Onelove12347 helen meles መምጣቱስ በፕሌንም ይምጡ ግን ማነው የኛን ሂወት በመዳም ቤት በነፃነት ሊተውኑት ሚሠጣቸው
ኪሱን ቀዶ የአቡሽን ቁስል ሲያስርለት 😢😢😢 ንፁ ፍቅር 😍ኢትዮጵያዊነት ከክፋት ከዘረኝነት የፀዳ 😍😍
ebs ተባረኩ፣ ሚኪ ችግራቸውን አይተህ ቃልህን ጠብቀህ ማምጣታችሁ ትልቅ ነገር ነዉ ዕድል እና ትንሣኤ ሁላችሁም ምሥጋና ይገባል።
እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ ካባቴ ጋር አርሳለዉ የገበሬ ልጅ መሆን እንዴት ደስ ይላል እስኪ የገበሬ ልጆች 👍👍👍👍👍 በሉ አይከፈልበት
በጣም ደስ ይላል ምነው ያግዜ ቢመለስ
እኔ የገበሬ ልጅ ነኝ ፅድት ያልኩ ያውም የገነቴ ልጅ ነኝ
Ene Yadekut Ketema new. Gin Geter lezemed tiyeka bizu gize Hejalew
Yegeter sew yewwahinna deg new
I love rural people 😘😘😘😘
እኔም የገበሬ ልጂ ነኚ
በጣም እኔም የገበሬ ልጂ ነኝ የዛ የደጉ ሠው የዛ የየዋሁ ኢትዮጲያዊ በመሆነ ደስ ይለኛል
ክብሬ ለኔ አባት አርሶ ለሚያድረው አባቴ ወድሃለሁ ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ
ክብርና ጤና ለኢትዮጲያ አባቶች
አሜን አሜን
33ደቂቃ ላይ ትልቅ መልእክት
እናንተ የከተማ ሰዎች ሁሉም የኔ ነዉ ታበዛላችሁ
ዘመናዊነት ማለት አዋቂነት አይደለም መኖር ማለት እሄ ይመስለኛል ዘረኝነት የለ, የሀይማኖት ግጭት የለ , ጥላቻን እማያውቁ, አጉራሾች ገበሬዎች እጃቸው ወርቅ የሆነ የመልካምነት ጥግ ያለበት መልካም ሰዎች የሚኖሩበት ሴትነትና የወንድነት መለኪያ "ገጠር "ነች ።አለቀ
Tilikile
ተመስገን ጌታ ሆይ በአልን በማዳም ቤት በስራ እያሳለፍኩ ነው ብቻ ከተመስገን ውጭ ምን ቃል አለኝ በድጋሚ ተመስገን ጌታዬ
አወዴ ተመስገን አምላክ
Ewnet new amalek yimesgen
@@meazimuluye890 አሜን
@@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ አሜን
Ametblu zare new ende
እኔም ገበሬ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ያደግሁበት ክብር ለአርሶአደሮቻችን
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅኒት ርሱም ክርስቶስ ጌታ የኮነ ተወልዶላችኋል። የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ። ለዚች ቀን ለዚች ሰአት ያደረሰን የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ በፍጥረታት አንደበት የተመሰገነ የገነነ ይሁን አሜን፫😗👈።
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
የኔ ብርቅየ እድለወርቅ ለቁም ነገር ብቻ ነው እሷ የምትታየው እንጅ ፎቶ ስትለጥፍ የምትውል አይደለችም እንዲህ ነው ማሬ ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ውድድድ
F .M LOVE amen
Betam new ymwedat
የገጠር ልጅ በመሆኔ ትልቅ ክብር ነው የሚሰማኝ በጣም እድልዬ ሚኪዬ አቡሸ ታምራላችሁ ውዶች በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ተመኘሁላችሁ
የ EBS ባለቤት ጥሩ ሰው ነው ከምር ባናቅህም ምስጋናችን ይድረስህ
የገጠር ልጅ መሆኔ ደሲተኛ ነኝ
ኣዎ
በትክክል
Erhla Adds ewnetihen new ketemewin eko bekoyeta yitawekal
ሤት ናት ወድ አደለም አሜሪካ ነዉ ምትኖረዉ😍😍😍
እንካን ለጌታችን ለመደሀዓኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
አትፍሩ!!
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀን ተወልዶላችሀልና፣እርሱም ጌታ ክርስቶስ ነው።
ሉቃስ:2፡11
ሚሚ የሰው አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
ሥወድሽ እንኳ አንዲሁ ዝም በየ
አሜን እንኳን አደረሰን😘😍🌹🌿
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ማር😘😘
በጣም ደሥ የሚል ነገር ነው ያደረጋችሁት ተባረኩ በቃ ይሄ ነው ኢትዮጵየዊነት ebs ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ
85 ዓመቴ ያሉት እማማ በመጨረሻ የእድልን እጅ የሳሙበት ጥልቅ ፍቅር እና ምርቃት ውስጥህን እስፍስፍ ያደርጋል። EBS ተባረኩ።
የሰማኒያ አምስታ ዬኔሴትዮ ሜካባና ኩላን የደረገመች ትትሽከረከር በስትኪኒ ወጣት አያክላትም ማማ ድለኛኖት ይህን በማዮቶ
Ewnet new mariyamn be desta bizat aselkesugn
እድለወርቅ ጣሰውን የምትወዷት ምርጦች ላይክ👍
ጠቅላላ እውቀት ሁለት ሶስት አስር አያ ላይክ መስጠት ቢቻል እስጥሽ ነበር ግን አይቻልም
ውይ በጌታ 100ግዜ ላይክ አርጌሻለው እድልዬን በፈቅር ነው ምወዳት 💋💋💋💋
ክክክክክክክክክአዪዞቺሁ
ክክክክክክክ
ስንት ብር ነው ዋጋው
ወይን እናቴ እንደዚህ ለፈታ ነው ያሳደገችኝ እማ ኖሪልኝ ለዘላለም
"..ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶልናል..."
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ አሜን🙇🙇🙇
መልካም የገና በዓል...!
ማሻአላህ
ያስለቅሳል ግን በጣም ጥሩ ስራ ነዉ (EBS)ረጅም የሆነ የቻናል እድሜ ይስጣቹ በርቱ
እንደዚህያለ ሀሪፍ እውነተኛ ፕሮግራም ብታቀርቡ ደስ ይለናል ስንት ግዜ ደግሜ አየሁት
የኔ ጌታ ከአቡሽ ጋር ያለው ልጅ❤😘😘አቡሽ ግን አቅሙ ካለህ ልጁን ብትረዳው ማለት ብትጠይቀው ኳ ይበቃል።🤗😇
Tigist Hayilu
I agree with you, at least he should buy him a Jacket …right?
አረ ምን ቸግሮት ነው የሚረዳ ው ቤታቸው ሙሉ ነው ሲምር
በመላው አለም የምትገኙ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጆች
❤የተዋህዶ እንቁዎች ❤እንኳን አደረሳችሁ
እንኮን አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የጤና ያርዝልን
አሜን
enkan abero adersen
እንኳን አብሮ አደረሠን
😂😂😂😂 በጣም ያሳቀኝ ፓርት እነሱ ሲበሉ አጉርሱኛ ስትል አያይ እቤት ነው ምንበላው ተባለች ሁላችሁም ደስስስስስ ትላላችሁ ክብር ለገጠር ሰው ❤️❤️❤️❤️❤️
ሀሀሀሀሀሀሀሀ እኔም ፍርሥ ነው ያልኩት😀😀?
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ክርስቲያን እህት ወድሞቸ እንኳን አደረሳቹህ በስደትም ያላቹህ እና ፍቅር ባሀገራችን እድኖር ዱአ አድርጉ ፀልዩ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን የኔ መልካም
አሜን አሜን
አሽቃባጭ
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እህቴቴቴቴቴ
ምንም አልገረመኝም ምንም አልደነቅኝም ምክንያትም ይህ የኔ ማንነት ነው
Wow betam betam desyemil sira new EBS tebareku, yeketemaw hizb amro tewubo yemitayew benegnih miskin geberewoch lab,dikam new, silezih bewuchim behagerim yelew ethiopiawi, hulu geberewoch lay enisra, 90% u yegebere lijoch nen, kezih bebelete tuwat mat, endezih meketel alebet, enketilibet, ethiopian ena hizbuwan Alah yibarkilin😍
ሴትየዋ እድል እድል ብላ ስትጠራት እድል ወርቅን እናቴ ስትቀሰቅሰኝ እድል እድል ነበር ምትለኝ ስሜም እድላዊት ነው እማ ናፍቀሽኛል የኔ እናት
መኖርሽ ያኑረኝ እናቴ በሰላም ያገንኛሽ
@@hayuasile5298 አሜን እህቴ
አዎ ገጠር ምን ጠፍቶ ሁሉ ሞልቶ የእኔም ቤተሰቦች በጣም ጥሩ የሚባሉ አርሶ አደሮች ናቸው እኔ ደግሞ የነሱ ኑሮ ለማዘመን አረብ አገር እገኛለሁ!
ክክክክክ
Berchi yager lij
ነይ ጎርቤት እንሁን
Rahel tube እና ከገጠር ለምን ትወጣላችሁ ሁሉ ከሞላ
@@jesusisgod4638 Getrun lmazmen
የከተማ ልጆች ታሳፍራላችሁ። EBS በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ያቀረባችሁት፣ ከተማ መኖር ሃላፊነት የሌለበት ኑሮ መኖር የአራዳ ልጅነት ምልክቱ የሚመስላቸው ብዙ ናቸው።
ከሁሉም የስራ ዘርፍ እንደ ግብርና የሚከብድ የለም ። በእውነት ክብር ይገባቸዋል
😭😭😭😭😭ወይኔ ይህን ሚስኪን ወገኔን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ😍😍😍😍😍💚💛❤☝🙏🙏🙏 ebs እናመሰግናለን😍😍😍😍
አሚን
አሚን
በውነት መላኩ ቅዱስ ሚካኤልን እንደዛሬ ደስ የሚለኝ ያየሁት ነገር ቢኖር ይህ ፕሮግራም ነው ያደግሁበት ሕይወቴ
ግን የት ሀገር ነው
ክብር ለአርሶአደሮቻችን እኛ ያለ እነሱ ምንም ነን💪👍
Be tikikil
የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለው❤❤
ኡፍ ምስኪን የዎህ ህዝብ የገጠር ስው እኮ በጣም የእግዚአብሄር ስው ነው ለዎህነታቸው ደግነታቸው ደስ ሲሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችህ። ❤️❤️❤️
ትንሣኤ ስወደው በጣም እያሳቀኝ ነበር ስያወረ እስቲ ማነው ገጠርን የምወድ እንደኔ
አይ አንቺ ኢትዮጵያ ይህን የዋህ ህዝብ ነው በሠቀቀን በተማረ መሀይም የምትበጠበጠው ፈጣሪዬ አንተ ጠብቅልን ይህን ህዝብ !!
እዉነት ነው አሜንንን ያረብ 💚💛💘🙏🙏😢😢
አሜን አሜን አሜን እፍፍፍ
@amenamenamen
ወይኔ ማርያምን ሲያሳዝኑ እንዲ ደክመው ነው የኛን ሆድ የሚሞሉት ውይ እግዚአብሔርን ከክብርም በጣም ክብር ይገባቸዋል ያገራችን ገበሬዎች ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እድሜና ጤናውን ጉልበትን ጥንካሬን ይስጣቹ የእውነት ለእኛ የመኖር ምክንያት ገበሬዎቻችን ናቸው ያለነሱ ምንም ነን
ይህ የህዋ ምስኪን ህዝብ ስንት ችግር እዳለበት አይታችሁ እዘኑለት ፖለትከኞቹ እባካችሁ🙏
ኢትዮጵያዊነት እኮ ይህ ነው ተመስገን ፈጣሪ የኢት ልጂ ስለሆኑኩ
ለመኖር የምያስፈልገን ዋነኛው ነገር ምግብ ነው። ምግብ ሲኖር ሰው ይኖራል። በ ኣገራችን ደሞ ምግብን የምያመርተው 80 በ መቶ የሚሆነው ኣርሶ ኣደር አንዴት በ ቴክኖሎጂ አጥረት ኋላ ቀር በሆነ መንገድ አኛ በየ አለቱ የምንመገበው ምግብ አንደምያመርት ካደገው ኣለም ኣነፃፅሮ ማየት ያማል፣ #EBS TV tried to show some part of the process on which our farmers are going through. personally, I appreciate such programs. Thank you #EBS TV. and what you did at the end is so touching!
እድልዬ የእኔ ቆንጆ ሰወድሺ እንዴኔ የሚወዳት ላይክ አድርጉኝ
Siwedat
እድልን ከዚህ በላይ ለማበረታታት እስኪ ድጋፍችሁን አሳዮዋት 👍👍👍
አልሀምዱሊላህ። እኩዋንም ገጠሬ ሆኩ እናመሰግናቸዋለን ስረዳችሁልን ገበሬው ቢያገኝ የሚጠቀመው ሁሉም ነው የሚያናዲደው ግን ገበሬው እደዚህ አፈር ግጦ ሰርቶ የሚያተርፈው ነጋደው ነው ምክኒያቱም ከገበሬው በርካሽ እየገዛ ለሸምልች በውዲ ይሸጣል የዛኔ ደግሞ ሸማቹ ይማረራል ያረብ ለኸይር ሀዲርገው እኔ ሳይሆን እኛ ሀገሬ ትቅደም።የምንል ያዲርገን ምስጋና ያሳችኋል እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ፍቅር የሆነ ህዝብ 😍😍😍
ምናለ የሁላችንም ልብ እንደነሡ ቢሆን የእውነት ሰው ናቸው በጣም ደስ ብሎኛል 😍
EBS ትልቅ ምስጋና ይገባችሃል እንዲሁም ሚኪና ባልደረቦችህ ለወገን መድረስ ማለት ይሄ ነው እናመሰግናለን
ሁላችንም እኮ እንጀራ ፣ዳቦ ኸረ ስንቱ በእናንተ ጉልበት እኮ ነው የምንበላው እናንተ በደከማችሁት እመብርሃን ጉልበታችሁን ትባርክልን❤😢
ከአቡሽ ጋር ያለው ትንሹ ገበሬ ሲያምር እንኳን አደረሳቹ የኦርቶዶክስ ልጆች
በሳቅ ታዋቂትሆናለህሲለው
Mn asayesh enem sayewu libe tirkik alebign
@@tokkummaanhumna9908 ayen yatafataraw lamayat masalay menaw layenshi terafik lehun alshiy 😜
በጣም እናመሰግናለን. ወይ ድካም. እንዲህ ደክሞ ነው ገበሬ የሚያበላን. ሲያሳዝን ኑሮራቸው.
በእውነት ኢቤኤሶይ በጣም ነው ያኮራችሁኝ ወለታችሁ ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልልን
ይሄ ምስኪን ህዝብ ሰላም ወቶ ሰላም ይግባ አምላክ ሆይ ኢትዮብያን አንተ ጠብቃት
እዲህ ሰርተው አኩርተው ላሳደጉን አርሶ አደር በተሰቦቻችን እድሜ ጤና ስጥልን
" ቢጣጣር ቢረዳዳ ሁሉም ባንድነት
ቢጣጣር ቢረዳዳ ሁሉም ባንድነት
ያም ያም ቢተባበር የት ይደረስ ነበር
ያም ያም ቢተባበር ደህነት ባልነበር " !!!
ትልቅ ቁምነገር ነዉ የሰራችሁት በኢትዮጵያ ህዝብ ስም አመሰግናለሁ!!!
Betelhem Kidane እውነትነው
ባባ ሀቢቢ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ እንደዚህ ለፍተህ እኔን ከተማ እንድማር ብዙ መስዋትነትን የከፈልክልኝ እወድሀለሁ የኔ ልዩ
እነኚህን የዋህ ሰዎች የሚገሉ እጆች የተረገሙ ይሁኑ
ebs ዎቹ እውነት የምርጦች ምርጥ ቻናል👌👌 ሁሌም በየ አመቱ ምታደርጉት ነገር እንዴት ደስ ይላል ክብር ይገባችሗል👍👍👍👏👏👏👏👏
በውነት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ተባረኩ እድህ ነው ስልጣኔ ማለት መረዳት ያለበትን ሰው መርዳት ዋው
One of beste program . I don't have word . Thanks guys .
Ebsሶች ይህን ፕሮግራማችሁ በጣም ወድጄላችኅለሁ በጣም ያስተምራል ቀጥሉበት
እውነት አሰለቀሱኝ በጣም የዋህ ቅን ፈጡር ናቸው እኮ ለገበሬው ሁሉ እንዲህ የሚያገዛቸወ ነገር በሰጣቸው ጥሩ ነው ደስ ይላል ፕሮግራሙ👌👏
ክብር ለሐገሬ ገበሬ እኔም የገበሬ ልጂ ነኝ ያውም የነጭ ጤፍ አምራች❤❤አባዬ ኑርልኝ እናቴ ኑሪልኝ❤❤
አለው አለው ገጠር ውበት አለው ደጉ ባላገሩ😍😍😍😍
የዋህ ፍቅር አንድ ኢትዮጵያን አሳያችሁን♥️እድለወርቅ የኔ ልዩ... የኔ አንደኛ ሁሌም እመሪልኝ::
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ይሄሁሉ ያአምላካችንጥበብ ነው ዘር እሚመረጥ ለገበሬ ነበር አሁን ነብሰበላወች ተነስተው ህዝቡን አባሉት ጨፈጨፉት አምላካችን ሆይ እሄን የዋሁን ህዝብ ተመልከት
እድለወርቅ መሞከርሽ በራሱ ትልቅ ነሽ ። ቆንጆ እርዳታ ነው ወገን ለወገን
እድለወርቅ በጣም ትገርሚኛለሽ የምትሰሪው ሁሉ ሆነሽ ነው ገጠሬ ነት ያምርብሻል😄ያገሬልጅ ስወድሽ
Hanan endris ulu yamerebatal esewa
ያገርሽ ልጅ ነች እንዴ #እድል?
@@hayuasile5298 ua-cam.com/video/vdheFfOOQGw/v-deo.html በዚህ ጊቢና እይ ስለታሪኳ
የደሴ ልጅ ሆና አዲስ አበባ ስላደገች የገጠር ስራ ጠፋባት እድለወርቅ ደሴ ነው የተወለደችው
I have always wished someone could look after our hardworking and dedicated farmers. Finally someone is an example and that’s EBS and I strongly appreciate it!!! We should also try our best to help.
ዋው እሚገረም ፕሮግራም ነው በጉጉት ስጠብቅ ነበር ወገኖቼ መልካም ባአል
እናመሰግናለን ውዴ
ገጠር በመወለዳችሁ የማታፍሩ👍
👍👍👍💪
እኔ
አረ ኩራቴነው👍👍👍👍
Betewelediku ena badeku
ኩራት ነው የሚስማኝ የገጠር ልጅ በሞሆኔ ፍቅርን ስው ማክበርን ስራአትን እርስቱን በየ ልናግር
ያለውን አካፍሎ የሚበላ ልቡ ንፁህ የሆነው ወገኔ😍❤️😍እግዚአብሄር ሆይ ሰላሙንያብዛላችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾ካለእናንተ እኮ እኛ ምንም ነን😍❤️😍ጤናችሁን ይስጣችሁ🙏🏾😍🙏🏾
ንፁህንታቸው ደስ ሲል
ኢቢኤስ ቲቪ በጣም ልትመሰገኑ ይገባችኋል በወጣ አምላክ ይጨምርላችሁ🌷🌷
እንኩዋን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ ...ኢትዬጵያውያን! በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
የእውነት በጣም በጣም ጡሩ ስራ ነው የሰራቹሁት የውነት እናመሰግናለን
"ebs" I watched so many programs of yours like News, entertainment, documentary and so on.......Nothing like this one really touched my heart with joy. "Job Well done" You become an exemplary for millions and hopefully we will all participate in the near future. Thank you all !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!..............
Exactly
Absolutely bro
Teklu Tadesse 100%
Teklu Tadesse በክክል እኔ ደጋግሜ እያየውት ነው
እንደው የገጠር ሠው ኮ በትክክልም ሠው ናቸው የዋህ ሩሩህ❤
Eko
በተለይ ገጠርኖረሽ አሁንእንደትዝታስታይው እንዴትደስይላል
Betam
በጣም
ዘና ያደረጋል ከምር ጎበዞች አደነኳችሁ እነ ከተሜ ይሄ ነው ሥራ የሠውን ድካምና ሥሜት መረዳት ሠው መሆን በቂ ነው 💝😍
ታድየ የገበሬ ልጅ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ለገበሬዎች ሀይል ብርታት ይስጣቸው የዘሩትን አጭደው እንዲጠቀሙ ያድርጋቸው ደጉ ሩሩሁ ሕዝብ ገበሬ ነውና 😊😊😊😍😍😍
ኢትዮጵያዊ ነት ማለት ይህ ነው !!! ጥላቻ ምቀኝነት ዘረኝነት የሌለበት ምርጥ ማንነት 😍😍😍 ሲቀጥል ለቀና አስተሳሰባችሁ እና ትብብራችሁ ውላታችሁን ፈጣሪ ይክፈላችሁ ሰው መሆን ይቀድማልና !!! ስደት ላለንውም መፍተሄውን ያምጣልን ያረብብ
Ameeeen
በጣም ደስ የምትሉ አርቲስቶች ናችሁ ይህንን ሰላሳያችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ስለረዳችኻቸውም እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃቸሁ
የከተማ ሰው ደግሞ የኔ የኔ ማለት ታበዛላችሁ😎👏
በቂኔ ነገረን !
የኢትዮ ዋናዉ ባላዋ ገበረ አርሶ አደር
@@dalalsanyoura6370 ትክክል አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏
እውይ የከተማ ስው😆😆😆😆😆😆👈
Kkkkk
የኔ ዉድ ወንድም እደት አጀቴን እደበለህዉ ልብሴ ቆሻሻነዉ ስትል ልብህ ግን በጣም ንፁህ ነዉ እድልየ አብሽየ ሚኪየ ደስ ትላላችሁ እኳንም የገጠር ልጂ ሆንኩ👌👌👌
Enem.alewulish
THANK YOU EBS !!! WOW! MAY THE LORD BLESS 🙏 ETHIOPIAN HARD WORKING FARMERS THANK YOU AGAIN EBS FOR BRINGING THIS VERY AMAZING REAL LIFE OF THOSE LOVING , VERY HARD WORKING PEOPLE! THANK YOU LORD JESUS FOR THE FARMERS!!! GOD IS FAITHFUL, WE FEEL GOD'S TRUE LOVE THROUGH THOSE PEOPLE!!! WHAT AN AWESOME EXAMPLE & LIFE TEACHINGS 👏 😍👌👍🙌🙏
እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ማየቱ በራሱ ትልቅ ነው በርቱ
ከኢትዮጵያ ቻናሎች ኤቢኤስና
ጄ ቲቪ 💚💛❤️👏👏👏👏
መልካም ስራ ላይ ናቸውልዩነታችን ውበታችን
ለሁሉም ዋስትና ገጠር አለኝታችን
የገበሬ ልጅ ለፍቶ አዳሪዉ
እርሶ ያበላል ለከተሜው
ዘር አይል ቋንቋ አይመርጥም ቤሄር
በጋራ ውሎ በጋራ አዳሩ ነው ሲከባበር
በሞቴ በሞቴ እዩልኝማ
ገጠር የገባ ጀግና ሊያለማ
እንባዬ ፈሰሰ ከሳቄ ብዛት
ዉበት ብቻ ነው ከተማ ማለት
ጉብዝናቸውን አሞግሳለው
ከጫወታ ጋ ቁም ነገር አለው
💚💛❤️ አርሶ ሚያበላን
አርሶ አደር 💚💛❤️
💟💟💟💟💟👏👏👏
ከማሳ እስከ ምሳ❤️❤️❤️
ሚስኪን እንዴት በቲቪ እታያለሁ ልብሴን ሳልቀይር አለ የኔ ጌታ 😢😢😢
የገጠር ሰው እኮ የዋህ ነው ስወዳቸው እኔም የገጠር ልጅ ነኝ
ደሞኮ አለባበሡ የገጠረ ሠው አይመሥልም አለባበሡ ቆጆ ነው
በጣም እኔም ያሣዘነኝ ፖርት የሀ ነበር ግን ትምርት ቤት መብራት ዉሃ በየቦታዉ አለመዴርሡን ነዉ የሚሣየዉ መብራት ቢኗር ኗሩ የቁ ነበር ያዩ ነበር ቴሌቪዢን
የገጠሩ ብቻ ሣየሆን የከተማዉም እሺ እሺ ብለዉ ይተዘዛሉ
በጣም አስቆኝ ደሞ እኮ ገበሬ አይመስልም አለባበሱና ንቃቱ
እግዚአብሔር ይመስገን የገጠር ልጅ የገበሬ ልጅ ነኝ❤
ደስስስ የሚል ስራ ነው የሰራቹሀት❤
የገጠር ልጅ በመሆን
ኩራት ይሰማኛል ❤️❤️❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
እንዴ ሚኪ የሚመቸኝ ሰው የለም ገና ፊቱን ሳዬው ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂😘😘😘💓
እኔም በጣም ነው እሚመቸኝ
እንዴ እኮ በጣም ነው ሚያስቀው
አረ ወይኔ በሳቅ ሞኩ ባባየ እማየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ይሄንን ሁሉ ስራ ሰርተው ነው ለዚህ ያደረሱኝ ውይ ከፋቹህን አያሰማኝ እኔን ከፊት ያርገኝ እህህህህ
የከተማ ሰው ደግሞ የኔ የኔ ትላላችሁ #እውነትም! አባየ እድሜና ጤና ፍቅርን ያልብሰው ያሳደገኝን ያን ያገሬን ሰው
እነሱ እንኳን የከተማው ሰው ጠባይ ገብቶችው የእኔ የኤኔ የሚለው ቃል እንዴት እንዳጣጣሉበት ሳይ ምድራቱ በሙሉ ምነው እንደነሱ መልካም ለሆነ ገበሬ በሆነ ኖሮ ያሰኛል
Kelal gebtachwwal
የእኔ ጌታ ልብሰን ሳልቀይር ቲቪ ላይ ልታይ አለ ልብስህ ብቆሽሽም ልብህ ግን ንፁ ነው
enat Salam hugalign እውነት ነው የነሱን ልብ ይስጠን🙏🏾
ትክክክል
ልጁ እንዴት እንደወደድኩት አጠይቁኝ ንጹህ ጨዋ
@@Setotaye2024 amen
አዉነት ነው በጣም የዋህ ናቸው 🥰🥰🥰🥰
Ane Eritrean ney betam ejig dessilal endezi maseb meagez kalat yihatsronal ebs tive lehbreteseboch endezi hasibu bemadreg memasgen yigebal Lela edemitserhubet yiamnalu tebareku Amesegnalu.
Amarina alchilm gn desblenal amesegnalu
I really really love this program bless these farmers 🤗
A lot of people don't appreciate what the farmers are doing. They just call them Gabare.
Personally, I love and respect these farmers for all the jobs that they are doing to feed us. 👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
የኔም ቤተሰቦች ጥሩ የሚባሉ አርሶ አደሮች ናቸው እኔ አረብ ሀገር ከመጣሁ በሀላ ግን ጉዳታቸውን ሳስብ ሁሌ አለቅሳለሁ ከአቡሽ ጋር ያለው ልጅ እውነት ሙሉ ሰው አንጀት ይበላል ሰው ኑሮውን ይመስላል
ውይ የገጠር ኑሮ በጣምምም ከባድ ነው በተለይ ለሴት ልጅ እድል በጣም ጎበዝ ነሽ አቡሽዬ አዝናናህኝ ሚኪዬ ሸንቀጥ ብለህ ትመለሳለህ አለህ ሰውዬው ገበሬዎች ክብር ይገባችዋል ለከተማው የመኖር ህልውናዎች ናቹ ይህንንፍቅር የሆነን ህዝብ ነው በተበላሸ ፖለቲካ ሰላሙን የምንነሳው ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ💚💛❤
ረዥም እድሜና ጤና ለገበሬዉ
አሚንንን
በጣም ደስ ይላል ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት💚💛❤ የዋህ ህዝቤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሰጪ እግዚአብሄር ይስጠው🙏💚💛❤
የምር በጣምነዉ ዘና ያረጋችሁኝ አመሠግናለሁ ebs የገበሬ ልጂነኝ የነሡ ሥራነዉ ያሣቀኝ
እድልይ የኔ ቅመም መቼ ነዉ ግን ተሸልመሽ የማይሽ የገጠር ልጅ እኮ ፍቅር ናቸዉ የኔ ማሮች ለገጠር ልጆች ያላቹን ፍቅር 👍
ጉማላይ ተሸልማለች
Ena ye getre lje aydelwem gene gebran betam akbralew
ባለፈ ተሸለመች እኮ አላየሽውም
Hulgzam tezhlami nat beyamtu juma lay
ባለፈው ተሸልማለች ወንድሟ ነው የተቀበለላት