አክሊለ ጴንጤዎችን ስለ ጥምቀት አስተማራቸው | apostolic answers | eyob | gadisa | yohad | enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 31

  • @ChristianNegn-tl5px
    @ChristianNegn-tl5px 3 місяці тому +3

    መቀባት አኬና ልደት ልዩ የሆነ ድንቅ ትምህርት ፈትፍተው አቀረቡልን❤❤❤❤

  • @YosefGetu-l9z
    @YosefGetu-l9z 3 місяці тому

    ወዴት እየሄድን ነው ግን??? አንድ አረፍተ ነገር ሁለት ቦታ ከፍለን ሃሳብ ሳይጨርስ ሌላ ሃሳብ አጣሞ መረዳት ምን ይሉታል? አድነን ነው ይሄስ!!! ይሄንንም ጌታ ይባርክህ ምርጥ ሃሳብ የሚል አይጠፋም:: አኬ ከንዲአይነት ሰው ጋር ብዙ ባትዳረቁ አሪፍ ይመስለኛል ምክንያቱም ስንት መዳን የሚፈልግ ሰው እና መዳን ያለበት አለ::

  • @Yorilua
    @Yorilua 3 місяці тому

    አሁን እንዚህ ናቸው ቤተ ክርስቲያንን እናድስ ብለው የተነሱት! ይሄ ክንአን የሚባል ልጅ በማየት ብቻ ተሀድሶዋች መፅሐፍ እንዴት እንደሚረዱ ማወቅ ይቻላል::ጭራሽ ማህበረ ቅዱሳን ለቅባት የሰጠውን መልስ የ ኦርቶዶክስ እንደሆነ አድርጎ ያወራል?

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 місяці тому

    ከነዓን አንቺም መጀመርያ ዕምነትህን መች አውቀን

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 3 місяці тому

    ሲስ ትንሽ ፈታ አረጋችሁን አዬባ ጋዲሳ ከማይረባ ጭቅጭቅ ይሻላል

  • @MareguDegu-y8r
    @MareguDegu-y8r 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂mehne.eyarwa.nowo.ke.menhaqi.kedehte.dethe.ayxefham😢😂😂😂

  • @Temsgen-lq1vo
    @Temsgen-lq1vo 3 місяці тому

    አኬ እባክህ ተወው ያለውን ጥቅስ አያወጣም

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 місяці тому +1

    I was looking this video thank you ❤

  • @ChristianNegn-tl5px
    @ChristianNegn-tl5px 3 місяці тому

    አኬ❤❤❤❤❤

  • @MintAb-chu
    @MintAb-chu 3 місяці тому +1

    የከንዓን ችግር አንብቦ የመረዳት ነው! ከሙሉ የፅሁፍ አውድ ውስጥ ራሱን ያልቻለ ሐረግ ቆርጦ አውጥቶ መሳትና ማሳሳት ነው መሠረታዊ ችግሩ! በጥቅስ የለመደበትን ነው ይዞ የመጣው።

  • @Wendemenehyesgat
    @Wendemenehyesgat 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @ChristianNegn-tl5px
    @ChristianNegn-tl5px 3 місяці тому

    ልደት🎉😮

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 3 місяці тому

    እምነቱ ምንደን ነው ሰውየው?

    • @Yorilua
      @Yorilua 3 місяці тому

      ተሀድሶ ነበር አሁን ደሞ ፕሮቴስታንት

  • @serdinosinternational4076
    @serdinosinternational4076 3 місяці тому

    ከነሃን ማለት አውቃለሁ በይ ደረቅ መናፍቅ

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 3 місяці тому

    kale hiwet yasemalin❤❤❤❤

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 3 місяці тому

    Ake Qalahiwotn yesamalik gobozi ❤❤❤💯

  • @Kabaye-w1s
    @Kabaye-w1s 3 місяці тому +1

    ከነአን ግን እምነቱ ምንድነው!! 🤔

    • @Yorilua
      @Yorilua 3 місяці тому

      በ ቤተ ክርስቲያንን ጥላቻ ያበደ ተሀድሶ ነበር አሁን ደሞ ጴንጤ ነው

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 3 місяці тому

    አክዬ WELCOME እንዲህ አትጥፋ፡፡

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ 3 місяці тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍👏💐💐💐💐💐💐

  • @MareguDegu-y8r
    @MareguDegu-y8r 3 місяці тому

    Are.wodme❤❤❤.qalhi.hiwete.yasemlne::❤❤❤

  • @highprofileplc8129
    @highprofileplc8129 3 місяці тому

    kenean try to read tiraz netek new ewketih

  • @የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ

    አኬ ኧኧኧኧ ሲል😂😂😂😂

  • @enatyemaryamlj4125
    @enatyemaryamlj4125 3 місяці тому +1

    ፕሮቴስታንቶቹ ግን አማርኛ ኢንጂሩ ናቸው እንዴ😂😂😂
    በእግዚአብሔር ስም በጣም ግልፅ የሆነውን አማርኛ በግድ አጣማችሁ ተረዱ ነው ሚሉት😂😂😂

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 місяці тому

    Ontimeant ማለት ምን ማለት ነው ብላችሁ ጠይቁት please? ከንዓን ትርጉም ችግር አለበት !

  • @ChristianNegn-tl5px
    @ChristianNegn-tl5px 3 місяці тому

    ወንድሞች❤❤❤❤❤

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 місяці тому

    በጣም አሳፋሪ ናት በግልፅ የተፃፈን መፅሐፍ አለመረዳት በሽታ ነው ። ፌቨን እናትሽ ልጄ ኬኒያ ትሄዳለች ቢሉና አንቺ ደሞ ኬኒያ ኤርፓት ደረሱክ ብለሽ ብትናገሪ እናትሽ ናቸው ወይስ አንቺነሸ final arrival የሚናገረው ?

  • @wegene2056
    @wegene2056 3 місяці тому

    አኬ ዋሸህ በጣም