ቀረን ብለው ከፍቶኝ ልጄ እማ አትከፋም ብላ እረጅም መንገድ ተጉዙው መጡልኝ እግዚአብሔር ይመስገን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 595

  • @እናቴማርያም123
    @እናቴማርያም123 12 днів тому +18

    ወለተ ማርየም. እንኳን ደስ አለሽ አስኪ የወለተ ማርያም መደሰት ደስታችሁ የሆነ ላይክ እያረጋችሁ እለፉ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @HuggTh
    @HuggTh 12 днів тому +24

    ወለተ ማርያም እንኳን ደስ አለሽ ውዴ እውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ ማርያምን ቀሩ ቤተሰቦቼ ስትይ ከፍቶኝ ነበር አሁን በጣም ደስ ነው ያለኝ እውነት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @habshihabshi3105
      @habshihabshi3105 12 днів тому +2

      እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነበር ያለቀስኩት ደስስስስ ብሉኛል የኔ ውድ እህት

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  12 днів тому +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 12 днів тому +13

    መምህር ተስፋዬን ሳይደስአለኝ እንኳን ደስአለሽ እህቴ🎉🎉🎉

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ሠ2ጰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ሠ2ጰ 12 днів тому +6

    አባካቹን የመምህር ተማሪዎች ፀዳለ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ትልቅ ፈተና ውስጥ ነኝ አብረን የምንሰራ የሀገሬ ልጅ ፈተና ሆነችብኝ😢

  • @AdenaNigus
    @AdenaNigus 12 днів тому +4

    እልልልልልልልል እንኳን መጡልሽ አንቺ ስታለቅሽ እኔም አብሬሽ አልቅሻለሁ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ😢😢😢 የኔ እናት በጣም ደስ ይላል እኔንም ለሀገሬ አብቅቶኝ መድኃኔዓለም ለቅዱስ ቁርባን ያብቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  12 днів тому +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ያስብሽ እማ

  • @zmeraazmera6355
    @zmeraazmera6355 12 днів тому +2

    እንኳን ደስ አለሽ አማዬ ወይ በጣም ነዉ ደስ ያኝ የምር ሰዉ በሀገሩ ሁኖ እናት አባት ቤተሰብ ጋ መለያዬት ይከብዳል ብቻ ተመስገን አማኑኤል በቸርነትህ ለሀገራችን ፍጹም ሰላም አዉርድልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቲጂ-f8c9r
    @ቲጂ-f8c9r 12 днів тому +4

    እልልልልልል እህቴ እንኳን አደረሠሽ እህቴ ማርያምን ቃል የለኝም ደስ ብሎኛል እኛንም ለሀገራችን ታብቃን እናቴ እንዴት እንደናፈቀችኝ😢😢😢❤❤❤

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 10 днів тому

    እንካን ደስ አለሽ እህቴ ስከፋሽ ይከፋኛል እናትሽን ስላየው ደስ ብሎኛልእህቴ ❤❤❤❤

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 12 днів тому +1

    ስሜትሽን ለመረዳት የእኔ ስርግ ቢሆን ብየ አስቤው በጣም ከፍቶኝ ነበር እንኳን ደስ ያለሽ እንኳን በስላም ገቡ ስላም ለሀገራችን ⛪😥🙏

  • @ZeinaMoulou
    @ZeinaMoulou 11 днів тому

    የኔ እናት አሳዝነሽም ነበር ስታለቅሽ እና ስለመጡልሽ ደስ ብሎኛል ደስ ስላለሽ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ማማዬ በፍቅር በደስታ ተሳስባችሁ ቃላችሁን ፈፅማችሁ ለመኖር ያብቃችሁ❤

  • @FetiyaSefaMohamed
    @FetiyaSefaMohamed 12 днів тому

    ክብር ለቅድስት አርሴማ አንቺን የሰማች አርሴማ እኛንም ከስደት መልሳ ለደጇ ታብቃን

  • @Kidis-e9o
    @Kidis-e9o 12 днів тому +1

    እህቴ አንቺ ሲከፋሽ እኔም በጣም ከፍቶኝ ነበር ::አግዚአብሔር ይመስገን አንኩአን ለ ዝህ ቀን አድርሳችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 12 днів тому +4

    እንኳን ለዚህአበቃሽ የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ ቤታችሁን ድንግልማርያም በበረከት ትሙላላችሁ የወለተማርያም ቤተሰቦች ደምሩኝ አዲስ ጀማሬነኝ ❤❤❤

  • @BestEthiopia-v3b
    @BestEthiopia-v3b 12 днів тому

    መጀመሪያ ስታለቅሽ በጣም አዝኛ ነበር እግዚአቤሔር ይመሰገን በጣም እንኳን ደስ አለሽ❤

  • @H8g7f
    @H8g7f 12 днів тому +2

    መምህሬን ስላየሁት ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን የምር ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይመስገን 😘🙏

  • @سيلا-و6ط
    @سيلا-و6ط 12 днів тому +2

    አሜን የኔውድ እንኳን ደስ አለሺ እህታችን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Qedisetmerega
    @Qedisetmerega 12 днів тому +3

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ወለተ ማርያም እንኳ ደስስስስ አለሽ እህቴ ተመስጌን ባለፈ የእውነት በጣም ልቤን ተስብሮ ነበር በጣም ነበር ያስለቅሰሽኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤

  • @Yihunbekalu27
    @Yihunbekalu27 12 днів тому

    እንኳነ ደስስስ አለሽ እህታችን እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃሽ አበቃችሁ የትዳር ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን በረከታችሁ ፀሎታችሁ ይደረሰን እኛንም ለሀገራችን በሰላም ያብቃንና እንዳቺ ለዚህ ክብር ያብቃን 👏👏👏

  • @የልብንጉሥቸሩመድህኔዓለም

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህቴ መልካም ጋብቻ ይሆንለሽ የእብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሆን በርችልን በፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ኢየሱስ❤❤❤

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 11 днів тому

    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ❤❤🎉🎉ደስታሽ ደስታችን ነው በርቺ መጨርሻቹን ያሳምርው መምህርም እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ በእውነት❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @Tigist-t9x
    @Tigist-t9x 12 днів тому

    ወ/ማርያም እንኳን ደስ አለሽ ቤታሳቦችሽም እረጅም ያኑርልሽ ❤❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 12 днів тому +1

    እልልልልል እንኳን ደስስስስ ኣለሽ የኔ ዕንቁ❤❤❤

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ 12 днів тому

    እህታችን ወለተ ማርያም እኳን ደስ አለሺ እውነት ስታዝኝ በጣም ይጨንቃል ለመጨረስ አልቻልኩም ነበር
    አሁን በጣም ደስ ብሎኛል👏

  • @ወለተኪዳን-ፀ4ከ
    @ወለተኪዳን-ፀ4ከ 10 днів тому

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን
    እንኳን ለጥምቀት ክብር በአል አደረሰን እህት ወንድሞቼ እኛንም ለሀገራችን አብቆቶን ከቤተሰብ ጋር እንድናከብር ይርዳን አሜን❤❤❤❤

  • @H8g7f
    @H8g7f 12 днів тому +3

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @SOUL-s-2n7
    @SOUL-s-2n7 12 днів тому

    አንኳኩ ይከፈትላችሃል ያለውን ቃል እንዳስብ አድርገሽኛል እንኳን ደስ አለሽ
    እንኳን ደስ አላችሁ ደግሞ መምህር ተስፋዬ በመገኘቱ ታድለሽሽሽ

  • @GenateEthioia
    @GenateEthioia 12 днів тому

    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እርጅም እድሜ ለወላጆችሽ ለሙሉ ቤተሰብሽ ያድልልሽ❤❤❤❤❤

  • @AliiKhan-o2d
    @AliiKhan-o2d 12 днів тому

    እንኳን ደስአለሽ አለን ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ብሎኛን እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏👏👏

  • @MARESHETWORKU
    @MARESHETWORKU 12 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስአለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እነ ማዘር እንኳን ደህና መጡ የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ አሜን

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 12 днів тому

    የኔ መልካም እህት እንኲን ደስ አለሽ እህቴ እንኳን ለዚህ ክብር በቃሽ ቤተሰብሽም እንኲን በሰላም መጡልሽ

  • @gizachewyeshita6677
    @gizachewyeshita6677 12 днів тому

    እንኳን ደስ አላችሁ የእውነት መልካም ጋብቻ ነው ገብቻ እንደዚህ ሲሆን ያምራል አንተም እናትህን እህትህን አማካሪ ጎደኛህን አገኘህ አንችም አባትሽን ወንድምሽን አማካሪ ጎደኛሽን አገኘሽ የእውነት መታደል ነው ታስቀናላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ።

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 12 днів тому

    እኳን ደስ አለሽ እኳን በሰላም መጡልሽ እኔ የናቶች እርጋታቸው እዴት ደስ እደሚለኝ እድ ሜ ና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 12 днів тому

    እሰይ እሰይ እሰይ አስለቅሰሽኝነበር እንኳን ደስአለሽ የኔ ውድ እህታለም❤❤❤❤❤❤

  • @SalamaHaftom
    @SalamaHaftom 12 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እዉነት እኛም ደስ ቡሎናል ደስታሽ ደስ በሎናል እህታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እሰይ ተመስገን እንኳን ደስ አለሽ እመየ ደስ ስላለሽ እኛም ደስ ብሎናል እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር ነው ሐእናቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤️😍💐

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 12 днів тому

    ሰለም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንካን ድስ አለሽ መላካም ጋብቻ የአብራም እና ያስራ ያድርገላቹሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የአማኑኤልልጅነኝ-ረ9ሐ

    እሰይይይይይይ እንካን ደስስስስስ አለሽ ወለተ ማርያምየ በእውነት መጀመርያስ ቀሩ ስትይ በስደት ያለሽ መስሎ ነው የተሰማኝ አሁን ግን በጣም ነው ደስስስ ያለኝ❤

  • @መፃጉyoutub
    @መፃጉyoutub 12 днів тому

    በመምጣቸዉ ደስብሎኛ ማርያም እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገርየለም የልጆቹን መከፍት አይፈልግም!!!!❤

  • @Ggg-qu2sj
    @Ggg-qu2sj 12 днів тому

    የኔ ዉድ ዉድ ዉድ እህት ወለተ ማርያምዬ እንኳን ደስስስ አለሽ እህትነቴ🎉❤❤❤❤

  • @MheretTsiduye
    @MheretTsiduye 12 днів тому

    ተመሰገን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እንደዚህ ከያለንበት ሆነን አንድ ቤት ያለን እስኪመስል ድረስ ስንወያይ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @YZH-y5z
    @YZH-y5z 12 днів тому +1

    Congera congera my dear Sister.

  • @seasea3347
    @seasea3347 12 днів тому

    ወለተ ማርያም እንኳን ደህና መጣሽ እኅትነ ስወድሽ ትዳራችሁን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ❤❤❤

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun9708 7 днів тому

    እንኳንም መጡልሺ እህቴ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን እውነት ድስታሺ ድስታዬ ነው እህቴ

  • @gyhdyyth9031
    @gyhdyyth9031 12 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ወለተ ማርያም እንኳን ደስ አለሽ እንኳንም በሰላም መጡልሽ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen 11 днів тому

    እኛንም ለዚህ ታላቅ ክብር ያብቃን እንኳን ደስ አለሽ እኅታችን❤❤

  • @Vdh-h8r
    @Vdh-h8r 12 днів тому

    ለምን እንደው አላቅም እምባ እየተናነቀኝ ጨረስኩት እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ላንቺ ደስ ብሎኛል

  • @MlakS-l9d
    @MlakS-l9d 12 днів тому

    እንኳን ደስስ አለሽ እህቴ ወለተ ማርያም ሙጡልሽ በጣም ኖው ደስ ያለን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ስፈቅድ ሁሉ ይሆናል ሚከለክል ነገር የለዎም ተመስገን ክብር ለንተ ውሰድ አምላኬ❤❤❤❤

  • @asiaasia8075
    @asiaasia8075 12 днів тому

    አሜን

  • @لتا-ت3ز
    @لتا-ت3ز 12 днів тому

    እልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ እንኳን መጡልሽ❤❤❤❤ የእውነት ስታለቅሽ አዝኘ ነበር ❤❤❤❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 12 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሀም የስሀራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ወገኖች እናትሽ ደግም ገና ወጣት ናት // ስታለቅሽ በፊት አብሬሽ አልቅሸ ነበር ዛሬም ደስታሽን ሳየው የደስታ እንባ ነው ያለነበውት እግዚአብሔር ሁላችንም አሁን ካለንበት ፈተና ስደት አውጦን መከፋታችን ወደ ደስታ ይቀርልን አሜን

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 12 днів тому

    ውይ ተመስገን የኔ የዋህ የልብሺን አዘን አይቶነው እንኳን ደስ አለሺ እህቴ ደስ ስላለሺ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @ወለተማርያም-የ5ለ
    @ወለተማርያም-የ5ለ 12 днів тому

    እንኳን ደሥ አለሽ የኔ እናት ታድለሽ እደዚሕ እቤተሠብ መሐል መሖን ምንኛ መታደል ነዉ❤❤

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 11 днів тому

    ወለተ ማሪያም እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤

  • @HaniyaTali
    @HaniyaTali 12 днів тому

    ስወድሽ የኔ ጠንካራ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤

  • @sisayabera512
    @sisayabera512 12 днів тому

    እንኳን ደስስስስስ አለሽ እህታችን ደስታሽ ደስታችን ነው ❤

  • @H7guvj
    @H7guvj 12 днів тому +2

    ዉይ ደስታእንደዚህያረጋል በስላሴእንዴትደስእንዳለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaymiroAlemu
    @HaymiroAlemu 12 днів тому

    የኔ እህት እንኮን ደስአለሸ

  • @HautHapah
    @HautHapah 12 днів тому

    እንኳን ደሥ አለሽ እህትየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sulamtise
    @sulamtise 12 днів тому

    እሰይ እህቴ እንኳን መጡልሽ እንኳን ደስ አለሽ እኔም ከፍቶኝ ነበር በመቅረታቸዉ ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 12 днів тому

    ውይ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን 😢ስታለቅሽ አዝኘ ነበር ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @Eyerus-v8j
    @Eyerus-v8j 12 днів тому

    ደስ ሲል እንኳንም መጡልሽ 💚የኔ እህት ❣️🥰ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ✝️🙏

  • @WelansaYgezu-tv9bw
    @WelansaYgezu-tv9bw 12 днів тому

    እህቴ በእውነት ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ መታደል ነውኮ በእናት መሀል ቁጭ ማለት ኡፍፍፍፍፍ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን እመቤቴ ትዳርሽን ትባርክልሽ በልጅ ትባርክሽ❤❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 12 днів тому

    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @ZerfeshDereje
    @ZerfeshDereje 12 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለቹ ሁ በጣም ይከብዳል ነበረ❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 12 днів тому

    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @feker122
    @feker122 12 днів тому

    ተመስገን እንኳን ደህና መጡልሽ❤❤❤ የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @SurafelababaSurafelababa
    @SurafelababaSurafelababa 12 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስስስስ አለሽ ወለተ ማርያም እህታችን እንቁአችን ደስ ብሎኛል

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 12 днів тому

    ወለተማርያም እንኳን ደስ አለሽ እያልኩኝ አንድ ነገር ልልሽ የምፈልፈገው ቤተሰቦቼ አይመጡም ብዬ ቅር ብሎኝ ነበር አልሽ አዎ ቅር ሊሊሽ ነገር ግን ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ የሚሆን ስለሌለ ሁልጊዜ እንደ ፈቃድህ ይሁን ማለት ጥሩ ነው ወለተማርያም ስልክሽን እንዴት ማግኘት ይቻላል አንድ እህታችን የጎንደር ልጅ እንጦጦ ማርያም ያለች ስትሆን ሰባት አመት አድርጋለች እርዳታ ትፈልጋለችና እባክሽን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ማለት ነው

  • @Hiwot-he
    @Hiwot-he 12 днів тому

    እንኳን ደስ አለሽ አህቴ ትዳራችሁንየአብረሃምና የሳራ ያርግላችሁ❤❤❤

  • @aasqqasass
    @aasqqasass 12 днів тому

    መምህርን ስላየነው ደስብሎናል እናትሽ ምኞታቸው ቅድስት አርሴማ ታሳካላቸው ወልደሽ ለማረስ ያብቃቸው ደስስስ ይላል ለቤተሰቦችሽ ለሁሉም ሰላም እኳን ደህና መጡልሽ አችን የመሰለች ልጅ ስላላቸው ታድለዋል የኔውድ ሰላምሽ ይብዛ ከቤተሰቦችሽ

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    ተመሰገን ዉይ እንደት ደሰ እንዳለኝ እህቴ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰ አለሸ እዉነት እኔም ከፍቶኝ ነበር ሰላም ለሀገራችን 👏🥰🥰

  • @China-up4pb
    @China-up4pb 12 днів тому

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ከነቤተሰብሽ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 12 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እንኳን መጡልሽ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💐💐💐

  • @fanatube196
    @fanatube196 12 днів тому

    እንኳን ደስ አለሽ እህት ባለመኖሪ ብከፋኝም ግን ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤

  • @እውነትን
    @እውነትን 12 днів тому +1

    ውይ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር በጣም ነው ደስ ያለኝ ባተስባቼ ብለሽ ሰታልቅሽ አብሬሽ ነበር ያለቀሰኩት❤❤❤❤

  • @MeseretAyele-t1i
    @MeseretAyele-t1i 11 днів тому

    ወለተ ማርያም እንኳን ደስ አለሽ በቤተሰብ መታጀብ በጣምመታደል ነው

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 12 днів тому

    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mimi-qg1iq
    @Mimi-qg1iq 12 днів тому

    Congratulations 🎊 my sister God bless you and God be with you Amen Amen Amen 🙏

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 12 днів тому

    እሰይ እህትዬ እንኳን ደስ አለሽ እንኳንም በሰላም መጡልሽ ያልመጡትንም ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ

  • @አብቃል
    @አብቃል 12 днів тому

    እንኳን ደስስስ አለሺ ወለተ ማርያም እሰይይይ እንዴት ደስስ እንዳለኝ ደስታቺሁ እጥፍ ድርብ ይሁንላቺሁ

  • @suzyweynishet8858
    @suzyweynishet8858 10 днів тому

    አኮን ለዚክ ክብርአበቃሽ❤❤❤

  • @GifCic
    @GifCic 12 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሥገን ወለተ ማርያም እኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Almas-y5g
    @Almas-y5g 12 днів тому

    Amen Amen Amen Enqun Dess Alesh Ehte

  • @በምህረት.ኗሪ
    @በምህረት.ኗሪ 12 днів тому

    እንኩዋን ደስ አለሽ የኔ ዉብ ሴት ❤🎉🎉

  • @ድን
    @ድን 12 днів тому +1

    ውይ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን መጡልሽ ውዴ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ

    እሰይ እልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ ዉድ እህቴ አች ደስ ስላለሽ በጣም ደስ ብሎኛል እማ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ❤❤❤

  • @MasaratGetu
    @MasaratGetu 12 днів тому

    እንኳን ደስ አለሽ ከስደት መልስ ለዚህች ክብር እግዚአብሔር ያብቃን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኤፍታህበእግዚአብሔርስምተ

    የኔ ውድ እናት አሜን

  • @እኅተማርያምዘወንቅሸት

    ውይ እሰይ እንኳን ደስታሽን ተካፈሉ❤❤ተመስገን ምስጋና ለእናትና ልጁ ይሁን እህቴ እንኳን ደስ አለሽ
    እናትሽን ስላይኋት ደስ ብሎኛል እቴ አበበች የልጅሽን ደስታ ስላይሽ እንኳን ደስ አለሽ የእውነት ምን ይከፈለዋል እሱ❤❤አክስቶችሽም እሰይ ተመስገን ይበቃሉ እነኝሁ የመጡት ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እሲ😢
    ወለተ ማርያም ወደ ራሳ የሚሄድ ሰው ካለሽ የመምህር ገጠመኝ ሊሞሪ ብልኪልኝ ብትተባበሪኝ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  12 днів тому

      አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እሺ እልክልሻለው እኔም መሄዴ አይቀርም

    • @እኅተማርያምዘወንቅሸት
      @እኅተማርያምዘወንቅሸት 12 днів тому

      ​@@ወለተማርያምTube እሺ እህቴ አመሰግናለሁ የዋሳቤን ልስጥሽ ወይም በቴሌግራም ላናግርሽ ቁጥሬን ልስጥሽ

  • @DgncCm.V
    @DgncCm.V 6 днів тому

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢

  • @MeseretAyele-t1i
    @MeseretAyele-t1i 11 днів тому

    እናትሽ አንደበታቼው ሲጣፍጥ እረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ዋው በጣምደሰ ይላል ፈጣር መጨርሻውን ያሳምርው እህቴ እኮንም ደሰ አለሺ

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 12 днів тому

    እስይ እህቴ እንኳን ደስ ያለሽ ባለፍ ስታለቅሼ አሳዝነሽኝ ነበር ትዳርሽ ያብርሀምና ይሳራ ይሁንልሽ እኔም አገር ስገባ እንዳቺ ነው ማግባት ምፍልገው አፁደገብሬኤል እያልሽ በፁሎት አስብኝ 🎉🎉🎉

  • @አብሳሪውገብርኤልአባቴ

    እኳን ደስ አለሽ እህቴ ውይ እልልልልልልልል❤❤❤ ደስ ብሎኛል እግዛብሔር ክብሩን ይውሰድ

  • @Vdhc-wi5yu
    @Vdhc-wi5yu 12 днів тому

    እኳን. ደስ. አለሽ. እህታችን❤❤❤❤❤❤

  • @KalTube-j6v
    @KalTube-j6v 12 днів тому

    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ❤❤

  • @ኤፍታህበእግዚአብሔርስምተ

    የኔ ውድ እናቶች 💖 😢
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    በኡነት 💖💖💖

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr 12 днів тому

    እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጡ ቤተሰቦችሽ ❤❤

  • @KsGd-br1js
    @KsGd-br1js 12 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደስ አለሽ እህት አቺን❤❤❤

  • @FucGuf
    @FucGuf 12 днів тому

    እሰይ እንኳን ደስ አለሽ ማርያምን እኔም ክፍት ነበር ያለኝ ጓጉተሽ ቀሩ ስትይ ስሜቱ ከባድ ነው አሁን ደስ አለኝ😢❤