የራሴን ሱፐር ማርኬት ለመክፈት ስንት ብር ፈጀብኝ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ሰላም ለሁሉም!

КОМЕНТАРІ • 348

  • @Liyufam
    @Liyufam  22 дні тому +36

    ማንኛም አስቤዛ ከፈለጋችሁ በ0929426493 በቴሌግራም ወይም ዋሳፕ አውሩኝ ለቤተሰቦቻቹህ በያሉበት እናደርሳለን🙏 ባለቤቱን ማግኘት ለምትፈልጉ 0921835748 አብዱ (ዚክራ ሱፐር ማርኬት) አድራሻ ሀራ መነሀርያ አባይ ባንክ ፊት ለፊት ሁሉም አስቤዛ ያገኙበታል🙏

    • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
      @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 22 дні тому +1

      ከየትኛው ሀራ ነው እ ማሻ አሏህ የኛ ከወልዳየ በታች ያለችው ሀራ ነች ወይስ ሌላ መልሽልኝ እህት

    • @EiveShv
      @EiveShv 22 дні тому

      ​@@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ አወ ከወልዲያ በታች ካለችው ነው ያሉት ❤❤❤❤❤

    • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
      @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 22 дні тому +1

      @EiveShv ማሻ አሏህህህህህህ ደስ ሲል ከኛ ነው በይኛ ያሰላም አሏሁምመ ባሪክ

    • @EiveShv
      @EiveShv 22 дні тому

      @@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ አወ ማሻአሏህ እደት ደሥ እዳለኝ ወላሂ የሀገሬ ልጂ ነሽ መሠለኝ ደግሞ💋❤❤❤

    • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
      @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 22 дні тому +1

      @EiveShv
      አወ ሀራ ነኝ ውዴ ምርጥ ሱፐር ማርኬት ነው ማሻ አሏህ እኔማ ሀይስኩል ት/ቤት አካባቢ ነው ቤቴ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 22 дні тому +63

    ቀጣይ የራስሽን ሱቅ ከፍተሽ ማየት እፈልጋለኩ የምትሉ በላይክ ግለፁላት የምር ሱቁ ደስ ይላል ይመቻችሁ

    • @mulu5
      @mulu5 22 дні тому +5

      ማን ይጠላን ብለሽ አቅሙ እንጅ😂😂

    • @MeemiMeem
      @MeemiMeem 22 дні тому

      ክክክ​@@mulu5

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ሰርኬ ውዴ ኣንድ ቀን ኣደርገው ኣለው ከፈጣር በታች ኣንችን ኣይነተት ቤቴሰብ ይዜ ይሳካል❤❤🙏

    • @aminatube3280
      @aminatube3280 20 днів тому

      እኔንም አበረታቱኝ

  • @hebshawit
    @hebshawit 21 день тому +20

    የመዳምቅመሞች ተለውጠው ማየት ደስ ይለኛል😊ክፉአይኳቹሁ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      አሜን የኔ ውድ❤❤❤

  • @MangeGuye
    @MangeGuye 2 дні тому +1

    Please location ❤

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr 22 дні тому +5

    አላህ ይገዛሽ እህቴ ማሥረዳት ሥትችይ በጣም ደሥ ነዉ ያለኝ ነገር ነዉ ማሻ አላህ ብረች❤❤❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому +1

      በጣም ኣመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 19 днів тому +1

    የኔ ቆንጆ በርችልን አላህ የራስሽ የሆነ ሱቅ ይስጥሽ አብሽር❤ ማር

  • @mulu5
    @mulu5 22 дні тому +10

    ሮመዳን እየደረሰ ነዉ እዘዙዋቸዉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ይብዛልን እንኳንደህና መጣችሁ ❤❤ዋዉዉ ሀገራችን ሰላም እጅ የጠፋዉ ሁሉም ነገር አለ በርችልኝ ለሚዬ❤❤🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ኣመሰግናለው የኔ ውድ

  • @Tube-lv7sb
    @Tube-lv7sb 22 дні тому +3

    ዋውውውው አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን በርች የኔ ቆጆ❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @FawazAlshry
    @FawazAlshry 20 днів тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዴዋ በጣምደስየሚል ቆይታነበር ያሳለፍነው በርች ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን🎉🎉❤❤❤

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 15 днів тому

    ማሻ አላህ ደስ ይላል በርች ሁቢ❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 21 день тому +4

    በርቱ እንድህ ወጣ እያልሽ ምርጥ ምርጥ ቪድዮ ልቀቂ❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      እሺ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 22 дні тому +8

    ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ውዶች በቅርብ ያላችሁ እዘዙ እናበረታታቸው ሸር አድርጉ በጉርብ ላይ ብዙ የሚያዙ ሰውች ይኖራሉ በቅንነት

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      በጣም ኣመሰግናለው የኔ ቆንጆ🙏

  • @HAliMTTube
    @HAliMTTube 21 день тому +2

    ማሻ አላህ❤❤

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 21 день тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ደሰ ብሎኛል 😘😘😘በረች

  • @HelutiBallater-qr1qs
    @HelutiBallater-qr1qs 20 днів тому +1

    የት ነሽ ውዴ አዳስበ በሆነ ቁጥር ለካልኝ

  • @Safee-w6t
    @Safee-w6t 22 дні тому +4

    በርቱ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ይህን ላደረገ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      አሜን🙏

  • @Saralema9859yourhandie
    @Saralema9859yourhandie 20 днів тому +1

    አሺ ehetachin enamesgenalen awo betam teru new andi teyake leteykish suki endezi lemekefet sent bir yifejal? Yen konjo malsuni Etebekalo amesgnalo❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  19 днів тому

      wude suku eko yne aydelem sint endemfeji alawekum ❤❤

  • @ራዩማዋነኝየናቷቭርቅዬ

    እኔመሰግናለን ማርየዋ❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 22 дні тому +1

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርች እህታችን❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      በጣም ኣመሰግናለው የኔ ውድ

  • @zedtube463
    @zedtube463 22 дні тому +2

    አገራችን ላይ እደዚህ መኖሩእደት ደስ ይላል ❤🙏🙏

    • @Zubyda-gz2kx8gy5o
      @Zubyda-gz2kx8gy5o 21 день тому

      ምኑ ደስ ይላል ብለሸል ኑሮው የስፈረል ወሏሂ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ኣዎ ዜዳየ በጣም ደሰ ይላል

  • @jeirejeire8992
    @jeirejeire8992 21 день тому +3

    ጅብን 2000፡በስምአም በጣም ውድ ነው ነተላ ስትነው ዋጋ netal

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому +3

      ኣዎ ውድ ነው ለኣንድ ጅብና ነው ሁለት ሽ ነገር ግን ውጭ ኣገርም እኮ ተወድዋል በርያል ስት ነው ? ቭድዬ ሰላየሽው በጣም ኣመሰግናለው የኔ እህት

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 21 день тому

    ማማየ መብሩክ ግን የት አገር ነሺ ማለቴ እንዴነገዛሸ

  • @Tube-nk7xk
    @Tube-nk7xk 20 днів тому

    Zayit sunflower 1liter ስንት ነው?

    • @Liyufam
      @Liyufam  19 днів тому

      በቴሌግራም ኣዋሪኝ ውዴ❤❤

  • @Sara-dj2dv
    @Sara-dj2dv 22 дні тому +1

    አይዞሽ በርቺ ዉዴ ዋው ነው ❤❤❤❤🎉🎉😮😮😮

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ❤❤🙏

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 21 день тому +1

    አገራችን እ/በሄር ይጠብቃት ደሰ ይላል በርቺ ❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      አሜን አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @rabyaa7059
    @rabyaa7059 21 день тому +1

    ማሻአላህ ሱቁ በጣም ያምራል በጣም ትልቅ ነው የት ቦታ ነው

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому +1

      ሀራ ወደ አፋር መስመር የሚወስደው❤❤🙏

    • @طيبه-ك8د
      @طيبه-ك8د 20 днів тому +1

      ማሻአላ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 21 день тому +2

    ወይ ጂብንም አለ❤ማሻአላህ🌷🥰🥰🥰🥰

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      አዎ ብዙ አለ❤❤❤

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba 20 днів тому

      ጣእሙ እንዴ ኢትዬ ጅብኑ አይጣፍጥም

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 19 днів тому

    አብሺሪ የራሥሺ ሡቅ እድኖርሺ እመኛለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JameelaMuhammad-p6c
    @JameelaMuhammad-p6c 22 дні тому +2

    ውዴ የራሰሸ መሰሎኝ እነዴት ደሰ ብሎኝ እደነበር ሰራ ሰጨርሰ አየዋለሁ ብየ ነበር አብሸሩ በቀጣይ የራሰሺን ከፍተሺ እምናያ ያድርገን የኔ ውድ ለሚየ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      የኔ ቆንጆ ኣንድ ቀን ኣደርገው ኣለው

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 22 дні тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በረቱልኝ የኔ ምረጦችየ ጉዞ ወደፈት❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      አመሰግናለሁ❤❤❤🙏

  • @tinsaeghirmay5170
    @tinsaeghirmay5170 22 дні тому +2

    ዋዋዋ ጉበዝ በርች የኔ ዉድ❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ኣመሰግናለው የኔ ውድ❤❤🙏

  • @የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ

    አላህ ይባርክልሽ ማሻ አላህ

  • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ

    ዘይት ዘይቱን የላችሁም እህቴ እና ሽፎ የሾርባውን እፈልጋለሁ ቴመርም አሲር ፓውደሩን

  • @Gaur-df7zp
    @Gaur-df7zp 22 дні тому +2

    የኔጅግና ጎበዝ እኔም ስገባ ምኞቴነው በርች❤❤❤❤🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ያሳካልሽ የኔ ውድ❤❤🙏

  • @asas1800
    @asas1800 21 день тому

    ማሻአላህ ሀገራችን ግን ሁሉም ነገር አለ ህዝቤ ግን ይህን ሁሉ ይጠቀማል ማለት ውድ ነው

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      አዎ ብዙ ገዢ አለ እያለ ነበር❤

  • @aminatube3280
    @aminatube3280 20 днів тому +1

    ማሻአላህ በርች

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 21 день тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      እናመሰግናለን❤❤❤

  • @የፍቅርቤተሰብየፍቅርቤተሰ

    የት አገር ነዉ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ሀራ ወልድያ መገንጠያ🙏

    • @Taybial2022
      @Taybial2022 21 день тому

      በርች ያገሬ ልጅ ነሽ ሸር አድርጉላት

  • @SdagCsfsjd-x5f
    @SdagCsfsjd-x5f 21 день тому

    አላህ ይባርክልሽ ማሻአላህ ተባረክ አላህ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      አሜን🙏

  • @MekyaSaeed
    @MekyaSaeed 20 днів тому +1

    እዴ ሀራችን ናት ከወልድያ በታች ዋዉ

  • @ቲጂራያ-ጘ9ጐ
    @ቲጂራያ-ጘ9ጐ 22 дні тому

    ዋው 🎉🎉🎉🎉

  • @Ekram-ru9cz
    @Ekram-ru9cz 16 днів тому

    እዉነትም ፈንሻ😂😂 ይመችሽ እህቴ

  • @SdagCsfsjd-x5f
    @SdagCsfsjd-x5f 21 день тому

    እጅዋ ቴምር ጥሩ ነው ማሻአላህ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ❤❤❤🙏

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s 22 дні тому +1

    ወልዲያና ኮምበልቻ እንዴት ነዉ ርቀቱ ንገሩኝ

    • @mulu5
      @mulu5 22 дні тому

      በጣም እሩቅ ነዉ

    • @fatima-w3c8s
      @fatima-w3c8s 22 дні тому

      @mulu5 ያሉበት ለማ ቅርብ ይሆናል

    • @uaesara8261
      @uaesara8261 22 дні тому

      ሶሰት ሰአት ይሆናል

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      የ 4 ስኣት ኣካባብ ርቀት ኣለው የኔ ውድ

  • @Ggg-qu2sj
    @Ggg-qu2sj 19 днів тому

    የኔ ፍንድሻወችችችችችችችች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ለሚዬ የኔ ፍልቅልቅ

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u 22 дні тому

    ማሻአላህ 👌👌👌👌

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      እናመሰግናለን እህቴ

  • @EeXx-n9z
    @EeXx-n9z 21 день тому

    የት ቦታ ነዉ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ሀራ አልውሀን ታጥፈሽ ያለው🙏

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o 21 день тому +3

    አረ ተምሩ በጣም ውድ ነው የኢለሂ ሃገረችንን የኑሮ ውድነትን አንሰልን😊

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ርካሽም አለ እኮ ሁሉንም ነው ያሳየኃቹህ❤❤❤

  • @ZemenayWerke
    @ZemenayWerke 22 дні тому +1

    ዉዉ የእኔ ወድ በረቺ ሰወድሺ እኮ❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ኣመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @ethiopianevents8829
    @ethiopianevents8829 21 день тому

    Atlewochim ye gonermen tax ke profit bely zerefa new.

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 20 днів тому

    ግን እስከስት ብይዝ ይበቃኛል አገሬ ገብቼ ምን ልስራ ምንስያዋጣል እያልኩ እጨነቃለው ንገሪኝ በማሪያም አትለፊኝ

    • @Liyufam
      @Liyufam  19 днів тому

      የኔ ቆንጆ በቴሌግራም ኣዋሪኝ❤❤

  • @Sofia-is3nb
    @Sofia-is3nb 21 день тому +3

    ቅመሞችየ እርስ በርሳችን እንተዳዳግ እደዚህ ሀገር ገብተን እንጠቀምበታለን እመዳም ጋ እስከመቸ እንዳረቃለን

    • @Jafer-d9l
      @Jafer-d9l 21 день тому

      ደምሪኝ ልደምርሽ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      በርቺልኝ❤❤❤

  • @lemlemlegesse
    @lemlemlegesse 21 день тому

    የት ሀገር ነዉ ዉዴ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ሀራ አለውሀምላሽ ወይም ወደ አፋር መስመር መሄጃ🙏

  • @FjvBg-w5r
    @FjvBg-w5r 22 дні тому +1

    ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NEYMASEYD
    @NEYMASEYD 20 днів тому

    የቤት።እቃ።ሰነዋጋዉ።አሳይን።❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  19 днів тому

      እሽ የኔ ውድ ቀጣይ ኣሳያችሁ ኣለው ❤❤

  • @ፈፊዩቶብ
    @ፈፊዩቶብ 21 день тому

    እረየመዳምሸቅመሞችበሞላአላህኾይሩነገርይሻልን😢❤❤❤❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 22 дні тому +7

    ኢትዮጲያ ሱፐርማርኬት ልክ ከዱባይ እየበለጠነዉ በጣም ሁሉም ያምራል ለዉጥ አለ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ኣሜን የኔ ቆንጆ

  • @ahmedksa-ez6vn
    @ahmedksa-ez6vn 22 дні тому

    ማሻአላህ❤🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ኣመሰግናለው እህቴ

  • @maryam3066
    @maryam3066 21 день тому

    የትነሸ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ሀራ ወልድያ መገንጠያ🙏🙏🙏

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት

    ዋው ሱቁ በጣም ያምራል

  • @HayathHyath
    @HayathHyath 21 день тому

    ማሻአላህ ያምራል ሱቁ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      አዎ ደስ እሚል ነው❤❤❤

  • @SdagCsfsjd-x5f
    @SdagCsfsjd-x5f 21 день тому

    ማሻአላህ ያረብ ሀገር ነው ሁሉም ተሚሩ ማሻአላህ ውድ አይደለም ቆጆነው

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ❤❤❤🙏

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 21 день тому

    ሀራ በየትኛውም ነው ኮቻ በላይ ያለው ነው በየት ነገሪኝ ማማየ

    • @Liyufam
      @Liyufam  19 днів тому

      ኣይደለም ውዴ ሃራ መገንጠያ ❤❤

  • @EudygyuYjdjj
    @EudygyuYjdjj 22 дні тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sfsddf9252
    @sfsddf9252 22 дні тому

    መሻላነዉ ያምራል ሁሉም ድምጥሺ ግን ?

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ኣመሰግናለው እህቴ ድምጸ ምን ሆነ?

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 22 дні тому

    ማሻአላህ በርች ውደ❤❤❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 21 день тому

    የልጂ ወተት ናን NAN ስንት ብር ነው?

    • @Liyufam
      @Liyufam  19 днів тому

      በቴሌግራም ኣዋሪኝ❤❤

  • @SeadaMohamed-c9c
    @SeadaMohamed-c9c 22 дні тому

    ጎበዝ ጠክሪ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      እሽ የኔ ውድ

  • @نوافهزازي-ف9ج
    @نوافهزازي-ف9ج 20 днів тому

    ኣይዛቹ በርቱልኝ❤❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 22 дні тому

    በጣም እርካሽ ነው በዚህ አገር ራል ስታይ የፀጉር ቅባት ሻቦ ዋገውን ንገሬን

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      እሽ እህቴ ኣሳያችሁ ኣለው በጣም ኣመሰግናለው

  • @EmuAbdela-o6d
    @EmuAbdela-o6d 22 дні тому

    ማሻ አላህ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ኣመሰግናለው እህቴ

  • @rabiyadelil
    @rabiyadelil 20 днів тому

    ሥት ፈጀ ?? አነገርሽንም

  • @AesfuAlamu
    @AesfuAlamu 21 день тому

    ደብርኒ❤🎉❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      🙏🙏🙏ደብርኒ ወይስ ደምርኒ ድምባል ይኡ?

  • @seadi5
    @seadi5 22 дні тому +3

    እናሳድጋቸው መሽምእናንተእምትወዱት
    ተሳዳቢ ለባለጌዎችነውእምታሽገብጡት

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому +1

      በጣም ኣመሰግናለው እህቴ

  • @eteneshesisay4324
    @eteneshesisay4324 21 день тому

    Ena hulam migota suke kefto meserat new.

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ያሳካልሽ❤❤❤

  • @MdEt-ns3xq
    @MdEt-ns3xq 21 день тому

    እኔም የምፈልገው ስራ ኢንሻአላህ ይኖረኛልል

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ያሳካልሽ❤❤❤

  • @Mili14tube
    @Mili14tube 21 день тому

    ሰላም ሁላችም እንደማምርር🎉❤❤

    • @Jafer-d9l
      @Jafer-d9l 21 день тому

      ደምሩኝ ልደምራቹ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      በረቺ❤❤❤

  • @Alamtube-p8g
    @Alamtube-p8g 21 день тому +1

    የመጀመርያዬነዉ ለቤትሺ🎉ግን እኔ ሀገር ስገባ ምንድነዉ የምሰራዉ እያልሁ እጨነቃለሁ🎉የምር ግን ምን ይሰራል ሹክበሎኘ ሀሳብ❤🎉🙏

    • @Liyufam
      @Liyufam  19 днів тому +1

      የምዋጣው ብለሽ መግባት ሳይሆን እንዴነ የምትወጅው ለመሰራት ምክሪ❤❤

  • @orthodoxlazalalmitinuri8754
    @orthodoxlazalalmitinuri8754 22 дні тому

    Gobazi barchi wide ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      eshi yne konjo betam amesegnalew wude

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ

    ማሻ አላህ የኔ ፈድሻ በርች አብሺሪ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ኣመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 20 днів тому +1

    እኔ ደሞ የራስሽ ሞስሎኝ እንዴት ልቤ ብሃሴት እንደሞላ ልነግርሽ አልችልም ለማንኛውም ከዚህ የበለጠ ትከፍቻለሽ አዞሽ ማር

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 21 день тому

    ኮቻ የምታደረሸ ከሆነ

  • @amaamm-pi1xo
    @amaamm-pi1xo 21 день тому

    ቁጥርሽን❤ አስቀምጭ ❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      0929426493 በቴሌግራም ወይም ዋሳፕ አናግሪኝ🙏

  • @ዜድወሎየዋ-ኘ1ቀ
    @ዜድወሎየዋ-ኘ1ቀ 21 день тому

    እህትሰላምነሽ ሀራክምላይነሺ እኔምየሀራልጂነኝ❤❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      አዎ ገበያ ወልድያ መገንጠያ አለውሀ ምላሽ🙏🙏

    • @maryam3066
      @maryam3066 21 день тому

      ሙሰሊም ናትእደ?

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o 21 день тому

    መሻአሏህ ሱቁግን ደስ ይላል

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      አዎ ሁሉም አለ❤❤❤

  • @قحصه-ل6و
    @قحصه-ل6و 21 день тому

    Berche❤❤❤❤❤

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 22 дні тому

    የትነው ማሻአላህ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ሃራ መገንጠያ

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 21 день тому

      @@Liyufam ማሻአላህ በጣምደስይላል ሀገራችንእማ ለውጥአለ አላህ ሰላሙን ይመልስልን

  • @hayuttiapply
    @hayuttiapply 21 день тому +1

    Nedo wagaw sintinew

  • @hawi5630
    @hawi5630 20 днів тому +1

    ተምሩን ለባሌ ወልድያ እፈልገዉ ነበር

    • @Liyufam
      @Liyufam  19 днів тому

      እሽ ውዴ በቴሌግራም ኣዋሪኝ 0929426493

  • @SusuKocha-l9m
    @SusuKocha-l9m 18 днів тому

    ኧረ ጒድ ፈላ😢ኑሮው ተቃጥሏልሳ

  • @Haymitubeo1-n3n
    @Haymitubeo1-n3n 22 дні тому +1

    በርቺ መዳህንያለም ያበርታሽ🥰

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ኣሜን የኔ ውድ ኣመሰግናለው

  • @ጀሚላአህመድ-ሠ4ኸ
    @ጀሚላአህመድ-ሠ4ኸ 22 дні тому +1

    እኔየገርመኝ የጂቡነ ዋጋነው

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 22 дні тому

      😂😂😂😂😂😂 ይመቸዉ😂😂

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому +2

      ግን እኮ እህቴ በርያልም እኮ ውድ ነው

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 21 день тому

      @@Liyufam ገበያ ና ሡበር ማርኬት ይለያያል ነዉ የሚሎት ኢትዮጵያ ዉዲ ነዉ

  • @adenategene101
    @adenategene101 22 дні тому +1

    Gobze ehtia ❤❤❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      amesegnalew ehtye

  • @azebjourney
    @azebjourney 21 день тому

    🎉🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ❤❤❤🙏

  • @RabiaAccount
    @RabiaAccount 22 дні тому +1

    ጂብና ያለ አይመስለኝም ነበረ ኢትዩጲያ ደስ ይላል

    • @EiveShv
      @EiveShv 22 дні тому

      እኔም አላቅም ነበር

    • @Mስደተኛዋtube
      @Mስደተኛዋtube 22 дні тому

      አለ ግን ዉድ ነዉ

    • @QwerQwer-rr8sh
      @QwerQwer-rr8sh 22 дні тому

      በጣም ውድ ነው

    • @RabiaAccount
      @RabiaAccount 22 дні тому

      ሁለት ሽብረ አለችኮ ትንሿን ሆ ምነው ቢቀረስ

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ሁሉም ኣለ ውዴ

  • @ሡብሀነሏህ
    @ሡብሀነሏህ 21 день тому

    አጅብ ሰው እንደት ነው የቻለው ኑሮው

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ❤❤❤🙏

  • @hawi5630
    @hawi5630 20 днів тому +1

    ለመጀመሪያ ግዜ ሳይሽ ሰብስክራይብ አረኩሽ

    • @Liyufam
      @Liyufam  19 днів тому

      እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ❤❤

  • @adenategene101
    @adenategene101 22 дні тому

    Wowo 🎉🎉🎉

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      Thank you my sis

  • @hayuti8321
    @hayuti8321 21 день тому +5

    አጅዋ የዱባይ ምርት ሳይሆን የመዲና ነው❤

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      @@hayuti8321 ይቅርታ ልክ ነሽ 🙏🙏

    • @gshdhsgsjs7242
      @gshdhsgsjs7242 4 дні тому

      አዎ የመድናነው ሀቢቢ መድና ምነወራ

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 22 дні тому

    ይገርማል ምንም የለለ ነገር የለም

    • @Liyufam
      @Liyufam  21 день тому

      ኣዎ የኔ እህት