Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
keep posting about capital market info please
🎉Best advice keep it up,👍👍👍
Enamesegnalen
Thanks for great info keep it up!!!❤❤❤
የዳሸንን ወጪ 73% ወጪ አወጣ ማለት ትርፍ ለባለ አክስዮኖቹ 27% ፐርሰንት ከፈለ ማለት ነው ? እንደዛ ከሆነ አሁን ያለው የብር ግሽበት ከ30% በላይ በሆነበት የአክስዮን ግዢም አዋጭ አይደለም ማለት ነው ?
Great job guys✌️
Thank you 🙌😊
የዛሬ 10 ወይም 15 አመት የ1 አክሲዎን ዋጋ 100.00 ቢሆንና አሁን ላይ በአሁናዊ ዋጋ ሪቫሊዩ መደረግ የለበትም ወይ?
Tell us the website you mentioned to see banks' profitability comparison. Thanks for all your informative discussion about investment and business.
አንድ ባንክ ውስጥ የአለኝን አክሲዮን በከፊልም ሆነ በሙሉ መሸጥ ብፈልግ ምን አይነት ሂደት እከተላለሁ ? ለሺያጭ እኔ ነኝ ወይስ ባንኩ ነው ለሺያጭ የሚያቀርበው?
Next partu yetalee bini
Nege🙏
እየሰጠኸው ያለው ማብራሪያ ከሞላ ጎደል ስለ ካፒታል ገበያ ጥሩ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ነው ። ሆኖም ግን ስለ ኢትዮ ቴሌኮም ልታስተላልፍ የፈለግከው መልዕክት ግን ከእውነት የራቀች ናትና ብትችል እንደባለሙያ አስተካክላት አለበለዚያ ግን የመንግስት መልዕክተኛ ነህ ወይም እውነቱን ለመናገር ፈርተኻል ማለት ነው ከላይ እነደተናገርከው የኢትዮ ቴሌኮምን አጠቃላይ የሀብት መጠን እንዲያጠናለት ዲሎይት የተባለው የእንግሊዝ ካምፓኒ በጨረታ ተወዳድሮ አሸናፊ ሆኖ በመገኘቱ ስራውን ከመንግስት ተረክቦ በተዎዎለው ስምምነት መሰረት አጠቃላይ የኢትዮ ቴሌኮም ንብረት ግምት ሳይሆን አለም አቀፋዊ የሆኑትን የፋይናንስ ይንሳዊ የሆኑትን የተለያዩ የፋይናንስ
ሰይንሳዊ የሆኑትን ቀመሮች ተጠቅሞ ነው ብሎ ያመነበትን የኢትዮ ቴሌኮምን real value 100,000,000,000,000 አስቀምጦ እያለ መንግስት በጉልበተኛነቱ ነው ወይስ ሕዝብ እንደአላዎቂ ተቆጥሮ በሶስት እጥፍ ተባዝቶ ለ I.P.O እንዲቀርብ ያደረገው ? ከእግዚአብሔር በታች የሚታመንበት ሀገርን በመምራት ላይ ያለ መንግስት እንዲህ ካደረገ ሌሎች ነገ ከነገ ወዲያ የሚመጡ ካምፓኒዎችም ሆኑ ግለሰቦች ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል እንደሚባለው መንግስት በቀደደው ክፍተት ሌሎች ይህን ተጠቅመው ምስኪኑን አላዎቂውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ቢያታሉ ተጠያቂው ማን ነው ? ሊፈራና ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ይህ ዎጋ የመተመንና የማስቀመጥ ስራ ነው ። ለዚህም ነው ነፍሳቸውን ይማርና የቀድሞው ጠ/ ሚኒስትራችን መለስ ዜናዌ stock marketን ቁማር gambling ብለው የሚሉት !! ይቆየን //
keep posting about capital market info please
🎉Best advice keep it up,👍👍👍
Enamesegnalen
Thanks for great info keep it up!!!❤❤❤
የዳሸንን ወጪ 73% ወጪ አወጣ ማለት ትርፍ ለባለ አክስዮኖቹ 27% ፐርሰንት ከፈለ ማለት ነው ? እንደዛ ከሆነ አሁን ያለው የብር ግሽበት ከ30% በላይ በሆነበት የአክስዮን ግዢም አዋጭ አይደለም ማለት ነው ?
Great job guys✌️
Thank you 🙌😊
የዛሬ 10 ወይም 15 አመት የ1 አክሲዎን ዋጋ 100.00 ቢሆንና አሁን ላይ በአሁናዊ ዋጋ ሪቫሊዩ መደረግ የለበትም ወይ?
Tell us the website you mentioned to see banks' profitability comparison.
Thanks for all your informative discussion about investment and business.
አንድ ባንክ ውስጥ የአለኝን አክሲዮን በከፊልም ሆነ በሙሉ መሸጥ ብፈልግ ምን አይነት ሂደት እከተላለሁ ? ለሺያጭ እኔ ነኝ ወይስ ባንኩ ነው ለሺያጭ የሚያቀርበው?
Next partu yetalee bini
Nege🙏
እየሰጠኸው ያለው ማብራሪያ ከሞላ ጎደል ስለ ካፒታል ገበያ ጥሩ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ነው ። ሆኖም ግን ስለ ኢትዮ ቴሌኮም ልታስተላልፍ የፈለግከው መልዕክት ግን ከእውነት የራቀች ናትና ብትችል እንደባለሙያ አስተካክላት አለበለዚያ ግን የመንግስት መልዕክተኛ ነ
ህ ወይም እውነቱን ለመናገር ፈርተኻል ማለት ነው ከላይ እነደተናገርከው የኢትዮ ቴሌኮምን አጠቃላይ የሀብት መጠን እንዲያጠናለት ዲሎይት የተባለው የእንግሊዝ ካምፓኒ በጨረታ ተወዳድሮ አሸናፊ ሆኖ በመገኘቱ ስራውን ከመንግስት ተረክቦ በተዎዎለው ስምምነት መሰረት አጠቃላይ የኢትዮ ቴሌኮም ንብረት ግምት ሳይሆን አለም አቀፋዊ የሆኑትን የፋይናንስ ይንሳዊ የሆኑትን የተለያዩ የፋይናንስ