የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ሰኔ 23/2016/June 30/2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 чер 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
    TikTok
    / lualawi2016
    UA-cam
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

КОМЕНТАРІ • 177

  • @junefirst500
    @junefirst500 День тому +19

    የተመረጥክ፥ የተጣረህ፥ ንጹህ፡ ኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኛ፡ ሲሳይ፡ ፍቅር፡ ለወገንህ፡ አለህና፡ በርታ! ያንተ፡ ዓይነት፡ ዋርካዎች፡ ይብዙልን!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 День тому +17

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለመቻል ስፖርት ክለብ ምርጫችን ምንግዜም ሉአላዊ ሉአላዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @user-pg7ey3bg2l
    @user-pg7ey3bg2l День тому +15

    ማፈናቀል???? በፒያሳ ብቻ 38 አባውራ አንድ ሽ/ቤት የሚጠቀመውን ነው? እነዚህ ሰዎች ግን የራሰቸው የሆነ ወጥቤትና ሽንትቤት ተሰጥቷቸዋል።እውነታውን ልንገርህ በአቧሬ አካባቢ የሚኖሩ ያልፈረሰባቸው ሰዎች የኛ ተራ መቼ ነው የሚደርሰው እያሉ እየጠበቁ ያሉበት ሁኔታ ነው ያለው...ይሄን ለመረዳት ደግሞ ጭቃ ቤት ውስጥና በላስቲክ የሚኖሩትን ዘመዶችህን መጠየቅ ነው ...ይሄ ነው ያለው fact

  • @muktaromer5055
    @muktaromer5055 День тому +22

    ሰላም ሲስዬ የቅድሙ ሰውዬ ሁሌ ባንዲራ ይዞ ሲቃወም የምናቀው ተድላ ነው
    እዛው እደቆመ ይቀራታል እጂ ከንደሱ አይነት ቆሞ ቀር ቁምነገር አይጠበቅም አለቀ።

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 День тому +10

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zy9ci6le3w
    @user-zy9ci6le3w День тому +9

    በርታ ወንድማችን:: እኔ የማፍረው ሰው በድሜእቸው ልክ ለምን አያስቡም?ዶ/ር አብይን የሚወልድት ምንም ሳይሰሩ እድሜ ጠገብ የሆኑ ሰዋች ሌት ከቀን ለሀገሩ የሚደክመውን መሪ ከማንቋሸሽ በፊት እኔ ለሀገሬ በተጨባጭ ምን ሰራሁ ማለት ይሻላል ::

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia День тому +12

    There is literally nothing to visit and beautiful in Addis except the new projects done by prosperity ❤ thank you Abiy and Prosperity 🎉

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 День тому +10

    Thanks ETHIOPIA እናመግንሐለን ሉአላዊ ሲሳይ አጌና በፍፁም ጭንቅላትሕን እንዳትቀይር ኢትዮጵያ ትፈልግሐለች ። Don't Change your mind Thnkes so much.

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 День тому +11

    የጽንፈኛው ፋኖ ደጋፊዎች በተደራጀና በተጠና መንገድ አየሩን ሞልተው ሲሳይን ተስፋ ለማስቆረጥ በሚዲያ ሰው አደራጅተውና ከሀገር ውስጥም ስፖንሰር እየከፈሉ አንተን የማሸማቀቅ ስራ እየሠሩ ስለሆነ ሲሳይ ይህን አውቀህ ከጠንካራው ሀሳብህ ዝንፍ እንዳትል አደራ

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 День тому +8

    Selam selam selam sisay

  • @girmatenkolu1815
    @girmatenkolu1815 День тому +12

    ሁሌ ችግር የሚያወራ ሰዎች ለምንድነው መፍትሄውን የማይጠቅሡት?

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 День тому +9

    Thank you sisay ❤❤❤❤❤

  • @girmatenkolu1815
    @girmatenkolu1815 День тому +9

    ሲስ ችግር አለ ። ነገር ግን ያንን ችግር ለመፍታት መሣሪያ ማንሣት መፍትሄ አያመጣም። መፎትሔውም ሠላማዊ ወይይት ነው። ካለሖነ ምርጫ ሲመጣ ካርዳችንን መጠቀም ነዉ ። አወድካለው ሲስ። ከኢትዮጵያ አዳማ ።

  • @Joe-rh3zb
    @Joe-rh3zb День тому +6

    I appreciate that Lualawi is a public media present a credible and balanced news and analysis,and I became day to day your news media follower.

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 День тому +8

    We shouldn't pay attention to those haters and naysayers.. Ethiopia is moving forward and rising high with our prime Minister Abby. Down with naysayers. The Ethiopian peoples future is bright ☀️☀️☀️☀️😎

  • @TigistBushaw-tw3xx
    @TigistBushaw-tw3xx День тому +7

    True!!!! You are one of a kind

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 День тому +3

    Welcome back my dear brother 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹❤️❤️🇪🇹💪💪

  • @linafullkoo5522
    @linafullkoo5522 День тому +4

    ሲሳያችን much love❤

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb День тому +6

    ከ27 አመት የህወሃት አገዛዝ ወዲህ በ6 ዓመት የተሰራው ይበልጣል::
    ቅንአት እና ምቀኝነት ያብቃ!

  • @gashawwedajo
    @gashawwedajo День тому +5

    አብቹ ፈጣሪ ያበርታክ በርታ ወንድሜ

  • @HababeAdam
    @HababeAdam День тому +5

    Thanks sisay ewnet new beltsgna kehulum yetshal new

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 День тому +3

    ❤BLESSINGS 🙌 🙏 ❤

  • @DagnachewHurumo-qk6po
    @DagnachewHurumo-qk6po День тому +3

    World classic leader lead the great country. We are always beside our prime minister.

  • @ad1187
    @ad1187 День тому +4

    ይሄ ሁሉ ሰው እየተራበ እያሉ በእግዚአብሔር ያሉ ሰው እጅግ ያሳዝናሉ ሰው እየሞተ ማለት በየቦታው የሰፈር አለቃ ነን እያሉ ህዝብ ለሚፈጁ ፅንፈኞች ሲባል ምን ይደረግ ። በጣም የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ ሲሳይ የምትሄድበት መንገድ ትክክል ነው 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
    ደዋዮች በየሰፈራቸው ያለውን ያፅዱ ‼
    እንኔ በምረዳው አብዛኛው ተቋዋሚ ጠቅላዩን ዝቅ ለማደርግ ብቻ ነው የሚያወሩት‼
    ለማንኛው ሀገር መልማት አለበት እና እባካችሁ ተቆርቋሪ መሳዩች እናተም እርዱ ለተራበ ህዝብ፣ፅንፈኝነትን ከልባችሁ አጥፉ ሰለችን የናተ የጥላቻ ቀረርቶ ❗❗❗
    በተለይ አዛውንቶች እባካችሁ ትላንትና ያልሰራችሁን ዛሬ አትሰሩም እና ቦታውን ለባለቤቱ ተዉት ❗❗❗

  • @robairess4147
    @robairess4147 День тому +2

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 День тому +3

    ጠቅላይ ሚኒስትር ተድላ ደህና ነህ መቼ ነው ታዲያ የምትመጣው 😂😂😂😂😂
    መከላከያ ያሸንፋል ❤❤❤❤❤❤

  • @etshiwotmulatu1298
    @etshiwotmulatu1298 День тому +8

    ከ 60 ዓመበላይ የሆናችሁ አዛዉንቶቾ ከፓለቲካ ዉጢ Please 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @joshuakebedemulatu3615
      @joshuakebedemulatu3615 День тому

      ለእሷ አዝነህ ከሆነ ከመ ወራት እንደ አብይ ሰሥራ ምቃኛ አትሁን የ60አመት አዘውንትን በመክበር እሱን መለት አብይን አትደርስም እነሱም ያውቃሉ ወራኛ ወሬ አተሽቀበጥ

  • @user-uo8sy6ud2n
    @user-uo8sy6ud2n День тому +6

    ትክክል።

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 День тому +4

    It's is really amazing of those who pay lip-serves for the plight of the Ethiopian peoples without lifting figures is indigenous. We all us should ask ourselves what ee can do to help our country. Poverty has been in existence for so many years in our country. Talking about it won't help to alleviate poverty. Change , positive change is happening in Ethiopia. So we all should be part of the chane and support our visionary Prime Minister Abby. Ethiopia shall prevail.

  • @emebetbirue3918
    @emebetbirue3918 День тому +3

    Sisay, you are a good man. Don't pay attention to narrow nationalist selfish attackers.

  • @denbech4624
    @denbech4624 День тому +4

    ❤❤❤

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 День тому +3

    ❤🎉❤🎉

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 День тому +3

    Hi sisay!

  • @teshomeabera2909
    @teshomeabera2909 День тому +3

    ዋጋ ሳንከፍል ሀገር እንገነባለን ማለት ሳይቆስሉ ሳይሞቱ ጦርነት እነደማሸነፍ ነው። ታዲያ በምን ቀመር ነው የአብይ ሀገር የመገንባት ፖሊሲ ከዚህ መርህ ውጭ የሚሆነው ። ስለዚህ ይህን ሰው መደገፍ አስተዋይነት ነው ።

  • @Tamgn
    @Tamgn День тому +1

    ሲሳይ አተ ትለያለሕ ውስጤ ያለውን ስለምታወራልኝ ደስይለኛል ምርጥ ኢትዮፒያዊ ነሕ

  • @noahmoges5965
    @noahmoges5965 День тому +2

    ሲሳይ አንድ ንገር ልጠይቅህ ተድላ ይሚባል ስው ሲደውል እባክህ በወያኔ ዘመን ኢሳት ላይ አንድ ቀን ስልክ ደውሎ በወያኔ ላይ ቁጣውን ወይንም ቢያንስ ለተጨቆነው ኢትዮጵያዊ ድምፁን አስምቶ ያቅ እንደሆነ እባክህ ጠይቀው.በወያኔ ዘመን በጣም ለስላሳ ድምፁ የማይሰማ ስው ነበር .ይህ ስው በመጣው ለውጥ ፈፅሞ ደስተኛ አይደለም.

  • @user-rq1ty1jy9j
    @user-rq1ty1jy9j День тому +4

    በጥባጭ ካለ ማን ጥሩ ይጠጣል፣? አገሪቱ ሰላም እንዳትሆን እየሰራችሁ ሰላም የለም ትላላችሁ።

  • @girmatenkolu1815
    @girmatenkolu1815 День тому +5

    ቆይ አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድን ነው ሁሌ ስላለ ጦርነትና የድሮን ጥቃት መንግስት መፈጸም የሚያወሩ ዳያስፖራዎች ሠዎች ታጣቂዎችን አረፉ ጦርነት መፍትሄ እንደማያመጣ አውቀው የማይገሥጹት እንዲሁም ተዉ እአፉ የማይሏቸው?

  • @kbeshir5632
    @kbeshir5632 День тому

    Proud of you sissy. Keep it up. You're always in the right truck and path.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 День тому

    Thanks ETHIOPIA Thanks Our Sister First ETHIOPIA OUR MOM Country.

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 День тому

    ስላም ለኢትዮጵያውያን

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 22 години тому

    አዲስ አበባ እንዳልከውም በእውነቱ ትራንስፎርምድ እየሆነች ነው፣ያየሁትን መመስከር ስላለብኝ እውነቱን።❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 7 годин тому +1

    I agree with you.

  • @TigestMekonne-x6s
    @TigestMekonne-x6s День тому +2

  • @tafesseregassagurmu7048
    @tafesseregassagurmu7048 День тому +3

    The first person is who gave his comment is emotional .First of all the internal peace problem is related with the goepolitics of the HoA and the World.Those who are called them selves OLA- shene &,Fano are pupets who are the foriegn enemied of Ethioipia.I advise the person to read some books like the origins of power,prosperty & poverty and the likes

  • @yohannesgizaw77
    @yohannesgizaw77 День тому

    The woman who talked now is the star of the day!!!

  • @yusufhassen4291
    @yusufhassen4291 День тому +3

    ትክክለኛ ጋዜጠኛ

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 День тому +2

    የኑሮ ውድነት በሁሉም የሚታመን ብሆንም ለልማት የሚወጣውን ገንዘቦች ብከፉፈል ለስንት ቀን ይሆናል ? ልማትን ሰርቶ አትርፎ ማሳደግ ያስፈልጋል ወይስ በልቶ መሞት ነው የሚሻለው? አንዳንድ ሰው አስቦ አይናገርም ጥላቻ ብቻ ምን ይፈይዳል?

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 День тому +2

    👍👍👍👍👍

  • @HababeAdam
    @HababeAdam День тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eliyasmillion554
    @eliyasmillion554 День тому +1

    ይሄ ምንያለውተድላ ነወ ተላላ እንጂ😂😂😂😂😂😂 ሲስዬ በርታ❤❤❤❤❤❤❤ ይሄንን መርጦ አልቃሽ ዝለለው ቦርኮ ነው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 День тому +1

    Hey ማነሕ ከጠቅልይ ሚንስትሩ አብይ አሕመድ ጭንቅላት ላይ ውረድ እራስሕን ችለሕ አስተያየትእ ስጥ ይሕ ሉአላዊ ሚዲያእ ነው ። by the way Thnkes so much ሉአላዊ ሚዲያ ። ስለኢትዮጽያ ብቻ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 День тому +3

    It's ok እኔ የምፅፈው እውነት ነው ጋሽ ተድላ አልልሕም ተድላ አንተ የወሬ ሱስ አለብሕ ተነግሮሐል ገና ጨርቅሕን ጥለሕ በባዶ እግርሕ ያለሕበት ሐገር ትሔዳለሕ ። አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር ስራውን ይስራበት ስለ ኢትዮጵያ ብቻ መሐይም መጥፎ ስው ።

  • @etshiwotmulatu1298
    @etshiwotmulatu1298 День тому

    አገራችን የበጠበጠ የፈረንጅ ፍልስናን ኢትዮጵያዊ ለማረግ ሞከር አደጋ

    • @joshuakebedemulatu3615
      @joshuakebedemulatu3615 День тому

      ደመ የፈረንጅ ሆና የመን ለመንኛው ነገር አይታው አውቀው መለወጥ እንጅ ቆሸሸን ተሸክሞ መጓራት ጅልነት እንጅ ዕውቀት አይደለም መልከሙን የቀጠለ ሰይጠን እንጅ የሰው ፍጡር አይደለም ፈራንጅም ሰው ነው ሀገርም ሀገር ነው አንተ ግን ዶማ ነህ ውሸታም ኢትዮጵያ ገነገነ ገነት ገነት ትለወጠለች አንታነ መሰሎችህ ግን ፍሬዋን አትቀምሱም ሰይጠኖች ተቀጠል

  • @user-ko5yq1dx4t
    @user-ko5yq1dx4t 19 годин тому

    ስሳበጣም ትክክለኛ ጋዘጠኛ ነህ አሁንም ማስተዋልን ይስጥህ ጌታ ትክክለኛ እትዮጲያዊ

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy День тому +3

    አቶ ተድላ እስቲ ልብ ካሎት ከመጣጣት በቀር ብቅ ብለው አዲሳባ ድርሽ ይበሉ እስቲ እንዲህ ለምታጓሩለት ፋኖ ሂዱና ዉሀ አቀብሉት አርፈሁ ጎጦትን ደግፉ አብይ አህመድ ከናንተ በአስር አመት ቀድሟችሁ ሄዷል ታንቃችሁ ትሞታላችሁ

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d День тому +1

    የወደቀው መጀመርያ ተናጋሪው ነው ምናልባት እነዛ የሽግግር መንግስት ሲሉ ከሚሉ ነው አፍሪካ ውስጥ ውኃ በምን ይጠጣል በጣሳ ነው በሃይላንድ ስላልተጠጣ ነው ዶክተር አብይ መርከባ በትክክል እየመራት ነው መአበልም ቢኖር እንደነኝህ የመጀመርያ ደዋይ ባንዳዎች ስላሉ ሲሱ አንተ በርታ በትክክል ቦታ ላይ ነክ

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 День тому

    በዛሬው ውይይት ላይ ከDC ተስፋዬ እባላለሁ ብሎ የገባ ሰውዬ ከ ኢትዮጲያ ደርሼ ከመጣሁ ሳምንት ያህል ቢሆነኝ ነዉ ይልና ስለነበረው ቆይታ አዲስ አበባ ስለተሰራው አዳዲስ ነገር ሁሉ አድንቆ አገሪቱ ምንም ችግር አላየሁባትም ይልና ነገር ግን ያለበት ችግር አለ:- immigration $400 ለጠፋብኝ መታወቂያ ካርድ አስከፈሉኝ ይሄ መታረም አለበት ሌላ ምንም ችግር በሃገሪቱ ውስጥ የለም ብሎናል።

  • @tarkagnabi3760
    @tarkagnabi3760 23 години тому

    Selam sisa wedja jegynaw ❤❤❤❤❤❤❤Etihopia tykdam lezalalm🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 telata yewdam

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d День тому +2

    በቅድምያ የተናገረው ሰውዬ ሱዳን ሄዶ የመልከት ሁለተኛ የጦር መኮንኖቹን መናቁ ነው የህ ደግሞ የጠባቦች ህሳቤ ነው

  • @user-wo8xj2ob2g
    @user-wo8xj2ob2g День тому +2

    ሃገር ፈርሳለች ይለኛል እንዴ😂😂😂 የፈረሰው የጽንፈኛው ጭንቅላት ነው! ሃገሬ እየተፈወሰች ነው ይልቅስ! ዉሃና መብራት ስለጠፋ ሃገር ፈረሰች ይለኛል? ይሄ ደካማ!

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 День тому +2

    አቶ ተድላ ማዬት የተሳናቸው አፋርና ሱማሌ ክልል እንዴት እንዳደጉ ማዬት ስላልቻሉ ነው። ብስጭትና ቅናት ተጋብተውባቸዋል

  • @LakewWake-w3i
    @LakewWake-w3i День тому

    በቁጥር አናሳ የሆነ ብሔርን እንወክላለን ያሉ የአንድ ብሔር ነፃ አውጪ ቡድኖች ኢትዮጵያን ሲመሩ የሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች አስተዋጽኦ በጣም ላቅ ያለ ነው ስለዚህ እያንዳንዱ ብሔር ባለው የሕዝብ ብዛት ልክ በፍትሐዊነት በፌደራሉ መንግስት የስልጣን ውክልና እንዲኖረው ቢደረግ አዲሲቷን ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ መገንባት ይቻላል።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 22 години тому

    ሲሳይ ትክክል ነህ አምባገነን ቢሆንም ሀገራዊ አንድ የሚያስከብር መንግሥት መኖሩንና መቀጠሉ ምንም ምርጫ አይገኝለትም ❤❤❤

  • @MahfuzaJemal-lx1ox
    @MahfuzaJemal-lx1ox День тому +1

    ❤❤

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv День тому +2

    ኧረ ሰውዬ ገዱ እንዳርጋቸው ይበለን ከህወሀት ጋር ሲያፈርስ የቆየን ሰው ይጠቁመናል በኢትዮዽያ ያሉት ችግሮች ዛሬ የተፈጠሩ ሣይሆኑ እሁን በአንተ ውይይት እየገቡ አንተን የሚተቹና የሚሣደቡ የሻቢያና የወያኔ እገልጋዮች ስለሆኑ እንሰማችሁም

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb День тому +2

    ፋኖ እና ደጋፊዎቹ EMS
    ሀገር አትበጥብጡ

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 День тому

    የሕዝብን ልብ ማሸነፍ ለሁሉ ነገር ስኬት ነው ድሮ በሬ ሰርቀህ መደበቅ አትችልም ለምን ህዝብ ሌብነትን ይጠላል እንኮን ሰላሙን የሚበጠብጠውን ስለዚህ ህዝብ ያኮረፈበትን መመለስ መቻል አለበት ቅድሚያ ሰላም ለሀገር እድገት ዋስትና ነው ህዝብ ተንቀሳቅሶ መስራት አለበት

  • @andualemkassaw8860
    @andualemkassaw8860 День тому +1

    please sisay do not allow drito people. PM Abiy Is Hero

  • @user-wo8xj2ob2g
    @user-wo8xj2ob2g День тому +1

    አቶ ሲሳይ በምንም መልኩ ከፍ ያለ ሃሳብ ስለምያነሳ ለጽንፈኛው ይከብዳቸዋል!

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 День тому +1

    🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @letifayusuf2289
    @letifayusuf2289 День тому +2

    Tedla mibal durye dmet indet indemikef

  • @yosefberhanu6896
    @yosefberhanu6896 День тому

    I really wonder sometimes if the viewers know by simply liking the video will help him, encourage him to do better. 57 k viewers on this single video only 1.7k likes it is not fair.

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r День тому

    ሲሳይ በርታ

  • @derejebirru5964
    @derejebirru5964 День тому +1

    Ato tedla what is the solution

  • @helenh6930
    @helenh6930 День тому

    ሲሳይ ትክክል ነህ ድንቅ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @MusaGirma-uz3rs
    @MusaGirma-uz3rs День тому

    ❤🎉

  • @etshiwotmulatu1298
    @etshiwotmulatu1298 День тому

    ተዎልጄ እስካድግ ድረስ በመለመን ያረጃችሁ ደካሞች

  • @user-dq6ow1ki8g
    @user-dq6ow1ki8g День тому

    We couldn't appreciate this What Abu said

  • @yb8765
    @yb8765 День тому

    🎉🎉🎉

  • @dxdemess419
    @dxdemess419 День тому

    ጠ/ሚ ዓብይ በሚሰራቸው
    ስህተቶች ከሚጠላው ይልቅ ደጋፊዎቹ ነን ባዮች በሚሰጡ አስተያየቶች የበለጠ በህዝብ እየተጠላ የመጣ ሰው ሆኗል።

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb День тому +1

    ከ27 አመት የህወሃት አገዛዝ ወዲህ በ6 ዓመት በአብይ የተሰራው ይበልጣል::
    ቅንአት እና ምቀኝነት ያብቃ!

  • @alemutefera5986
    @alemutefera5986 День тому +1

    Sissy bartaa kaante gaari Nan?

  • @Selam12344
    @Selam12344 День тому

    hx will judge , only truth , honest , justice deal will get peac to the country , let GOD help us.

  • @user-uo8sy6ud2n
    @user-uo8sy6ud2n День тому

    የወያኔ ካድሬ ነው።

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp День тому +1

    ከጦርነቱ በፍታ የነበረ የትግራይ ህዝብ ፎከር ቆመው ማየት ጥሩ ነው ሲሳይ

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 День тому +1

    ኢት/አትፈርስ በዕዲገት ናት ባአንዳዉ ይፍረስ

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 День тому

    😂😂😂😂😂😂እኚ ሰውዬ ለአንድ ሳምንት ሀገር እንዲያስተዳድሩ እናርጋቸው ይሆን ሰው እሚያየውን ነገር እንዴት ሀገር ሞታለች ይባላል???አንድ አንዴ መልካም ነገር ይናገሩ

  • @user-yg8rv2de1x
    @user-yg8rv2de1x День тому

    ወይ አብዱ :- Where are you?

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv День тому

    ማነው ?ጠ/ሚ ከጎጃም የሚመጣው ገዱ በመጀመርያ ራሣቸውንና አካባቢያቸውን ያስተካክሉ ኢትዮዽያ ከአቢይ የተሻለ ጠ/ሚኒስትር መቼም እታገኝም ከኢትዮዽያ ህዝብ የተለየ ችግር የአማራም ሆነ የትግራይ ህዝብ ችግር እልደረሰባቸውም ችግሩንም የፈጠሩት እራሳቸው ናቸው ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል እንደሚባለው ነው ሲሳይ በርታ እነዚህ ወጥተው የሚሳደቡ ማስተዋል የሌላቸው ናቸው

  • @markosdenboba1712
    @markosdenboba1712 День тому

    Hi sisaye, always your voice is lower please, try to raise your voice up.

  • @astertefera151
    @astertefera151 День тому +1

    ወይ አቶ ተድላ እዚህም ይመጣሉ ሳይናገሩ አይውሉም ምን ልክፍት ነው? የየያዛቸው ?

  • @user-tm5qm2yx6k
    @user-tm5qm2yx6k День тому +1

    You speak Amaharic but you said you are an Eritrean and my question to you why don’t you mind your business please? You can create your own media if you want but don’t come here and talk. You are not welcome.

  • @user-fi5hl2zv5f
    @user-fi5hl2zv5f День тому +1

    Gudu has no plan for himself!!

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 День тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት ያለው ተርፉትም የሚያከራይ ከሃገሪቱ የሚያስገባው ገንዘብ እዚህ ግባ የማይባል ግብር እየከፈለ በወጣው አዋጅ ተጎዳ ብሎ የሚናገር ሰው ያውም በአሜሪካ የሚኖር ስታይ ይገርማል

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 День тому

      Hulu Ande Adelem Dekama Bexame Mahereseb Yachine Akerayeto Esune Beleto Beteseb Asetedadero Leje Asetemero new Beza Laye Tax Yekefelale Ahune Balew Gebere Xara Eyexase new Beye Ametu Bexame Eyechemere new Nurowem Yaw Alem Laye Balew Chegere Bihonem Ye Ethiopia Kebade new Zeqetegna New Yemigodaw

  • @user-ry4zl9ji5o
    @user-ry4zl9ji5o День тому

    Ewnet new Ses leki nehi

  • @solomondesta6891
    @solomondesta6891 День тому

    አአ ውሃ የጠላት ከተማ!! ውሃ በአህያ የሚጨንባት ከተማ!!!

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r День тому

    ውሀ በጣሳ እማንጠጣበት ሀ ገር ተቅመጠን ሀገራቺን ኢትዬን አንበጥብጥ።

  • @assegidmengistu2268
    @assegidmengistu2268 День тому +1

    Zena, Abey Ahmed football 🏈 sichawetu walu goal 🥅 agebu😂😂😂

  • @girmatenkolu1815
    @girmatenkolu1815 День тому

    Sis remver that our problem emanated from economics crisis. So, how on earth the questions related with glitters raised in Ethiopia, which is associated with the Prime minister? Say simething about it please? Sis! Dr.Girma, Adam a University, Ethiopia.