ባለስልጣኑ ከስልጣናቸው ተነሱ‹‹ በኦፕሬሽን በርካታ ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል ››

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лип 2024
  • ባለስልጣኑ ከስልጣናቸው ተነሱ ‹‹ በኦፕሬሽን በርካታ ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል ››
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision.com/

КОМЕНТАРІ • 22

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 День тому +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @chuchu-hl2xk
    @chuchu-hl2xk 2 дні тому +1

    በዚህ ጦርነት ወቅት ይሄን ጥያቄ ማንሳት ለምን እንዳስፈለገ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሴራውን በሚገባ ያዉቀዋል ብልፅግና አዲሱ አጀንዳ ብሎ የጀመራት ማደናገሪያ ናት ግን አይሳካም ።

  • @anwartuem-bf4hu
    @anwartuem-bf4hu 2 дні тому +1

    😂😂😂😂😂😂 አገኘሁ ተቸገር

  • @mezmurebirhan8711
    @mezmurebirhan8711 2 дні тому +1

    የወሰን ጥያቄ በሃይል ለመፍታት መሞከር ለወደፊቱ ዘላቂ ሰላም እንዳይኖር ያደርጋል።በመሆኑም ጥያቄው መልስ ማግኘት ያለበት በሕግና በሕግ ብቻ መሆን ይግበዋል።

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 2 дні тому

    ብዙ ስብሰባ ተደረገ ውጤቱ ዜሮ ነው.

  • @nunishasefa679
    @nunishasefa679 2 дні тому

    ክልል ክልል እያሉ የሚያወሩት ለምን እንደሆነ ግልፅ ነው። ይህች ጎንበስ ጎንበስ እቃ ለማንሳት ነው እንደተበሰለ ሁሉ ተጠንቅቆ መዘጋጀት ነው። እነዚህን አትመኗቸዉ።

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 2 дні тому +2

    ቀንድ አውጣው ነው አንቱ ያልሺያት ?ቀዳዳ !ህገ መንግስቱን ያረቀቁት ፀረ አማራዎች መሆናቸውን አታውቂም ።ህገ መንግስቱን የቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ክተቺው ።

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im 2 дні тому +1

    የኣገውና ቅማንት የክልልነት ጥያቄ መመለስ ኣለበት።

    • @chuchu-hl2xk
      @chuchu-hl2xk 2 дні тому +2

      ሕወሓት አሁንም ሲነቃባችሁ ይሄን አጀንዳ አትቀይሩም ሌላ ሞክሩ

    • @user-gi6hj1vh9z
      @user-gi6hj1vh9z 11 годин тому

      አገር በታኝ

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im 2 дні тому +1

    ኣለውሃ:ለማልሞና ኣንገረብ የቶጎ ራይ ግዛት ነው።

  • @user-nz8pq3kq1k
    @user-nz8pq3kq1k 2 дні тому +2

    Good news

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 2 дні тому +6

    ማንም ተባረረ ማንም የአፓርታይድ ነውረኛ አብይ አህመድ አገዛዝ ይወድቃል😅victory 4 Fanno

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 День тому

    ☝️🇪🇹☝️🤲👮👃

  • @EbabuHabtemariem-tm3vf
    @EbabuHabtemariem-tm3vf 2 дні тому +2

    አቦ ተበዳ በለው ይሄ አረቄም ድል ለአማራው ፋኖ

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn День тому

    በፊት የነበሩት በለስጣናት ለምን ከስራው እንድወጡ ለምን ተፈለገ አውሬ አብይ አህመድ የራሱን ሰዎች ስልጣን ለመስጠት ነው ኢትዮጵያ ለማጥፈት በቆፈርካት ጉድጎድ አንተ መሰሎች ብልፅግና ትወድቃላችሁ ምድር የዘንዶ የሊስፌር ተከታይ ትጠፏታላችሁ ድሉ የፋኖ አማራ ኢትዮጵያ ይሁን አሜን

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha7387 День тому

    Beyekenu sebseba fre yelewum made ager kalhone besteker. Frebis endehone beltsgna kemeta jemro menem lewt alametam aytenewoal

  • @michaelsete4001
    @michaelsete4001 2 дні тому

    feak news