Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሂጃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች ፍትህ ለአክሱም እህቶቻችን 😢😢😢😢😢
ሱበሀን አላህ ወላሂ ሙሉውን ነው የሰማሁት ወድሜ እባክህ ብዙ ትምርት ነው የወሰድኩበት ሁልጊዜ ለመምጣት ሞክር ቲክቶክ የለኚም ያረብ ጀዛ ቺሁን ይክፈላቺሁ ኢላሂ
ወላሂ እኛ የሙስሊም ሴቶች አላህ አልቆን ነው ሂጃብ እንድንለብስ አደለን አለኸምዱሊላህ ኒቃብ ደሞ የበለጠ ደስስስስ ይላል
Tezebt anten yalemadenk nefugnet new menem yaskerhew neger yelem allah mechershen yasamrleh elalehu
አልሃሙዱሊላህ አላኒመተል ኢስላም ❤❤❤❤❤❤❤❤
Zahru allah yetebjesh habubte leallah beye ewedshalehu
Alhamduleallah
ማሻአለ ዛሀሩ ጃግና ያለምንም መዳበባቅ ግልፂ አዳረገችው ህጃቢ ለሴቶች ሀያሀቻው ነው አድስአለም እህታችን ❤❤❤ በጠም ጎቦዝናሽ
ራስ ስላየሁክ ደስ ነው ያለኝ ሂጃብ ያለበሰች ሴት እራቁቷን እንደምትሄድ ቢያቁ. አይሄዱም ነበር
አልሀምዱሊሏህ በኢጄብ ያሳመረን አሏህ
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አላህ ምስጋና ይገባው
Mashallah programachu des ylal
ክርስቲያን ብሆንም የሙስሊሞችን የካቶሊክንና የህንዶችን የሴቶችን አለባበስ አድናቂ ነኝ።
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያጀመአ ላይክ አድርጉ ተደራሽነቱ እንድሰፋ
የኔ አሰሪ ለኢድ ልብስ ስትገዛንኝ ሰፊ ሱሪና ከላይ አላባሽ ያለው ትላለች ሁሌ ደሞ በሄድን ቁጥር እኔ አልፈልግም ሙሉ ቀሚስ ነው ምፈልገውውውውው አሁንማ ለምዳለች ሆሆሆ አረቦችማ ለየላቸው አብዛሀኞቹ እንዴት እንደ ሚያበሳጩኝ 😢
ጥያቄ ለክርስትና እህት ወንድሞቸ ድግሎን ማሪያምን በፎቶ ምታሳዩን ለምን ሂጃብ ለበሰች ከለበሰች ድግሎ ማሪያም ተሳስታለች ማለት ነው ? መውደድ ማለት መከተል ከሆነ ድግሎ መሬም ሂጃብ እደለበሰችው ልበሱ ካልሆነግን አትወዶትም ለምን አለባበሳቹህ ድግሎን አይወክልም አላህ ቅኑን ምገድ ይምራቹህ
ኒቃብ ለኛ ዋጂብ ነው ወላሂ ለሊቃሜ ያለኝ ፍቅር ያረብ
ዉይ ሴቶቹ ምናለ ቀስ ብላችሁ ብታወሩ ደሞ ብዙ ደቂቃ ነዉ የሚያወሩት ያአላህ
አረቦች መጣራት ከጀመሩ አያቆሙም ዘህሩን አገበገቧት ቱ 🥺
ፍትህ ለህጀበችን ለንቀበችን
Aselamualykum zaharan bemn menged new yemagegnat
@Zhara_mustefaይኸው በቴሌግራም
😊😊😊
ለጀግና እንስቶች~~~~~~ተሸፈኝ አደራተሸፈኝ የኔ እህት በኒቃብ ድመቂ፡ኢስላም ውበትሽ ነው ይህንን እወቂ፡ቆሻሻ ቀሳሚ ዝንቦች እንዳይወሩሽ፡በኒቃብ ተሸፈኝ ይህ ነው ላንች ክብርሽ፡ተሸፋፍነሽ ስቴጂ ሸይጧን ይርቅሻል፡በእምነት ጥንካሬሽ አላህ ይወዲሻል፡ለጠላቶች ወሬ አትፍሪ ለዳቆን፡ኒቃብ ነፃነት ነው አይደለም መጨቆን፡{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}ራቁት መሆን ነው የሰው ልጂ ርክሰት፡መሸፈን ውበት ነው መጨቆን ነው ሀሰት፡አላህ ነው ያዘዘሽ ተሸፈኝ ብሎ፡አትስሚ ወሬኛ አቅማዳ ቀልቀሎ፡አላህ ነው ያዘዘሽ በቁርዐን ሰጠር፡በኒቃብ ተዋቢ ይቅር መወጣጠር፡አትፍሪ አይክበድሽ ልበሽው አትፍሪ፡ጋሻ ጦር ሰይፍ ነው እንዳትደፈሪ፡በእምነትሽ ኩሪ አትሸማቀቂ፡የጀነት መስመር ነው ኢስላም ማለት ንቂ፡አሉባልታ ወሬ እንዳያታልልሽ፡እምነትሽን በተግባር መፈፀም አለብሽ፡የአላህ ጠላቶች ድንኳን ለባሽ ቢሉሽ፡እንዘምን ብለው ቀርበው ቢያማልሉሽ፡ተወጣጥሮ መሔድ፤ወንዶችን መረበሽ ከሆነ መዘመን፡ይቅርብኝ በያቸው ለአላህ ልታመን፡ብለሽ ንገሪያቸው በድፍረት ውሣኔ፡በፍፁም አትፍሪ ነቃ በይ ወገኔ፡ሱሪ መልበስ ነው ወይ ዘመናዊነት፡ዝሙትን መፈፀም ይህ ነው ወይ ነፃነት፡ብለሽ ጠይቂያቸው ለሰይጣን ጠበቆች፡አላህን ላመፁት ለወንጀል አለቆች፡በአላህ ተመኪ አንች ግን ተሸፈኝ፡በሰይጣን ጭፍራወች ፍፁም እንዳትሞኝ፡ከአላህ የመጣው ፍፁም ፍትሀዊ ያልተሸረሸረው፡ቁርአን ነው ያዘዘሽ፤የአስተሣሰብ ምጥቀት ዘመን የማይሽረው፡ያችም ከንቱ አሣቢ ከምትወጣጠር፡ሰለጠንኩኝ ብላ ሁል ጊዜ ከማፈር፡በኒቃብ መሸፈን ክብሯ ይሔ ነበር፡ግን ምን ይደረጋል ሸይጧን ከመረጠች፡ከሱንዮች ካርታ ሮጣ ካመለጠች፡እንላለን እንጂ አላህ ይመልሣት፡በሱናው አድምቆ ጥመቱን ያስረሣት፡አንች ግን ጀግናዬ!ዱርየና ደፋር እንዳይወሰውስሽ፡ሰካራም ባለጌ ዘሎ እንዳይረብሽሽ፡ተሸፈኝ ኒቃብ ነው ግርማና ሞገስሽ፡የማንነትሽ ምንጭ የውበትሽ ጣራ፡ኒቃብ ነው መለዮሽ ተሸፈኝ አደራ፡
❤❤❤❤❤❤❤
ሂጃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች ፍትህ ለአክሱም እህቶቻችን 😢😢😢😢😢
ሱበሀን አላህ ወላሂ ሙሉውን ነው የሰማሁት ወድሜ እባክህ ብዙ ትምርት ነው የወሰድኩበት ሁልጊዜ ለመምጣት ሞክር ቲክቶክ የለኚም ያረብ ጀዛ ቺሁን ይክፈላቺሁ ኢላሂ
ወላሂ እኛ የሙስሊም ሴቶች አላህ አልቆን ነው ሂጃብ እንድንለብስ አደለን አለኸምዱሊላህ ኒቃብ ደሞ የበለጠ ደስስስስ ይላል
Tezebt anten yalemadenk nefugnet new menem yaskerhew neger yelem allah mechershen yasamrleh elalehu
አልሃሙዱሊላህ አላኒመተል ኢስላም ❤❤❤❤❤❤❤❤
Zahru allah yetebjesh habubte leallah beye ewedshalehu
Alhamduleallah
ማሻአለ ዛሀሩ ጃግና ያለምንም መዳበባቅ ግልፂ አዳረገችው
ህጃቢ ለሴቶች ሀያሀቻው ነው
አድስአለም እህታችን ❤❤❤ በጠም ጎቦዝናሽ
ራስ ስላየሁክ ደስ ነው ያለኝ ሂጃብ ያለበሰች ሴት እራቁቷን እንደምትሄድ ቢያቁ. አይሄዱም ነበር
አልሀምዱሊሏህ በኢጄብ ያሳመረን አሏህ
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አላህ ምስጋና ይገባው
Mashallah programachu des ylal
ክርስቲያን ብሆንም የሙስሊሞችን የካቶሊክንና የህንዶችን የሴቶችን አለባበስ አድናቂ ነኝ።
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያጀመአ ላይክ አድርጉ ተደራሽነቱ እንድሰፋ
የኔ አሰሪ ለኢድ ልብስ ስትገዛንኝ ሰፊ ሱሪና ከላይ አላባሽ ያለው ትላለች ሁሌ ደሞ በሄድን ቁጥር እኔ አልፈልግም ሙሉ ቀሚስ ነው ምፈልገውውውውው አሁንማ ለምዳለች ሆሆሆ አረቦችማ ለየላቸው አብዛሀኞቹ እንዴት እንደ ሚያበሳጩኝ 😢
ጥያቄ ለክርስትና እህት ወንድሞቸ ድግሎን ማሪያምን በፎቶ ምታሳዩን ለምን ሂጃብ ለበሰች ከለበሰች ድግሎ ማሪያም ተሳስታለች ማለት ነው ? መውደድ ማለት መከተል ከሆነ ድግሎ መሬም ሂጃብ እደለበሰችው ልበሱ ካልሆነግን አትወዶትም ለምን አለባበሳቹህ ድግሎን አይወክልም አላህ ቅኑን ምገድ ይምራቹህ
ኒቃብ ለኛ ዋጂብ ነው ወላሂ ለሊቃሜ ያለኝ ፍቅር ያረብ
ዉይ ሴቶቹ ምናለ ቀስ ብላችሁ ብታወሩ ደሞ ብዙ ደቂቃ ነዉ የሚያወሩት ያአላህ
አረቦች መጣራት ከጀመሩ አያቆሙም ዘህሩን አገበገቧት ቱ 🥺
ፍትህ ለህጀበችን ለንቀበችን
Aselamualykum zaharan bemn menged new yemagegnat
@Zhara_mustefa
ይኸው በቴሌግራም
😊😊😊
ለጀግና እንስቶች
~~~~~~
ተሸፈኝ አደራ
ተሸፈኝ የኔ እህት በኒቃብ ድመቂ፡
ኢስላም ውበትሽ ነው ይህንን እወቂ፡
ቆሻሻ ቀሳሚ ዝንቦች እንዳይወሩሽ፡
በኒቃብ ተሸፈኝ ይህ ነው ላንች ክብርሽ፡
ተሸፋፍነሽ ስቴጂ ሸይጧን ይርቅሻል፡
በእምነት ጥንካሬሽ አላህ ይወዲሻል፡
ለጠላቶች ወሬ አትፍሪ ለዳቆን፡
ኒቃብ ነፃነት ነው አይደለም መጨቆን፡
{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}{}
ራቁት መሆን ነው የሰው ልጂ ርክሰት፡
መሸፈን ውበት ነው መጨቆን ነው ሀሰት፡
አላህ ነው ያዘዘሽ ተሸፈኝ ብሎ፡
አትስሚ ወሬኛ አቅማዳ ቀልቀሎ፡
አላህ ነው ያዘዘሽ በቁርዐን ሰጠር፡
በኒቃብ ተዋቢ ይቅር መወጣጠር፡
አትፍሪ አይክበድሽ ልበሽው አትፍሪ፡
ጋሻ ጦር ሰይፍ ነው እንዳትደፈሪ፡
በእምነትሽ ኩሪ አትሸማቀቂ፡
የጀነት መስመር ነው ኢስላም ማለት ንቂ፡
አሉባልታ ወሬ እንዳያታልልሽ፡
እምነትሽን በተግባር መፈፀም አለብሽ፡
የአላህ ጠላቶች ድንኳን ለባሽ ቢሉሽ፡
እንዘምን ብለው ቀርበው ቢያማልሉሽ፡
ተወጣጥሮ መሔድ፤
ወንዶችን መረበሽ ከሆነ መዘመን፡
ይቅርብኝ በያቸው ለአላህ ልታመን፡
ብለሽ ንገሪያቸው በድፍረት ውሣኔ፡
በፍፁም አትፍሪ ነቃ በይ ወገኔ፡
ሱሪ መልበስ ነው ወይ ዘመናዊነት፡
ዝሙትን መፈፀም ይህ ነው ወይ ነፃነት፡
ብለሽ ጠይቂያቸው ለሰይጣን ጠበቆች፡
አላህን ላመፁት ለወንጀል አለቆች፡
በአላህ ተመኪ አንች ግን ተሸፈኝ፡
በሰይጣን ጭፍራወች ፍፁም እንዳትሞኝ፡
ከአላህ የመጣው ፍፁም ፍትሀዊ ያልተሸረሸረው፡
ቁርአን ነው ያዘዘሽ፤
የአስተሣሰብ ምጥቀት ዘመን የማይሽረው፡
ያችም ከንቱ አሣቢ ከምትወጣጠር፡
ሰለጠንኩኝ ብላ ሁል ጊዜ ከማፈር፡
በኒቃብ መሸፈን ክብሯ ይሔ ነበር፡
ግን ምን ይደረጋል ሸይጧን ከመረጠች፡
ከሱንዮች ካርታ ሮጣ ካመለጠች፡
እንላለን እንጂ አላህ ይመልሣት፡
በሱናው አድምቆ ጥመቱን ያስረሣት፡
አንች ግን ጀግናዬ!
ዱርየና ደፋር እንዳይወሰውስሽ፡
ሰካራም ባለጌ ዘሎ እንዳይረብሽሽ፡
ተሸፈኝ ኒቃብ ነው ግርማና ሞገስሽ፡
የማንነትሽ ምንጭ የውበትሽ ጣራ፡
ኒቃብ ነው መለዮሽ ተሸፈኝ አደራ፡
❤❤❤❤❤❤❤
Mashallah programachu des ylal
Mashallah programachu des ylal