🛑ልደት አክብሬ ናስርን አሳበድኩት ምነው በቀረብኝ የመጨረሻችን ሆነ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 817

  • @nasrtube9523
    @nasrtube9523 Місяць тому +521

    ፕራንክ አልወድም እንጂ ፕራንክ ብሰራ አስለቅስሻለው

    • @madibintalemu2388
      @madibintalemu2388 Місяць тому +28

      አድረጋትማ አንድ ቀን ታልቅስ 😂😂😂

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ Місяць тому +10

      አቡብላልየ አንድቀንአርጋትና ታልቅስእማ ግን ሀራምነውበሙስሊም አይይይ

    • @user-bk5yi6jb7o
      @user-bk5yi6jb7o Місяць тому +2

      አድርጋት👍

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry Місяць тому +4

      ናስር አድቀን ያበደ ብራክአድርጋት ዛናበሚያደርግ

    • @negutube
      @negutube Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +182

    ፍርዶስ ሰለምቴ እደመሆንዋ አላህ ነስርን ሰጣት አለሀምዲሊላህ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Місяць тому +10

      ሳህ ሰለምቴ እቶቻችንን የምታሰቃው ወዴች ተናስር ተማሩ ከናተዉጭሌላቤተሰብ የላቸውም❤❤

    • @yarab4997
      @yarab4997 Місяць тому +1

      በውጭ የሚታይና ገብተሺ አንድ አይደለም አትቸኩይ ምነው ስለምቴ ብትሆንስ አውቃ ተምራ ነው የመጣችው የሰው ሞራን አትንኪ አቅል ይኑርሺ

    • @user-oe2vd5qp8s
      @user-oe2vd5qp8s Місяць тому

      እረ ቢሆንም እንድህ ያለ ጠንከር ያለ በድኗ እንኳን ለሰለምቴ ለኞም ያስፈልገናል አላህ በድናችንንን ጠንካራ ያድርገን የትዳር አጋራችንንም እንደዛ ​@@yarab4997

    • @user-dp1jg7pe5h
      @user-dp1jg7pe5h Місяць тому +2

      በጣም. ወላሂ. ትግስት. ያለዉ. ባል.

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 Місяць тому +2

      ወሏሂ በጣም

  • @user-wn8bm1xj6k
    @user-wn8bm1xj6k Місяць тому +136

    እንደ ናስር አይነት ባል ይስጣቹ ሴቶችዬ ምርጥ አባወራ👌

  • @user-pi6lk5ix4y
    @user-pi6lk5ix4y Місяць тому +72

    ጀግና ነህ የምር አቡ ቢላል አላህ ይጨምርልህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому +1

      እህት ደምሪኝ

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o Місяць тому +219

    እኛ ሙስሊሞች ልደት ብሎ ነገር የለም

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 Місяць тому +1

      ትክክክክልልልል

    • @user-vh3qn9qj8y
      @user-vh3qn9qj8y Місяць тому +7

      መጀመሬያ ሙሉዉን አዳምጭ

    • @yarab4997
      @yarab4997 Місяць тому

      አታሺቃብጭ ደደብ መጀመሬ ሲሚ ቆሻሾች ሰለምቴዎች በእናተ አይነት ደደብ ኮመንታተሮች ነው አይምሮቸውን የምትነኩት ታውቃለች በደንብ እስኪ በዚህ ክፍት አፍሺ አረቦቹን አታድርጎ በያቸው ልዴት ቱቱ ወላሂ ሀበሻ ሊደን ያለ ን እብድ ጭርሳችሁ እንዳብደ፫ የምናደርግ ሀበሻ ብቻ ነው

    • @yarab4997
      @yarab4997 Місяць тому +2

      ​@@user-vh3qn9qj8y የኔውድ አላህ ይስጥሺ ለዚች ደደብ ሙፍቲ

    • @user-jn1uc1oh1s
      @user-jn1uc1oh1s Місяць тому

      ሙፍቲህ ሰብሪና. 😂😂😂

  • @user-vh3qn9qj8y
    @user-vh3qn9qj8y Місяць тому +53

    ይህ. ትልቅ አስተማሪ. ነዉ. ልደት እያሉ. ለሚጃጃሉ. አስተማሪ ነዉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      በጣም አስተማሪነው ደምሪኝ እህት

    • @AyantuAedasa
      @AyantuAedasa Місяць тому

      ትክክክል

  • @sadh5915
    @sadh5915 Місяць тому +78

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ያረብ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому +2

      ውደደምሪኝ አላህ ልጂሽጋር በሰላም ያገናኝሽ

  • @user-cb2xx4wc3r
    @user-cb2xx4wc3r Місяць тому +38

    ናስር በድንህ ገበዝ ነህ በርታ አወ በስልምና ልዴት ምንናምን አይሰራም

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ኡሙ አብዱረህማን ደምሪኝ

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl Місяць тому +72

    ናስርኮ ምርጥ ባል ነው ማሻ አላህ ስታምሩ

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 Місяць тому

      ሶስተኛ መሆን አመረሽ እንዴ

  • @user-ho7kd1xh8q
    @user-ho7kd1xh8q Місяць тому +33

    ዋው ማሻ አላህ ፍርዶስ የትራስ ልብሱ በጣም ያምራል

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Місяць тому +45

    😂😂😂😂 ሁልጊዜ ይቅርታ ትይኛለሽ እኔም ሁልጊዜ ይቅርታ አድረግልሽለሁ ይላታል እሷ ቡናዋን ፉት እያለች በቃ ይቅርታ 😂😂 ተመልሳ የተመተሽ አታናጅብን እባክሽ አቡ ቢላልን ማሻ አላህ ሀታ ቁጣውም ለዛ አለው

    • @በቃ
      @በቃ Місяць тому

      ወይኔ በሣቅ ገዴልሽኝ

    • @user-qp8kt1tv1q
      @user-qp8kt1tv1q Місяць тому

      አይዋቁጣምያምርበታል ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Місяць тому +1

      በጣም ትግስቱንእዬተፈታተነችእነውፋሲካዬ ይቅርብሽአድቀንካመረአይመለስም

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry Місяць тому

      ወይይ😂😂😂😂

    • @amberiyaidris8350
      @amberiyaidris8350 Місяць тому

      አፊያ አንደኘ🎉

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ Місяць тому +36

    ፍሲካ የኔ ማር አንድ ነገር ልጦቅምሽ ባልሽን በየትኛውም ሁኔታ አታበሳጪው መልእክቴ ነው እኔ ኮመት መስጠት አልወድም ግን ለሰዎች ጠቃሚ ይሆናል ብዬ ካላሰብኩኝ አልሰጥም ተይ ናስር ደሞ አበረዲያን

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому +1

      እህትየ ደምሪኝ

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +54

    እደኔ ባል እርግት ያለ ነስር የኔው ግን ኢማን የለውም አላህ በድኑ ጠካራ ያርግልኝ የሁልግዜ ደአየ ነው ናስር ጠካራ ባል ማሻ አላህ

    • @user-cu6fc1cx3g
      @user-cu6fc1cx3g Місяць тому

      ❤❤❤❤😂

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Місяць тому +6

      😂😂😂ባልሺንሚድያላይ አትሚ ይልቅዱአ አድርጊለት

    • @user-bm9iq8do2h
      @user-bm9iq8do2h Місяць тому

      ሀሜት ጠላሁ😂😂😂

    • @aishaahmed3968
      @aishaahmed3968 Місяць тому +1

      እህ በሳቅ የኔ ኢማን የለውም😂 ደሞኮ ላይክ ያእጉሽ ናቸው ያሳቁኝ😂 ደሞ ከታች ኮማቾች ባልሽን አትሚ የምር ፈቀቅ አርጋችሁኝ

    • @jfhfhbfjhfh2030
      @jfhfhbfjhfh2030 Місяць тому

      ኢማን የለዉም አይባልም አንድ ሙሥሊምን ትግሥት የለዉም በይ

  • @mehbubaoumer7451
    @mehbubaoumer7451 Місяць тому +67

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመት ልስጥሽ እኔ ኮመት መፃፍ አልወድም ከይቶብ ሴቶች ማሻ አላህ ደስ የምትይኝ ፀጉርሽ እደበሬ ሻኛ አቆልሊም በርች

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Місяць тому +6

      😅😅😅😅😅😂😂😂የግመል በይጅ የበሬማ ትንሽ ናት ሁቢ❤❤❤

    • @mehbubaoumer7451
      @mehbubaoumer7451 Місяць тому +4

      ​@@ASH-zk4tf እደግመል ሻኛ ነበር ግን ተይዉ ይገባታል ከመዳም ስራጋ በተለይ የዚህ ሰሞኑ ስራ ዞሮብኛ አችም በማስተካከልሽ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ዉዴ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Місяць тому

      @@mehbubaoumer7451 አይዞሽልኝ እህትዋ አሏህ በርታቱን ይስጥሽ ይስጠን ስስቴ አብሽሪልኝ እህት አለሜ ያገሬ ልጅ የርፈቱን ኑሮ የማታ እጀራ ይስጠንንንን ያርብብብብ 💝💝💝💗💗💗🇪🇹

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Місяць тому

      @@mehbubaoumer7451 የኔ ውድ አይዞሽልኝ ስስቴ አሏህ ይገዝሽ ውደዋ ብችል ባገኝሽ አድቀን ሁለቀን ባገዝኩሽ ደሜዋ ያገር ልጅ አብሽሪልኝ ውደዋ ወኢያኪ ስስቴ

    • @user-dp6fr4we8r
      @user-dp6fr4we8r Місяць тому

      እኔምአልወድም

  • @emutube818
    @emutube818 Місяць тому +49

    በስደት ያላችሁ በሙሉ ከድንገተኛ አደጋ እንደወጡ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 😍😍ልደት በስልምና የተከለከለ ነው ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ

  • @user-zi5wl9bm4c
    @user-zi5wl9bm4c Місяць тому +26

    ወላ ታድለሽ እንዴዚ ጠንካራ ባል ማገኘት ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ሀሲነትየ ደምሪኝ

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 Місяць тому +13

    ፋሲካዬ ወላሂ ናሲር የመሰረ ለትዳር ሰለወፈቀሽ አላህ ልታመሰጊኘዉ ይገባል ወላሂ አንቺም ማሻአላህ ነሽ ሰለ ዲንሽ ለመማር እጥረት አድርጊ ሁቢ ሰለመቴ እዉቀት ያስፈልገዋል አኔም ሰለመቴ ነኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ኢክሩየ ደምሪኝ

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Місяць тому +15

    😂😂😂😂 አይ አቡ ቢላል እያደር ነው ነገሩ የሚረብሸው ለምድነው እኔ በማልወደው ነገር የምትፈታተኒኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому +1

      ዘኪየ ደምሪኝ

  • @makeya2128
    @makeya2128 Місяць тому +29

    ናስር ዉሸት አዪወድም ፌርዶስ ምን ዪሸልሻል በርቺ ዉዴ

  • @NewKsa-qx7zd
    @NewKsa-qx7zd Місяць тому +6

    እህቴ ልንገርሽ የሁል ጊዜ ታጋሽና ይቅር ባይ አላህ ብቻ ነው የሰው ልጅ አንድ ቀን ትግስቱ ያበቃል እና ተጠንቅቀሽ ያዥ

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t Місяць тому +17

    እሙ ቢላል አቡ ቢላል አላህ ይጠብቃችሁ ሁሌም ከቤታችሁ ደስታ ፍቅረ ረዝቅ ይኑሪ ያረብ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 Місяць тому +7

    ጀግናነህ።የእውነት አሊህ ይጨምርልህ መጨረሻህይመር አሚንንን

  • @bintahmed
    @bintahmed Місяць тому +5

    ፊርዶስየ ልደት በስልምና አይፈቀድም ሲቀጥል ባልሽ ያልፈቀድልሽን ነገሮች ኘትስሪ ሀራም ነው ከሀላልሽ ውጭ ትዛዝ አትስሪ ሀቁ ከባድ ነው አድ ጀነትሽነው አድ ጀሀነብሽነው ባለቤትሽ ከትዛዝ መውጣት ከባድነው

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 Місяць тому +57

    አንቺ ፍሲካ ናስርን አታናጂው

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      መድየ ደምሪኝ🎉

    • @user-tg9dd5gh3e
      @user-tg9dd5gh3e Місяць тому

      ምክርሽ ጥሩ ግን አገላለፅሽን አስተካክይ ማማሚ አንች አይባልም

    • @user-tg9dd5gh3e
      @user-tg9dd5gh3e Місяць тому

      ምክርሽ ጥሩ ግን አገላለፅሽን አስተካክይ ማማሚ አንች አይባልም

    • @user-tg9dd5gh3e
      @user-tg9dd5gh3e Місяць тому

      ምክርሽ ጥሩ ግን አገላለፅሽን አስተካክይ ማማሚ አንች አይባልም

    • @hudaftube1255
      @hudaftube1255 Місяць тому

      ልደትም ፎቶም አይቻልም

  • @Tybatube
    @Tybatube Місяць тому +14

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      አሚን ማማየ ነይ እንዛመድ በቅንነት

    • @user-fi6cm6hk1i
      @user-fi6cm6hk1i Місяць тому

      አሚንንንንያርብ

    • @sofiamuhammed314
      @sofiamuhammed314 Місяць тому

      አሚን

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h Місяць тому +4

    ማሻአላህ ባልሽ ወላሂ አላህይጨምርለት አቤት ትግስት እድህነዉ ድንንማስከበር ጀግና የ አቡ ቢላል

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +16

    አቺ አማቻችንን አታናጂ እደ 😂😂😂😂😂😂😂 ናስር ሚስኪን ነው

  • @user-ql2bw5yc5d
    @user-ql2bw5yc5d Місяць тому +1

    ማሻአለህ የኔ ውዶች አብራችሁ ጃጁ እውነት ደሥ የሚል ጥምረትነው ለኛም በዲኑ ጠካራ የሆነውን ይስጠን

  • @Ababech-ni4pq
    @Ababech-ni4pq Місяць тому +14

    ናስር ማሻአላህ ፋሲካዬ ፕራክ እራሱ አይፈቀድም ይቅርብሽ ውሸት ሰው ማስደገጥ ጥሩ አደለም

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      አበበችየ ደምሪኝ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Місяць тому +7

    ኢንሻላህ ቢላል ትምርትቤት ሲጀምር ኬጂ ሲጨርስ አክብሪለት እንደፈለግሽ ❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 Місяць тому +7

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ፋሲካ መጣሸ ጠፍተሸ ነበረ ዋው እህታችን ልጆችሸንም አላህ ያሳድግልሸ ምርጥዋ 😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ዘያዳየ ደምሪኝ

  • @meryamali-fz6qt
    @meryamali-fz6qt Місяць тому +5

    ወላሂ አላህ ነዉ ያደለሸ አላህ ይጨምርልክ በድኑ ኮስተር ያለ ወንድ ደስ ይለኛል ማሻ አላህ ናስር እዳትሳሳት አላህ ያጠክክ ፋሲካየ በጢፊ ተብለሽ ብራኩ ላች እዳይሆን😅😅😅😅

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      እህት ደምሪኝ

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen Місяць тому +8

    እኔም በጣምእወዲሽ. ነበር. በራስሽ አይዲያስሪ፣ የሰውን ስም. አታንሽ ሀራም ነው

    • @zz-wf1hk
      @zz-wf1hk Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Місяць тому +3

    ናሥር ወላሂ ማሻአሏህ እዳተ አይነት ወጣት አዳድነዉ ቢገኝ እጅ ሌላዉ ደዩሥ ነዉ ወኔ የሌላቼዉ ናሥሬ የተዉሂድ ጀግና

  • @user-ok4vl4fv4f
    @user-ok4vl4fv4f Місяць тому +1

    ሀቂቃ እኔ ኮሜት ሰጥቸም አላዉቅ አልወድም ዛሬ ግን አድነገር ልል ፈለኩ ፋሲካ በፊት በጣም ነበር የምወድሽ የምከታተልሽ ነገርግን ሁሌ ከሰዉ እራስ አልወርድ ስትይ በጣም ደበርሽኝና ሰብስክራቬን እዳነሳ አስገደድሽኝ ሰወች ሲበልጡሽ ወይም አልፈዉሽ ሲሄዱ ሩጠሽ ድረሽባቸዉጅ ለማስቆም ወይም ወደሗላ ለመጎተት አትጨርጨሪ።
    ሲቀጥል አላህ ምርጥና አስተዋይ ባል ሰቶሻል አልሀምዱሊላህ ብለሽ ተከብረሽ አስከብራዉ በጣም ጨዋነዉ በራስሽ አይዲያ ስሪ አለሽ እንኳን እሱን እኛንም ደብሮናል ሁሌ እደቅማል ከሰዉ ራስ አልወርድ ስላልሽ እናም ባልሽ የማይወደዉን ነገር አታድርጊ ታጋሽ ሰዉ ብሎ ብሎ ካመረረ መመለሻዉ የራቀነዉ አስተዉይ

  • @feke2tube
    @feke2tube Місяць тому +9

    የተመታሸ ባልሸን አታናጂ ኧረ ወዬ ሊያለቅስ ምንም አልቀረውም የተመታ ፕራክ 😢 ብድሩን ይመልሰ የሚል የናስር አድናቂዎች😊 ላይክ ግጩኝኝኝኝኝኝኝ👍👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому +1

      ፍቅር ውንዛመድ በቅንነት

    • @feke2tube
      @feke2tube Місяць тому

      ደመኘ እመልሳለው​@@Zehara9

  • @user-uv2vf1lg3y
    @user-uv2vf1lg3y Місяць тому +4

    አህለንንን ጎበዝ fርዶሴ አው በኢስልሚና ልደት አይfaቀድም ብfaቀድ የረሱልን ኢነከብር ነበር ግን አይfቀድም አላህ ይጣብቀቹሁ ናስር ጀግና

  • @user-kt8gb6oo7d
    @user-kt8gb6oo7d Місяць тому +4

    ሰለምቴዋ ቆንጆ አፊያየ😘😍ለአላህ ብየ እወዳችሁ አለሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ማማ ደምሪኝ

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Місяць тому +1

    ማሸ አለህ ያነሲርን አይነት በል መግኘት መተደል ነው አለህ ይጨምርለህ ፊርዶሲዬ አተበሰጪው❤

  • @taibah1116
    @taibah1116 Місяць тому +4

    ከሰለምቴዎች አደኛ ፋሲካ ሰወዳት ❤

  • @user-ep2tw2qp1j
    @user-ep2tw2qp1j Місяць тому +7

    😂 😂😂😂 አቤ ተኮል ፉፉየ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ዙዙየ ደምሪኝ

  • @meriem1610
    @meriem1610 Місяць тому +3

    ማሻአላህ ወዲሚ አላህ ይምርልህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zehara53o
    @zehara53o Місяць тому +2

    ጌታዬሆይ እንደ ናስር አይነት በድኑ ጠካራ ትዳር ወፍቀን በስደት ላለን በሙሉ ያረብላ አለሚን 🤲

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Місяць тому +5

    ብዙ ሰው ይማርበታል ለልደት አክባሪዎች

  • @user-kd4bn7rr9n
    @user-kd4bn7rr9n Місяць тому +7

    ተይ ፊርዶስ ወላሂ ትግስቱንአትፈታተኝ ተይ ማለቃቀስእዳይመጣ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ሲሀምየ ደምሪኝ

    • @user-kd4bn7rr9n
      @user-kd4bn7rr9n Місяць тому

      @@Zehara9 እሽ ውደ

  • @Zamzam-vv9pn
    @Zamzam-vv9pn Місяць тому +5

    ማሻአላህ ጀግና ባል

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 Місяць тому +6

    ስታምሩ አቡ ቢላል ርጋታህ ደስ ሲስ

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt Місяць тому +30

    ልደት እስልምናን አይወክልም

    • @AnnisaMaganda
      @AnnisaMaganda Місяць тому +1

      ታዲያ በውጭ ሀገር ያሉት ለምን ያከብራሉ

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb Місяць тому

      ​@Anniእነሱጠስሌከበሩ ይቻላል ማለት አይደለምsaMaganda

    • @user-pf7sw2wf3q
      @user-pf7sw2wf3q Місяць тому

      አይቻልም እነሱም አንደማይቻል ያውቃሉ ስለዚሕ አንድን ነገር ከተከለከለ ከዛን ነገር መታቀብ ነው አከተመ እነሱ በትንሹ ነው ይላሉ ሀራም ነው ስትያቸው ከ ሸሪአው ትንሽ ትልቅ ተብሎ አልተቀመጠም

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 Місяць тому

      ​@Aስለነሡ አይመለከተንምnnisaMaganda

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Місяць тому +2

    ሱብሀን አሏህ
    ሰው ከሀራም እየተከለከለ ከእሳት በገሀድ እየተነገረ አለመስማማት አሏህ የህዲኪ
    እሙ ቢላል ናስር አሏህ አይቀይርህ ዱኒያ ጠፊ ናት ሰው ሞልቶ ሰው ሁነህ በመገኘትህ ጀዛክ አሏህ ኸይር አሚን በል ከልቤ ነው በድኑ ጠንካራ ሰው 👍

    • @sususu817
      @sususu817 Місяць тому +1

      አሚን እኔ ልበልለት ክክክ

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 Місяць тому +2

    ወአለይኩም አሰለም ዎራህመቱለህ. ዎበራከቱሁ ኡሙ ቢለል🎉🎉🎉🎉🎉መሸ አለሀ ነሲራ ትጊሰተኛናዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g Місяць тому +3

    ወአላይኩም አሰላም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ ኡሙ ቢለል 😂😂 እይይ ሰረሽላት ተይ ተይ በቃለሉ ፕረክ አዳረግሽው

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Місяць тому +2

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እሙ ቢላል የኔ እናት የኔ ጀግና ጠንካራ ምንም ያልበረዘሽ🎉🎉🎉🎉

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Місяць тому +4

    ማሻላህ ፋሲካ ትራስ ጭርቁ በጣም ያምራል ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ

  • @user-fx8nq8wb6o
    @user-fx8nq8wb6o Місяць тому +2

    ዶራል ያላስገበገበው. ወንድ ናስር
    አላህ ይጨምርልህ
    ለወይዘሮ ፋሲካ አንድ ኮንጎ ጫማ. ይገዛላት ለክርምቷ😂

  • @user-ds4ry9vn8q
    @user-ds4ry9vn8q Місяць тому +5

    ማሻ አላህ ናሰር አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ኡሙ ሙአዝየ ደምሪኝ

  • @emanassen1670
    @emanassen1670 Місяць тому +3

    ባረከላሁ ፊክ ምንም ቃል የለኝም ጠክር በድህ❤❤

    • @user-fy3qr2ec3k
      @user-fy3qr2ec3k Місяць тому

      በጣም ደስ የሚል አባወራ ነዉ ለእኛም ይወፍቀን

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Місяць тому +3

    ፋፊዬ ተይ ባለቤትሺን አታበሳጭ ጥሩ አይደለም

  • @NaemaAhmad-nj4ei
    @NaemaAhmad-nj4ei Місяць тому

    ደሞ አለባበስሽ ማሻ አላህ ሰለምቴዎች ግን ከኛ በተሻለ ነው ለዲናቹ ክብር ያላቹ ማሻአላህ እወዳችሁአለው

  • @ZdZd-xv9pf
    @ZdZd-xv9pf Місяць тому +3

    ፍርዶስዬ እንኳን ደህና መጣሽ መግቢያው አይቼ ደግጬ ነበር ፕራክ መሆኑ ሳቅ ደስ አለኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @JemilaBantDa
    @JemilaBantDa Місяць тому +5

    ናስር ምርጥ ባል ነው ፍርዶስየ ጥሩ አድረገሽ ያዥው🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому +1

      ጀሙየ ደምሪኝ

    • @JemilaBantDa
      @JemilaBantDa Місяць тому

      @@Zehara9 እሽ ሁቢ እኔንም ደምሪ ምናልባት ብቅ ያልኩ እደሁ በዩቱብ😅

    • @JemilaBantDa
      @JemilaBantDa Місяць тому

      @@Zehara9 ደምሬሻለሁ🥰

  • @aminaahmed7662
    @aminaahmed7662 Місяць тому +1

    ምርጥ ባል አላህ ሰቶሻል እህቴ ደብቂ ባልሽን ማሽአላህ ወድሜ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-hm3zl1wp6b
    @user-hm3zl1wp6b Місяць тому +2

    ማሻ አላህ ታድለሽ ያመረ የሰመረ ትዳር ይሁን

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 Місяць тому +2

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @user-yb8ej7fn9n
    @user-yb8ej7fn9n Місяць тому +1

    እደውኮ ስወድሽ የኔ ጠካሮች❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Місяць тому

    ማሻ አላህ ናስር አላህ ይጨምርልህ በደንብ አስተምራት ቁርኣንም አቅራት🎉🎉🎉🎉

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 Місяць тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጀግና ❤❤

  • @Zedo_Ke-k3d
    @Zedo_Ke-k3d Місяць тому +1

    ነስር አለህ ይጨምርልህ እከንም አደረገችህ ቡዙ ሰዉ ይመርበተል

  • @user-nj3ov8yv4m
    @user-nj3ov8yv4m Місяць тому +9

    እኔየልጁ ድምፅነው የተሠማኝ😊

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      እህት ደምሪኝ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Місяць тому +1

    ትዳርሽን አክብረሽ ያዢ ፕራንክ የስታ ፈት (የሌጣ ሰው መደበሪያነው)

  • @user-ml7ww4rd7l
    @user-ml7ww4rd7l Місяць тому

    አቤት ወንድነት ከአለባበስ እስከ አንደበትህ ማሻ አላህ ምርጥ ሠው ❤❤

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 Місяць тому

    እህታችን ለሌላ ቀን ባልሽን ፕራንክ አታድርጊ አደባባይ ሰው ብዙ ነገር ይወጣዋል እና ባለቤትሽን አታበሳጪ አላህ ሰላማቹ ፍቅራቹን ያብዛላችው ልጆቿቹም አላህ ያሳድግላችው

  • @user-qh8gi3hm1w
    @user-qh8gi3hm1w Місяць тому +1

    ናስር ማሻአላህ በድንህ. ምንግዜም እዳትደራድር. አላህይጨምርልህ

  • @hayati559
    @hayati559 28 днів тому

    ናስር በጣም ምርጥ ባል ነው ወላሂ የሱ ሚስት መሆንሽ እድለኛ ነሽ ውዴ

  • @user-uk1zi1ux5t
    @user-uk1zi1ux5t Місяць тому

    የኔ ልዩ ወንድም አላህ ይጨምርልህ አችም በጡሩ ነገር ተከባከቢዉ አላህ ወዶሽ ሙስሊም አርጎሻል እና

  • @FatumaYesuf-wc9ur
    @FatumaYesuf-wc9ur Місяць тому

    ማሻአላህ ናስር አላህ ይጨምርልህ የምር ልድት በስልምና ዩለም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meriammustafa468
    @meriammustafa468 Місяць тому

    ,ፍርዴስ. ባልሽን በቀልድም ቤሆን ባታበሳጭው አሪፍ ነው ባይ ነኝ. ባልሽን ድብቅ አርጌው. ብቻ አላህዬ በትዳርሽ ምንም ነገር ክፉ አያሳይሽ ያረብ. አላህ ይጠብቃቹ ኮሜት የመጀመራይ ነው ቅር እዳይልሽ በጣም ነው ምሳሳላቹ

  • @ayeshaethio
    @ayeshaethio Місяць тому +2

    ማሻአላ አድንቄሀለሁ አላህይጨምርልህ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Місяць тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ አቡ ቢላህ ሕርጥ ባል ምርጥ አባት ጀግና ነህ አልሀምዱሊላህ። አለኒእማት ኢሥላም ልደት ይሚከበርለት አምላክም የለን ልደትም እድናከብር ያዘዘን ሸሪአ የለም አፊያ ብታቅሕም ባቃ ባልሺ የማይወደውን ነገር አታርጊ

  • @umukalid292
    @umukalid292 Місяць тому +4

    ከናሰር ሰታዉሪ ደምፅሸ ዝቅ አድርጊ ናሰር ደሞ ለተመልካች ብለህ ከአቋምህ ፍንክች አትበለ በተለይም በዲን ጉዳይ ላይ አላህ ይጨምርልህ እሰከ ዛሬው ጥሩ ላይ ነህ ከዚህ በኋላ ላለው ነው

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +1

    🎉🎉🎉🎉 አህለን ፍርዶስየ እና ነስር አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ

  • @fatimaa-io2vc
    @fatimaa-io2vc Місяць тому

    አቡ,ቢላል,,,አላህ,ይጨምርልኸ,ወላሂ,,,ደናቻ,ሀቅነውው,አልሀምዱሊላሂ,👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zmzmmohammad270
    @zmzmmohammad270 Місяць тому

    ልጆቻቹን አላህ ሳልህ አርጎ ላኡማዉ ዲንን የሚያስታሚሩ አላህ የርጊላቹ ነስር ጥንካሬ አላህ ይጫሚሪልህ ሁሌም ሃቃኛ ነክ አላህ ይጫሚርልህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mm6eo7lb3v
    @user-mm6eo7lb3v Місяць тому +2

    አሠለሙአለኩም
    ሠለመቹሁ
    ይበዘ
    ሜዳ😢

  • @user-kz1iz6vr2d
    @user-kz1iz6vr2d Місяць тому

    የነስር አይነቱን አላህ ለሁለችንም ይወፍቀን ፍርዶስ አላህን አመስግኝ ትዳርሽን አላህ ይጠብቅልሽ።

  • @SamsungDuos-ik2wk
    @SamsungDuos-ik2wk Місяць тому

    ወለሂ ማሻ አሏህ በጠም ደስ የሚል በል ስለሰጠሽ አሏህን አመስጊኚ አሏህ መጨረሸችንን የሰምርልን አው ልደት አይተዋቅም በእኝ በሙስሊሞች ደሞእኮ በሌን ቁጭ ሁሉ ነገሩ ሡብሐነ አሏህ ደሞ የመጀመርየ ልጀችን ቢለል ነው እነም ሚድየ እንደቶጠ ብተስተዋት ጥሩ ነው በሂደት ለሴት ልጅ ሚዲየ መውጠት ስለመይፈቀድ በተረፈው ቀሪ ዘማነችሁን የማረ የሰማረ ተውሂድን ሱነን የበለይ እምተረጉጓትን ግዜ የድርግለችሁ ፍቅረችሁን እስከ ጀነት የድርግለቹ ትደረችንን አሏህ ይበርክልን የለገበቹም አሏህ የመረውን ትደር ይዋፍቀቹ አሚን በሉ 🤲🤲🤲

  • @user-hs5ju4sd1e
    @user-hs5ju4sd1e Місяць тому

    ናስር እላህ ሰብረኛ ያርግህ ፍርዶስ ቃጠሎ ናት አተ ደርባባ እሷ እሳት ናስር ማሻእላህ ነህ ይጨምርልህ ወንድሜ ❤

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w Місяць тому

    ልደት በኢስላምየለም ቀስብለህ አስረዳት ወድማችን ናስር ፌርዶስ ከአሁበኋላ ባሉካሽን አማክሪ
    የሚረታአደለም ሀቀኛ ሰውነው ደስይላል አብራችሁአርጁ ትዳርእስከጀነት አሏህያርግላችሁ

  • @NaemaAhmad-nj4ei
    @NaemaAhmad-nj4ei Місяць тому

    ወላሂ አላህ አድሎሻል ትዳር ላይ አልሀምዱሊላህ በይ ሁሌም

  • @በቃ
    @በቃ Місяць тому +3

    አለባበስ ማሻአላህ አፊያ

  • @zebutube99
    @zebutube99 Місяць тому +1

    ፕራንክም ቢሆን ለትንሽ ደቂቃም ባልሽን አታበሳጪው ሁሌም የደስታው ምንጭ ሁኚ እሺ ውዴ

  • @user-eg5kn7zr4z
    @user-eg5kn7zr4z Місяць тому

    ትዳርሽን አትፈታተኝ ከምንም በላይ እድለኛ ነሽ ማሻ አላህ

  • @SikoSilo-zm6gm
    @SikoSilo-zm6gm Місяць тому +1

    ተይ ፈርድወስ ፕራንክ ቢሆንም ባልሺን ተጠቅቀሺ ያዝው አታበሳጪው ወንዶች ለዜጌው ሊታገሱሺ ይችላሉ ግን ጨቅጫቃና መልስ የምትመልስ ሴት አይወዱም በጣም መከበርን ይፈልጋሉ ነስር ደግሞ ሲያዩት የተረጋጋ ነው በአሁኑ ስአት ጥሩ የትዳር አጋር ማገኘት ከባድ ነው እና የሚልሺን ስሚ እህቴ

  • @susu21
    @susu21 Місяць тому

    አቤት ናስር የምር ጠንካራ ነው ወላሂ ማሻአላህ አልላህ ይጠብክህ ታድለሼ ፋሲካ

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 Місяць тому +6

    ነገር በደላላ 😂😂

    • @tube8181
      @tube8181 Місяць тому

      ክክክክክ

  • @ZeharKedir
    @ZeharKedir Місяць тому +1

    የኔ ማሮች❤❤❤

  • @alal8630
    @alal8630 Місяць тому

    ናስር ማሻ አለህ አለይክ እንኳንም ልደትን ተቃወምክ ልደት ቢድአ ነው ቢድአ ሁሉ ጥመት ነው

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Місяць тому +1

    አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግናወች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @ail123dfsgff5
    @ail123dfsgff5 Місяць тому +2

    ማሻአላ ግን ናሠሩ ባቅዳክ👍👍

  • @indujed3236
    @indujed3236 Місяць тому +1

    😢😢😢Nari bakk afu balti mashllhaa atnjui baellhe

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Місяць тому

    በነዛ በሚዋደዱ በሚከባበሩ በሚፋቀሩ በእውነተኛች ለአላህ ላደሩ ባለትዳሮች የአላህሰላምና እዝነትይስነፍ ፊርዶስ የሚለው ሀራምነው አላህን መፃረረርነውና ፈተዋሰምቸ ስምሽን ሀያት አርጊው ባልሽን በውሸትብሬክ እያልሽ ይቅርብሽ ሁለየ በሰላምና በፍቅር በእውነትስረለ ናስር ጀግናው ወድሜ ሀቅይዘህለምትመጣው ክብርአለኝ አላህይጠብቅህ አይሆንም ያለሽን እደ እልክመያዝ አስፈላጊነውብየ አለልም አላህ በሁሉምይምራሽ ያጠክርሽ ውደታ እስከጀነት ወድልጅ ሲናደድአልወድም 🎉🎉🎉ናስር በርታ ሀፊዝአላህያርግህ የድንመሪያርግህ ልጆችህን አሳፍዝ ቢላል❤ በሰባትአመቱ አክትሞ በአስርአመቱ ሀፍዞ አላህያሳድግላችሁ እማሙ አህመድ የሀድሱ መሀንድስይማሙነወዊይ ኢብኑልቀይ አቡሁረይራ እነዛ ታላላቅ ኦለሞች ለኡማው እደጠቀሙ ናስር ወድሜ በርታ አላህይጠብቅህ