Betegna Season 01 Episode 01: Pilotቤተኛሲትኮምክፍል 01 ስፖርትለጤና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 146

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 місяці тому +23

    ዋው ባል እና ሚስት በአንድ ላይ ዘሩ እና ሄዱ 😂እንደ ጎረቤታሞቹ መጣቹልን ውዲቱ የእተጌ ማጀት አድማቂ 😂በርቺ ❤️

  • @Ama-g8y
    @Ama-g8y 2 місяці тому +22

    ኤዱ ና ዘሪሁን ስላሉ በጣም ደስ ብሎኛል❤ የጓረቤታሞቹ ኮኮቦች❤

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ 2 місяці тому +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ ሁሉም ሴትኮም እስከ ምዕራፍ ሶስት ይለቁና በዛው እልም ይላሉ ለተመልካች ግራ ያጋባል

  • @mubeMhamhad
    @mubeMhamhad 2 місяці тому +8

    ወው አሪፍ ቀጥሉበት❤

  • @kalkidanlulu-dr6wh
    @kalkidanlulu-dr6wh 2 місяці тому +4

    The scrip soooo well written ...ፀሀፊዉ ይመችህ 🤞...This is well-made..from character building to directing and acting...keep it up...

  • @TsehayLove-d9b
    @TsehayLove-d9b 2 місяці тому +3

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ምርጥ ነው በርቱ👌👌

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 2 місяці тому +5

    Oh ውዴ የኔ ፉንቃ ጌታን ስላየሁሽ ደዝ ብሎኛል

  • @esra240
    @esra240 2 місяці тому +4

    ከልጅነት እስከ እውቀት ወይም እድሜያችሁ ጨመረ❤🎉 ደስ ይላል😂😂😂

  • @shimelsabera
    @shimelsabera 2 місяці тому +4

    በጣም ምርጥ ስራ ነው በርቱ

  • @bereketmestere1668
    @bereketmestere1668 Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል I Love You❤

  • @hiwiesayas6295
    @hiwiesayas6295 2 місяці тому +2

    Baby ena sari(gorebetamochu), good to see u😍😍

  • @yodaheyoo-18
    @yodaheyoo-18 2 місяці тому +5

    #1ኛwow👏👏👏👏👏 ውዲቱ ጀግና በርቺ

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 2 місяці тому +11

    ጎረቤታሞቹ ባልና ሚስት ሆነው መጡልን ደስ ሲሉ😂

  • @LubabaSeyid
    @LubabaSeyid 2 місяці тому +4

    ዋው🎉

  • @destawfentaw5876
    @destawfentaw5876 2 місяці тому +5

    አሪፍ ስራ በርቱልን

  • @samiandualem1806
    @samiandualem1806 2 місяці тому +2

    Wow ezi lay ytsatfachu endale ke camera gerba lalachu enkwan des alachu bertu megrm sera

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 2 години тому

    ❤❤❤❤

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም Місяць тому

    😂😂😂 ደስ ምትሉ ቀጠደሉበት የሰው ብዛት ጋጋታ የለ ፈታ ሚያረግ ነው። ቀጥሉ

  • @user-gsareklam
    @user-gsareklam Місяць тому +2

    ወይ ዘሪሁን ያልተጠረበ የሙቀጫ ግልገል የመሰለ ሰውየ
    😂😂😂😂😂😂

  • @YasinAdem-hj1pf
    @YasinAdem-hj1pf 2 місяці тому +5

    ውዲቱ የኔ ቆንጆ

  • @Samitube0
    @Samitube0 2 місяці тому +6

    1000ኛ subscriber ነኝ

  • @eyobedlandber9316
    @eyobedlandber9316 2 місяці тому +7

    በፊት የምኖርበት ኮንደሚኒየም ሊቀመንበር ናፍቀኝ ( ምንዳዬ ) 😂😂😂

  • @GetahunTsega-j1s
    @GetahunTsega-j1s Місяць тому

    Adiss sitcom lgabzachihu gerageru plus gbuna yasteretraln temelketu😂😂 endet endemiyaznana maryamn😂😂

  • @Afomiyasuga
    @Afomiyasuga 2 місяці тому +8

    wey lewt gorebetamochun bayen aynachen😢

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w 2 місяці тому +61

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች በማርያም ሙስሊም የሆናቹሁ በአላህ ደምሩኝ በቅርቡ አገሬ ልገባ ነዉ❤❤❤ 🙏🙏🙏

    • @JamillaJamilla-bc9hu
      @JamillaJamilla-bc9hu 2 місяці тому +5

      ቆይ እሄ ደምሩኝ አቶ አብይ አሀመድ ያለው ነው

    • @JamillaJamilla-bc9hu
      @JamillaJamilla-bc9hu 2 місяці тому +2

      አላህ በሰላ ለሀገረሸ ያብቃሸ እህቴ😊

    • @Liliraya-t4w
      @Liliraya-t4w 2 місяці тому +2

      @@JamillaJamilla-bc9hu አሜን የኔ ቆንጆ 💚💚💙💙🙏🙏

    • @TadeleMelese-tv4kp
      @TadeleMelese-tv4kp 2 місяці тому +1

      በሰላም ተመለሽ እህቴ

    • @bezamelese455
      @bezamelese455 2 місяці тому

      Demereg edemeresalew

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 місяці тому +3

    Edu na zersh ❤

  • @KerimaYesuf
    @KerimaYesuf 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂ጎርቤታሞቹ ላይ እውድህ ነበር ቤቢ እስኪ እንሹፍው

  • @yegennnilij
    @yegennnilij 2 місяці тому +4

    we can see how our life style has been changed ... from this sitcom

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 2 місяці тому +2

    አይ ግዜ ይህ ቤተኛ ሲትኮም ብዙ ነገሮችን ለውጦ ነው የመጣው የዘሪውን እንዲህ መለወጥ ያስገርማል እያንዳንዳችን በእዚህ መልክ መለወጣችንን ልብ ብለነው እናውቃለን?

  • @leoultewodros3461
    @leoultewodros3461 2 місяці тому +8

    ወይ ሰው ማርጀት 😮

    • @WardWw-wr2qp
      @WardWw-wr2qp Місяць тому

      እናቆሞ ይጠብቅ😂

  • @eyutababi6287
    @eyutababi6287 Місяць тому

    Ere wendmachew😂😂😂😂😂😂

  • @mayemaye-w4i
    @mayemaye-w4i 2 місяці тому +3

    በርቱ

  • @SarasaraAyihu-fq1et
    @SarasaraAyihu-fq1et 2 місяці тому

    ወይ መጡ ደስ ሲሉ

  • @hermelasolomon6494
    @hermelasolomon6494 2 місяці тому +1

    Antena new bertulne mert sitcom 🎉🎉🎉

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j Місяць тому

    😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @MitoAmito
    @MitoAmito 2 місяці тому

    Wow wow wow wow wow wow 😂😂😂😮😮😮😮😮😢😢😢😢

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 Місяць тому

    ደስ ሲል 90ታስታውሱኛላቹ እባካቹ እዳታቆሙ❤

  • @mimitube3187
    @mimitube3187 2 місяці тому +6

    Wendu betam tekeyere satuwa gen dena nech bezum altekeyerechem ❤

  • @infologyy
    @infologyy 2 місяці тому

    Baseball bat??? So funny ena kewuci atikidu zim bilacihu

  • @HawiErmi
    @HawiErmi 2 місяці тому +2

    Bebi yagere lij esport yasfelegekal

  • @tsegenetlemessa-hc4go
    @tsegenetlemessa-hc4go Місяць тому

    👍👍👍 bertu

  • @SemirMeles
    @SemirMeles 2 місяці тому +3

    💪💪💪

  • @samuelergicho4387
    @samuelergicho4387 2 місяці тому +2

    wwwwwooooiiww😂❤😂

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Місяць тому

    ዘሪሁን ሽዋፈራው የረገመው የወንዶች ጉዳይ ላይ ደርሶ ነው መሰል ሳያገባ ሳይወልድ አረጄ😂

  • @FathimaA02
    @FathimaA02 Місяць тому

    😂😂😂😂😂

  • @HamidMohammed-s4o
    @HamidMohammed-s4o 15 днів тому

    ሣሪቾ ቤቢ አቡዬሥ ምንዱሥ አረ ቴዲሥ

  • @sarawndmu6077
    @sarawndmu6077 2 місяці тому +2

    እኔ አላምንም እዝህ ላይ ደሞ ተፋቅራቹ መጣቹ

  • @MelakuMishamo
    @MelakuMishamo 2 місяці тому +1

    Wawo

  • @Eskedarfikru
    @Eskedarfikru Місяць тому

    😁😁😁😁

  • @yenetube40
    @yenetube40 2 місяці тому +2

    Ds TV. ያሁሉ ብር እያስከፈለ እንዲ ጥርት ያለ ሲትኮም አላሳየም።

  • @meddyadmassu8552
    @meddyadmassu8552 Місяць тому

    Where was Kalkidan? She is so hilarious 😂😂😂

  • @buheentertainment
    @buheentertainment 2 місяці тому +1

    Wow wow wow ምርጥ ሲትኮም በርቱልን ❤❤❤❤

  • @user-zt1db4dk8v
    @user-zt1db4dk8v Місяць тому

    😂😂😂

  • @AminaMohammed-i2c
    @AminaMohammed-i2c 2 місяці тому

    ኤደን አይቸነው የመጣሁት❤❤❤

  • @siltube2735
    @siltube2735 Місяць тому

    ደምሩኝኝኝኝኝ😂እህ ሆ!

  • @edendebebe765
    @edendebebe765 2 місяці тому +1

    Meche meche ne yemitayew btv

    • @abenivs4857
      @abenivs4857 2 місяці тому

      እሁድ 2 ሰአት AMN ላይ

  • @nigisttekle9634
    @nigisttekle9634 Місяць тому

    ምንድነውየምቀብጠፈው

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz 2 місяці тому +3

    😂😂😂😂😂😂

  • @LMARL-dk9ni
    @LMARL-dk9ni 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rutina19-k2y
    @Rutina19-k2y 2 місяці тому

    ምርጥ ስራ ቤተኛ👏👌👌😍

  • @የመስቃንልጅ
    @የመስቃንልጅ 2 місяці тому +4

    ምን ዎጋ አለው አስጀምራቹ አታስጨርሱንም እንጂ ጥሩ ነበር

  • @Vip-m4o
    @Vip-m4o 2 місяці тому +7

    ጎረቤታሞቹን አስታወሱኝ

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 2 місяці тому

    Eden men hona new endih yarejechew gin besemam.. 45 ametewa bihonem tolo wedekech

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 2 місяці тому +1

    ውዴ ተሻስለሽ መጠሻል ሀሀሀሀሀ😂

  • @heli2769
    @heli2769 Місяць тому

    ቀረፃው በቀን ነው መጋረጃውን ቀይሩት or በደንብ ጋርዱት

  • @HikmaShafi-l6t
    @HikmaShafi-l6t 25 днів тому

    Zersh arejek ende

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 місяці тому

    ጋሽ ምንዳየ ድጋሜ ተገናኛችሁ

  • @JamillaJamilla-bc9hu
    @JamillaJamilla-bc9hu 2 місяці тому +5

    ቤተኛ😀😀😀😀😀

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam 2 місяці тому

    ፍትህ ለያእቆብ

  • @danielkifle3622
    @danielkifle3622 2 місяці тому +1

    Don't stop- you need consistency to be successful with your work. Learn from besentu ✨-- Good work. Bertu🫡

  • @SamsungPhonetastic-j1v
    @SamsungPhonetastic-j1v 2 місяці тому

    2❤❤

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @teddya8039
    @teddya8039 2 місяці тому +4

    continuity 🤔 her tifir kelem between 4:41 to 4:46

  • @yegennnilij
    @yegennnilij 2 місяці тому +1

    10:28
    21:27 👀

  • @michotamekuria89
    @michotamekuria89 2 місяці тому

    be TV meche meche new mitayew?

    • @abenivs4857
      @abenivs4857 2 місяці тому

      እሁድ 2 ሰአት AMN ላይ

    • @michotamekuria89
      @michotamekuria89 2 місяці тому

      @@abenivs4857 Thank you!! Mishit new aydele?

    • @abenivs4857
      @abenivs4857 2 місяці тому +1

      @@michotamekuria89 awo mesht

    • @michotamekuria89
      @michotamekuria89 2 місяці тому +1

      @@abenivs4857 Thank You

  • @MekonnenTsegaye-rn1gh
    @MekonnenTsegaye-rn1gh 5 днів тому

    Arabic muziqaw yaselechal

  • @tobiyatimes
    @tobiyatimes 2 місяці тому

    ደሞ ልንስቅ ነዋ

  • @BadmawGashu
    @BadmawGashu 2 місяці тому

    aynefam

  • @Bereketbogale-yy5wh
    @Bereketbogale-yy5wh Місяць тому

    አንበርብር (ቶክሲዶ)

  • @KidestTaddese-eg3fx
    @KidestTaddese-eg3fx Місяць тому

    መቼ መቼነው ሰአቱንም ንገሩን

  • @Beti-n5j
    @Beti-n5j 2 місяці тому

    😅😅😅😅😅😅

  • @Mihireyarsema
    @Mihireyarsema 2 місяці тому

    በዕውቀቱን ያየሁ መስሎኝ አይኔነው እሱን አይቼ ነው የገባሁት

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 місяці тому +2

    ምን ሆነህ ነዉ በፈጣሪ ከአንገት በላይ ቦርጭ አወጣህ ጤነኛ ዉፍረት አይመስልም በቀሰም የተነፋህ ነዉ የሚመስለዉ በዚ ከቀጠልክ አይንህን በፍለጋ ነዉ የምናገኘዉ

    • @nabylly
      @nabylly Місяць тому +1

      😂😂😂😂

  • @HasatGebre
    @HasatGebre 2 місяці тому +1

    የባልና የሚስት አልጋ ለማንም አይለቀቅም ክብር አለው

  • @pomye-tv9vi
    @pomye-tv9vi 2 місяці тому

    መቼነውየሚታየው

  • @nebyousemeghe6969
    @nebyousemeghe6969 2 місяці тому +1

    የእጅ ፅሁፉ አይነፋም😂😂😂

  • @tg-z4s
    @tg-z4s Місяць тому

    ኤዱ ግን ቀዝቀዝ ብላለችሳ

  • @KshsxgNzhshd-mk9np
    @KshsxgNzhshd-mk9np 2 місяці тому

    ምን አለ ፖንቷን ባታሳዩን

  • @AmharaInformationNetwork-AIN
    @AmharaInformationNetwork-AIN 26 днів тому

    😂

  • @tesfahop8496
    @tesfahop8496 Місяць тому

    Is he normal?

  • @eliassberihunn5882
    @eliassberihunn5882 2 місяці тому +1

    Change thumbnail

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 2 місяці тому

    እባካችሁን እባካችሁን እባካችሁን ከጀርባ ያለውን ሳቅ አቁሙልን እባካችሁን
    እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን።

  • @EldanaGezahegn-t5n
    @EldanaGezahegn-t5n 2 місяці тому

    ቤቶች ሲኮረጅ ቤተኛ ነው ለካ ! ማፈሪያዎች ።

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 2 місяці тому

    ይሄ ሰውዬ ዝም ብሎ ይሄንን ቡሌ ጠጁን ነፍቶ ተነፋፋ

  • @fikreslassamitiku4661
    @fikreslassamitiku4661 2 місяці тому +1

    ተጃጃሉ አዲስ ነገር ካጣቹ ስራ ለምን አትቀይሩም ለማለት ያክል ነዉ

    • @zerihunasmamaw1062
      @zerihunasmamaw1062 2 місяці тому +1

      Lam

    • @ጦቢያጦቢያ-ኀ3ጘ
      @ጦቢያጦቢያ-ኀ3ጘ 2 місяці тому

      እሺ አሮጌው

    • @fikreslassamitiku4661
      @fikreslassamitiku4661 2 місяці тому

      @@ጦቢያጦቢያ-ኀ3ጘ ምንድነዉ አሮጌዉ እርጥ😄😄 ዘጊዋችናቹ ለማለት ያክል ነው

    • @brecomedy
      @brecomedy 2 місяці тому

      አንተ ለምን ስራ ቦታ እና በስራ ሰአት ዩቲዩብ ታያለህ። ስራ ፈት ሆነህ የሰው ስራ አታጣጥል። አንዳንድ ሰው አለ የሰው እበት ፣ የሚወልደው ትል ነው ፣ የያወራው ትውከት ። ገጣሚ አይደለሁም ግን ለአንተ አይነቱ ገጠመለኝ።

  • @seifegebre2915
    @seifegebre2915 2 місяці тому

    Ayasikim debary film new shit

  • @HayatJemal-vu9uj
    @HayatJemal-vu9uj Місяць тому

    ደምሩኝሲ ውዶቸ

  • @desthaksa7833
    @desthaksa7833 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bellatube6486
    @bellatube6486 2 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @ጦቢያጦቢያ-ኀ3ጘ
    @ጦቢያጦቢያ-ኀ3ጘ 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂