ልጅ ቶፊቅ ፕራንክ ተደረገ // እንኳን ልጅ ላሳድግ እኔ እራሴ የሚያሳድገኝ እፈልጋለሁ 😀 Pergenant Prank

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • ለዩቲዩብ ቤታችን አዲስ ከሆናችሁ ላይክ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ መልካም መዝናኛ

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @khalidtube3072
    @khalidtube3072  3 роки тому +62

    የሰሚራ አካውንት ነው ግቡና ሰብስክራይብ አድርጓት ua-cam.com/video/Vhg936aHlUg/v-deo.html

  • @LijTofik
    @LijTofik 3 роки тому +500

    ቆይ እደተጫወትክብኝ ባልጫወትብህ በቅርቡ ብድርህን ጠብቅ✊

  • @በስምህተብቃቃን
    @በስምህተብቃቃን 3 роки тому +65

    ተውፍቄ ስትጨናነቅ አሳዘንከኝ😰😀
    ግን እህት ወንድሞቼ ዋናውን ከጋብቻ ከሀላል ውጭ የሚደረግ ግንኙነትን ሳንፈራ እንደት ልጅን ማስረገዝን እንፈራለን😰 አሏህ ይህድና በስ😰

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 роки тому +403

    ወንድማችን khalid እንወድሃለን ግን ብራንክ ይቀር የምትሉ😳😭👍👈

    • @endristube3526
      @endristube3526 3 роки тому

      ወላሂ አወን ግን ፕራክ ዉሸት ነው ወላሂ

    • @khankpk9520
      @khankpk9520 3 роки тому

      🤗😃😃😃😃😃😃😃

    • @aellahkerim5119
      @aellahkerim5119 3 роки тому +2

      ወላሂ ከባለቤት አለውቅምጂ እደዚህአይነት ነገር አላህን እንፍራ ኢተቂላህ ከሀሊድ ቲዩፕ የልጂቷ ነው

    • @hawwa_wallo_tube2416
      @hawwa_wallo_tube2416 3 роки тому

      fafi😍👍

    • @آمفرضسياسينإنشااللهبينتودج
      @آمفرضسياسينإنشااللهبينتودج 3 роки тому

      አንዲት ሙስሊም እህት ሀጂ ነብይን ወንድ እወደሀለዉ ማለት አትችልም ::እህት አለም

  • @wellochanal6505
    @wellochanal6505 3 роки тому +37

    ይሄን ልጅ ሥወደዉ ማነዉ እንደኔ እሚወደዉ like

    • @htube5413
      @htube5413 3 роки тому

      ማርዋደምሪኝ

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 роки тому +294

    ማን ነው እንደኔ prank የማይወድ🙏👍👈

  • @حياةأمحياة-ك5ض
    @حياةأمحياة-ك5ض 3 роки тому +10

    🖊//ይድረስልኝ ለውዷ ለእህቴ//
    ውዲቷ እህቴ ሀቅን ፈላጊዋ
    በሠለፎች መንገድ ጉዞ ጀማሪዋ
    አንዴ ስሚኝማ አድምጭኝ ልንገርሽ
    ላንች ምክር ቢጤ አዘጋጀሁልሽ
    እወቂ እህቴ ቅድሚያ ተውሂድን
    ለጨለመው ጉዞሽ እንዲሆን ብርሀን
    ነጃ የምትወጭበት ትልቁ ጎዳና
    ወደ ጀነት አድራሽ ተውሂድሽ ነውና
    አደራ በተወሂድ በነብያት ፋና
    ውዲቷ እህቴ ከቢድዓ እራቂ
    የሱና አውዳሚ መሆኑን እወቂ
    ጥሜት ነው ቢደዓ እህት ተጠንቀቂ
    ዲንሽን ተማሪ ዐሊምን ጠይቂ
    ጉዞሽን ቀጥይ በተውሂድ በሱና
    አደራ እንዳትወጭ ከሀቁ ጎዳና
    በዚህ ዘመንማ አሁን ባለንበት
    ሱና ተደብቆ ቢድዓ ነግሶበት
    ባጢሉ ተስፋፍቶ ሀቁ ባነሰበት
    እህቴ እወቂ የዚህ መፍትሄውን
    ከባጢል መሸሻ ማምለጫ ዘዴውን
    ሱናን አጥብቀሽ ያዥ ቢድዓን ራቂ
    በሠለፎች ሱና በነሱ ተብቃቂ
    ተግባሩን እወቂ የአቡበክር ሲዲቅ
    የሁለተኛውን የዑመር አል ፋሩቅ
    የዑስማን የዓሊይ የኸሊፋወቹን
    የአንሷሮችና የሙሀጂሮቹን
    ሱናቸውን ያዥ የሶሀብዮቹን
    በሱና ላይ ፅኚ እህቴ አደራ፣
    ተጠንቀቂ ራቂ በዲን ላይ ፈጠራ
    ዲንሽን ተማሪ ከታላላቆቹ
    በዕውቀት ከታነፁት ከዑለማወቹ
    እህቴ አደራ በተውሂድ !!

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    1ኛ ነኝ ዛሬ ከፍቶኛል ግጩኝ😥

  • @ፍቅርለሀገሬልጀች
    @ፍቅርለሀገሬልጀች 3 роки тому +57

    በጣም በጣም ነው የሳኩት በቶፊቅ ቶፊቅ የሚመቸው ላይክ አርጉ

  • @tube8961
    @tube8961 3 роки тому +40

    ልጅቷ ግን አሳዘነችን ቱ እኔ ብሆን እደው ባል የለሽም እዴ እሙዬ ስታስጠይ ኤጭ እኔ የውሸትም ቢሆን መቀለጃ መጃጃያ አልሆንም ባክሽ ወደዛ ጥፊ ገልቱ

  • @ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች

    ቆይ አንታ ትልቅ ሰው አይደላህም ወይ⁉ ብራንክ ብለህ ምታወራው ለዛውም ዝሙት ሰርታሀል ብለህ አለሁማ እህዲና🤲

    • @እሙአቲካነኝቢንትአለባቸው
      @እሙአቲካነኝቢንትአለባቸው 3 роки тому +1

      ትክክል እህቴ አቡ አሚራ ሙስሊም እንዴመሆንክ መጠን ባክህ እንዴዚክ ያለ ቆሻሻ ነገር እየሰራቹ ድናችን ከታሰድቡ ኢላሂ አላህን ፍሩ

    • @htube5413
      @htube5413 3 роки тому

      ማርዋደምሪኝ

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 роки тому +43

    ወይ ፕራክ ወላሂ ያሳዝናል ስንት ጥሩ እህት ወንድሞቻችንን አበላሸብን አላህ ይቅር ይበላችሁ በዝሙት ቀልድ ኸሊድ እባክህ አተ ጥሩ ሠው ነበርክ ተው ፕራክ አትስራ እህቴ አንቺስ ሀያእ ይኑርሽ ለብር ብለሽ እደዚህ አትሁኝ

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 3 роки тому +19

    እኔ ነኝ ወይ የጫንኩሽ አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወይኔ በሳቅ እንኳን የድብቁ የግልፁንም ወንዶች አረገዝን ሲሏቸው ሚስቶቻችው አይወዱም!!!

  • @umuyusra-yy5xs
    @umuyusra-yy5xs 3 роки тому +142

    አይ ይህ ይቱብ ጥሩ ወድምና እህቶቻችንን አበላሸብን አይ ድኖ

  • @Tube-wq1ln
    @Tube-wq1ln 3 роки тому +15

    የካሜራውን ዋጋ ለመክፈል ነው አትፍረዱበት ፕራንክ ሲባል ሁሉም ሰፍ ብሎ ይገባል ጠቃሚ ነገር ሲሰራ ዘወር ብለን አናይም

    • @htube5413
      @htube5413 3 роки тому

      ማርዋደምሪኝ ውዴ

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 3 роки тому +95

    አቡ አሚራ ዛሬ የኔ ብድር ነው የመለስከልኝ ፊትሽን ተገለጪ 🤣 ልጅ Tofik እመን ጎበዝ 🤣🤣

  • @a9pesapwelm885
    @a9pesapwelm885 3 роки тому +41

    ተው አቡአሚራ አሁንስ አበዛችሁት የሚጠቅም ነገር የለም እደ ፕራክ ፕራክ ኤጭ

    • @Tewuhid
      @Tewuhid 3 роки тому

      ይህ ሁሉ ሰዉ ለመሰብሰብ ነዉ ድን አያስተምሩም

    • @ummohaz3613
      @ummohaz3613 3 роки тому

      አረአት።ትቅሰው።አድልህምድ።ሰተሰ።ጥለ
      ረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረ
      አለ።ህነፈረ።ረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረ

    • @htube5413
      @htube5413 3 роки тому

      ማርዋደምሪኝ ውዴ

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 роки тому +47

    ማነው እንደኔ ሰርፕራይዝ የሚወድ ብቻ👍

  • @آمفرضسياسينإنشااللهبينتودج

    አስተፍሪሏህ ይህ ማለት ዘሙት እዴቀልድ ሁኖል ማለት ነዉ

  • @ወሎክፍለሀገር
    @ወሎክፍለሀገር 3 роки тому +45

    አይ ኻሊድ ተበላሸህ ወላሂ አስተካክል ምንም ቢሆን እሄ ዶላር እዚሁ ዱኒያ ላይ ቀሪ ነው በአግባቡ ስራ

    • @rewdatube7270
      @rewdatube7270 3 роки тому

      ወድ ደምሪኝ ቆንጆ

    • @wagayetube7265
      @wagayetube7265 3 роки тому

      @@rewdatube7270 ደምሪኝ ውደ

    • @ወሎክፍለሀገር
      @ወሎክፍለሀገር 3 роки тому

      @@rewdatube7270 ሰብ ላድርግሽ,

    • @rewdatube7270
      @rewdatube7270 3 роки тому

      @@ወሎክፍለሀገር አዎ የኔ ማር ይጠየቃል በደስታ የይልኝ❤❤

    • @rewdatube7270
      @rewdatube7270 3 роки тому

      @@wagayetube7265 ደመርኩሽ አንቺም መልሺ

  • @الحمداللهالكلحالالحمدالله

    አሏህን ፍሩ ይህን ፕራክ በኢስላም የተጠላ መሆኑን እያወክ አቡ አሚራ ምን ነካህ አሏህን ፍራ አሏሁሙስተአን አሏህ ይህዲኩም

    • @htube5413
      @htube5413 3 роки тому

      ማርዋደምሪኝ ውዴ

    • @خديجه-ط9ذ
      @خديجه-ط9ذ 3 роки тому

      ድናችንን አታሠድቡ አላህን ፍራ

  • @የኢዙብቻነኝ
    @የኢዙብቻነኝ 3 роки тому +32

    ኤሄ ነገር አልገባኝም ሳያስረግዙ አስረግዘሀል አሁን አስረግዙ ማለት ነው አሁን ከዚ ምንድነው ምንማረው ከብልግና ውጭ እባካቹ ከትልቅነታቹ ዝቅ እያላቹ አትቅለሉ በሀላል ሰርታቹ የዩትዩብ ብር ማግኘት ትችላላቹ

    • @lemiylulutube
      @lemiylulutube 3 роки тому

      ኧተሞ የሽ ተደሜይዋ ቤተና በቅንነት

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 3 роки тому +1

      እንዛመድ በቅንነት

    • @lemiylulutube
      @lemiylulutube 3 роки тому

      @@aminatahmed ልደምርሽ ደምሪኝ

    • @Salsibel
      @Salsibel 3 роки тому +1

      እኔ እራሡ ወላሂ ግርም እያሉኝ ነው ስት ኸይር ነገር ሰው ሚጠቅም ነገር መስራት እየቻሉ እደዚህ አይነት ነገር ሲጃጃሉ ያስጠላሉ

    • @jesitube9987
      @jesitube9987 3 роки тому

      በትክክል አላህ ይስቱርና

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 3 роки тому +3

    ኢናአሊላሂወኢላሂ ራጅኡን ሰረሀ ወደየት እየሄድን ነዉ አላህ ለሁላችንም ሂዲያ ይስጠን በተለይ ሴትዮዋ ሙንከር በሆነ ነገር መተባበር ሂዲያ ይስጥሽ ከሀጅነብይ ጋ እንደዚህ መሳፈጥ አኡዙቢላህ ሚኒክ ከአሁን በኃላ ኢንሻአላህ ዳግም ላላያችሁ ሀታ ፊልሲራጥ ኢንሻአላህ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 роки тому +52

    አቡ አሚራ ግን ልጅቱን ፕራንክ እድታርግ ገዝተሀት ነዉደ ሁለት ሠዉ ፕራንክ አርገችኮ 😀😀😀😀😀😀😀

  • @Mina-hr7bu
    @Mina-hr7bu 3 роки тому +12

    እንደ ተረዳውት ቶፊቅ ከሴቶች ጋር ትማገጣለ ማለት ነው ሀራም ነው እራስህን ፈትሽ

  • @tube8961
    @tube8961 3 роки тому +6

    አቡ አሚራ ምነው ደህና ሰው ነበርክ ፕራንክ እያልክ ምን ያጃጅልሀል ማሻአሏህ ነበርክ አሁን ተበላሸህ ትልቅሰው አይደለህ እዴ ጥሩ ነገር አቅርብ ካልቻልክ አህመድ ወሎ ወዳጅህ አይደል እሱን ጠይቅ የወሎ ቻናል ከምንም የፀዳ ነው ካሁን ቡሀላ ፕራንክ እያልክ አላህ እዳያሳየኝ

    • @htube5413
      @htube5413 3 роки тому

      ማርዋደምሪኝ ውዴ

  • @ماماماما-غ4ش
    @ماماماما-غ4ش 3 роки тому +32

    ሙስሊም አይዋሽምም ሙስሊም ፕራክ አይሰራም እዉነት እናንተ የምታወሩትን መላኢካ አይከተበዉም

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 роки тому +20

    ወይኔ ተውፊቁ አሳዘነኝ እውነት ይሄ ፕራክ ይቅር የምር ነው ቀልድና ውሸት በኢስላም ኡይፈቀደም በወሬም ቢሆነ የዋሸ ወየውለት ብሉአል 👈👈👈

  • @seaditube4620
    @seaditube4620 3 роки тому +54

    እኔነኝ የጫኩሽ😄😄😄😄😄አላለም

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 3 роки тому +12

    _ኧረ ተወደ ካሊዶ ተው ይህን ተው ረመዷን እየመጣ ነው ይሄ በግልፅ ሰውን ወደዝሙት ማስገባት ነው_

    • @tuba6802
      @tuba6802 3 роки тому

      ደምሪኝ ፋፊቸ ማር ልደምርሽ

    • @tuba6802
      @tuba6802 3 роки тому

      @@nuriyettube500 ኑራየ እንደማመር ውዴ

  • @Tube-nd1kk
    @Tube-nd1kk 3 роки тому

    እኔ የዚህ ቤት ቤተሰብ አይደለሁም ግን የምትሰሩት ስራ በጣም ያሳዝናል
    ምን አለበት አላህ ባገራልን ነገር መልካም ብንሰራ ካልቻልን መልካም የሚሰሩትን ብንከተል ምን አለበት
    ደግሞ የውመል ቂያማ ትጠየቃለህ ትለዋለክ እንደ አንተስ አሁን በሰራከው ስራ አትጠየቅም እንደ ያ ቀን እኔ አንተ እንደምናወራው አይደለም ያ ቀን ማለት
    እርጉዝ የሆነች ሴት ሳታውቀው የምትወልድበት
    ህፃን ልጅ በድንጋጤ ሽበት የሚያወጣበት
    ሁሉም ነፍሴ ነፍሴ የሚልበት
    እናት ለልጇ ልጅ ለናቱ የማያስብበት ከባድ ቀን ነው አላህ ይድረስልን

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 3 роки тому +5

    ህ አንድ ሺማግሌ የሆነ አባባል ቲል ሰምቸነበር ለካ እዉነቱነዉ
    ያዉቆ አጥፊ
    የተመልካች እዉር
    የሰሚ ደቆሮ
    አይጣልነዉ ቲል ግርም ብሎኝ ነበር ለካ የአሁኑን ዘመንነዉ ጠቅላላ ወንድም ሴቱም ጥቅም እንጅ ሞትን ሩሱ ሱበሀን አላህ

  • @ayouyutube800
    @ayouyutube800 3 роки тому +8

    ክክክክክ አይ ቶፊቄ ስለሚሸፍፈኑ መች ያስታውቃሉ ምርጥ አባባል ከሁሴን አንተ ተሻልክ ወረቀቱን አምጣ አልክ ጎበዝ

  • @sosiqueen4098
    @sosiqueen4098 3 роки тому +16

    Tiktok ቪድወዉ ተቆርጦ ተለቆ አይቼ
    ሮጨ እዚ መጣሁ😂😂

  • @عايشهسعيد-ر7ن
    @عايشهسعيد-ر7ن 3 роки тому +2

    ማሻአላህነው ያየሁት ነገር ነገሩ ሤትን ልጅ ሠላም አለማለታቼውም በጣም ዴሥ የሚልነው ነቅቷል ሁሉም ሌላውግን ቢቀርብህ ጥሩነው

  • @huhuየባቦዋ
    @huhuየባቦዋ 3 роки тому +34

    ልጅቷን ግን በጥፊ የከደናት መስሎኝ እኔ ለሷ አንድ ኪሎ ቀነስኩ 😁😁😁😁😁

  • @khalidtube3072
    @khalidtube3072  3 роки тому

    የልጅ ቶፊቅ የዩቲዩን ቻናል፡ነው፡ግቡና ሰብስክራይብ አድርጉት ua-cam.com/video/ArmxVPK_oXI/v-deo.html

  • @እሙሀያት-ጘ7ቸ
    @እሙሀያት-ጘ7ቸ 3 роки тому +6

    ፕራክን ያጥፍልን ሰርፖራይዝን ያብዛልን አቡ አሚራ አሁን በጓደኛችህ ጀመርክ ቀጣይ ሚስትህ ጋ ልትሄድ ነው ተው እዚህ ጋ ይብጋህ ወንድሜ ፕራክ ይቁምምምምምምምምምምምምም።።።።።።

  • @አሚናት-ዘ3ዘ
    @አሚናት-ዘ3ዘ 3 роки тому +3

    የኔ ወድም ተጨነክብኝ አይ ይሄ ብራክ የሚባል ነገር አላህ ያጥፍው የምተሉ በላይክ ግጩኝ

  • @fatemahahmed6180
    @fatemahahmed6180 3 роки тому +4

    በጣም ብልግና ነው እደዚህ አይነት ቀልድ ያስገድላል አቡአሚራ ልጆችህን አሳድግ ሀራም። አለይክ በበጎ አድራጎትህ በክብርህ በትልቅነትህ ተቀመጥ

    • @htube5413
      @htube5413 3 роки тому

      ማርዋደምሪኝ ውዴ

  • @1ያአለህ
    @1ያአለህ 3 місяці тому +1

    አሳዛነኝ😢

  • @foziyatube2014
    @foziyatube2014 3 роки тому +5

    እረ አቡ አሚራ አላህን ፍራ አሰበአቱ ሙቢቃት (ሰባቱ ከባባድ ወንጀሎች ውሰጥ አንዱ ዝሙት ያልሰሩትን ዝሙት ሰረታችኃል ብሎ ማንቋሸሽ ነው አይ ተው ግን አላህ ፊት እንጠየቃለን

  • @محمديوسف-ه4ز9ث
    @محمديوسف-ه4ز9ث 3 роки тому +16

    እህት ሠሚራስ ምን ነካሽ እስኪ ወደራስሽ ተመለሽና የሰራሽውን ቪደወ ተመልሰሽ ተመልከችው

  • @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
    @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 3 роки тому +17

    ኧረ ይደበርል ቆይ ልጅቱ ቤተሰብ ዬለሽም ሰራ ፈት የሚቅለድበትን እና ያማይቀለድበትን እወቁ 😡

  • @ሀዪነኝየሱማር
    @ሀዪነኝየሱማር 3 роки тому +14

    ፕራክ ይቅርባችሁ ወላሂ ቱ አስጠላኝ🤒🤒🤒🤒🤒😏😏😏😏😏😏😏 ኤጭ😭😭

    • @htube5413
      @htube5413 3 роки тому

      ማርዋደምሪኝ ውዴ

  • @ሰአድነኝሀበሻውይቷ
    @ሰአድነኝሀበሻውይቷ 3 роки тому +13

    ውይይ ዘንድሮ የአሏህ በቃችሁ ይሄን ፕራንክ የሚልባል ነገር ይጥፋልን 😢😢😢

    • @htube5413
      @htube5413 3 роки тому

      ማርዋደምሪኝ ውዴ

  • @ቅድሚያለተውሂድለሱና-ቐ5የ

    ታሳዝናለህ አቡአሚራ
    ደህናሰውትመስለኝነበር
    ረሱል ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም
    እንድህብለዋል
    ለቀልድእንኳንብላችሁአትዋሹብለዋል
    ሙስሊምአይዋሽም አሏህንፍራ

  • @kነኝየሱብቻአላህወኪል

    ሀዳ እየተናገራችሁነወይ የምታደርጉት ግርም የሚለኝ ሴቲቱ ምን ያጃጅልሻል ቱ ኢሄላች አይመጥንም ሀያ ይኑርሺ 🤔🙄

  • @hdbd1601
    @hdbd1601 3 роки тому +1

    አላህን ፍሩ ኸይር ነገር ለማስተላለፍ ሞክሩ ሁሉም ነፍስ ሟች ነውና ሴቶቹም አትገላለጡ ራሣችሁን ጠብቁ

  • @fatimaali6355
    @fatimaali6355 3 роки тому +25

    ክክክ እረ ቶውፊቅ እኔነኝ የጫንኩት አላለም😁😁

  • @susutube1436
    @susutube1436 3 роки тому

    ይች ነገርዬ ግን እያሟረተች ነው ፈጣሪ ድንጋይ ያሸክምሸና የማይወጣ ከሆድሸ አሸክሞሸ ይችን ቀን እንዳትረሻት ይሄኛው ደግሞ ትልቅ ሰው ነህ የልጅ አባት ነህ አንተም ልጅህ ከፉ ሰትል ድቃላ ተሸክማ ሰትመጣ ለሸምግልና ይችን ቀን እንዳትረሳት ዋ ????????

  • @mackeasultan545
    @mackeasultan545 3 роки тому +10

    ደሞ የመል ቂያማትጠየቃለክ እያልክ አላህአተን በውሸት ስጠይቀው አላህ በዚህ ያገኘኸው ገዘብ በረካይሆንልካል ላኸውለ ወላቅወተ ኢላቢላ በጣም ነበር ማከበርህ ቱ

  • @sofiaals1718
    @sofiaals1718 3 роки тому +1

    ሠሚራም፡ካሊዲምየወረዳችሁናችሁ።ካዲሙሥሊምየማይጠበቅ፡የዘቀጠሥራአትሥራ።ዲኒያአጭርናትአትሥገብገብ።አሁበሰከዲመኪናእያሸከረከርክምንእደሚፈጠርአታቅም።አይዱኒያ😢😢😢

  • @እግዚያብሔርፍቅርነውወሎየ

    ግን ይሄ ይቱብ ብር ሲሰጣችሁ የምትሰሩትን ጠንቅቃችሁ እወቁ በጣም አስጠላችሁ ኡፍፍ አዝግ

  • @የተፈኩርአድናቂየረሱልወዳ

    አኡዙቢለህ ከሊድ ጥሩ ሰው ነባርክ ፕረንክ ምነምን እየልክ ተመልከች አተስቀይም ወለሂ ወንድምህን አተስጨንቀው ምን የደርግልሀል እንዲህ ሲጨናነቅ የአለህ ቲሽ አሁንስ ፕራንክ ቆቅ አለኝ

  • @ስደተኛዋሻማyoutube-q4r
    @ስደተኛዋሻማyoutube-q4r 3 роки тому +6

    አይ ምን አይነት ሴት ነሽ ስታስጠሊ
    የጋሸ አሚራ አባት ጥሩ ሰው አልነበርክም ምነው ብዙ የምታቅ ትልቅ ሰው ይህ ስራ ይቅርብህ ዱኒያ አላቂ ነች።

    • @miserutube7681
      @miserutube7681 3 роки тому

      እኮ ዝሙት ሰርተሀል መለት እኮ ነው ሴቷ ደሞ ጭቀ

    • @tuba6802
      @tuba6802 3 роки тому

      እንደማመር ማማየ

  • @medinasayd4723
    @medinasayd4723 3 роки тому

    ▼እስቲ_ተሰተሪ☜
    ንግግርሽ አንሶ ቁምነገርሽ ይብዛ
    ግዜሽን አትፍጅ በዋዛ ፈዛዛ
    አውቃለሁ ብዙ ነው የሚዲያ ፊቲና
    ከዚህ ሁሉ ጥንቁቅ ምትሆኚው ጤና
    ስትርቂ ነው እህት ሰላም የምታገኘው
    በጌታሽ ትእዛዝ አውቀሽ ምትኖሪው
    ሁሌም ተናፋቂ የሱና ተከታይ
    መንገድሽ አጥብቂ በተግባር ታገይ
    በተውሂድ በሱና ሆነሽ መንገደኛ
    ዘለቄታ ባለው ዘላለም መዳኛ
    መሰናክል ገጥሞ ሳይጥልሽ በመንገድ
    ራስሽን ለጉሚ በሸሪአ ገመድ
    ጠብቂ አማና ረሱል ያወረሱሽ
    የሴት መገለጫ ሀያእ ነው እንዳሉሽ
    እንኳንስ በገሀድ በቤታችንም ቢሆን
    ልናወራ እንጂ ድምፃችን ዝቅ አርገን
    አልታዘዝንም ከቶ ልንጮህ በጋራ
    አደባባይ ወተን ልክ እንደ ባዲራ
    መውለብለብ አቁሚ ወተሽ በሚዲያ
    በሆነው ባልሆነው ፈጥነሽ በቅድሜያ
    መታየት ይቅርብሽ ስሚ እህት አለም
    ያላቀሽ ኢስላም ነው በሀያእ ዘላለም
    ሀያዕን የሚረግፍ ንግግር እወቂ
    እስቲ ተሰተሪ ውስጥ ላይሽ ይመር
    ሙእሚኗ እህቴ ሒወትሽ እንዲያምር

  • @nesritv1861
    @nesritv1861 3 роки тому +20

    ፕራንክ ዘጋኝ ዘጋኝ ወላ መቼ ነው ሚቆመመው ግን😌😒

  • @ethiopiamymotherlove7455
    @ethiopiamymotherlove7455 3 роки тому

    ሰብስክራይብ ሼር ላይክ አድርጉ ስላዳመጣቹኝ ከልብ አመሰግናለሁ💪🖖

  • @Tube-wz2ph
    @Tube-wz2ph 3 роки тому +6

    አበዛችሁት ወላሂ ውነትንእና ውሸቱን መለየት ያልቻንበት ዘመን

  • @كميلهوسين
    @كميلهوسين 3 роки тому

    የውነት ይኸ ብራክ የሚባል ነገር አትመኙ አትዋሹ ወላሂ ማሻአላህ ከይር ነገር ትለቃላችሁ ግንእድህ አይነት አትልቀቁ በአላህ ዘድሮ ብራክ በዛየምትሉ

  • @zahrah1561
    @zahrah1561 3 роки тому +2

    የውነት ደጋግሜ አየሁት ለራሴ ነሚያሳድገኘ ባገኘሁ አላለም አይተውፊቅ ተሠራልህ 😂😂😂❤

  • @hdhdhnshd5713
    @hdhdhnshd5713 3 роки тому +1

    እንደውም ትግስተኛነው ልጅ የዝህ ብራክ የለውም እንደትበዚህ ፕራክ የደረጋል

  • @ሀዩወሎየዋየኡሚናፋቂ

    ቶውፊትቅን ስወደው 💔💔💔❤👈

  • @sadietube4069
    @sadietube4069 3 роки тому +1

    ኪኪኪኪኪኪኪ ቶፊቅ በጣም ነው ያሳቀኝ እርጉዝናት ሲለው ምላሱን አውጥቶ ይሄን ፍራልኝ ያለው ነገር

  • @ኢማንየልጂናፋቂ
    @ኢማንየልጂናፋቂ 3 роки тому +6

    ብራክ ሀራም ነዉ ሙሥልሞች አላህን ፉሩ

  • @roze6595
    @roze6595 3 роки тому +1

    ሱብሀን አላህ አንተም ተበላሸህደ ወንድማችን ያረብ ወደየት እየሄድን ነው ያረብ ከዝህ ዘመን
    ነገር ጠብቀኝ ያኢላሂ ልጂቱ ምን አይነቶ ጉድ ነሺ ሀያሺን ጥለሺ በውሸት መነገጃ ትሆኛለሺ
    አሥተክፍረላህ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 3 роки тому +8

    እረ አላህን ፍሩ ያአላህ ስም ፓራክ ብላቹ በቀልድ ወላሂ አታሱ ያረብ አላህ ሂዳያ ይሰጣቹ እረ በአላህ ይቅርባቹ ኢሂን ፓራንክ

    • @hadyamuhamed4495
      @hadyamuhamed4495 3 роки тому +1

      እረ የሰው ነውር አታውጡ አላህን ፍሩ እደው ይሄ ፕራክ እሚባል ነገር ሙስሊሞች ብሰዋል አኡዙቢላህ

  • @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር

    የኔ ማር ኢሄ የመሰሉ ጋደኞች እያለህ ነው ውድ ወድማችን ቶፊቅ ጂዳም በሆንህ ባባዬ በጣም ነው ያሳከኝ

  • @foziabalay388
    @foziabalay388 3 роки тому +7

    ያርቢ ይህንን ፕራክ ከዚህ ምድር አጥፋልን

  • @fatumabintjemal8222
    @fatumabintjemal8222 3 роки тому

    ክክክክ ወይ በሳቅ ሚስኪን ሙቅ አሸናችሁት እናም ኻሊድ አህለሱና አደለህምደ ለምድነው ሀራም ነገር ፕራክ የምታደርገው ለድናችሁ ተማሩ ግዜችሁን ተጠቀሙበት

  • @ፋፊወሎየዋ-ዘ4በ
    @ፋፊወሎየዋ-ዘ4በ 3 роки тому +18

    ምን አይነት ጋጠ ወጥ ሴት ነሽ ዝርግ ሰተር በይ እቱ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 3 роки тому

      ንዛመድ ማሬ

    • @ፋፊወሎየዋ-ዘ4በ
      @ፋፊወሎየዋ-ዘ4በ 3 роки тому +2

      ሴት ልጅ ግርማ ሞገሷ ፀባይዋና አሕለቋ ነው እስላም እሔንን ተግባር አላስተማረም ውሸት ሐራም በሚዲያ አፏን ሞልታ አትስቅም ቁጥብ ሴት ምርጫየ ናት እለዚሕ እሕቶች አደብ እንያዝ

    • @rahmiiyutub988
      @rahmiiyutub988 3 роки тому

      astafaralah ara yarabiii ata sataran yigarmal

    • @አበበችአየለ-ነ8መ
      @አበበችአየለ-ነ8መ 3 роки тому

      😂😂😂

  • @ሰሚራየአላህባሪያ
    @ሰሚራየአላህባሪያ 3 роки тому

    ወአሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አኡዙ ቢላሂ ሚን ፕራንክ አራ ካሊድ ካሊቅክን ፍራ ፕራንክ የሚባላውን ነገር አንተና መሰሎችህ ይቅርባችህ ዱኒያ ጠፊ ነች ይህ ፕራንክ የምትሉት ነገር ክስረት እንጂ ጥቅም ዬለው ሀጂ ነብይ ሴት መኪናህ ላይ ጭናህ አላህንና ሰውን የሚያስቆጣ ነገር ትሰራለህ ሀስቢ አላህ ወኒዕመል ወኪል እን እንኳን ፕራንክህን ላይ ቤትህ ውስጥ ገብቼ ሳይሆን ደረሰው ሙራድ ፔጅ ላይ እንደ አገጣሚ አይችህ እስቲ ገብቼ ልየው ብዬ ነው ይህ ነገር ይቅርብህ ሀራራራራም አለይክ ካሁን ቦሀላ አንተ ፔጅ ላይ ማኒኛህንም አይነት ፕራንክ ካያው ሰብስክራይቤን ነው የማነሳው፡፡

  • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ

    ውይ ልጁ ግን አደነኩህ ማንም ልክስክስ ወድ ቢሆን የት ከምን መች እያለ ብዙ ይዘላብድ ነበር ልጁ ግን በራሱ መተማመኑን አደቅሀለው

  • @وَاِلیٰرَبِّكَفَارْغَبْ-غ4ت

    ወንድም አቡ አሚራ ለምታደርገው ኢስላማዊ ት/ት ጀዛክላህ አላህ ይጠብቅህ እሱ ከከለከለውም ነገር ሁሉ ያርቅህ ያርቀን አሚን
    አሁን እየሰራህ ያለህውን ስራ ግን አልደግፈውም ረሱል صلي عليم وسلم ለቀልድም ቢሆን ውሸት አይቻልም ብለዋል ለምን ለብር ብላችሁ ትዋሻላችሁ ለቀልድም ቢሆን ውሸትን ለተወ ሰው መካከለኛውን ጀነት ዋስ እሆነዋለሁ ብለዋል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለጠፊዋ አዲያኒ ብለን የዘላለም ቤታችንን አናበላሽ

  • @eyerusweloyewa6767
    @eyerusweloyewa6767 3 роки тому +4

    አቡ አሜራ የኛ መልካም ሰው እኔ በሁለት ስልክ ነው ሰብስክራይብ ያረኩህ ሰላምህ ይብዛ

    • @htube5413
      @htube5413 3 роки тому

      ማርዋደምሪኝ እስኪ

  • @ይትባረክመለሠ
    @ይትባረክመለሠ 3 роки тому

    ይሄ አልምጥ አመሠግናለሁ ካሌዶ ጠፋ ልጅ ቶፊቅን ማነዉ ፕራንክየሚያደርገ ደግአደረከዉ

  • @rehmamuhammed4784
    @rehmamuhammed4784 3 роки тому +3

    እዴው በሞቴ ሰሚራ ስንት ነው ክፍያሽ እረ ተይ ለወደፊቱ ሂወትሽ አስቢ ሀበሻ እኮ ፕራክ የሚባል ነገር አያቅም

  • @minashew5049
    @minashew5049 3 роки тому +4

    ስጅመር ቆይ እንዴ የምትደበብረው ዝሙት ሀረም እንደሆነው አተውቅም እንዴ ወንዶች ለሁሉም ነው እንዴ ሱሪያቹን የምትፍቱት ቱ

  • @Tube-oy8mz
    @Tube-oy8mz 3 роки тому +1

    ሚሥኪን ቶፊቅ አሳዘነኝ የሚለው ነው የጠፋበት ልጅቷ ግን ገዝተሀት ነው እደ ለፕራክ አቡአሚራ 😂😂

  • @ekrame7439
    @ekrame7439 3 роки тому +11

    ካሁን በሗላ ሰብስክራቤን አነሳለሁ ሰው ጥሩነገር ያስተምራል ካተየማይጠበቅ ነገር

    • @htube5413
      @htube5413 3 роки тому

      ማርዋደምሪኝ ውዴ

    • @ekrame7439
      @ekrame7439 3 роки тому

      @@htube5413 ደምሬሻለሁ በቅንነት

  • @umhalid-n8t
    @umhalid-n8t 3 роки тому

    የሁሴን አድናቂ ነኝ ጠንቃቃና ጎበዝ በራስ የመተማመኑን ብቃት አድንቄያለሁ ቶፊቅ ግን ከሴቶች ጋ ግንኙነት እንዳለህ ተረዳሁ ከከከከከ ልይሽ ማነሽ ከከከከ ብዙ ነበሩ ማለት ነው
    አላህ ይቅር ባዮችን ይወዳል ይቅር በለን

  • @fatimasultan4077
    @fatimasultan4077 3 роки тому +10

    ኢተቂላህ. እክም በወሬ ጠሻ ጠቧ ኢናኒላህ ወኢነለሂራአጅኡን

  • @setiramedia4959
    @setiramedia4959 3 роки тому

    ወሎ ኮምቦልቻ መኖሪያ ቤቶቺ ባዶ ቦታወቺ መግዛት ማየት የሚፈልግ ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ ነፍ አለለወት

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    ማነው እደኔ ብራንክ የሚጠላ
    ሰይብራይዝ የሚወድ
    ወድሜ ካልድ እወድሀለው ብራንክ ይቅርብህ በውሸት የአላህ ስም እያነሳን እር አላህን እንፍራ ተው ለዱኔያ ሳይሆን ለነጌ ለቀብር እናስብ ተው
    ወላሂ አትሳሳቱ ተው

    • @htube5413
      @htube5413 3 роки тому

      ማርዋደምሪኝ እስኪ

  • @Tube-ly3ys
    @Tube-ly3ys 3 роки тому

    የለም ይህልጂ ያስረገዘ ወይም የቀመሳት አለች እደት ልይ ይላል በማየት ነውዴ እሚያምነው እሚገርም ነው

  • @ነጃትየኔእልልት
    @ነጃትየኔእልልት 3 роки тому +8

    እሲ ይህ ጵራንክ ይቅር የምትሉ ላይክ

    • @htube5413
      @htube5413 3 роки тому

      ማርዋደምሪኝ ውዴ

  • @እሥላምዲኑሠላምያርብሙሥሊ

    አኡዙቢላሂ ምነሸይጧንሮጅም ካሊድ አቡ አሚራ ጤነኛነህ አንችሥ ሠሚራ ተብየዋ ሥምሽ ነው ወላ ሥምሽም ፕራክ ነው ባለጌ ነሽ ሙሥሊም አይደላችሁ በአላህ ሥም እየማላች ማፈሪያ ናችሁ ከሙሥሊም የማይጠበቅ የወረደ ሥራ ሠው በዚና ይቀልዳል በእሣት ጨወታ አላህን ፍሩ አላህንፍ አሥታፊሮላህ ላአዚም ላሀውለውላ ቅወተ ኢላህ ቢላ በጣም ከምንበላይ ይዘገንናል

  • @sofiasofia9747
    @sofiasofia9747 3 роки тому +3

    ሱባሀን አላህ ለዩቱብ ብለህ በዝሙት ትቀልዳለህ እረ አላህን ፍራ

  • @tewfikawel8949
    @tewfikawel8949 3 роки тому

    ተወፊቅ ሞክሼ ጎቦዝነህ ቡዙም አልተፎገርከም

  • @hebamaken8127
    @hebamaken8127 3 роки тому +7

    ወላሂ ዛሬ በጣም ነዉ ያሳከኝ ተውፊቅ 😀😀😀😀😀😀

    • @htube5413
      @htube5413 3 роки тому

      ማርዋደምሪኝ እስኪ

  • @mmedina6068
    @mmedina6068 3 роки тому

    ያአሏህ ኧረ ተው ኢተቁሏህ ጌታችሁን ፍሩ ኤጭ አይ ዱኒያ 😭😭😭☝☝☝☝☝

  • @zethiopazethiopa819
    @zethiopazethiopa819 3 роки тому +3

    ቶፊቅ
    ጎበዝ ተገለጭአላላምም😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 3 роки тому

    እሽ ይሄስ ፕራንክ ነው ግን ከወንድም ይሁን ከሴት ጥሩም እንዳለ ሁለየ መጥፎም አለና እንዳገኝ ለሚዝረከረኩ ሰዎች መንገድ እየከፈታችሁ ነው ነገ ብድግ ብላ እንድቱ ከአረብም ይሁን ከታክሲም ትደፈር በንደት አንዱ ዩቱበር ላይ ብታላክክበት አስባችሁታል ምን ሊፈጠር እንደሚችል

  • @aumukamilah2957
    @aumukamilah2957 3 роки тому +4

    ኧረ አቡ አሚራ ትልቅ ሰው ነህ ምን አይነት ስራ ነው

  • @susutube6270
    @susutube6270 3 роки тому

    ቶፊቆ በዚሁ አጋጣሚ አርፈሽ እንደማትቀመጭ ተነቃብሽ ገናኮ ነህ እንደው ወላሂ ታዘብኩህ ከብዙ ልጆች ጋ እንደምትወጣ ነው ያሥታወቀብህ

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ

    እኔነኝ የጫንኩሽ እደአላለምአይ ቶፊቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍

  • @hayuyeaddis5758
    @hayuyeaddis5758 3 роки тому +1

    ውይ ቶፊቅ አብረን አድገን አብረን ተምረን አሁን የዚህን ያክል አደግክ ይገርማል ወንድሜዋ !

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 3 роки тому +3

    ወንድሜ ቶፊቅ አብሽር

  • @VdCv-fg8xn
    @VdCv-fg8xn Місяць тому

    ገና ባየዉም ነፈርኩ ቶፊቅ ይሄን ፍራልኚ አረባገር አላለለም😅😅😅