የኢፌዴሪ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአሸኛኘታቸው ላይ ያደረጉት ንግግር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 918

  • @Melona75
    @Melona75 6 років тому +290

    አቶ ሀ/ማርያም ደሳለኝ በስራ ዘመኖት ብዙ መልካም ነገሮች ባይኖሩም ይሄንን ከግምት አስገብተው የተሻለ ነገር በመፍለግ ስልጣኖትን በፍቃዶ ስለለቀቁ ምስጋና ይገባዎታል

    • @mgoodhappy8488
      @mgoodhappy8488 6 років тому

      Hd tiru saw mehonun kirb gize new yeteredanu ena mesginalen

    • @hayatkedier7131
      @hayatkedier7131 6 років тому

      ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ምንም አይገርምም ምክኛተም

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 6 років тому

      እውነት ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 6 років тому

      I love you mom
      Betame betame kebere yegebewole befekadu seletanune lekeole egezeyabere edeme yeseteke abezeto

    • @zainabdula2748
      @zainabdula2748 6 років тому

      Bukke hucha

  • @hamesjamel6363
    @hamesjamel6363 6 років тому +149

    በጣም ደስ የሚል ንግግር ማሻ አላህ ሙህር ማለት እንዲ ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን

    • @jamalalif1304
      @jamalalif1304 5 років тому

      መሻ አላህ ጥሩ ንግግር ነው

  • @ayshaaysha1056
    @ayshaaysha1056 5 років тому +3

    በጣም ጥሩ ንግግር ናው ጫዋ ያሰዳጋው ጫዋ ዳስስስስ ትለለክ ክበር ሀ / ማርያም ዳሰለኝ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bekalechhabetamo3446
    @bekalechhabetamo3446 6 років тому

    በጣም እናከብርካለን የቀዳማዊ ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለ ማርያም ደሳለኝ ምርጥ ስው

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ንግግር አቶ ሀይለማሪያም ከልብ እናመሰግናለን ሙሁር ማለት እንዲህ ነው እውቀት ነበሮት በክፉዎች ታጥረው ነው እንጂ ለማንኛውም ቀሪ ህይወቶ ያማረ እንዲሆን ምኞቴ ነው
    ስልጣኔ ማለት ይህ ነው

  • @ganetganet2144
    @ganetganet2144 6 років тому

    ተባረክ እራስ ወዳድ ስላልሆንክ በገዛ ፍቃድክ ስልጣንክን ባትለቅ መች ይህንን ፍቅርና ሰላም መች እናይ ነበር እናከብርሀለን

  • @ድንግልንእወዳታለሁአማላጄ

    ስልጣንህን በፍቃድህ በመስጠትህ በእውነት እግዚአብሔር መልካሙን ዋጋ ይክፈልህ

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 5 років тому +2

    በጣም እናመሠግናለን አቶ ጠቅላይ ሀይለማሪም ዴሳለኝ በዴጋሜ እናመሰግነዋታለን 😍😍😍😍😍😍😍መልካም ሠውናቸውው👌👌👌👌👌👌👌

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ

    ወይዘሮ ሮማን ምርጥ ጅግና እንስት ናት በእውነት ሁሉመናዋ ያማረ ንግግሮችን ሳስብ ይገርመኛል እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦችሽ እንመኛለን

  • @fatumaomar5329
    @fatumaomar5329 6 років тому +20

    ሀይለ ማሪያም በጣም ጎበዝ ና አስተዋይ ነህ ቀረ ዘመንህን አላህ ይባርክልህ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 років тому +5

    አምላኬ ይባርክህ ኡነቱም ያልከውን ሁሉ ይሄው እየሆነበት ለው ያለው ይህ ነው የእግዚአብሔር ሰው ማለት ፈጣሪ ይባርክህ መልካም ግሩም ንግግር ነው🙏

  • @ekramali9108
    @ekramali9108 6 років тому

    ክቡር የቀድሞ ጠ,ሚ አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ በጣም ጨዋና መልካም ሰው ኖት ጥሩ ንግግር ስላደረጉ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅልን እስካሁን ሀገራችንን እና ህዝቧቿን ጠብቀህ ስላገለገልክ

  • @مناليأحوشي
    @مناليأحوشي 6 років тому +25

    የምር ዛሬስ አሳዘንከኝ አቶ ሀይለማርያም እዴሜ እና ጤና ከቤተሰባችህ ጋር እመኝልህለሁ

  • @natyda8415
    @natyda8415 6 років тому +23

    ሀይለማርያም ዛሬ ብቻ እውነቱን ለህዝብ አወሩ።ስለ እውነት የቆመ ሁሌም ያሸንፋል።

  • @manofchange832
    @manofchange832 6 років тому +284

    ሃይለማሪያም ደሳለኝ በጣም ጨዋ እና ትሁት ሰው።

    • @ኡሙአማር-ጐ3ዀ
      @ኡሙአማር-ጐ3ዀ 6 років тому +1

      ከከከከከከሳኩ አይ ሀይለማሪያም

    • @hayatkedier7131
      @hayatkedier7131 6 років тому +1

      Fafi Tariku ክክክክክክክ

    • @foziyaseid6037
      @foziyaseid6037 6 років тому +4

      ሀይለማራም ስልጣኑን ስትለቅ ጨዋ ሁክ እህት ወድሞቻችን ገድለህ አተ የስራህን ይስጥህ ። አብይ እደጀመርከው መጨረሻህ ይመር አብይ አደራ ለህዝብ ጠቃሚ ሁን አበሳው።

    • @negateadamas1726
      @negateadamas1726 6 років тому +2

      ዋው ሀይለማሪያም እንደዚህ አይነት ሰው ነህ እንዴ እኔ እንደ ህህዋት ባለስልጣን ነበር የማይህ አሁን ችግር ገባኝ እንካንን በሰላም ገላገለህ እናመሰግናለን ሰለመልካም ምክርህ

    • @timeislife5887
      @timeislife5887 6 років тому +1

      ክክክክክክ ሀሀሀሀ

  • @MiseamaneMiseamane
    @MiseamaneMiseamane 6 років тому

    ኣቶ ሃይሌማርያም ደሳልኝ ክቡር እና ትሕትና ያላቾዉ ናቾዉ ዋዉዉ የምገርም ንግግር ነዉ ከልብ እናመስግን ኣለን እግዛብሔር እድሜ እና ጤና ኣብዘቶ ያድሉት !!

  • @henaabebe8829
    @henaabebe8829 5 років тому +3

    በአተ ጊዜ ኮሸ የለም ነበር አሁን ግን ወየው ወየው ወገኔ አነባ አለቀሰ አዘነ በጣም ያማል እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጠወት አ/ቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ

  • @ተሰማወማርያም
    @ተሰማወማርያም 2 роки тому

    እግ/ር አምለክ፡ባዓህይምሮህ ባማስቀማጥህ፡እግ/ር ይባርክ።

  • @muniraahmed6094
    @muniraahmed6094 6 років тому +3

    አልኸምዱሊላህ ሰው ሁሉ ሳያልቅ ቶሎ መልቀቅህ ጥሩ ነው እናመሰግናለን በራስህ ጊዚ መውረድህ ትልቅ ነገር ነው አብያችን እድሜና ጤና አላህ ይስጠው ኢንሻአላህ ቡዙ ጥሩ ነገር እናያለን ባብይ ኢንሻአላህ

  • @goldlove7267
    @goldlove7267 6 років тому +4

    እግዚአብሄር ያክብርህህህ የቀድሞ መሪያችን ለሀገርህና ለህዝንህ አስበህህ ተቆርቁረህ ካቅሜ በላይይ ነው ብለህህ በፈቃድህህህ ስልጣንህን የለቀክልን ቀና እና ትሁት ስለሆንክክ ነው የጨዋ ቤተሰብ ሰው ነህህ ማነው በፈቃዱ ስልጣኑን የሚለቅቅ ለእግዚአብሄር ስለታዘዝክ ተባረክልን ባለቤትህህ መልካም ሴት ናትት ዋውው

  • @KokiLeme
    @KokiLeme 6 років тому +17

    የኢትዮጵያዊነት ጠረን ያለው መልክት ትልቅ ክብር ለሀገሬ እና ለህዝቦቹዋ

  • @abdurefarmer8242
    @abdurefarmer8242 5 років тому

    ከአንድ ጥሩ አይምሮ ካለው ሰው የሚጠበቅ ጥሩ አነጋገር ነው። ፈጣሪ ይባርኮት ለእርሶም ጥሩ ጥሩውን እንመኝሎታለን።

  • @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
    @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ 6 років тому +33

    ሀይሊሽ ጎበዝ ኣባት ነክ ኣንተ በሰላም ስልጣን ለቀክ ነው ይህንን የፍቅርና የሰላም ሰው ዶ/ር ኣብይን የሰጠኽን በጣም ነው ምናመሰግነው ዶ/ር ኣብይንም አሏህ ይጠብቅልን ያርብ ከወያነ ሸይጣኖች ኣሏህ ይጠብቀው ኢንሻ አሏህ

    • @balaynshemulati8553
      @balaynshemulati8553 6 років тому

      ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ 👏👏👏👏

    • @oumertube1866
      @oumertube1866 6 років тому

      ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ ውድድ

    • @sitimahamod8423
      @sitimahamod8423 6 років тому

      ፍቕሪ

    • @birhn7948
      @birhn7948 6 років тому

      ፈቅር እትዮ በዘረኝነት ገደሊ ኣገቧት ኣሁንም ዘረኝነቱ ታስቀጥሉት ኣላቱሁ ዘረኛ ሁላ እትዮ ኣንድት ናት ለጭንቅላት ያለው ምንድነው መለያየት ዘረኝነቱ ካላቆማቹሁ ነጌም ኣሁን ዱኣ እያደረግለሽለት ያለሽም ትቶሽ ይሀዳሊ እንደዛኛው

  • @kobekifle4724
    @kobekifle4724 5 років тому

    በጣም ደስ የሚል ኢና ኣስተማሪ ሃሳብ ነው የኣቶ ሃ/ማርያም ደሳለኝ ለሰው ኢድል መስጠት ይሄ ነው ሰው ማለት ጭዋ ሰው ኢድሜና ጤና ይስጥህ god bless you!!!

  • @zezezeze2346
    @zezezeze2346 6 років тому +13

    ሀይለማርይም ደሳለኝ
    ጌታ ኢየሱስ ይባርኩት
    ጭው ንግግር ደስ አለኝ እርዝም እድሜ ይስጠልኝ

  • @budabusg6276
    @budabusg6276 6 років тому

    ልክ ነህ አባታችን እውነት ትሁት ስው ነህ
    ክብር ለልኡል እግዚአብሄር ይህንን ስላሳይህኝ ልኡል ሆይይይ አመስግንሀለሁ

  • @destagueta672
    @destagueta672 5 років тому +5

    እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታችን እግዚአብሔር ራጂም እድሜ ናጤና ይስጥልን እናመሰግናለን በጣም

  • @konjokinjo2084
    @konjokinjo2084 6 років тому

    ታድያ ይህ ሁሉ እውቀት የነ ደብቀኸው ነው ሀልየ።አይይይይይ በል ይበቃሀል ስቱን ወግኖቻችንን አስጨርስክ ።አቶ አብይማ አወ ወጣት ነው እድሜ ይስጥልን።

  • @sadiyanuru7255
    @sadiyanuru7255 6 років тому +174

    በእዉነቱ መልካም ቤተሰብ ያሳደገህ ስራአት ያለህ ሰዉ ነህ እሰከመጨረሻዉ ፈጣረ ይጠብቅህ

  • @ergoyetesfasasa4778
    @ergoyetesfasasa4778 6 років тому

    ክብር ጠቅላይ ሚኒስተራችን ብለህ አትተወው ጨርሰው !!! የሚያምር ስም አለው ዶክተር አብይ አህመድ የሀገሬ ጀግና

  • @destabirhanu8052
    @destabirhanu8052 6 років тому +38

    በሃለማሪያም ተጀመረ በዶ/ር አብይ ይቀጥላል፡፡ እኔ ሃይለማሪያምን ከልብ... ከል...ል...ልብ አመሰግናለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ፡፡

  • @amenaamena5628
    @amenaamena5628 5 років тому +2

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ለወደፊቱም ከጎናችን ሁኑ የተባረከ ዘመን ይሁንልን

  • @ተውልቤቁርጥናወደአገርህግ

    በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው ጤና እድሜ ይስጣቹ

  • @hanagetu8393
    @hanagetu8393 6 років тому

    አብያችን ስላም ለአንተ ይሁን ሀይለ ማርያም እኔ እውነት ለመናገር አለውድም መክንያቱም ከመጀመሪያው የማትችለውን ነገር አልችልም ብትል ኑሩ ያሁሉ ውጣት አያልቀም ነበር አብያችን እግዚአብሔር ክአንተ ገር ይሁን አሜንን

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 6 років тому +11

    አሳዘንከኝ ደሞ እዚህ ላይ አንተም ወደህ አይደለም በጂቦች ተከበህ ተጨንቀህ ኑረህ ነው ባለህበት ሰላም ሁን ሀይልየ ጎበዝ ነህ በፍቃድህ ከስልጣን መልቀቅህ በራሱ የትልቅ ሰው ምልክት ነው ጎበዝ ነህ

  • @ummeryemtube8723
    @ummeryemtube8723 6 років тому

    ንግግርህ በጣም ሀሪፍ ነው ተባረክ ለህዝብ የሚጨነቅ ፈጣሪ ህይወቱን ይባርኩለዎት

  • @hindbintakmal3352
    @hindbintakmal3352 6 років тому +12

    ምስኪን ሀይልሻ ምርጥ ሰው ለዚ ለውጥ በር የከፈቱት እሳቸው ናቸው

    • @sandydous9365
      @sandydous9365 5 років тому

      Egizeabher selamachehun'yabezalachew

  • @የጌታነኝ-ገ6ሠ
    @የጌታነኝ-ገ6ሠ 6 років тому

    አቶ ሀለማርያም እግዚአብሔር ቀሬው ዘመንክን ይጠብቅ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 років тому +8

    እውነት ነው ሀላፊነት ከባድነው እንኮን ጀሀርህን የቤተሰብ ሀላፊነት ይደብዳል
    ሀይልየ ግን ዛሬ ሆደን በላው

  • @አብይስጦታችን
    @አብይስጦታችን 6 років тому +1

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሀይልዬ እናመሰግናለን

  • @አሻሃዳተልላኢላሃኢለሏህ

    ዋው ይህደህንነትህና ምክርህ ጥሩነበር የት አስቀምጠኸው ነበር መቼም ለአብይ የማይወጣ የለም ብለህነው ሀይሌ ተላምትክ

  • @halimabntshawafghi3907
    @halimabntshawafghi3907 6 років тому

    አቶ ሀይለማሪያም አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ጡሩ ንግግር ነው

  • @almasawaf5644
    @almasawaf5644 6 років тому +7

    ዶክተር አብይ/ ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ አንተ ከፈጣሪ የተሰጠህ መሪ ነህ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ እንወድሀለን ከጎንህም ነን እግዝያብሄር የኢትዮጵያን እንባ ያብስ

    • @abiylulseged3153
      @abiylulseged3153 Рік тому

      እሲ፡ንፅፅር፡እንጀምር። አብይን፡በቃሉ፡አገኛችሁት?

  • @Emu-tube
    @Emu-tube 6 років тому

    ኩብር ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማሪያም ትልቅ ምስጋና ይገባወታል እውነት አስተዋይ ትልቅ ሰው ነወት ስንቱ ለስልጣን ይጋደላል እረሰወ ግን ሰልጣነውን አሳልፈው ለዶ/ ር አብያችን ስለሰጡ ከልብ እናመሰግናለን

  • @ልቤበእግዚአብሔርጸናቃልህ

    በእውነት መልካም ሰው ነህ በትትና በጭዋነት በመልቀቅ ሊመሰገኑ ይገባል በእግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ሰውነዎት ትልቅ አክብሮት አለኝ 💚💛❤🇪🇹✔😂😂

  • @አሻሃዳተልላኢላሃኢለሏህ

    በልሙያ ከጎረቤትነው ደግነት ተክቡር ጠቅላይ ሚንስተራችን ከዶ/ር አብይ ተማር ይልመድብህ ይህንጥሩምክርህንና ለኢትዮጲያ መቆርቆርህን ቀደም አድርገህ አቅርበኸውበነበር ወንበር አለቅምነበር ለማንኛውም ይበቃሃል ቁጭ በል አሁን ጀግናው ይግባበት አንተየ በፊትም አያምርብህም ነበር አሁን ሻልብለሃል አይ አብይ በሁለት ወር ቆይታወ አንተንኳ ልብ እንድታደርግ ላደረጉት ጀግና ለቅ ነው መድረኩን ይበቃወታል
    ለምክርህ እናመሰግናለን
    እሜወትን…

  • @taybabentmohammedyusuf7996
    @taybabentmohammedyusuf7996 5 років тому

    በፍቃደኝነት ስልጣንን በመልቀቅ የመጀመሪያ ነህ ለኢትዮጵያ ካለህ ፍቅር ና የተሻለ በመመኘትህ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ኩቡር ሀይለ ማሪያም አብይ አህመድ አብሺር ሁሌም ከጎንህ ነን ♥♥

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 6 років тому +8

    አልሀምዱሊላህ ሰዉ ሁኑ የማይሳሳት የለም ተወዳጁ ግን ጥፍቱን ማአመን እነ ይቅርታ መጠየቅ ነዉ እኝም ከልብ እነመሰግነሀለን

  • @ህይወትማርየከተማ
    @ህይወትማርየከተማ 6 років тому

    አባት ሀይለማርያም ደሳለኝ እግዚአብሔር ይስጦት በውነት በፍቅር ስልጣን ለቆ ሰላም የሚያሰጥ ማን አለ እግዚአብሔር ሰላምወትን ያብዛ ባሉበት

  • @ሙርሺዳኢብራሂም
    @ሙርሺዳኢብራሂም 6 років тому +26

    አብዬ አይዞህ አላህ ይርዳህ በርታልን የኛ ጀግና

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 роки тому +1

    ስው ከሄደ ከሞተ ነው ሚመስገነው ይላል ያገሬ ስው

  • @ebrotube1113
    @ebrotube1113 6 років тому +45

    ሀይለማሪያም አንተም እኮ ታስርህ ነው የኖርከው እድሜ ላብይ አህመድ አስፈታህ ግን ጨዋ ነህ የምር እድሜ ይስጥህ አቦ

  • @zadzad9017
    @zadzad9017 6 років тому

    ለሚስትህ ያለህን ቦታ ማሳየትህ በጣም አመስግናለሁ ሃይለማረያም ፈጣረ እድሜህን ያረዝምልህ

  • @seadamohammedseid6403
    @seadamohammedseid6403 6 років тому +82

    የኔ ሚስኪን አብይ አህመድ አይኑ ቁልጭ ቁልጭ አለ አይዞህ አላህ ይርዳህ የተጨነክ መሰለኝ ያረብ

    • @ፋሚነኝቀበጧየአደምአፍቃሪ
      @ፋሚነኝቀበጧየአደምአፍቃሪ 6 років тому +1

      Seada Mohammed Fkrn beHalal! ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ምን አሳየሽ እሱን

    • @seadamohammedseid6403
      @seadamohammedseid6403 6 років тому +2

      ከከከከከከ አላውቅም ሳየው ቁልጭ ቁልጭ ይላል ከከከከ

    • @ሄወትአጭርናትተዋደንእንኑ
      @ሄወትአጭርናትተዋደንእንኑ 6 років тому +1

      ሀሀሀሀሀሀሀ ቀላል መጨነቅ

    • @Aa-sd3yu
      @Aa-sd3yu 6 років тому +1

      Seada Mohammed Fkrn beHalal! እውነትሽን ፈጣሪ ይርዳው።

    • @abeeyemariyamliji284
      @abeeyemariyamliji284 6 років тому +1

      Seada Mohammed Fkrn beHalal! Telekel nesh Doketer Abeyi Ahhemed betam yete chenanek yemeselal beer get enkkewan hageren memerat Ena Ade ke bele memerat erasu kebad new egzibher amelk bertatun yestew

  • @ሸሚለጀመልሱብሀንአለህእለ

    አቶ ሀይለ መርያም ደስ አለኝ በቅለይ ምንስታር በሆንከ ግዜ ለህዝቡ በትበቃም ጥሩም በይወራልህ አሁን ግን በጠም ደስ አለከኝ በፊቃድህ በመልቃቅህ ደግ ሆናህ ለኑጉሰችን አብይ ጎን ሆናክ ቃለል ብለህ ስትናጋር በጠም ስናስርሀትና ደግ ትልቅ ሰው መሆንህን ይጋልፀል ኑር እድሜክ ይርዘም ደስታኛ ሁን ደስ ትለለህ

  • @almaz6270
    @almaz6270 6 років тому +6

    እኛም እናመሰግናለን በራሳቸው መውረድ ጥሩ ነው ግዜ አለማባከን ግዜ ወርቅ ነውና መንግስታችን ቀጥልበት

  • @sadodubai8260
    @sadodubai8260 6 років тому

    አቶ ሐይረማሪያም በጣም አናመሠግንሕ ከለን አንተ ከሥልጣን በትለቅ ሕዝብ አዲሕ በልተደሠተ ነበር አዋቂ በሣል ውዲ መሪ ነሕ አሑንም ፈጣሪ ይጠብቅሕ አናመሠግንሕ አለን ደም ከመፍሰስ ወዲሞቻችን እየተገዲለ ከጠዋቱ ል አዲነሕናል አዋቂ ማለት ላገሩ ለወገኑ እራሡን አሣልፉ የሚሠጥና ሥል) ኑን እሚለቅ አዳተ ጂግና ነው

  • @ዜድወለየዋየአላህባርያ

    የይቶቢያጀግና አገሩንወዳጅ ክብርይገባሀል

  • @fufayoutube7318
    @fufayoutube7318 6 років тому +54

    የሚገርም ንግግር ነው
    ዶ/አብይ ብርታቱን ይስጥህ

  • @SaraSara-vp8bk
    @SaraSara-vp8bk 6 років тому

    እውንት.ነው.የቀድሞ.ጠቅላይ.ሚኒሰትር.አቶ.ሃይለማርያም. ደሳለኚ.በጠም.እንዎደታለነ.እግዚአብሔር. እድሜ.ይሰጥለኝ.ከንቤተሰብክ.እድሜ. እና.ጤኔ.ይሰጥልኚ.በጣም. እንዉድክ.አለን።

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 років тому +4

    በእውነት ክብር ይገባሀል እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነዉ

  • @mohmedahmed9546
    @mohmedahmed9546 6 років тому

    እንኳን ተፈታህ ሀይልሻ በስልጣን ዘመንህ ምን ሰራሁ ብለህ ትናገርይሆን በረከት አላሰራህ ብሎመሆቡኑን ህዝቡያውቃል በል ሚስኪን ነህ ደህናሁን

  • @user-aby
    @user-aby 5 років тому +3

    wow thank u Ato Hailemariam Desalegn .best talk with good consideration about future. u are the 1st beginner of change in Ethiopia.

  • @اثوبياملوكنيل
    @اثوبياملوكنيل 6 років тому

    ሀይለ መሪያም ደሳለኝ እኔ ይህን መልካም አሳቢነት መቸም አይረሳም እሱም ለለውጡ የተቻለውን አድርጎል በሰላም ስልጣኑን ማስረከብ ትልቅነት ነው እናመሰግናል።

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ሐ2ሸ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ሐ2ሸ 6 років тому +11

    ሃይለማርያም ደሳለኝ በጅቦች ታግቶ ነው እንጂ የተማረ ሙሁር ሰው ነው እድሜ ለትግሬ ቆልፈውት ነው

  • @saedaandres8205
    @saedaandres8205 6 років тому

    በእውነት ዛሬ ገና ቅንጭላቱን ተጠቀምክበት በዛም ላይ አወራርህ ደስ ይላል አሁንም ያለውን ነገር ከክብር ጠቅላይ ሚንስተር ጎን ሁናችሁ የህዝባችሁን እባ እስኪ እህ ብላችሁ አዳምጡን እባካችሁ እናተም እናት አላችሁ እህት አላችሁ ያለሴትም አይሆንም እባካችሁ ስሙን እሰቡን ስንቱ ተሰቃየን እባካችሁ ።

  • @hanatamura5475
    @hanatamura5475 6 років тому +6

    ሲያሳዝን እውነት አሳዘነኝ ምስክን ወይኔ አንጀቴን በላው ምስክን ውይ እድሜ ይስጥክ

    • @emansharjha4832
      @emansharjha4832 6 років тому

      Hana Tamura ምን ያሳዝናል ደግሞ ገሎናልኮ

    • @zinitali2737
      @zinitali2737 6 років тому

      Eman Sharjha
      ሀይልሺ ይኸ ምክር የት ነበር መቸም ለ ዶ ር አብይ አህመድ የማይወጣ የለም ብለህ ነው ዶ &ር አብይ አህመድ እድሜና ጤና ይሰጥልን ምርጥ ሠው ነህ

  • @habeba588
    @habeba588 6 років тому

    ገና ዛሬ ድምፅህን ሰማሁት አይልሽ ያምሆኖ ሳለ ሰው ተከትየ እጠላሀለሁ ግን ዛሬ አፈርኩ ባለህበት ሰላሙን ያብዛልህ እውነት በፍቃድህ ለቀህ ተባብረህናል ክሰህናል እናመሰግናለን!!!!

  • @dubai-zq5wf
    @dubai-zq5wf 6 років тому +10

    ሀይለማረያም ክፍ ቢሆን በፍላጎቱ ስልጣን እለቃለው አይልም ነበር

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 6 років тому

    ስልጣን መልቀቅ እደሞት በሚታይበት ሀገራችን ላይ በፍቃደዎት ስልጣንዎትን በመልቀቅዎት እውነት ለብዙ የአፍሪካ ሀገራት ተምሳሌት ነዎት ክብር ይገባዎታል እድሜና ጤና ይስጠዎት እውነት በጣም ነበር ሚያሳዝኑኝ

  • @ethiopiafirist9224
    @ethiopiafirist9224 6 років тому +11

    “እየነፈሰ ያለውን የለውጥ ንፋስ አቅጣጫውን እንዳይስት ሁላችን ከዶ/ር አብይ ጋር እንቁም….. ጊዜ እንስጠው….አቅጣጫውን ከሳተ ዳግም የማንመለስበት ቦታ ይወስደናልና፡፡ (የኢፌዴሪ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአሸኛኘታቸው ላይ ያደረጉት ንግግር

  • @eyluleguzelm1667
    @eyluleguzelm1667 6 років тому

    እግዚአብሔር ይርዳው እውነት ነው በገዛ ፈቃድህ ስልጣንህን መልቀቅህ ትልቅነትህ ነው ጌታ አንተንም ይርዳህ

  • @natyda8415
    @natyda8415 6 років тому +15

    ሀይለማርያም የእርስዎ ውድቀት የመጣው ሀገራችንን ወደብ አልባ ያደረጋት፡ሀገራችንን በብሄር የከፋፈላት ሰይጣኑን መለስ ዜናዊን ታላቁ መሪ እያሉ ሁሌ ሲለፈልፉ የኢትዮጵያን ህዝብ ስላስከፉ ነው።

    • @blitzer9628
      @blitzer9628 6 років тому

      Naty da Ewnet New

    • @desylal1756
      @desylal1756 6 років тому

      ኣብይም እኮ ትለቅ መሪያች መለስ ዜናዊ ማለት ኣይቀርም

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 9 місяців тому

    እውነትህ ነው እቶ ሀይለ ማርያም ድሳለን

  • @teshomegebre4075
    @teshomegebre4075 6 років тому +36

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ህዝቦቻን ይጠብቅልን አሜን

  • @miminegn6559
    @miminegn6559 6 років тому

    እሰይ የኛ አስተዋይ ሀይለማርያም ደሳለኝ እግዚአብሄር ሰላምህን ያብዛልን ደስስ ሲል ስነስርአትህ ሲመች እናመሰግንሀለን

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 6 років тому +31

    አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ በሳል የሆነ እውቀት አላቸው ግን ብቻቸውን መስራት አይችሉም እደው ህጉን ለማክበር ብቻ ሲል ነው በኢህአዴግ የተወከሉት

    • @سالفهشلفه
      @سالفهشلفه 6 років тому

      Bayo Bayo ጥሎብፕካፈርአሎድምካፈርምሰውነውደሞሀይለምሪምሰውነውደሞ

    • @bintsemu8941
      @bintsemu8941 6 років тому

      سالفه شلفه menega new

    • @zinah8196
      @zinah8196 6 років тому

      Bayo Bayo zzzz

    • @fififekrety34
      @fififekrety34 5 років тому

      ደክተርአብይአይዞክፈጣሪካተጋነውእደትፈራየኛጀግና

    • @fififekrety34
      @fififekrety34 5 років тому

      ደክተርአብይአይዞክፈጣሪካተጋነውእደትፈራየኛጀግና

  • @hanaenahaymi1158
    @hanaenahaymi1158 6 років тому +2

    በጣም መመስገን ይገባችኋል ሀይለ ማርያም ትልቅ ስራ ነው የሰራህው

  • @mohamedaddah3734
    @mohamedaddah3734 6 років тому +9

    ምሁር ነበርክ ግን ምንም አልሰራህበትም ጫንቃህ ላይ ተቀምጠዉ ስምህ
    ጠቅላይ ስራህ አንተ ጋር የማይጎዝ
    የሙያህን ያልተጠቀምክበት
    ሆነህ ለፍቶ መና
    ሆነ በል የተባልከዉን ብቻ
    ስትል ስልጣን ስሙንጂ ያልሰራህበት ሰዉ
    ነህ ወንድሜ ዶክተር አብይ
    ተጨንቆ ያስጨነቀህ ትመስላህ በረታ ጥሩ ጂምር ነዉ
    እገዛዉንሁሉ ያግዝህ ይመስለኛል
    የምትወጣዉና በረታ

    • @Eman-gb4jt
      @Eman-gb4jt 6 років тому

      ተባረክ። ሀይልየ። ህዝቡን እደበደልክ። ገና አወክ እንደ። ዶክተር። አብይ አህመድን። ጥሩነት ስታይ። ለቀሪው ዘመንህ ጥሩሰው ሁን ለቤተሱብህ መሪስለምኮን

  • @asteralelegn9902
    @asteralelegn9902 6 років тому

    አባታችን ሀለማርያም። በጣም። ትሁት። እና የዋህ ሲበዛ ሠላምህ ይብዛ ለዚህ ሁሉ ደሰታ ለውጥ ምጭ አንተ ነህ እና

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 6 років тому +23

    ሀይለ ማሪያም እሰይ እንኳን አላህ አነሳህ
    ባንተ መንግስትነት ጊዜ ፣ሌብነት፣አጭበርባሪነት፣ድህነት ፣እረ ስንቱን ላውራው ስታንሰራፍ የቆየህ መሆኑ አይዛነጋም
    ልብላ ባይ ሆዳም ነህ አላህ ገለገለን አልሀምዱ ሊላህ

    • @qwrt7388
      @qwrt7388 6 років тому

      Wowo

    • @واتاتةنت
      @واتاتةنت 6 років тому

      zebiba Zabeeba ተማርሀይለማርያም፡ከዶክተርአብየ፡ሥነምግባር፡ባተግዜ፡ሥትያለቀሠአለ

    • @واتاتةنت
      @واتاتةنت 6 років тому

      zebiba Zabeeba ተማርጂ፡አታሥተምርአያምርብህምባተግዜያለዉሙሥናነበር፡አሁንግንአልሀምዱሊላህእርሜ፡ለአቶአብይአህመድ

    • @واتاتةنت
      @واتاتةنت 6 років тому

      zebiba Zabeebቅa

    • @faisalkhered8540
      @faisalkhered8540 6 років тому

      واتا تةنت ልክነሽእድሜላብይአህመድ አላህያጠክርልን መጨረሻውንምያሳምርልን

  • @fadilahamidala7916
    @fadilahamidala7916 6 років тому

    ሀ/መርያም ደሰለኝ በፈቀነኝነትህ ስልጣንህን በመልቀቅህ ከልብ እነመሰግነለን ለሌዉ እዚህ ጋር ስተወራ ጥሩ ሰዉ ትመስለህ ከንተ ምንም ጥሩ ነገር አለይንም የህዝብ መጫፍጫፍና ደም መፍሰስ ነበር ትርፍህ ምንም ጥቅም አለገኘንም ከንተ ጉደት እንጂ ብዙ አለወረም በንተ ወንጀል እኔ አልገበም ሙስልም ብዙ አይወረም አላህ ለኢትዮጵያ ህዝብ አዝኖለት አቢይ አህመድን ሰጠን አሊሀምዱልላህ ለአላህ ምስገና ይገባዉ አቢይ አህመድ ጀግና መሪያችን አላህ ይጠብቅህ እድሜ ጤና ይስጥህ በርታ ከንተ ብዙ ነገርን እነየለን በፊትህ የምትመረ ምርጥ መሪ መንግስተችን ነህ

  • @tigstkebede6305
    @tigstkebede6305 6 років тому

    ዉይይይአቶ ሀለማረያም ዛሬ አጀቴን በሎት እዉነት ንግግረዉት አስለቀሱኝ እዉነት መልካም ነዉት ምንም ነገር ለሀገር ባይስሩም ግን በስላም ማስረከበዉ ትልቅ ነገር ነው እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 6 років тому +4

    Pr. D/r Abiy Melekehe HUlu telewete Egezabhire Kanetegare Yehune Yeni Meskine

  • @ቢንትስራጅ
    @ቢንትስራጅ 6 років тому

    መርዝ እንኳን ነቀለህ አገራችን ስትል አታፍርም የአገር ጠላት ነህ

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 6 років тому +8

    Yes, he is a man of God. He has done his best as much as possible. Let the Lord bless him & his family. I wish the best for the new PM and our country, Ethiopia.

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    ❤❤❤❤❤❤❤ክቢር ከምንም በላይሴትልጂ ክቢር ይገባታል ጂግና የምትወልድ ናት ፍቅር እንደሸማ ያላቢሣቺሁ ተባረኪ ይባርኪልሁ ፈጣራ ፡፡

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ሐ2ሸ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ሐ2ሸ 6 років тому +11

    ሁላቹም ይቅርታ በሉት ሀይለማሪያምን!!!

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 5 років тому

      ይቅር በለናቸዋል ሀይለማሪያምን በጣም በጣም

    • @تاات-ظ1ز
      @تاات-ظ1ز 4 роки тому

      @@rhamahamedyoutube8242 ማሻ አላህ

  • @rehimrehim1011
    @rehimrehim1011 6 років тому

    ትናትና በመጣው ወድ መንግስታችን የተነሳ አንተም ተምህርት ወስደህ ለዚህ ቀን በቃ ሀይልየ ለማንኛወም በፍቃድህ ስለጣንሀን ለቀህ ከዚህ ቀን ስላበቃኸን እናመሰግናለን አበይዬ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ

  • @fightforyourright96
    @fightforyourright96 6 років тому +7

    👏 👏👏👏👏👏👍👍👍Bravo

  • @alcatelpop4928
    @alcatelpop4928 6 років тому

    እድሜ። ለአንተ ሀይልየ። እደ ከብት እያረድክ። ደማችንን ጠጣሀው። እኔ። አንተን ብሆን የኢትዩን ህዝብ ቀጥ ብየ የማይበት። አይንም የለኝ

  • @selamonabera5361
    @selamonabera5361 6 років тому +4

    In Africa 1th Ethiopia become u ll see everyone long live Ethiopia amen

  • @abesenya4618
    @abesenya4618 6 років тому +2

    Thank you for your served uour country and people. God bless you

  • @ritaf804
    @ritaf804 6 років тому +17

    Dr.Abiy looks angry or worried of something.Ethiopians are really difficult to lead or work with.May God help u our prime minister

    • @tellthetruth5973
      @tellthetruth5973 6 років тому +1

      Rahel LEGASS
      የኛ ሕዝብ ቢያከብሩት አይከበር ....ሲታሽ ጩኸቱ መከራ.....

    • @babymine8615
      @babymine8615 6 років тому

      Exactly Ye Ethiopia hezebn memrat betam kebad new men endemifelg gera yegebaw hezb egzabiher yirdaw

    • @eagle4452
      @eagle4452 6 років тому

      Rahel are you kidding !! 27 amet mulo segedel sezerf mereto seshet jehger tesedo sesekay berhab be edse werershen ..etc agonbso yetgezawen hezeb ende blach setnagero atafrom !!! beze 27 amet west le negemry gize sel andent yesbek , Ethiopiawenten yansebark dr abye tekeblenwal gen enza weyanewech bezuryaw eyalo endet lewet yematal ,!!!yemegdel. awago eko eskahun altensam !!!batekaly weyanewch kegerbaw hagereton yemimerot kaltenso hageren melwet aychlem. !!! GOD BLESS DR Abye

  • @sadahhsain5358
    @sadahhsain5358 6 років тому

    ሀይሌ ማሪያም። አተም ጡሩስውሆንክ። አብይ የኛ ጀግና አይዞህበርታ አሳዘንከኝሁሉምሰው ታተ መልካምንነትንተማረ

  • @labddjd9919
    @labddjd9919 6 років тому +71

    እውቀት ነበር ነገር ግን አልሰራህበትም
    ታጥረህ ከርመሃል ።

    • @ዘይነብረሻድኢስላምሰላምነ
      @ዘይነብረሻድኢስላምሰላምነ 6 років тому +2

      Labd Djd አይባልም ትችት ይቁም እህቴ ወይም ወንድሜ ፈጣርሪ ላአንዱ የሰጠው እውቀት ላንዱ አይሰጠውም

    • @sylviaeuis9146
      @sylviaeuis9146 6 років тому

      Labd Djd lubbu.ilaamn.oromo.siraa.jira

    • @user-tw5su3jv2b
      @user-tw5su3jv2b 6 років тому

      Nbre saysbre

    • @faisalkhered8540
      @faisalkhered8540 6 років тому

      ዘይነብ ረሻድ ኢስላም ሰላም ነው ትክልማማየ

  • @እማያቺመኖርለኔበቂዬነውእ

    ባተግዜ የወገኔ ደም ፈሶ ቀረ በየ ቦታው ምድናቸው ሳትል ጨካኝ እካን ወጣህ ደሥሥሥሥ ብሎናል አብይን አላህ ሥለተካልን አላህን እናመሰግናለን አልሀምዱሊላህ ለወገኑ የሚያለቅሥ ጀግና ጀግና

  • @genetgebremicheal8379
    @genetgebremicheal8379 6 років тому +4

    Betam des yemill tilut sew melkam sebay ye feker sew yemimesegen ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @lovelovelytigrignaaaaa722
    @lovelovelytigrignaaaaa722 6 років тому

    ክቡር ኣቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ በጣም እናከብሮታለን ትልቅ እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @Asdf-vp2fm
    @Asdf-vp2fm 6 років тому +11

    ስለ ስልጣን ዘመንህ አታንሳው ያገፈግፈኛን ስለ አጋዚህናስለ አለቆችህ አታፍርም አመሰግናችሃለሁ ስትል ነገር ግን ስልጣን ስትለቅ ትልቅ የልብ ደስታስለታየብህ ከእስር እንደነበርክ አውቀን ነው የሌላው ንግግርህ ግን ያምን የአዋጅ አፀዳደቅህነ ያስታውሰናን ዝም በል በሰላምህ ኑር ለነሱ ሙገሳ አያስፈልግም ።።።።

    • @الحمدلله-ق6ن3س
      @الحمدلله-ق6ن3س 6 років тому

      አንተ ወሪ አታብዛ አንተ ነህ የሸጥከን እድሜ ለዶክተር አብይ አህመድ አላህ መጨረሻውን ያሣምርልን

    • @alemamenenerdawgetae322
      @alemamenenerdawgetae322 6 років тому

      Asdf 1234 senasebew eko esum wedo aydelem yeyaze yezot new anfredebet