“ የተደበቀ ነገር የለም ” ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ትግራይን በሚመለከት የሰጡት ማብራሪያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 403

  • @ማርታታደሰ-ፀ5ዐ
    @ማርታታደሰ-ፀ5ዐ Рік тому +1

    ኢትዮጵያ ህገሬ ሰላምሽ ይንገስ ወርቅ ልበሽ ጠ/ር ዶ/ር አብይ ኑርልን ሰላምህ ይብዛ

  • @yegnamedia2123
    @yegnamedia2123 Рік тому +4

    የዘመናት የድህነት ቀንበር ለመስበር ሌት ተከቀን እየሰራ ያለው መሪያችን ሁሌም ክብር ፣ ምስጋና እና ድጋፍ ያስፈልገዋል።

  • @Mametik1
    @Mametik1 Рік тому +1

    Dr. Abiyyii akka addunyaatti badhaasa nagaa addunyaa, kan misoomaa, kan gaggeessummaa fi biroo hedduu badhaafamanii jiru.

  • @AmanKedir-hf4wf
    @AmanKedir-hf4wf Рік тому

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሁሌም መሪአችን ነው !!

  • @ethiotruth2016
    @ethiotruth2016 Рік тому +5

    ወንድማማችነታችን እንደ ዐለት መጠንከር የሚገባው ሰዓት ከመቼውም በላይ አሁን ነው። ሀገር ፈተና ሲገጥማት አብሮነታችን ክፉኛ ይፈተናል፣ ይህንን ክፉ ፈተና ለመቀልበስ በጋራ ቆመን የገጠመንን ፈተና ድል እንንሳው።

  • @kenotakele6794
    @kenotakele6794 Рік тому

    Abnichuu Jabaadhu sii wajjiin jirra❤❤❤❤❤

  • @mekidesbelay-lm1dx
    @mekidesbelay-lm1dx Рік тому

    ክቡር መሪያችን አንተ ጀግና መሪያችን ነህ እናወድሰሃለን እናከብርሃለን ። ጀግናን ማክበር ጀግናን ማወደስ ጥሩ ባህል ነው።

  • @warkineshAmenu
    @warkineshAmenu Рік тому +6

    Our country Ethiopia has recorded many positive changes in the social, economic and political fields over the years.

  • @GaaddisaDhugaa278
    @GaaddisaDhugaa278 Рік тому

    የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ስጦታ ናቸው ብንል ማጋነን አይሆንም። ኢትዮጵያ በቂ ምግብ አምርታ ራሷን ችላ ለአለም እንድትተርፍ አድርገዋል። የኢትዮጵያ ስም በአለም ደረጃ ከፍ እንድል ከማረግ ባሸገር ከፍተኛ የፋኦ ሽልማት ተሸልመዋል።❤❤

  • @user-Kilole
    @user-Kilole Рік тому

    በዘመነ ብልፅግና የኢትዮጵያ የድህነት ታሪክ ይቀለበሳል፡፡

  • @JirenyaAbdii
    @JirenyaAbdii Рік тому +1

    ታታሪው መሪዬ አንተ መሪ አድርጎ ለኢትዮጵያ🇪🇹 የሰጣት አምላክ ይመስገን we love you

  • @FebenShiferaw-p3i
    @FebenShiferaw-p3i Рік тому

    አብያችን ኢትዮጲያዊው ሙሴ 🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yegnamedia2123
    @yegnamedia2123 Рік тому +2

    ሁሉም የራሱን ነገር ብቻ ይዞ ይጮሀል። የግሉ ሀይማኖት፣ የራሱ ብቻ ብሔር፣ ወይም የራሱ ክልል ብቻ ... ሀገር ሰው ትሻለች ከራሳች አልፈን ለሌሎች ማስብን መለማመድ ሀገርን ማጽናት ይሆናል። ሀገር ስትፈርስ ሀይማኖትህንና ብሔርህን ቦታ አታጋኝላቸውም!

    • @ethiotruth2016
      @ethiotruth2016 Рік тому

      ኢትዮጵያዊነት = ህብር + ክብር + ፍቅር+ መስዋትነት = ድል

    • @BetlyemDegnachow
      @BetlyemDegnachow Рік тому

      ኢትዮጵያ የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች እናት ነች። የብዙ ብሔር ብሔረሰብ እናትነቷ ደግሞ በህብረ ብሔራዊ አንድነት የፀና ነው።

    • @JirenyaAbdii
      @JirenyaAbdii Рік тому

      ፈተናዎች ያላንበረከኩት የክፉዎችን ምኞት የቀለበሰው ድንቅ መሪ !!

  • @rodastesfaye7611
    @rodastesfaye7611 Рік тому

    እኛ ኢትዮጵያውያን የሚገጥሙንን ፈተናዎች በጋራ እየተሻገርን ሁለንተናዊ ብልፅግናችንን እናረጋግጣለን !!

  • @yegnamedia2123
    @yegnamedia2123 Рік тому +6

    ኢትዮጵያዊነታቸን አንድነታቸን፣ ጀህንነታችን ! አንድነታችን አይነኬነታችን በምንም ሊተካ አይገባም! ሀገር ከሌለች ምንም አይኖረንምና

  • @theoromianinsider6525
    @theoromianinsider6525 Рік тому

    ዐቢቹ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ያለውን ብሩህ ተስፋ እና በስራ የሚገለጽ ምኞት አሳይቶናል፡

  • @jitugeme3438
    @jitugeme3438 Рік тому +1

    ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ያስመዘገቡት ሰፊ የስኬት ዝርዝር እና የተሸለሙት አለም አቀፍ ሽልማቶች ልዩ የአመራር ባህሪያቸውን ፣የፈጠራ መንፈሳቸውን እና ኢትዮጵያንና አለምን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር የነበራቸው የማይናወጥ ቁርጠኝነት እውነተኛ ማሳያ ናቸው።

  • @tasfayeabebe-i3d
    @tasfayeabebe-i3d Рік тому

    በጣም ጥሩ ነው።

  • @KiflomTekiea
    @KiflomTekiea 11 місяців тому

    አብረን ብንሰራ ቀይባህር ይቅር ጅቡትም ይመለሳል 8:17

  • @GalataKebede
    @GalataKebede Рік тому +1

    ቀጠናዊ ሰላም እና መግባባት መፍጠር የኢትዩጵያ መንግስት ፍላጎት ነው

  • @KedirMustefa-w6d
    @KedirMustefa-w6d Рік тому

    የደህንነት ጥረቶችዎ በጣም ከፍተኛ ናቸው አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 Рік тому +3

    አብቹ አባመላ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ጀግና መረ የባንዳ፣የፅንፈኛ፣የእናት ጡት ነካሽ፣ጠላትና አገረ ሻጮች መድኃኒት እኛ ንፁ ኢትዮጵያኖች እናከብርአለን ሺ ዓመት ንገስልን🙏🇪🇹🇪🇹🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐

  • @FitsumDejene-r5q
    @FitsumDejene-r5q Рік тому

    እንደ ጠቅላይ ሚኒስትራችን አብይ አህመድ በቀና አስተሳሰብ ለሀገር ልማት በቁርጠኝነት እንነሳ።

  • @atalayademe6724
    @atalayademe6724 Рік тому +5

    ድል ለህዝብ ልጁ ፋኖ

  • @TadeleTasfaye-hv6sv
    @TadeleTasfaye-hv6sv Рік тому

    እውነትና ድል በኢትዮጵያ መዳፍ ላይ ይገኛሉ

  • @zewduadamu4855
    @zewduadamu4855 Рік тому +4

    ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን ሠላም ሠላም ሠላም የብዛልን።

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 Рік тому +1

      ሀገር ህዝብ ሰላም የሚሆነው
      ምኞት ከአብይ ሀመድና ግብረአበሩ
      መወገድ መውረድ በሓላነው ።

  • @pridethiopia
    @pridethiopia Рік тому

    መንግስቲ ለውጢ ብናይ ፍርዳዊ ጽገናታት ክብርታት ህዝብና ብምዕባይ ምትሕግጋዝ ንምጥንኻር ይሰርሕ ኣሎ።

  • @mulugetaselato6868
    @mulugetaselato6868 11 місяців тому

    Guys abiy Ahmed ..... he's very smart leader .....

  • @DagneDiriba
    @DagneDiriba Рік тому

    Great work

  • @sembatorameto1689
    @sembatorameto1689 Рік тому

    ኢትዮጵያ ያጋጠሟትን የውስጥ እና የውጭ ጠላቶች አደብ በማስገዛት እና በማምከን ሀገራዊ አንድነታችንን አጠናክረን እንድንቀጥል ላደረጉ ለእርስዎ ክብር ይገባል፡፡

  • @SikkooMandoo-mz4ri
    @SikkooMandoo-mz4ri Рік тому +1

    ኢትዮጵያ የአለማችን ተጽዕኖ ፈጣር አገር እየሆነች ነው! ሁሌም በልማትና ብልጽግና ጎዳና ላይ ነች ! ሰላም፣ ዕድገት እንዲሁም ብልጽግናዋን ታረጋግጣለች ! ሁሉም በነጋ በጠባ ቁጥር ከአንድ የስኬት ምዕራፍ ወደ ሌላኛው የስኬት ምዕራፍ እየተሸጋገርን ነው!

  • @selamawittadese-p8n
    @selamawittadese-p8n Рік тому

    በፍጥነት እያደገ ያለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የባለራዕይ መሪዎቿ ውጤት ነው ጥሩ ውይይት አድርጋችኋል

  • @KedirMustefa-w6d
    @KedirMustefa-w6d Рік тому

    Keep up the good work ❤❤❤❤

  • @JirenyaAbdii
    @JirenyaAbdii Рік тому +1

    የመደመር ትውልድ ፅንፈኝነትን የሚጠየፍ ፣ የነገዋን ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ የሚገነባ፣ አብሮነትን እና ወንድማማችነትን የሚያከብር የህብረብሔራዊነት መገለጫ ነው!

    • @rabumatibeso
      @rabumatibeso Рік тому

      Akka biyyaatti yeroo amma oomishaafi oomishiftummaa qonnaa ammayyeesuun warshaaf galtee akka ta’uu hojii bla’aan qabatamaan hojjetamaa jira

  • @Qoreee
    @Qoreee Рік тому

    Abiy Ahmed possesses a remarkable strength in visionary leadership

  • @አዲስመረጃ-መ9ቘ
    @አዲስመረጃ-መ9ቘ Рік тому +1

    በጋራ ከቆምን ዛሬ ፈተና የሚመስሉን ክስተቶች በቅንነት ንግግርና በውይይት ስንፈታቸው ይበልጡንም አንድነታችንን የሚያጠናክሩ ናቸው።

  • @HundetuBirhanu-g1i
    @HundetuBirhanu-g1i Рік тому

    Jabaadha bayyee gaariidha

  • @MuktarHetosa
    @MuktarHetosa Рік тому

    መደመር አብሮነት ነው። መደመር ሀይል ነው። መደመር ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር በር ከፋች እሳቤ ነው። የኢትዮጵያ ታላቅነት በሁሉም ኢትዮጵያዊያን የነቃ ተሳትፎ እንደሚረጋገጥ የመደመር እሳቤ በፅኑ ያምናል።

  • @Hewan-tamiru
    @Hewan-tamiru Рік тому +3

    Charting a course for a wheat revolution! 🌾 Thanks to the visionary leadership of H.E. Abiy, Ethiopia is cultivating prosperity. Join us in celebrating this transformative journey.

  • @edenmesay2820
    @edenmesay2820 Рік тому

    የኢትዮጵያ ብልጽግና የሠላምና የመደመር ውጤት እንጂ፤ በጦርነትና በውድመት የሚሳካ አይደለም። ከጠቅላዩ ጎን ተሰልፈን ብልጽግናችንን እውን እናደርጋለን።

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta Рік тому +1

    The success of the Green Legacy Initiative reflects Dr. Abiy's commitment to environmental sustainability and a greener Ethiopia.

  • @diasporamedianetwork8072
    @diasporamedianetwork8072 Рік тому

    ጠ/ሚ አብይ በታማኝነትና በቁርጠኝነት በመስራት የኢትዮጵያን ብልጽግና የማረጋገጥ ዋና አላማና ግብ አድርጎ እይተንቀሳቀሰ ያለ መሪ

  • @abunigussie2257
    @abunigussie2257 Рік тому

    ከአፍሪካ መሪዎች አንድ እርምጃ የምትቀደም ድንቅ መሪ ነህ አንተ ብቻ ብርታ ፈጠሪያችን አላህ በብዙ ነገር ይርዳህ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዶር ዐቢይ አህመድ

  • @FraolT
    @FraolT Рік тому

    ለሀገር እድገት እና ብልፅግና መትጋት እንደ ዐቢይ አህመድ ያሸልማል

  • @sembatorameto1689
    @sembatorameto1689 Рік тому

    ጠ.ሚ ዶ.ር አብይ ሆይ ለሰላም ያለዎት ቁርጠኝነት እጅግ የሚደነቅ ነው፡፡ ይህን ሰላም ለማስፈን የያዙትን አቋም አጠናክረው ይቀጥሉ፡፡

  • @MalkamuGamada
    @MalkamuGamada Рік тому

    Docoter is the best leader

  • @Ethiopia-Oromia27
    @Ethiopia-Oromia27 Рік тому

    አብቹ የባህር በር ጥያቄዋን ለኢትዮጵያ ባለዉ የዲፕሎማሲ ብቃት በጥቂት ጊዜ የመለሠ ጀግናችን ነዉ

  • @gemedabayisa6988
    @gemedabayisa6988 Рік тому +1

    በ100 ሚሊዮኖች የሚቆጠር ብር በማውጣት የቴሌኮም አገልግሎት እንዲጀመር ተደርጓል፡፡ ብሄራዊ ባንክ 10 ቢሊዮን ጥሬ ብር በመስጠት በክልሉ የባንክ አገልግሎት አስጀምሯል፡፡ በተጨማሪም ከስምምነቱ በኋላም 217 ፋብሪካዎች ስራ ጀምረዋል፡፡ 2/3

  • @BekeleAdunga
    @BekeleAdunga Рік тому

    ብልጽግና ፓርቲ የህዝብ ፓርቲ ነውና መልካምና ስኬታማ ውይይት ይሁንችሁ። ጥሩ፣አስደሳች እና የተስፋ ዜና ከናንተህ እንጠብቃለን።

  • @shegeraddismedia9856
    @shegeraddismedia9856 Рік тому

    ሀገር በዕውቀት እንጂ እንድሁ በሙቀት ፣ በስሌት እንጂ በስሜት ፣ በእርጋታ እንጂ በድንፋታ እንደማይመራ ከዶ/ር አብይ አይተናል፣ ዛሬ እሱን የሚናመሰግንበት ቀን ይሁን!

  • @Ukkaash-Tuuttoo300x2
    @Ukkaash-Tuuttoo300x2 Рік тому +1

    የኢትዮጵያ ስብራት በሚጠገንበት በዚህ ወቅት ሁላችንም ከከፋፋይ ሀሳብ እርቀን በአንድነት የታሪክ አካል ልንሆን ይገባል

  • @Ethio.ProsperityTimes
    @Ethio.ProsperityTimes Рік тому

    የኢትዮጵያ ሰላም ለማስጠበቅ ለሚገባው ምክር፣ ለማይገባው ጥፊ መስጠት ግድ ነው፡፡

  • @shukriwizman7263
    @shukriwizman7263 Рік тому

    H.E. PM Abiy Ahmed is unwavering in ensuring the sovereignty and independence of his country. His commitment extends to bolstering security in the crucial domains of food and energy sectors. 🇪🇹✨

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 Рік тому

    ግፍ ነው በአንድ ደሀ ሀገር ላይ ይሄ ሁሉ ወጪ እየወጣ እነሱ በተቃራኒው ለጦርነት ይደግሳሉ።ፈጣሪ እውነቱን ይፈርዳል ደሀውም ህዝብ ተሰቃየ በጥቂቶች ሴራ😢😢😢

  • @MuktarHetosa
    @MuktarHetosa Рік тому +1

    The government's engagement in diplomatic efforts regionally and internationally reflects its commitment to creating a peaceful environment.

  • @tamiratbelete1466
    @tamiratbelete1466 11 місяців тому

    ከፍተኛ ጥረት ተደርጓል፣እናመሰግናለን ይሄ ድል ተጠናክሮ ይቀጥል!!

  • @hundaol-s9t
    @hundaol-s9t Рік тому

    I appreciate PM Abiy Ahmed's efforts to preserve Ethiopia's natural heritage. Our national parks and wildlife are treasures that need protection.

  • @ethiotruth2016
    @ethiotruth2016 Рік тому +6

    ኢትዮጵያዊነት = ህብር + ክብር + ፍቅር+ መስዋትነት = ድል

  • @theoromianinsider6525
    @theoromianinsider6525 Рік тому

    Abiy Ahmed Ali is the only development leader who changed Ethiopia's history from wheat demand to wheat export in a short period of time.

  • @anshafati9458
    @anshafati9458 Рік тому

    ጠ/ሚር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የሀገር ፍቅር ጥልቀት ያለዉ ሀገር በብልጽግና የማሻገር ትልመት የሚታይበት የነጻነትና ያለመደፈር ወኔ የተላበሰ ለሀገር ቀጣይ በጎ አሳቢ ከእርሱ ጋር መጪዉ ጌዜ ብሩህ ይሆናል።

  • @warkineshAmenu
    @warkineshAmenu Рік тому

    Dr Abiyyi Ahmed Hayyuu maqaa gaarii biyyaa ijaare!.

  • @GadisaKumara
    @GadisaKumara Рік тому

    Good

  • @shegeraddismedia9856
    @shegeraddismedia9856 Рік тому

    ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በአለም አቀፍ ደረጃ ጠንካራ ሰራዊት ካላቸው ሀገራት አንዷ ለመሆን ችላለች።

  • @fikadugmichaelbanti9648
    @fikadugmichaelbanti9648 Рік тому

    Great job!! Keep it up to Rebuilt Tigray Region!!

  • @shukriwizman7263
    @shukriwizman7263 Рік тому

    የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ስጦታ ናቸው ብንል ማጋነን አይሆንም። ኢትዮጵያ በቂ ምግብ አምርታ ራሷን ችላ ለአለም እንድትተርፍ አድርገዋል። የኢትዮጵያ ስም በአለም ደረጃ ከፍ እንድል ከማረግ ባሸገር ከፍተኛ የፋኦ ሽልማት ተሸልመዋል።

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Рік тому +1

    ጀግናው መሪያችን❤❤❤

  • @ShegerPress-cn8du
    @ShegerPress-cn8du Рік тому +1

    ሰላማዊነት የኢትዮጵያውያን መገለጫ ነው ።

  • @ethiotruth2016
    @ethiotruth2016 Рік тому

    የሁሉ ችግር መንሥኤም ሆነ መፍትሔ ጠቅላይ ሚኒስት ዶ/ር ዐብይ ሊሆኑ አይችሉም ! የሚጠበቅብንን ከራሳችን ተነስተን እንወጣ

  • @Ethiopia-Oromia27
    @Ethiopia-Oromia27 Рік тому

    ጠቅላዩ ይችላል!..አሁን ባለው የመልካም አስተዳደር ብቃት ኢትዮጵያን እንዴት እንደምንገነባት እንዴትስ ተቻችለን ድህነትን ድል ማድረግ እንደምንችል እያስተማረን ያለ የአለም ምሳሌ የሆነ መሪ ነው።

  • @YasinHusen-jn7mu
    @YasinHusen-jn7mu Рік тому

    Because of your successful and full of experience leadership we have won many awards including peace prize.

  • @TadeleTasfaye-hv6sv
    @TadeleTasfaye-hv6sv Рік тому

    የትግሪ ህዝብን የኛ ናቸው እንደ አቅማችን ሁሉም እየተደረገ ነው

  • @amiraahemed-w1p
    @amiraahemed-w1p Рік тому

    ለግብርና ዘመናዊነት እና ለገጠር ልማት የተሰጠው ትኩረት አርሶ አደሩንና የገጠር ማህበረሰብን በማንቃት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ወሳኝ መሆናቸውን እያየን ነው።

  • @MuktarHetosa
    @MuktarHetosa Рік тому +1

    The Prosperity Party's emphasis on dialogue and inclusivity in governance has played a significant role in addressing underlying issues that contribute to conflicts.

    • @SirajSeifu
      @SirajSeifu Рік тому

      Charting a course for a wheat revolution! 🌾 Thanks to the visionary leadership of H.E. Abiy, Ethiopia is cultivating prosperity. Join us in celebrating this transformative journey

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 Рік тому +1

    ሀገረ ትግሪይ አለቀ

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 11 місяців тому

    Ohh I'm so glad i didn't see negativity words here please peace work togetherrrrrrr!!!!!!!

  • @lidiyaabate3098
    @lidiyaabate3098 Рік тому

    ሁሉንም ነገር ለመንግስት ብቻ ከመተው ከኢትዮጵያ ውስጣዊ ፍላጎቶች ጋር የሚጣረስ ሉአላዊነቷን እና የሁለንተናዊ ብልፅግና ጉዞዋን ያከበረ ወዳጅነትን ማዳበር እንደ ህዝብ ኃላፊነታችንን መወጣት አለብን።

  • @Ukkaash-Tuuttoo300x2
    @Ukkaash-Tuuttoo300x2 Рік тому

    ሰላምን አሻፈረኝ በሚሉ ታጣቂዎች ላይ ለህዝቡ ሰላምና ደህንነት ሲባል ህግ የማስከበር ስራው እንዳአሁኑ ሊጠናከር ይገባል

  • @FraolT
    @FraolT Рік тому

    ታላቋን ኢትዮጵያ እንደ ስሟ በሁሉም መስኮች ታላቅ የማድረጉ ጥረት የሁሉንም ኢትዮጵያዊያን አስተዋጽኦ ይጠይቃል

  • @rakebalemayew1918
    @rakebalemayew1918 Рік тому

    ጠ/ሚር Abiy Ahmed Ali የግብርና ልማት ራዕይ እየተሳካ ነው!!

  • @AbdiiMohammed-hp1df
    @AbdiiMohammed-hp1df Рік тому

    አብቹ የበጎ ፈቃደኝነት አገልግሎት ተግባር እንዲጠናከርና መሠረት እንዲይዝና በጎፈቃደኞች እንዲበረክቱ ምሳሌ ሆና ያሳየ ደካሞችና አዛዉንቶችን መጠጊያ የሆናቸዉ መሪ ነዉ።

  • @warkineshAmenu
    @warkineshAmenu Рік тому +3

    In the economic field, the economic growth, poverty reduction, infrastructure and social service expansion that our country has achieved for consecutive years is a great indicator of progress.

  • @ShimelisGirma762
    @ShimelisGirma762 Рік тому

    🇪🇹➢ሁሉንም ነገር ለመንግስት ብቻ ከመተው ከኢትዮጵያ ውስጣዊ ፍላጎቶች ጋር የሚጣረስ ሉአላዊነቷን እና የሁለንተናዊ ብልፅግና ጉዞዋን ያከበረ ወዳጅነትን ማዳበር እንደ ህዝብ ኃላፊነታችንን መወጣት አለብን።

  • @meshnet9106
    @meshnet9106 Рік тому

    👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽

  • @Ethio.ProsperityTimes
    @Ethio.ProsperityTimes Рік тому

    ሰላም ወዳዱ መንግስታችን በአንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋሉ ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት በከፍተኛ ተነሳሽነት እየሰራ ይገኛል፡፡

  • @ibsalensa547
    @ibsalensa547 Рік тому

    ዘላቂ ሠላም፣ልማት እና አብሮ መበልፀግ የሁሉም ሀገር ወዳድ ህዝብ ትኩረት መሆን አለበት

  • @DinkaGanfure
    @DinkaGanfure Рік тому +1

    ኢትዮጵያውያንን ከድህነት ነፃ ለማውጣት ቀን ከሌት እየተጋ ያለ የኔ ዘመን ድንቅ መሪ አብቹ

  • @BoranaProsperity-BPP
    @BoranaProsperity-BPP Рік тому

    Abiy Ahmed's leadership highlights his strength in management

  • @ShegerPress-cn8du
    @ShegerPress-cn8du Рік тому +1

    ሰላምን እንደ እንቁ ካልተንከባከብነው ግን ሰላም እንደ ጉም ይተናል ብቻ ሳይሆን ዶፍ ዝናብ ሆኖ ትንሽ ትልቅ፣ ሀብታም ደሀ ሳይል ይጠራርጋል።

  • @BadhaadhinaEebantuu
    @BadhaadhinaEebantuu Рік тому

    የዶ/ር አብይ አንድ ልዩ ችሎታ የከፈለውን መስዋትነት በውጤት እንጂ በትረካ ያለማሳየቱ ነው!

  • @Jemalatlaw
    @Jemalatlaw Рік тому

    ታባላን

  • @DinkaGanfure
    @DinkaGanfure Рік тому

    የኢትዮጵያን ታርክ በአጭር ግዜ ውስጥ ከስንዴ ልመና ወደ ስንዴ export የቀየረ የልማት ጄግና መሪያችን አቢቹ ብቻ ነው።

  • @JirenyaAbdii
    @JirenyaAbdii Рік тому +1

    ምንም ማድረግ አይቻልም ሰውዬውን በሚዲያ ልታብጠለጥሉት ትችላላቹ እንጂ ከህዝብ ልብ ውስጥ ግን ልታወጡት አትችሉም!!

  • @FortyFoura
    @FortyFoura Рік тому +1

    ሀገራችንን ወደሰላምና እድገት እንዲሁም ለቀጣይ ትውልድ የተረጋጋችና በኢኮኖሚ የፈረጠመች ሀገር ማስረከብ ወሳኝ ነው!

  • @BetlyemDegnachow
    @BetlyemDegnachow Рік тому

    በሀገሩ የማይደራደር የህብረ ብሔራዊነቷ ሀሳብ የገባው ዜጋ በሔርተኝነት ሳይሆን በአርበኝነት የትኛውንም ዋጋ ለሀሩ የሚከፍል ነው።

  • @YemelkuMelku
    @YemelkuMelku Рік тому

    አንድ እንሁን ከመከፋፈል አንድ ከሆን ሀገራዊ ፍላጎትን የሚያስከብር ትውልድ መፍጠር እንችላለን።

  • @bezaabisiniya5384
    @bezaabisiniya5384 Рік тому +2

    የመደመር ትውልድ ልዩነትን የሚያከብርና አንድነትን የሚያጠናክር ፤ ጽንፈኝነትን የሚጸየፍ ትውልድ ነው።

  • @adisuaberaSabu
    @adisuaberaSabu Рік тому +1

    The indigenous economic reform policy being implemented in Ethiopia has reached a high level of economic development in Ethiopia.

  • @Mametik1
    @Mametik1 Рік тому

    👉በምግብ ራስን ለመቻል እና የግብርና ምርት የወጪ ንግድን የማሳደግ ራዕይ ውጤት እያስመዘገበ ነው ዛሬ ደግሞ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢህ አህመድ አመራር የተገኘው የስንዴ ምርታመነት እድገት ዛሬ በጣሊያን ዓለም አቀፍ እውቅና አግኝቷል ።

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 Рік тому +4

    ያልተማረ ጫካ ይገባሉ መሥራት ልማት ይወድማል ብልጽግና ግን ሀገር ይገነባል እውነት ❤❤❤

  • @DinsaAbdissa
    @DinsaAbdissa Рік тому

    ያሉትን ችግሮች በሕገ መንግስታዊ አካሄድ ብቻ መፍትሔ ማግኘት አለበት።