“አቤት አሰራርህ” Abet Aserareh ዘማሪ Samuel Abebe ሳሙኤል አበበ
Вставка
- Опубліковано 3 лют 2025
- አቤት አሰራህ
ዘማሪ Samuel Abebe
ግጥም Aberham Seyoum
ዜማ Mesfin Densa
Music producer Mesfin Densa
Mixing and Mastering Elshaday Getahun
Kaleb Berhanu- Drum
Yohannes Sisay- Bass Guitar
Natnael Desalegn- Lead Gutiar
Legeta Degaga- Saxophone
Yishak Dawit - trombone
Bereket Tilahun- trumpet
Dege Sew -Masinko
Lighthouse - Video production
Special Thanks - Meleke Sound 2014/2022
ዋውውውው ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው። ተባረኩ። ወንድማችንን ጌታ በድንቅ አሰራሩ ይጥራው።
ከዘላለም በፊት ቀድሞ ቃል የነበረ
አለም ሳይፈጠር ገና ከብሮ የጀመረ
አልፋ ኦሜጋ ነው ኢየሱስ ጥንትም የገነነ
ለእርሱ ክብር እንዲሆን ሁሉ በእርሱ ሆነ
የእጆቹ ስራ ሰማያት ምድሩ ቀንና ለሊት ክብሩን ሚያወሩ
ግዑዛን ህያው ፍጥረታት ሁሉ አምላክነቱን ይተርካሉ
ክብሩን አይቼ አሃሃ የቃሉን ብርሃን
አደራረጉ አሃሃ መደነቅ ሞላኝ
ቃላት አጥቼ አሃሃ የምገልጽበት
ግሩም ነው ልበል አሃሃ በአለኝ አንደበት
አቤት አሰራሩ ይገርማል የእጁ ስራ አሃሃ
አሃሃ ለፃዲቅ የሚሞት
አሃሃ በጭንቅ ይገኝ ይሆናል
አሃሃ ለኃጥያተኛው ግን
አሃሃ ከወዴት ይገኛል
ፍቅሩን በተግባር አሳይቷል
መሲሁ ኢየሱስ ለኔ ሞቷል
ከክብሩ ወርዶ አክብሮኛል
ወዶኛልና አድኖኛል
ከክብሩ ወርዶ አክብሮኛል
እንዲያው በፀጋው አድኖኛል
ክብሩን አይቼ አሃሃ የቃሉን ብርሃን
አደራረጉ አሃሃ መደነቅ ሞላኝ
ቃላት አጥቼ አሃሃ የምገልጽበት
ግሩም ነው ልበል አሃሃ በአለኝ አንደበት
አቤት አሰራሩ .......
ሀያል አምላክ አሃሃ የሰላም አለቃ
ፍቅሩ ልብን አሃሃ ውስጥን የሚያረካ
ሀያል አምላክ አሃሃ የሰላም አለቃ
ፍቅሩ ጽኑ አሃሃ ውስጥን የሚያረካ
ሳሚሻ እንደጠፋው ልጅ ወደ አባትህ ቤት የምትመለስበት ጊዜ እንዲሆን እንፀልይልሃለን የአባትህ እጅ ዛሬም ተዘርግቶ ይጠብቅሃል !! 😢❤
ሳሚዬ ድንቅ ልጅ ተባረክልኝ ወንድሜ ደሞ ማፊ ምን አይነት ግሩም ሙዚቃ ነው ብቻ ተባረኩልኝ።
እንዲ የዘመርክለት ጌታ አሁንም ወደ ቤቱ ይመልስክ ከማለት ውጭ ምን እላለው
አቤት አስራ ርክ ውነትም የጌታስራ የሚገርምም ነው ሳሚ አላቅህም መዝሙሮችክ አንካለው ይልቅየገባው አንተውስጥ ነው በርታ የምታገለግለው ጌታ ይርዳሀል
Tebareku, ሁሉም ቅኝት ለኢየሱስ ❤❤
Samye You are amazing
መዝሙር በባቲ ቅኝት እንዴት ደስ ይላል ሳሚ ተባረክ ሁላችሁንም ጌታ ይባርካቹ
Wow mafish amazing brj
Mafiye migerem zema nw tebarek
Samisha geta Ejun zeregeto yetebekehal
Wooow❤❤❤
What a music composition! What amazing voice samiye! God bless all!!!
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
የሚገርመኝ ስራ ነው በስማም🙌🏼ማፊ👍👍
ሳሚ & ማፊዬ ብሩካኖቻችን በረከቶቻችን ተባረኩ🙏❤🔥
Hallelujah 🙏🙌 Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah
Bexam dnk nw samiyee, mafi & all participants ur blessings
ምን አይነት ድንቅ ስራ ነው😍😍
ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
የዘመርክለት ፡ ጌታ ፡ አ ፡ይተውህም
አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ye bati mezmure beu gize ayegegme ena teru nwe and sami is my favorite singer the basssist and mafi
Maftu you are one of our blessing
Wow wow
AMEEEnnn.ameeeenn.geta.yiberaki.taberaki❤❤❤
wonderful music (yemer tenekchalehu gerami nw)
Uoooooooooooooooooooooooooo uooooooooooo uooooooooooo HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH
Mafiye andgena new bro
Mafi is one of the most admired musicians in Ethiopia. Keep it up
Thank you 🙏
Elelele amen amen goodjob tibarku 🙌🙌👏👏👏
Tebarek
sami my gifted bro and our blessed musicians may GOD bless u all
Sounds nice!!
Wooooooooo
Tebrku 🔥
Mafidha andegna new geta yibarkachu
WHAT AN AMAZING, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP AND UNIQUE SONG PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
ooo what a blessed song also the music is very amazing
Wow the Music is🔥
Beautiful song😍 Blessings🙌
Samiye God bless you
እግዚአብሔር ይመሰገን
I love it very much #bati
Wow😱😱
Amazing God bless him 😍😍😍😍😍😍😍😍
Wow God bless you Bro
Tebarekulign
Amen 🙏
What a lovely song 😍 💜
I would like to say thank you for your work(band)
What an amazing song.God bless you all!
First on comment 🥰
Amen amen😢
Tebareku❤❤❤ mafi
I am glad you guys forgive him❤❤ everybody deserve second chances
Blessed 🙏❤
ere yhen yemesele mezmur promotion yansewal
Abet yigerimal
😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Adio