🔴ያሳዝናል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 281

  • @እናቴNew-r3d
    @እናቴNew-r3d Місяць тому +27

    ራማ ይቱብ ከልብ እናመሰግናለን አባታችንን በእልታ ተቀብለናቸው በዋይተ ላክናቸው የቀብራቸውንም ስነ ስእራት ሰለ አደረሳችሁን ከልብ እናመሰግናለን ክበሩልን

    • @AaBb-bd7iw
      @AaBb-bd7iw Місяць тому +1

      @@እናቴNew-r3d እናመሰግናለን በእውነት

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Місяць тому

      ነፍሳቸውን ይማረው ግን መን ናቸው ?በእልልታ ተቀብለናቸው ስላልሽ አሰረጂኝ

    • @gedam626
      @gedam626 Місяць тому

      ትክክል 😢😢😢

    • @KshsxgNzhshd-mk9np
      @KshsxgNzhshd-mk9np Місяць тому

      @@Yekrta-LLB አባታችን ሊባኖስ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ለ፭ አመታት አገልግለዋል ትሁት አባት ነበሩ ሊባኖስ ያሉት ከልብ አዝነዋል አዝነናል

  • @netsanetnetsanet7120
    @netsanetnetsanet7120 Місяць тому +27

    የኔ አባት ነፍሶት በሰላም ትረፍ ከደጋጎቹ ከአብርሃም ,ከይስሐቅ ,ከያዕቆብ አጠገብ ትሁን

  • @የማረየምልጅነኝ
    @የማረየምልጅነኝ Місяць тому +14

    አባታችን ሰረቁን የስደት አባታችን ነፍሶት ይማር አባቴ በረከቶትይደረብን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Місяць тому +1

      @@የማረየምልጅነኝ ተገድለው ነው እንዴ የኔ አባት እግዚአብሔር ከሱ ጋር በመንግስተ ሰማያት ያድርግልን እሜን እይዟችሁ ቤተሰብ

  • @SilenatTezera
    @SilenatTezera Місяць тому +3

    አባታችን ነብሳቸዉን በአፀደገነት ያኑርልን በጣም የሚያሳዝንነዉ ሀዘተኞችን እግዚአብሔር ያፅናችሁ❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Місяць тому +5

    አባብዬ በረከትዎት ይደርብን🤲🤲🤲😥😥♥️♥️አይ አንቺ ከንቱ አለም ስንቱን አሳጣሽን እህህህህህ😥😥

  • @BitanyaTensae
    @BitanyaTensae Місяць тому +10

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን😢😢❤❤❤

    • @Hagere739
      @Hagere739 Місяць тому

      ቄስ ምን በረከት አለው ቅስፈት እንጂ

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 Місяць тому

      ​@@Hagere739 የሚቀስፍ ይቀስፍህ ምን ማለት ነው የሰው ህሊና የለላችሁ በጣም ያሳፍራል የምትፅፉት

  • @kon9394
    @kon9394 Місяць тому +5

    አባታችን በረከቶ ይደርብን ነብሳቸው በአፀደ ገነት ያሳርፈው ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @seblekassa8411
    @seblekassa8411 Місяць тому +6

    የአባታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ሀዘኑ ከባድ ነው ቸሩ መድሀኒአለም የኢትዮጽያን ህዝብ ይጠብቅልን ።

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Місяць тому +2

    ወንድማችን ዘማሪ ታዴዎስ ራማ ትዩብ ክቡር ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋ በረክርቱን እብዝቶ ይስጥህ ተባረክ 🎉

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Місяць тому +16

    ውይ በሰው ሀገር በስደት የስራ ቀን ሆነና ብዙ ያልመጡ የንሰሃ ልጆቻቸው ነበሩ እሁድ ሰርግ ነበሩ የመምህራችንን ደስታ ገና በማጣጣም ላይ እያለን የእሳቸው ድንገተኛ ሞት በጣብን ከባድ ነው ያሉትን አባቶች መምህራን ዲያቆናት መምህራን ያቆይልን በደና ሰላም ፍቅር አንድነትን ያድለን ያባታችን በረከት ይደርብን 😭
    የተፈቀደልን ወተን ሸኘናቸው ዝምተኛ ሁላችንንም ትንሽ ትልቁን አንቱ የሚሉን ደግ አባት አጣን 😭ቤሩት የደብረሲና ልጆች አምላክ ያፅናቹ ራማ ሚዲያና ቀንዲል ሚዲያ እናመሰግናለን❤❤

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Місяць тому +2

      @@yeshumethiolove275 እግዚአንሔር ያዕናናችሁ ስደተኛ ቤተሰቦቻችን በጣም ከባድ ነው እንዲህ እይነት ሀዘን ደግሞ በጣም ልጅ ናቸው ገና እንግዲህ እግዚአብሔር ፈለጋቸው እሱ በአፀደ ትጉሀን ያስቀምጥልን የሞቱትን ቤተሰቦቻችንን ከጎኑ እገልጋይ ያድርግልን እሜን

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Місяць тому

      @@tghahayoutuification ውይ በጣም አሜን አሜን አሜን

  • @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ

    😢አባዬ የስደት አባታችን አልቻልኩም አባዬ የነ ትውት አባት 😢😢😢😢ከቅድሳን አጠገብ ያስርፍልን😢😢😢😢

  • @addismelake8812
    @addismelake8812 Місяць тому +2

    አባታችን በረከት ይድረሰን ፣ ነፍስ ይማር ሐገረሰማያት መንግስተ ሰማያትን ያውርሶት፣ እርሶ የሰማይ ቤቶትን በእጅጉ ያዘጋጁ የተመረጡ አባት ኖት፣ ለኛ ለሕዝቡ ለሚፀልዩልን ጎደለበን ቀረብን እንጂ እርሶ ጌታ እየሱስ ወደ አዘጋጀሎት ትልቁ የሰማይ ቤቶት ሄደዋል፣ ነፍስ ይማር❤
    በረከቶት አይራቀን፣
    መፅናናቱን ለሁሉም ልዑል እግዚአብሔር ያውርድ ፣ እሜን፣

  • @ማርታየገብሪኤልልጅ
    @ማርታየገብሪኤልልጅ Місяць тому +4

    ለማመን በጣም ይከብዳል አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በአፀደ ገነት ያኑርልን የኛ መካሪር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Місяць тому +3

    ያባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @AaBb-bd7iw
    @AaBb-bd7iw Місяць тому +6

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን

  • @Hihh-tz5ul
    @Hihh-tz5ul Місяць тому +44

    ይሄንኔ አንድ ዘፋኝ ቢሆን የሞተው ጠጠር መጣያ ቦታ ጠፍቶ ነበር ግን ትልቅ አባት የመንግስተሰመያትን በር ቁልፍ የያዙ ካህን አባት ሲሞት ግን😢😢😢😢

    • @Malefiyabeyene
      @Malefiyabeyene Місяць тому +1

      @@Hihh-tz5ul እኮ የዘመኑ ፍጹም ጻዲቅ ነዋህ ቸር አባት እኔስ አሞኛል በእንቅልፍ ራሱ ያበነኛል ብቻ ይከብዳል 💔😭😭😭😭😭😭

    • @Hihh-tz5ul
      @Hihh-tz5ul Місяць тому +3

      @@Malefiyabeyene 😥በጣም በእውነት አባቶቻችን ኮቲያቸው ሳይሰዋ ትተውን እየሄዱ ነው ዋ ለራሴ ዋልኝ ለነፍሴ😭😭😭

    • @እናቴNew-r3d
      @እናቴNew-r3d Місяць тому

      @@Hihh-tz5ul ስዴት አሰርንእንጂ ደብሩም አይበቃም ነበር የሊባኖስ ደብር ምዕመን እልፍ አእላፍ ነበር እንዴወፍ ክንፍ አውጥተን አንበር

    • @Hihh-tz5ul
      @Hihh-tz5ul Місяць тому +1

      @@እናቴNew-r3d ውዴ እኛማ ሰበስደት ነን በሀገር ያለውን ነው እንጅ

    • @teddikebedet9230
      @teddikebedet9230 Місяць тому

      ምን ያርጎ እኛ ወየ ዕምኘታችን አናሰከብር ነጠላ ለብሳ ለብሱ የምናጅባቸው እኛው አየደለን ክፍ ብንላቸው ልክ የገቡነበር

  • @AtsedeHaile-xm3bj
    @AtsedeHaile-xm3bj Місяць тому +1

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ንፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን!!!!

  • @seniteeta1223
    @seniteeta1223 Місяць тому +3

    በረከቱት ይደርብን አባታችን ነፍስይማር

  • @worh8586
    @worh8586 Місяць тому +3

    አባታችን ነፍስዎትን ከደጋጎቹ ከአብርሃም ከይስሃቅና ከያዕቆብ አጠገብ ያሳርፍልን በረከትዎ ይደርብን ለመላው ቤተሰብና ለንስሐ ልጆችዎ መፅናናትን ይስጥልን !!

  • @TigostHat
    @TigostHat Місяць тому +6

    የትህትና የፍቅር የእምነት የስርአት ሰው የመሆን ልክ ነበሩ የኔ አባት ለትንሽ ትልቁ አንገታቸውን ደፍተው የሚያከብሩ በሙሉ አይናቸው እንካን ሰው ማየት የሚያፍሩ የኔ አባት እርሶ ለአለም አልተመረጡም ነበር ለገዳም እንጂ እኛ የስደት ልጆቾት መከራችን ችግራችን ለቅሶአችን ብዙ ስለሆነ እየመጣን አስጨንቀኖት ይሆን ይህን የመረጡት የኔ አባት ይብላን ለእኛ እንደርሶ አይነት አባት ላጣነው እንጂ እርሶማ መልካሙን መረጡ በነበረን አመታት ላደረጉልኝ መልካም ነገር ሁሉ እኔ የንስሀ ልጆት በብዙ አመሰግናለሁ የኔ አባት ነብሶት በሰላም ትረፍ የኔ ትሁት

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Місяць тому +5

    የስደት አባቴ😭😭😭😭😭የእግር እሣት ነዉ የሆኑብኝ😭😭😭😭እኛ ልጇችዎት ሁሌም አንረሣዎትም በልባችን ነዎት

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain Місяць тому +2

    አባታችን ነብሳችሁ በሰላም ትረፍ በረከታቸው ይደርብን ደጉ አባት የሰደት ልጆቻችሁን ለማን አደራ ሰተው በእውነት ምንም ባለቃቸው የሰደት አባት ማጣት በጣም ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Місяць тому +2

    የኔ የዋህ አባት ነብስወትን በገነት ያስቀምጥልን በረከተወት ይደርብን የኛ ደግ አባት በእውነት እኛ ስደተኞች ልጆችወት ልባችን ተሰብሯል አባታችን መቸም አንረሳወትም

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Місяць тому

      ​@@hdherhrh6052 እይዟችሁ እህቴ በርቱ አለም እንዲህ ናት የምናዳምጠውን ስንክሳር ማሰብና መጠንከር ነው እግዚአብሔር ያፅንሳችሁ ከባድ ነው የስደት አባትን ማጣት እንዲህ በወጣትነታቸው ማጣት

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Місяць тому +3

    አባታችን ነፍሳቸውን ባፅደገነት ያኑርልን ከደጋጎቹጋር በጣም ያሳዝና😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jsjejksksk5298
    @jsjejksksk5298 Місяць тому +2

    መልካም አባታችን ነፍሳቸውን ይማር😭😭😭😭 ራማ ሚዲያ በጣም ነው የምናመሰግነው አላመንኩም ነበር ዛሬ አመንኩ

  • @kfjrjejr5508
    @kfjrjejr5508 Місяць тому +1

    የኔ አባት በርከታቸው ይደርብን ነፍሰህን በአፀደገነት ትረፍ ነፍሰ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Banቺ
    @Banቺ Місяць тому +7

    አባ ታዛዢ መነኩሴ እሽ ባይ መካሪ አፅናኛችን አጥማቂ መምህራችን
    ዳግም ላንተያይ ጨቅነው ሄዱብን
    ደከሙብን መሰል አስጨነቅናቸመሰል
    አለሙ እደማይጠቅም ታያቸው በልበ ልቦና
    ታይታቸው ነበረ በደጁ ላይ ሳሉሲታገሉ ቆይተው አሁን ተለያዮ ይብላኝ ለእኛ እንጅ እሳቸውስ ሄዱ ወደወዳጃቸው ወደ አባታቸው ወደ ፈጣሪያቸው
    ይደርብን በረከታቸው 😂😂😂😂😂😂 እራማ ሚዲያ እናመሰግናለን

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 Місяць тому +1

    በረከታቸው ይደርብን። ነፍሳቸውን ከደጋጎቹ ጋር ይደምርልን። ለሁላችንም መድሐኔዓለም መፅናናቱን ያድለን።

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Місяць тому +1

    አባታችን ንፍስሆት በሰላም ትረፍ ለወዳጅ አዝማድ መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭😭💔💔💔💔 የኔ አባት

  • @Hihh-tz5ul
    @Hihh-tz5ul Місяць тому +4

    😢😢😢በረከታቸው ይደርብን

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም Місяць тому

    ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢 በረከቶ ይደርብን አባታችን😢😢😢

  • @bossM.T
    @bossM.T Місяць тому +1

    የኔ ደግ ፣ ሩሩህ ፣ ፍቅር ፣ ታታሪ፣ አባት ብዙ ነገር ብላችሁኝ ነበርኮ ጨክነዉ ተለዩን የስደት ልጆችዎ እንወዶታለን❤❤❤ ነፍሶት በሰላም ትረፍ የሀገራችን ስዎች ግን በሰዉ ሀገር ልጆቻችሁ በለጥናችሁ ምነዉ ይሄኔ አንድ የሀገር በጥባጭ ሞቶ ቢሆን ግልብጥ ብላችሁ ትወጡ ነበር በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Місяць тому

      @@bossM.T ለዘፋኝ የሚወጣው ስው ህዝብ የታለ ዛሬ ህዝቡ ግልብጥ ይላል እንጂ ያ ህዝብ ይህን ያህል ትልቅ የገዳም አባት ክቡር ስጋ ሲሸኝ እዳቸውስ እያዩትም ግን እንደው ለቤተክርስትያን ንክብር እንኳን በህዝብ ተነግሮ ነበር መሸኘት የነበረበት አባቶችስ ልጆቻቸውን እያስተባብሩም እንዴ ምነው ቀባሪ እግዚኦ እባቴ እግዚአብሔር እጁን ዘርግቶ ይቀበሎት በረከቶት ይደርብን

  • @ቀላልነው
    @ቀላልነው Місяць тому +2

    ነፍስ የማር አባታችን በአፀደ ገነት ይረፉ😭😭😭😭😭

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Місяць тому

    ዬኔ አባት አምላክ ቅዱሳን በዘለዓለም እቅፉ ያኑረን ከመረጦቹ ቅዱሳን ጻድቃን ሰማእት መከን ያሳርፍልን

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 Місяць тому +1

    Alem Kentu kubur Abatachin fetari Nebswo be Genet yanurat RIP❤💐

  • @AlainUae-o9x
    @AlainUae-o9x Місяць тому +1

    በረከታቸው ይደርብን ነፍሳቸውን ይማር😢😢😢😢😢😢

  • @meseretwasse-sq4nk
    @meseretwasse-sq4nk Місяць тому +2

    ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ አባታችን😢😢😢😢😢

  • @ይቅርታህበዛልኝ21
    @ይቅርታህበዛልኝ21 Місяць тому

    ራማዎች እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን አባ ወልደ ሥላሴ የሁሉ ምሳሌ ናቸው ስለ እንርሱ ሰው ሁሉ ቢያውቅ አንድም ሰው አይቀርም ነበረ በረከታቸውን ለመካፈል ፣..በረከታቸው ይደርብን

  • @Noname-dq3lg
    @Noname-dq3lg Місяць тому

    በረከተው ይድረሰን አባታችን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Місяць тому

    እንዲህ አይነት መከራ የመጣባቸው በአባቶቻችን ምን አይነት ጠላት ነው እግዚአብሔር እባክህ አንተ ጠብቃቸው እባክህ🙏😭😭😭💔💔💔

  • @SelamAbaye-nm8lt
    @SelamAbaye-nm8lt Місяць тому +3

    የኔ አባት ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 Місяць тому

    ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናት ይሥጥልን ነብሥ ይማር

  • @SamsungA15-d2x
    @SamsungA15-d2x Місяць тому

    አባታችን ነብሳቸውን በአደገነት ያኑርልን😭😭😭😭💔💔💔

  • @elsashim4578
    @elsashim4578 Місяць тому +2

    በከቶት ይደረብን አባታችን ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢😢😢😢

  • @kedeset
    @kedeset Місяць тому +2

    አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ አዘንኩኝ አባት በማጣቴ

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Місяць тому

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን😭💔

  • @GifCic
    @GifCic Місяць тому

    ራሙ ይቱብ በጣም እናመሠግናለን አባታች በረከትወ ይደርብን 😢😢😢😢

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m Місяць тому

    በረከታቸው ይደርብን አባታቺን 😭😭😭😭

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 Місяць тому +1

    አባብየ የኔ ትሁት አባት ነፍስዎ በሰላም ትረፍ😢💔💔💔

  • @ElsaBeyene-q9n
    @ElsaBeyene-q9n Місяць тому +1

    ነፍስ ይማር አባታችን በረከተወት ይደርብን 😭😭😭😭😭

  • @DogomaGuta
    @DogomaGuta Місяць тому

    ነፍሶትን ይማርልን አባታችን ግን በምን እንሞቱ አለማወቃችን ያሳዝናል መጣራት አለበት

  • @mami9842
    @mami9842 Місяць тому +1

    😭😭😭😭😭😭 ነፍሳቸውን በአደገነት ያሳርፍልን ሌላ ምንም የምንለው ነገር የለም ለኛ ለልጆቹ ሃዘኑ ከባድ ነው

  • @hdgd8036
    @hdgd8036 Місяць тому +1

    አባታችን ነብስ ይማር በረከትዎ ይደርብን

  • @Alem-vq5ou
    @Alem-vq5ou Місяць тому

    አባታችን በረከታቸው ይደርበረከተታቸውይደርብን 😢😢

  • @yawukaleayalewu2172
    @yawukaleayalewu2172 Місяць тому

    አባ የኔ የዋህ ነፍስት ባፀደገነት ትራፍ

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r Місяць тому

    😭Yihin alem ashenifewut wede amlakachew we wede Igziabher hedewal 🙏 Nefsachewun Be Atsede Genet yanurilin😭🙏

  • @ማሂየተዋህዶልጅ
    @ማሂየተዋህዶልጅ Місяць тому +1

    ነፍሰወትን በአፀደ ገነት ያኑርልን😢😢😢😢😢😢😢 በስደት ያላችሁ ወገኖቻችን ፀልዩ እግዚአብሔር አባቶቻችንን እዳያሳጣን ለኛ ከባድነዉ😢😢

  • @nolawitkassa4167
    @nolawitkassa4167 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤Abatachen Egziabher nebsoten begenet tasarefew❤❤❤

  • @TinaTina-sj9xc
    @TinaTina-sj9xc Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔🌱🌱💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሄር ነፍስሁን ባፀደ ገነትያሳርፍልን

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 Місяць тому +1

    ነብስ ይማር አባታችን ምእመኑን የንስሀ ልጆቻቸዉንም እግዚአብሔር ያበርታችሁ !!

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 Місяць тому

    አባቴ ነፍስዎትን መድሐኔአለም ያሳርፍልን በረከትዎ ይደርብን😢😢

  • @comceill4582
    @comceill4582 Місяць тому +3

    አባቴ😢

  • @ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ

    የኔባት ነፍሳትንይማርልንአባዪኑወዶታልን😢😢😢😢😢😮

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r Місяць тому

    Amen. Abune ze besemaayat 😭😭😭🤲

  • @ሁሉምለበጎነው-ኰ8ዀ
    @ሁሉምለበጎነው-ኰ8ዀ Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r Місяць тому

    🤲😭🤲 Hazene libona takelili😢
    😭 Nefs yimar🙏

  • @sarasa-pq5rg
    @sarasa-pq5rg Місяць тому +2

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ነፍሰዎ በሠላም ትረፍልን

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 Місяць тому +1

    አታችን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Місяць тому

    አአባቴ በረከትዎት ይድረሰን

  • @gelayemakrchu4522
    @gelayemakrchu4522 Місяць тому +1

    በረከቶ ይደርብኝ አባቴ😢😢😢😢ይቺ ናት የዚህ አለም ኑሮ ያሣዝናል

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r Місяць тому

    Kale hiwot yaasemalin😢😭 🙏

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Місяць тому

    የኔ አባት እሰካሁን ማመን አቃተኝ አባቴ ነብሶት ከደጋጉ አባቶች ያሳርፍልን

  • @TsediGuade
    @TsediGuade Місяць тому

    ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን 😭

  • @እመብርሃንስጧታየነሽ
    @እመብርሃንስጧታየነሽ Місяць тому +2

    እኔ እኔ እኔን አባቴ መምህራችን አባታችን ዝምተኛዉ መነኩሴ የሰደት መጽናኛችን ሄድ ላይመለሱ እግዚአብሔር መጽናናቱን ይደለን አይ ሞት ክፉ ለየን በርከታቸዉ ይደርብን በጣም ይሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭ዉይ እንዴት እንጽናና በሰመ አብ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Місяць тому +1

    ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢

  • @سيلا-و6ط
    @سيلا-و6ط Місяць тому

    ነብስ ይማር አባታችን😢😢😢😢😢😢

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 Місяць тому

    Yene abati minale lene le hatiyatena lebedelenaw le koshashawa baderegew 😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ

    በረከታቸዉ ይደርብን
    ነፍሳቸዉ ሰላም ትረፍ😢😢😢😢

  • @AaBb-bd7iw
    @AaBb-bd7iw Місяць тому +1

    አባቴ ነብስ ይማር 😢😢😢😢

  • @HanaKedatsho
    @HanaKedatsho Місяць тому +1

    ነፍስ ይማር የኔ እባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NigistMesfin-z4y
    @NigistMesfin-z4y Місяць тому

    Abatya berecto yedereben Amen!!!

  • @ritakidu
    @ritakidu Місяць тому +1

    አቤቴ እሮሶን ማጣት ለኛ ከባድ ነፍሶትን ባፀደ ገነት ያኑርልን የሌባኖስ ልጆቾ በአዘኖ ተውጠናል 😢😢😢

  • @BontuFeyisa-l1p
    @BontuFeyisa-l1p Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ነብሶት በሰላም ትረፍ አባቴ አማማቶት ግን ባጣም የማይታመን ነው

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx Місяць тому +1

    ,ነፍስ ይማር😢😢😢

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 Місяць тому +1

    በረከታቼውይደርብን😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Місяць тому

    Min ayinet deg abat bihonu new endezi sew hulu yazenelachew yasazinal betam nebis yimar 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela Місяць тому

    Abatacheni egezaberi amelake nafesacheune yekabelilin kadagagoche gone yasarefelin barakatacheu yedarebeni🙏🙏🙏😭😭😭

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Місяць тому

    Egziabher Amlak nefsach r win be astede Genet yanurilin bereketachew yideribin

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 Місяць тому

    እረ ምን ነካው ‼‼‼ የአገሬ ሰው ወቶ መቅረት እረ ተጠንቀቁ 🙏🙏🙏🙏 የተለየ ነገር ከገጠመን ለሰው እንንገር እንደው አባታችን ምን ነክቶቸው ይሆን ⁉⁉⁉ 😭😭😭😭😭😭😭😭 እንግዲህ ነፍስ ይማር ለሁሉም ለቤተሰቦቻቸው ፅናቱን ስጥልን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አሜን ፫ በጣም 🙏🙏🙏🙏🙏 ያሳዝናሉ ሰው ከተጠነቀቀ እግዚአብሔር ያግዛል 🙏🙏🙏

  • @EmebetAdane
    @EmebetAdane Місяць тому

    ከዚህ አለም በሞት የተለዩ አባታችን ነፍስ ይማር ለመላዉ ወዳጆቻቸዉና ቤተሰቦቻቸዉ መፅናናትን ያድልልን አሜን😂😂😂

  • @ElizabethEshete
    @ElizabethEshete Місяць тому

    በረከታቸው ይደርብን።

  • @ገቢያነሽ
    @ገቢያነሽ Місяць тому

    በረከታቸው ይደርብን የኛ ትሁት😭😭😭😭

  • @adageteye2521
    @adageteye2521 Місяць тому

    😢😢😢😢😢 ነፋሰ ይማር አባታች

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ Місяць тому +1

    ነብስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Місяць тому

    ነብሶት በሠላም ትረፍ አባታችን

  • @MesretKassawMekonen
    @MesretKassawMekonen Місяць тому +1

    በረከታቸዉ ይደርብን በረከታቸዉ ይደርብን በረከታቸዉ ይደርብን

  • @tiruworku
    @tiruworku Місяць тому

    በረከታቸው ይደርብን

  • @adis-c6r
    @adis-c6r Місяць тому

    ነፍስ ይማር!

  • @DawitGebermariam
    @DawitGebermariam Місяць тому

    ብዙ መስራት የሚችሉት አባት በ41አመታቸው ማጣታችን በጣም ያሳዝናል በረከታቸው ትድረሰን ለሁላችንም ጽናቱን ይስጠን

  • @HiwetKedir
    @HiwetKedir Місяць тому +1

    yene abat nabisi.yimar😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔