Great message you deliver, and I have take all that thank you, especially mouth stick was my problem I do solve it and I got learn more things bless you sister.
Hi there, the 16 manners you mentioned are very appropriate. I learned one manner in particular, which is the meaning of putting cutlery onto the plate. I didn't know that meant I am done. The 16 manners help us especially when we socialize with guests. However, I have one suggestion or manner, which I think you forgot to mention and that is talking over other people. Some people do not care to let others finish what they are talking about. Instead, they suddenly cut others conversation and continue with their conversation. I think to intrupt when other people talk and continue with your conversation is disrespectful act. Well done!
አባቴን ነው ያስታወሽኝ ከተናገርሽው ውስጥ ከግማሽ በላይው በልጅነታችን እያስጠነቀቀ ነበር የሚነግረን ። የቀድሞ ሰራዊት አባል ነበር
ወንድሜ አባቶቻችን እና ቅምቅም አያቶቻችን እማ በስልጣኔአቸውም በስነምግባራቸውም በአለም ላይ ወደር የላቸውም እኛ ነን ግራ የገባን ንውርናን እንደስልጣኔ የተጎናፀፍነው 😔 እጅ ለጅ ተያይዘን ወደድሮው ክብራችን 💯🙏❤️🙏
I know right 😂🤣
ኣኣኣኣ
ኣኣኣ ስቃይ ነው። ግን የውጭ የስራ እድል እየሞከርኩ ስለሆነ ይጠቅመኛል።
Elsy style!
አንችንማ ከፈለን ነዉ ማየት ያለብን እንደዚህ አይነት ትምህርት በነፃ ይገርማል በማይረባ ይትበሮች አይኒ ደክሙ እንዳንቺ አይነቶች ይብዞልን
ይች እህት እጅግ በጣም ስልጡን ነች።
መቼም ብዙዎቻችን ይህ ችግር እንዳለብን አናውቃለን ግን ህዝባችንን ይህን የመሰለ ግሩም እና ድንቅ ስነስረአት ስላስተማርሽን ፈጣሪ ይባርክሽ።
Des ñewyemtiye tebariki
ደስ ስትል በጌታ
አሁን ገና ዩቱብ ላይ ደና ሰው መጣልን
ተባረኪልኝ እህተ 🙏🏻❤️🙏🏻
Tru gelxeshatal
@@Selam1253 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
እንደመር ቪዴዮዬንም ተጋበዥ
@@Selam1253 ቤቸሰብ እንሀለን
ኤልሱ በጣም ነው የወደድኩሽ እኛን ለማስተማር ብዙ እየጣርሽ ነው እናመሰግናለን
በጣም የገረመኝ በዚህ ቪድዮሽ የእኛን ክብር ለማስጠበቅ አደራ አደራ ያልሽው ነገር ልቤን ነካው የዋህዋ የሀገሬ ልጅ ከነቤተሰብሽ ተባረኪልኝ
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው:: ብዙውን ያልሽውን በልጅነት የተማርኩት ነው
አንድ ነገር ቢስተካከል 'ዘመናዊነት' ከምትይው 'የግብዣ ስነመግባር' ደስ ይላል
የኛም አያቶች ሳይሰለጥኑ/ሳይዘምኑ ይህን አይነት ምግባር ነበራቸው
- በተረፈ እናመሰግናለን ለጠቃሚ ምክር
Woww Elisiye betam adenkishalehu betelay betelay ehe timirt begeter or bekifilehager yadeginew leygna betam tekaminew mikiniyatum minalbat Egziabher asibon derejachin kefi adirgo melikam nuro biseten endez bekeberubet bota tegabizen bihon mawoki yalebin negeri new yastemareshin betam des bilonal andena nesh fetar yetebikish❤❤
በጣም በጣምምምም ጥሩ ደስ የሚል ትምህርትና ስነስረአትን ለማስተማር ወደ ወገኖቼ ብለሽ ወገኖችሽ ስላልሽ ከልብ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ተባረኪ 🙏🏼
ጎበዝ በጣም አደንቅሻለሁኝ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ጌታ
ኤልሲ ትክክለኛ የሆነ ትምህርት ነው ። አይምሮሽ ይባረክ። አቀራረብሽ እንድንሰማው ያስገድደናል በዛ ላይ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው
የከበረ ምስጋናየን ታምራት Amen 🙏🏻❤️🙏🏻
በጣም ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን አሁን ነው ያገኝሁሽ ተባርኪ
እጅግ ጠቃሚ ና መሠረታዊ የሕይወት መርህ ኘው የነገርሽን።በተለይ ባሁኑ ጊዜ በፊልም ሥራ ላይ የሚገኙ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ይህንን መሠል ትምህርት መሥጠቸት ጠቃሚ የማስተማርያ ዘዴ ነው።በጣም የምትመሰገኚ ነሽ ተባረኪ።
በጣም በጣም አስተምረሽኛል ብዙ ነገር ቀስሜያለው ተባረኪ
ወይ ጉድየኔቆንጆ ስንት ዘረኛ ጭንቅላታችንን ሲያዞር የት ነበርሽ ብዬሻለው
እንደመር
haha
😅😅😅😅
በጣም አመሰግንሻለሁ ብዙ ትምህር አግቻለሁጎበዝ አድናቂሽ ነኝ👍👌🙏
በትክክል ነው የገለፅሽው በተለይ እኛ ሃበሾች ብዙ አመት ቆይተን እንኳን ይህንን አናውቅም ስትነግሪ ደግሞ ሰለጠንኩ ለማለት ነው ብለው ይሉሻል እና በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ።
እንደመር
ቤተሰብ እንሁን
የኛ የነበረ አሁን ግን የምእራቡ አለም ስይጣኔ በርዞት እንደ ነዉርና ሆዋላ ቀርነት ተቆጥሮ ነዉር ሆኖ የቀረዉን መልካም ሥነ ምግባራችንን ነዉ ያስታወሰችዉ የሚናቅ አይደለም
🥰🥰🥰
በጣም ጠቃማ ጠቃሚ በተለይ ለኢትዮጵያውያን ::
ተባረኪልኝ::
በተለይ 7ኛው ከነውርም በለይ ነው ሰው ፊትለፊቴ ጥርሱን ከጎረጎረ ቋቅ ነው ሚለኝ። በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በረቾ❤👍👏👏
በጣም አመሠግናለሁ
ሁሉም ያልሻቸው እኔጋረ ያለትግባረ ነው በተለይ የምግብ ጠረቤዛላይ
አመሠግናለሁ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምረልሸ
ምሥጋናየ ከልብ ነው
ቀጥይበት
ጨዋ ያሳደገው ሰው ያስታወቃል አያቴ ስራአትን ያስተምአን ነበረ ቁጭ ስንል እግዚአብሔር ያክብርሽ ቀሽት ነሽ
የኔ ቆንጆ ተባርኪ ዛሬ ነው ያየሁሽ እሄን ጣሊያን ገብቼ ነው ከአለቃየ የተማርኩት በጣም ጠንቃቃ ናቸው በዚህ ጉዳይ በርቺ
በጣም ደስ ትያለሽ ብዙዎችን ባውቃቸውም ብዙ ደሞ አስተምረሽኛል አመሰግናለሁ ተባረኪ
በጣም ትልቅ ቁም ነገር ነው የነገርሽን :
በጣም እናመሠግናለን ።
ሰጌጤዎች ቁጭ ብለን እየተማርን ነው። thank you!
😅😅😅
Kikikik ....it is so funny
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣er motkugn
ቂቂቂቂ ኣንቺዮ ምነው
😂😂😂😂
እኔ በትምህርቶችሽ እንዴት እንደተጠቀምኩ እዚኛው ቪዲዮላይ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ በጣም ድንቅ ሴት ነሽ ቃልሽ ሞገስ አለው ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገሽ እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ በርቺ ይሄኛውን ቪዲዮ ሳይ በጣም በሳቅ እየሞትኩ ነው ተባረኪ የኔቆንጆ😍😘
በጣም ጉበዝ ነሽ የምታስተምሪው ራሱ የሆንሽውን ነገሮች ነው ። እግዚአብሔር ይባርክሽ አባቴ እንዳንቺ ጨዋ ነገሮችን ብዙ አስተምሮኛል።
እንደመር እናት
ቆንጂት በጣም አስፈላጊ ነገር ነው የምታጋሪን ብዙ መማማር ያሉብን ብዙ አርእሶች አሉን ቀጥይበት
እንዲህ አይነት ቻናል ነበር ምፈልገው እናመሰግናለን🙏👍
እንጀመር
Gobez indih new sirhat berchiy ..
@@abiyuayele9119 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
ይህ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ውነት ለዚህ እራሱን የቻለ ትምህርት ያስፈልጋል ስለዚህ ነገር የሚያውቅ የለም ብዙ ነገር ብዙ ደካማ ጎኖቼን ጥፋትም አይመስሉኝም ነበር አሁን ካንቺ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ
ጥሩ ምክር ነው:: ስለ ስልክ ግን አልነገርሽንም, ብዙ ሰዎች የስልክ ችግር አለባቸው::
👍👍👍🌷🌷🌷
ዋውውውውውውው ድንቅ ነሽ ተባረኪልኝ 🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ይመችሽ እህቴ🙏 እንኳን የእኛ ሆንሽ 🤗🤗🤗 ምንነው ውላችን እንዳች ንፁህ ልብ ቢኖረን 🤔🤔🤔I proud of you 👏 👏👏🌹🌹🌹💚💚💚
Thank you for addressing this basic and very helpful tabel manners.
Keep it up!!
በጣም ደስ ትያለሽ አይናችን ምግብ አገኘ የማንም መጫወቻ ሆነን ነበር ተባረኪ
EDENYE ተባረኪልኝ 🙏🏻❤️🙏🏻
You smart
ኤደን በሳቅ ገደልሽኝ። እህቴን ገና ማየቴ ነው።
🤣🤣🤣🤣😂😅
W
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክሮች እናመሰግናለን ።
ምርጥ ትምህርት ነው!እድሜና ጤና ያብዛልሽ!
ሁለገብ ነሽ በጣም ደስ ብለሽኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🙏🙏🙏
በቅርብ ነው እህቴ ነግራኝ መከታተል የጀመርኩ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታካፍይን ተባረኪ😍
አመሰግናለሁ ከዚህ በሗላ በተለይ የበላሁበት ጠረጴዛ ላይ ጥርሴን አልጎረጉርም
በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ነው
በጣም እየሳኩ ነው የሰማሁሽ። እናቴን አስታወሺኝ። እሷ እንግዳ ሲመጣ ካልሽው ሁሉንም አክባሪ ናት። እናመሰግናለን
ውይ እህቴ ገናዛሬ አየሁሽ
ምክርሽደስይላል
ተባረኪ
እኔ ብዙግዜ አረበኛነውእማየው፣ስለስነምግባር፣እሚያወራሰውአይቸ፣አላልፍም፣ሳላምሰግን፣
እንደዚሁም፣ምግብየሚሰሩ፣
እህትውንድሞቸ፣
በርቺ፣ቆንጆአደበት
በጣም ጥሩ ነው ። የዋይን የውሀ ብርጭቆዌችን አቀማመጥ አጠቃቀም የቢላ የማንኪያዌች የናፕኪን ዋይን በኮካ የሚጠጡ ብዙ ኢትዮጵያዊ አሉ ለነሱ ምክር ያስፈልጋል
ተባረኪ
ይህ ኢትዮጲያዊ ባህላችንም ነው
የእናቶቻችን ምክር አይዘንጋ ባይ ነኝ!።
በጣም ጠቃሚ ትምርትነው በርች ካች ብዙ እጠብቃለሁ
ጥሩ ግብረ ገብ ትምህርት። ለመጨመር አፍንጫ መጎርጎርና መነካካት: መናፈጥ: ድምፅ አውጥቶ ማኘክና መጠጣት: በማዕድ ላይ ማግሳት: ስልክ መጠቀም: ጮክ ብሎ ሌላን ሰው አሻግሮ ማውራት የዘመናዊነት ምልክት አይደለም።
Wow Elsi, you are the best, this is the important point for all of Ethiopian people! 🏆💐🏆👍🏾👌🏾🍀🌻💐🏆👑👑👑👑👑👑🏆🏆🏆
በጣም እናመሰግናለሁ ግሩም ትምህርት
የኔ እህት ክበሪልኝ ትምህርትሽ በጣም ገራሚ ድንቅ ነው በርችልን
ደስ ይላል እስካሁን በአረብኛ ነበር ምክታተል የነበረው ሀበሻ አስተማ አላገኝውም ነበር በጣም የምወደው ትምህርት ትችያለሽ በርቺ
በጣም አመሰግናለሁ ጠቃሚ ምክር ነው ።
እናት በጣም አመስግናለሁ በጣም ደስ ትያለሽ ለኔማ ይጠቅመኝል ብዡ ስህተቶች ን አስተማርሽን እግዚአብሔር ቤተስብሽን ይባርክ 🙏
It's help full my sister, well done, I wish all blessed on you work
የኔ ቆንጆ ጌታ ይባረክሽ በጣመ ጡሩ ትምህርት ነው ❤❤❤❤
ብዙ የማናውቃቸው የሬስቶራንት የአመጋገብ ስርአቶችን አናውቃቸውም እና ጥሩ ት/ት ነው አብዛኛው ያልሻቸው ስለማናውቃችው ነው እንጂ እያወቀ ማንኛውም እንደዚህ የሚያደርግ አይመስለኝም እህታችን መልካምና ጥሩ አስተምህሮ ነው !!!
በጣም ጎበዝ እና ፕሮፌሽናል የሆንሽ እና ተሰምቶ የማይሰለች ትምህርት ነው
des sity begeta mirt Ethiopiawi chewa set. Appreciate u
ለእናትሽ ክብር ይገባታል በስራት ነው ያሳደገችሽ 😘😘❤️
በጣም የተባረክሽ መልካም እና ደግ ሴት ነሽ ።እግዝኣቢሄር ጸጋሽ ያብዛልሽ።
አራ ዘመንሽ ይባራክ ጉሩም ትምርት ኖው
በጣም በጣም አስፈላጊ ነገር ነው የተናገርሽው ፡ ተባረኪ ፡ገና ብዙ መማር አለብን ፡አንዳንድ ቦታ የማየው ነገር በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ፡
ዋው ትልቅ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ምክር ግን ኤልስዬ ትልቅ ወሳኝ ነገር እረሳሽ ስልካችንን መጎርጎር በጣም በጣም ነውር በተረፈ በርቺ ደስ የምትዪ የሆንሽ ቅመም
ኤልስዬ የኔ መልካም ብዙ ስለምታስተምሪን እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ የኔ ዘናጭ ሁሉ ነገርሽ ቶፕ ነዉ በርቺልን።
Yene Konjo thank you so much 🙏❤️🙏
Enamesegnalen eht yemanawkew neger asawkshinal mrt set nesh👌
@@lemlemkahsay8956
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።☝
@@ethioelsylifestyle9486
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።☝☝☝
@@tenalehulum በትክክል 🙏❤️🙏
Be ewunet Egzihaber yebarkesh
Salameseginesh alalfim.....👍👍🙏🙏
Exactly! But there’s much to say about good manners we will wait for Part 2 . Thank you
Absolutely right Lilye 🙏🏻❤️🙏🏻
Enamesegenalen kojoe temerte new 🙏❤️
@@fikrtepetit2041
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።☝☝
በጣም ነው የማደርቅሽ ጥሩ ምክር ነው ለሚገባው
Here is my favorite Chanel 👏🏼 Thank you to sharing us 🙏
በጣም ግሩም ትምርት ነው የሰጠሽን ተባረኪልን እህታችን!!!
ዋውውውው
ገራሚትምህርትነው
ዛሬነውያየውሽ ሰብአርጌሻለው
የኔቆንጆ እናመሰግናለን
Your are the best 👍 thanks
Thanks. My Mother was very very strict and I grown up with a lot of disciplin it reminds me my Mother. Thanks 🙏💚🙏
Wow Thanks Dear Betam Tekami Nger new Yasetmarshigne Kelali yemimeselu neger gin serat memar endalbin yemiyasayu nachew Thanks Thanks Enwedsalhu
ስለሁሉም ነገር ከልብ እናመሰግናለን ዋውውውው አስተዋይ
በጣም እናመሰግናለን የምንፈልገውን ነገር ነው
ያቀረብሽልን ተባረኪ
It is a good ways of learning manner & thank you!
Berchi ehte betam gobez nesh satochm wendochm enmar .meselten alebn .jafar ke California .
ጥሩ ምክር ነው thank you elsi
Betye thank you mare 🙏🏻❤️🙏🏻
በርቺ ጉበዝ እንዱህ አይነት አስተማሪ ነበር ያጣናው
You are amazing pls keep up your good personality i cant get enough of all your videos
እንደመር እናት
Great message you deliver, and I have take all that thank you, especially mouth stick was my problem I do solve it and I got learn more things bless you sister.
ኤልሳ ስነምግባር በይው ቻናልሽን:
I love everything about it. Great job.
Ow biiiig point thank you for mentioning those itching and touching acts keep it up thanks again!!!
ከራሴ 3 ስህተት አየዉ ማርፈድ፣ስቲኪኒ እና አንዱን አረሳሁት እነጂ። ብቻ ምርጥ ነዉ እናቴ አዉታኛለች አንቺ ደሞ አፅድቀሽለሰኛል። በርችልን።
Wow በጣም አመስግናለሁ 😘👍🏼🙏🏽
ቆንጆ ትምህርት ነው በርቺልኝ እህት
Thank you Dear 🙏❤️🙏
እህቴ በጣም ደስ የሚል እና በቁም ነገር የተሞላ መልእክት ነው የምታስተላልፊው፡፡ ያንቺን በቁም ነገር የተሞሉ ለሁላችንም የማናውቀውን ዕውቀት እያስተላለፍሽ ስለሆነ በጣም አመሰግንሻለሁ፡፡ ያንቺን ቪድዮዎች ለታናናሽ እህቶቼ እንዲያዩት ሼር አደርጋቸዋለሁ፡፡
በጣም በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርችልን ወዴኔም ቤት ጎራበይ አበረታችኝ
እንደመር
befetari zarie newu yegegnehush gn alakm neber gn bzu tesaschalehu tebareki
Oh my Gosh, definitely needed for our community...!
Thanks for sharing Konjo!
እንደመር
ዋው ለየት ስላለ አና አስተማሪ የማነር ትምህርት ነው አናመሰግናለን አህታችን ስለጥሩ ምክርሽ
Hi there, the 16 manners you mentioned are very appropriate. I learned one manner in particular, which is the meaning of putting cutlery onto the plate. I didn't know that meant I am done. The 16 manners help us especially when we socialize with guests. However, I have one suggestion or manner, which I think you forgot to mention and that is talking over other people. Some people do not care to let others finish what they are talking about. Instead, they suddenly cut others conversation and continue with their conversation. I think to intrupt when other people talk and continue with your conversation is disrespectful act. Well done!
God bless you and your familly.. Thank you . I am learning a lot from you.
This is really very important lesson, for everyone
God Bless you and your show
ተባረኪ ላካፈልሽ መልካም ነገር
አንድ ሀሳብ ልስጥሽ ይሄን ንግግርሽን በድራማ ቀይሪው ምክንያቱም ያገሬ ሰው የሚማረው በድራማ ነው።።። አይይይይይ እኛ።።።
ቃላቶችሽ እራሱ በጣም ደስ ይላሉ ( ንውርና ነው በጣም ወድጄዋለሁ 🥰
ጥሩ ነው በጣም ይሄ እየተደባደበ የኖረ ወንድ ወይን ይቀዳል ብዬ አላስብም እራሴ መውሰድ ነው እንጅ
እንደመር
😂😂😂😂😂😭
🤣
😂😂😂😂
ክክክክ
ዋው ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን❤🙏
I CANT STOP WATCHING YOUR VIDEOS😘
Good content is always hard to contend. 🤔
Mee tooo