🛑ከአባቴ ጋር የመጨረሻ የተሰናበትንበት ቀን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 567

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb Місяць тому +114

    አባቴ ታሞብኛል ዱአ አርጉልኝ 7 አመት ናፍቄ በሰላም እድገናኝ 😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ያፅናሽ ውዴ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому +3

      አላህ አፊያ ይስጥልሽ. አእና. ያገናኝሽ

    • @ASH-zk4tfሡሡ
      @ASH-zk4tfሡሡ Місяць тому +4

      አሏህ ያሽርልሽ እህትዋ ተነፋፍቆ መቅርት ሀዘኑ ከባድ ነውና አሏህ የቤተሰቦቻችን ሀያት አሏህ ይስጥልን ያርብብ እኔም አባቴን ያምብኛል ስደውል ነይ በሂወት ሳለሁ እንተያይ ይለኛል ማልቀስ ነው ዝብሎ ሆድ ይብሰዋል እኔም14አመቴ አለሁን አልሞላ ብሎኝ እሱም ሳያወራኝ በፊት እባው ይቀድመዋል እኔም በሀሳብ በስቀቀን አልርሁ😢😢😢

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 Місяць тому +2

      አሏህ ሙሉ አፊያቸውን ይመልስላቸው በሰላም ያገናኛችሁ

    • @የኮሚትታዛቢነኝ
      @የኮሚትታዛቢነኝ Місяць тому +2

      አላህ ያሽሪልሽ 😢

    • @wollo1630
      @wollo1630 Місяць тому +2

      አላሕ ያሺርልሺ እሕት🙏

  • @rrllmmyybb
    @rrllmmyybb Місяць тому +26

    አሏህ ያፅናሽ በዱአችሁ አትሥሱኝ አባቴን አሞብኛል ኩላሊት አጥተን ተጨቀናል ንቅለ ተከላ ብለውነ በአሏህ ይሁንብኝ በዱአችሁ አትርሡኝ 8 አመቴ ስደት ከወጣሁ ናፍቄ አልቅር በዱአችሁ😢😢😢😢

  • @Jmila-y
    @Jmila-y Місяць тому +118

    😮ሙሥሊም ሳትሆኑ አትሙቱ😢😢😢😢አላህዋየ ሙሥሊም አድርገህ እንዴ ፈጠርከኝ ሙሥሊም አድርገህ ግደለኝ መጨርሻየን አሳምርልኝ

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc Місяць тому +8

    አላህ ያፅኛሽ የኔ ማር ለቀሩት ቤተሠቦችሽ አላሂ ሂዳውን ይሥጣቸው ያረብ

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube Місяць тому +2

    ወይኔ ቦቆሎዉ ደስ ሲል 😢አላህ ይሶብርሽ አችን ቤተሰቦችሽንም ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d Місяць тому +6

    ሡብሀን አሏህ ለናትሽ አሏህ ህዲያ ይሥጥልሽ ለመላው ቤተሠብሽ ያረብ
    ከሁሉም የሚፀፅተው በኩፍር መሞታቸው የአሏህ ሙሥሊም አርገህ እደፈጠርከኝ ሙሥሊም አርገህ ግደለኝ

    • @sarayoutube4678
      @sarayoutube4678 29 днів тому

      ኩፋር ነብያችሁ መሓመድ ነው ውሸታም ነብይ እየተከተላችሁ ኩፋር ትላላችሁ እኛ ክርስትያኖች ኩፋር ኣይደለነም እፎይ የሚባል ሰው ገብተሽ እይው የነብያችሁ ብልግና ይነግርሻል መዳን በ ቅዱስ እግዚኣቢሔር ኣምላካችን ብቻ ነው

    • @fatma6629
      @fatma6629 24 дні тому +1

      ሳህ

  • @መኪነኝመኪነኝ
    @መኪነኝመኪነኝ Місяць тому +17

    አብሽር አለህ እነትሽን ሂደያ ይሰጥሽ አብሽር

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw Місяць тому +4

    የኔ ልዬዬዬዬ❤😢አላህ ያራህማቸው አንችም ጀግና ሁኝ

  • @LubabaSaeed-ph6nd
    @LubabaSaeed-ph6nd Місяць тому +4

    አብሽር ፉርዶስ አላህ ይሶብርሽ እናትሽን አላህ እድያ ይስጥልሽ አብሽር

  • @fatimashafo4195
    @fatimashafo4195 26 днів тому +1

    አላህ ይሶብርሽ እህቴ ቤተሰቦችሽም ወደ ቀጥትኛውን መንገድ ይምራልሽ❤❤❤❤❤

  • @MMo-n6d
    @MMo-n6d Місяць тому +24

    አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ውዴ ከባድ ነው ኡፍፍ😢😢😢

  • @hannatube7994
    @hannatube7994 Місяць тому

    😢😢😢😢😢አይዞሽ ነብሱን ይማራቸው ፋሲካዬ አይዞሽ ፈጣሪ የፈቀደውን ነው የሆነው 🙏💕

  • @HaymanotDemeswo
    @HaymanotDemeswo Місяць тому +1

    ፍሲካ ነፍስ ይማር በእውነት ከባድ ነው የአባት ሀዘን ደሞ ተመስገን በይ ከስደት ተመልሰሽ አስማሽ ልጆችሽ ተመረቀውልሽ ስላለ ተመስገን በይ ከበስደት ሀገርሽ ስለገባሽ ተጥናኝ ከበቤተሰብ 😢😢😢

  • @naymaa2843
    @naymaa2843 Місяць тому +72

    በቆሎ እንደዚህ ሲጠበስ ለመጀመሪያዬ በየ ቦታው ይለያያል

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Місяць тому +3

      በእሳትም ይጠበሳል እንዲህ ሢጠበስ አመድ አይነካውም ለዛ ነው

    • @modinaibrahim685
      @modinaibrahim685 Місяць тому +4

      አው እኔም የመጀመራ ጊዚ ነወ ነው ማየው እንደዚ ስጠበስ

    • @ጠአምዩቱብ
      @ጠአምዩቱብ Місяць тому +3

      ቦቆሎ በምጣድ ይቆላል እጂ መቼ ይጠበሳል😭አባቴ ሺ አመት ኑሪልኝ የኔ አባት ሺ አመት ያኑርልኝ😢

    • @በኛኩሽናምግብዝግጂት
      @በኛኩሽናምግብዝግጂት Місяць тому

      ​@@nefisasemaneአረ አመዱ ይለቅ የለ ሲቀጥል ሹሙላይኮ ነው የሚቀመጠው ሌላው ጣእሙ ይለያያልኮ ያው ይህ ተፈልፍሎ እደሚቆላው ነው የሚሆነው ጣእሙ ሞክሬ ባላቅም

    • @በኛኩሽናምግብዝግጂት
      @በኛኩሽናምግብዝግጂት Місяць тому +7

      አች ይህ ይገርምሻል እኔ የበቆሎ አገዳ ሲበሉ አይቸ ገርሞኝ ነበር እኔኮ ሰው የሚበላው አይመስለኝም ነበር ለካ በያገሩ ይለያያል አመጋገባችንም

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y Місяць тому +1

    ሙስኪን ነፍስህን ባፀደገነትያኑረውአባየ❤❤❤

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 Місяць тому +2

    አይዞሽ ውደዋ አላህ ያበርታሽ ልጆችሽንም ያሣድግልሽ ዱአም እናረግልሻለን ውዷየ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Місяць тому +6

    አላህ አናተሸንንም እሰልመና ይወፍቃቸዉ አብሸሪ አላህ ያሰብሹ ያሳካልሸ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 28 днів тому +3

    *ፋሲካ መጽናናቱን ይስጥሽ የአባታችንን ነፍስ ይማርልን ግን ስለሀይማኖት ባታወሪ ደስ ይለኛል አንቺ መርጠሽ ሄደሻል እነሱም በመረጡት እየኖሩ ነው ስለዚህ በሂወታቸው አትግቢ በነገራችን ላይ አንቺም ወደ ቀድም ሀይማነትሽ አንድ ቀን ትመለሻለሽ ይሄ በውስጤ የሚሰማኝ ስሜት ነው*

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 Місяць тому +2

    አብሽር አላህ ይሶብርሽ😢

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 29 днів тому +1

    አላህ ይሶብርሺ አደምንም ብለሺ የቀረቱን ቤተሰቦችሺን ወደ እስልምጣ ጥሬቸው በድንሺ ጠክራ ሁነሺ ሌላው ከቱ ነው

  • @በድርያበሽር
    @በድርያበሽር Місяць тому

    ኡፍፍፍፍ አብሽሪ ማሬ አላህ ይሶብርሽ አንቺኳ አስታመሽ ቀብረሻል እኔ በስዴት ሆኘ ሞቱን ሰማሁ አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያኑርልኝ😢😢😢በጣም ከባድ ነዉ

  • @ታምርዩቴብ
    @ታምርዩቴብ 28 днів тому

    ❤አባህሶብር ዪስጥሽ የባት ሞት ከባድ ነው
    እኔም አባቴን በስደትነውያጠሁት አላህየራህመው አባቴን❤

  • @MerimaAbdu-g4x
    @MerimaAbdu-g4x Місяць тому +2

    አላህ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ አብሽሪ አይዞሽ አረ ፋሢካየ ተይይይይ አይ በቆሎ

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 Місяць тому +3

    ፍርዶስ በርቸማሽ ዳኮዋሽ አስሊምያ አላህ ያግራሽ ዱአ ሰክች😢😢

  • @HawaHassn-h4m
    @HawaHassn-h4m Місяць тому

    ኡፍ አላህ ያሶብርሽ አባትሽ አልፈዋል አላህ ሌሎቹን አላህ ሂዲያ ይስጥልሽ ጠክሪ ውዴ❤

  • @SaaMee-u3p
    @SaaMee-u3p Місяць тому

    አብሺሪ አላህ የተሻለውን አላህ ይወፍቅሺ ልጆቺሺንም አላህ ያሳድግልሺ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 29 днів тому +1

    ኢንሻ አላህ በርቺ አብሸሪ እህቴ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @Kemilagetachew
    @Kemilagetachew 29 днів тому

    አላህ ያፅናሽ እህቴ ቤተሰቦችሽንም አላህ ይምራቸው አይዞሽ

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ Місяць тому +1

    አብሸሪ የኔ ውድ አላህ ይሰብራቹ ፋሲካዬ😢😢😢😢😢😢😢

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z Місяць тому

    አላህ ያፅናሽ ፍርዶሴ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ እህት ወንድሞችሽን እናትሽን አላህ ህዳያ ይወፍቃቸው አላህ ይውደዳቸው ኢንሸ አላህ

  • @Amiryaamirya
    @Amiryaamirya 8 днів тому

    ያረብ ቤተሰቦችሸን አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራቸው

  • @maeritube21
    @maeritube21 Місяць тому +2

    ነፍስ ይማር ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ🙏😢

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ Місяць тому +2

    አይዞሽ እህቴ

  • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
    @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ Місяць тому +3

    የኔእህት አይዞሺ አላህሶብሩን ይስጥሺ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Місяць тому +3

    ማሻአላ ፋሲካየ ልጅሽ በውስጥሽ አሳዲጊው በእምነትሽ ይደግ

  • @selihatseli9043
    @selihatseli9043 Місяць тому +2

    እኔም ገጠር በጣም ነው ምወደው አባቴም በጣም እወደዋለሁ አላህ ኢጠብቅልኝ ስለ አባት ሲነሳ እባ ኢቀድመኛል እኔጃ አላህ በሠላም ያገናኝኝ ያረብ

    • @Elfo-kd6vs
      @Elfo-kd6vs Місяць тому +1

      አሚንን የገነኘቹሁ አለህ ይጠብቅልን በሰለም ከቤተሰቦቸችን አለህ የገነኝን

    • @selihatseli9043
      @selihatseli9043 Місяць тому

      @Elfo-kd6vs አሚን ያረብ ውዴ ኡፍፍፍ

  • @እሙሱመያ-ኈ7ቐ
    @እሙሱመያ-ኈ7ቐ Місяць тому +2

    አላህ ይሶብርሽ

  • @LoveMre-ob2rs
    @LoveMre-ob2rs Місяць тому

    ኣላህ ፅናተዉታና ያብሽ ኣባት ማጣት ከባድ ነዉ

  • @zuriashkerala8149
    @zuriashkerala8149 Місяць тому

    ፋሲካ ዬ የእኔ ቆንጆ በጣም ነው ያዘንኩት አባትሽን ስላጣሽ ነብሳችሁን በገነት ያሳርፍልን ለቤተስቡም መፅናናትን ያድልልን ነብስ ይማር 🙏

  • @Zem357
    @Zem357 Місяць тому +28

    ፋሲካ አንቺ አልሃምዱሊላህ በይ እኔ አባት ስደት ላይ ሆኜ ነው ያጣሁት አንቺኮ ቆመሽ አስታመሸዋል

    • @BilchaBintsoror
      @BilchaBintsoror Місяць тому

      እኔም ስደት ሆኜ ነው የሞተብኝ

    • @Zem357
      @Zem357 Місяць тому

      @BilchaBintsoror ከባድ ነው በጣም

    • @فاطمةحسين-ر4ت
      @فاطمةحسين-ر4ت Місяць тому

      እኔም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @GenetMolla-qy4gl
      @GenetMolla-qy4gl Місяць тому

      @@فاطمةحسين-ر4ت እኔም ስዴት ላይ ሁኘ ነዉ አባቴን ያጣሁት💔💔

    • @Hawa-h1f
      @Hawa-h1f Місяць тому

      😢😢😢እኔም ሀዘኑ ከባድ ነው በተለይ በስደት

  • @HayathHyath
    @HayathHyath 28 днів тому

    አላህ ያፅናሽ😢😢

  • @enatager5416
    @enatager5416 Місяць тому +1

    ፋሲጋዬ አላህ ሰው ብሩን ይስጠን በእውነት ባባቶች መሞት በጣም አዘኛለሁ የኔ አባት

  • @ሰአዳአወል-ጐ2ገ
    @ሰአዳአወል-ጐ2ገ Місяць тому

    ፋሲጋዬ አቺ በጣም ጠካራ ሴትነሺ አብሺሪ አላህ ካቺ ይሁን ሶብሩንም አላህ ይስጥሺ ከባድ ነው አባት መከታነው

  • @mesietiohtube2258
    @mesietiohtube2258 27 днів тому

    Ufff egzabahera yastanashaa😢😢😢😢

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q Місяць тому

    አላህሶብሩን ይሰጥሺ የኔውድ ትዝታውከባድነው አላህያበርታሺ😢😢💔💔

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 29 днів тому +1

    አላህ ያረብ❤❤❤😢🎉🎉አባቴ❤❤🎉🎉😢😢

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Місяць тому

    የኔ ማር አላህ ይሠብርሺ የኔ ማር አለባበሥሺ ያሥቀናኛል

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 28 днів тому

    አይዞያሽ አላህ ስብር ያብሽ አሽሽ ቢያስ አቴክምሽም በሜጠቅመውታ ባነሽ እይ ግን አቦኛ ባዣህን 9አመት ታንትራክብነ ወደ አሄራ ወረትቢም ገና ቁና መሬቱ

  • @ENEENAANCHI
    @ENEENAANCHI Місяць тому

    የኔ ውድ ፋሲካ አላህ ያጽናሽ ምርጥ አባት ነበር

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ያበርታሽ ፋቢጋ አባት ማጣት ይከብዳል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f Місяць тому

    አባትን ማጣት ከባድ ነዉ የኔ አባት ነፍስህን ይማር😢😢😢😢😢😢😢

  • @ለንበሮትፍረኮት
    @ለንበሮትፍረኮት Місяць тому

    አብሽሪ የኔ ውድ እህት አላህ ሶብር ይስጥሽ

  • @ethiomedi2319
    @ethiomedi2319 28 днів тому

    Allah yisebrshi eniem Abatin besdet Atahut😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 15 днів тому

    አሏህ ይሶብርሺ

  • @meromero-v4g
    @meromero-v4g 27 днів тому

    Ewunt. Yinfqali. Gaxarii. ❤

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ

    አብሸሪ እህቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😥❤❤

  • @Haww1992
    @Haww1992 24 дні тому

    አሏህ ይሶብርሺ እህት

  • @Sofia-ly8ux
    @Sofia-ly8ux Місяць тому

    ኢየደረ ይበረታቢሸል አይዞሽ አለህ የጠክርሽ ለመለዉ ቤተሰብ ማፂነነቱኑ ይስጠቹ አይዞሽ

  • @MeydinaMohamad
    @MeydinaMohamad 9 днів тому

    አላህያበርታሸ

  • @خيريةاثيوبيا-ه8ص
    @خيريةاثيوبيا-ه8ص Місяць тому

    ❤❤😢😢😢አብሽር አላህ ስብሩን ይስጥሽ

  • @LeyuGirma
    @LeyuGirma Місяць тому +1

    አይዞሽ😢😢😢

  • @ኑሪቱ
    @ኑሪቱ Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እፉፋ አቢሺሪ መሬ

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 29 днів тому

    አብሽር 😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያአላህ😭😭😭😭😭😭

  • @Ksa-gp6ch
    @Ksa-gp6ch Місяць тому +1

    አብሺሪ ፈርዶስ አላህ ይሶብርሺ እኔም አባቴን በስደት አጥቾዋለሁ

  • @uughjhji4882
    @uughjhji4882 24 дні тому

    😢😢😢😢እሻላህአላህያስልምሽየኔህት

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 Місяць тому

    ነፍሰ ይማር አይዞሸ ፋሲካ😢😢😢

  • @Fatima-j8i1k
    @Fatima-j8i1k Місяць тому +1

    አይዞሽ እህቴ በርቺ

  • @MMm-ff4bc
    @MMm-ff4bc Місяць тому

    Abshir yene wedd allah sabruniyistesh

  • @sojibuddin730
    @sojibuddin730 19 днів тому

    እህቴ ትመስሌኝ አለሺ አላህ ይሶብርሺ

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ

    አላህ ይሶብርሺ ሰፈሩ ደስይላል

  • @mariodxb4770
    @mariodxb4770 Місяць тому

    አብሽር ማማየ አሏሕ ይሶብርሽ

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je Місяць тому

    የአላህ ፊርዶስ አባትሽ ሞቱብሽድ ወላሂ አሁን አየሁት ቢዶሽን አላህ ሶብሩን ይስጥሽ በጣም ከባዲነዉ ወላሂ😢😢😢😢😢😢

  • @fresegawa
    @fresegawa Місяць тому +1

    አላህ ያበርታሽ

  • @LaylaLayla-m9v
    @LaylaLayla-m9v 29 днів тому

    አላህሠብርይስጥሽአቤቴሞተብኝ:ሲሉኝ:እባነውሚቀድመኝ:እኔም:የገጠር:ልጀነኝ

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Місяць тому

    😢 ነፍሳቸውን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑረው ፈጣሪ የመንግስተ ሰማያትን በር ከፍቶ ይቀበላቸው አንቺ እንደምታስቢው ሳይሆን እኛ እንደምናስበው የሞት ሞት የሚሞቱት መሐተባቸውን የበጠሱ ቀን ነበረ ሁሉም በራሱ ትክክለኛ መንገድ ላይ ነው❤

  • @RukyaHussain-o8t
    @RukyaHussain-o8t Місяць тому +2

    አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እሙ ቢላል

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ Місяць тому

    የኔ አባት ሞተብኝ ግን ውሥጤ አምኔ መቀበል ከብዴኛል አባቴ እንደናፈኩ ቀረሁ 💔💔💔💔💔💔አላህ ይዘንለት

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt Місяць тому

    አላህ ይሶብሪሺ ፍሲካየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @FatmaNoro
    @FatmaNoro Місяць тому

    የኔዉድአብሸሪአላህሶብርይሰጥሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @indujed3236
    @indujed3236 29 днів тому

    Wawrwb abrshi yena konjo 😢😢😢😢😢😢

  • @WasKan-hw8sb
    @WasKan-hw8sb Місяць тому +3

    ማሸ አላህ

  • @UMUhuda-te1qv
    @UMUhuda-te1qv Місяць тому

    ወለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢንሻ አላህ እናትሽ ሰልማ ወደ ሀቁን መንገድ መጥታ እደምንደሰት በአላህ ተስፋ አደርጋለው

  • @MasSa-hi4kt
    @MasSa-hi4kt Місяць тому

    የኔ ውድ አላህ ጥናቱን ይስጠሽ

  • @fatma6629
    @fatma6629 24 дні тому

    ትልቅም ልጂ አለሽ ማሻአላ

  • @ZuzuMosa
    @ZuzuMosa Місяць тому

    አሏህ ይሶብርሽ ዉዷ

  • @SameeraSammeera
    @SameeraSammeera Місяць тому

    አሻልህ አብሽር ❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Місяць тому +1

    እኔም ገጠር ውሰጤ ነዉ❤❤❤ በላን ጠገብን

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Місяць тому +1

    የሰቦታው ይለያል የቧቆሎ አጥባበስ 🎉🎉🎉🎉

  • @SusuAli-l1s
    @SusuAli-l1s Місяць тому +1

    አችስ ቀብረሽዋል እኔስ በስደት ሆኝ ያጣሁት እደናፈቀኝ😢😢😢😢

  • @እሙአፊሩቱዩብ
    @እሙአፊሩቱዩብ Місяць тому

    አብሽሪ አላህ ሶብርእስሽ🎉🎉🎉🎉

  • @SikoSilo-oz6wy
    @SikoSilo-oz6wy Місяць тому +4

    አላህ ያሶብረሺ ፍረዳዉሰ አብሺረ

  • @حليمهحليمه-ف6ل
    @حليمهحليمه-ف6ل Місяць тому

    አላህ ሶብር ይስጥሽ የኔ እህት ሁላችንም ወደዛው ነን

  • @rukyarukya8996
    @rukyarukya8996 Місяць тому

    አብሽሪ አላህ,ሶብር ይስጥሽ እህቴ እኔም አባቴን,በስደት ,ነው ያጣውት

  • @NasriyaN-z7d
    @NasriyaN-z7d Місяць тому

    ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱላ ህ አብሽር አፊ አለህ ሶብር ይስጥሽ እሻላ ለነትሽ እስልምነ ይዋፍቅልሽ

  • @AminaAwelHassen
    @AminaAwelHassen Місяць тому +1

    ፍሮዶስዬ አላህ ሶብር ይስጥሽ

  • @rahmahamdi5949
    @rahmahamdi5949 Місяць тому

    አብሸሪ የኔ ውድ አላህ ሱብሀን ወታላ ሂዳያ ይሰጣቸው ዱአ አድርጊ

  • @እሙአዩብያዩቢእናትነኝስደ

    አላህ ይሶብርሽ ውደ

  • @Zehara.Hussen-ne3px
    @Zehara.Hussen-ne3px Місяць тому

    😢😢😢😢allah. Yeznlte. Mne nkawe. Offfff. Beseferachu alf nabere. Wey. Ayzawashe

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd Місяць тому +1

    ማሻአላህ ቦታው ሲያምር የገረመኝ ነገር ቢኖር የቦቆሎ አጠባበሳችሁ አቤትመላ ወላሂ ለመጀመሪያጊዜሳይ የዚህአይነት አጠባበስ የገጠር ልጂ የገበሬልጂነኝ ግን የምንጠብሰው በእንጨቱ ፍም ነው

  • @foziya-seid
    @foziya-seid Місяць тому

    😢😢😮እፍፍፍፍ አብሽሪማሬዋ አላህይሶብራችሁ