በ capcut ቪድዮ አሰራር ቀለል ያለ ማብራሪያ ለጀማሪወች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 вер 2024
  • cabcut video editing tutorial

КОМЕНТАРІ • 53

  • @AnelaySolomon
    @AnelaySolomon 11 днів тому

    በጣም ነወ ማመስግነው ወንድሜ

  • @EldaTesfaye
    @EldaTesfaye 2 місяці тому +2

    ሠላም ወንድማችን ሁሉ ነገር ጥሩ ነው የተንዛዛም አይደለም ግን ትንሽ አሁንም ከዚህ በበለጠ እያንዳንዷን ቦታ ይሄ እንደዚህ አድርጉ ይሄን ደግሞ እንደዚህ እያልክ ከባለፈው ቪዲዮ በይበልጥ ብታሻሽለው በጣም አሪፍ ይሆናል ለምን መሰለህ የሌሎችን የካፕከት ቪዲዮ አይቻለው ያንተ ሰው በሚገባው መልኩ ነው የምታስረዳው በዚሁ ቀጥልበት አመሰግናለሁ።

  • @miskerql-wl1ti
    @miskerql-wl1ti 2 місяці тому +1

    Arif new gin megbiyah betam rejim new yaselechal

  • @sandflove
    @sandflove 3 місяці тому

    በጣም አመሰግናለሁ ግልፅ በሆነ መንገዲ አስትምረሀል ሽኩራን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው አላህ እውቃትን ይጨምርልህ በርታ ቀጥልበት

  • @Said805
    @Said805 Місяць тому +2

    ሃይ ወንድሜ በዩቱብ Live ላይ አሰራሩን ንገረኝ

    • @Said805
      @Said805 12 днів тому

      የመደመር ምልክቱን ነክተህ Live የሚለዉን ንካዉና ግባ ከዘ Live Go የሚል ይመጣል ከዛ ትነካዋሌህ

  • @AlemTad-de4jk
    @AlemTad-de4jk 7 місяців тому +2

    አንተ ደግ ሰው ከልቤ ነው ምወድሕ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ከዮቲብ ቪዲዮ ማውረጃ ስራልን የበፊቱ በስተት ደልቸው ከፖሊስቶር አጣሁት

  • @luluሉሉTube
    @luluሉሉTube 3 місяці тому +1

    በርታ

  • @EnglishTips-fz8ms
    @EnglishTips-fz8ms Місяць тому

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @Said805
    @Said805 Місяць тому

    Hi wandme wow good ticher🎉🎉🎉

  • @GetuGetu-bw1ls
    @GetuGetu-bw1ls Місяць тому

    ❤❤❤

  • @FekaduAutomotive
    @FekaduAutomotive Місяць тому +1

    ካፕ ከት ላይ ቪዲዮ ኤዲት ስናደርግ የካፕ ከት sound track ብጠቀም copyright አይከለክልም ?

  • @sara-br3kx
    @sara-br3kx 4 місяці тому +1

    አመሰግናለዉ❤❤በጣም ላይክያሳል

  • @FaiimaImamAli
    @FaiimaImamAli Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @አቤabe
    @አቤabe Місяць тому

    Thanks bro

  • @Nasriyvbb
    @Nasriyvbb 16 днів тому

    ወንድሜ..በጣምነው..ገራየተጋባነው..ቀስእያልክ..አስረዳን

  • @Meel1one-መሌ1ዋን
    @Meel1one-መሌ1ዋን Місяць тому

    Good job bro❤❤❤🎉🎉🎉 keep it up hero

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube 7 місяців тому +1

    እባክህ ሻንበል በውስጥ እፈልግህ ነበር ጀማሪ ነኝ❤❤

  • @ገነትዘ-ሚካኤል
    @ገነትዘ-ሚካኤል 7 місяців тому

    እናመግናለን ሻምቡ ጠፍተህብኝ ነበር አገኘሁህ

  • @Fayza-e7i
    @Fayza-e7i 6 місяців тому

    Wow sfelge yenebere never new welahi riyacshn sraln

  • @ZinaAlzina-tt1ph
    @ZinaAlzina-tt1ph 4 місяці тому

    እናመሰግናለን የቪዲዮ ና አውዲዮ ማውርጃ ስራልን

  • @TEGTUBE-c5r
    @TEGTUBE-c5r 3 місяці тому

    Yetebarek saw

  • @AshuGret
    @AshuGret 7 днів тому

    ማኛ ነው

  • @MerryadoArsemaሜሪኣዶኣርሴማ
    @MerryadoArsemaሜሪኣዶኣርሴማ 6 місяців тому

    እናመሰግናለን ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እስኪ ለምንድነው የካሜራ አፖች ዳውንሎድ አድርጌ ቪድዮ ስቀርፅ ፊቴን ያጣምመዋል?እባክህ መልስልኝ🙏

  • @donkeytubeኮሜድያንእሸቱ
    @donkeytubeኮሜድያንእሸቱ 2 місяці тому

    ያንን ሞባይል እንዴት አርገነው ኢዲት የምናደርገው pls pls bor 🙏

  • @GenetLigabawገኒሊጋባው
    @GenetLigabawገኒሊጋባው Місяць тому

    tebareki

  • @SsssAaaa-sq8jg
    @SsssAaaa-sq8jg 4 місяці тому

    አተልጂሀያትህይርዘም ለምትሰጠንትምህርትበጣምየሚገርምትምህርትነዉ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 7 місяців тому

    ❤❤❤🎉🎉ዋወወ

  • @EMZ-vibes
    @EMZ-vibes 2 місяці тому

    Save kargenw behula youtube lay upload enbi algne meta data not saved eyale answer me pls

  • @ETENESH
    @ETENESH 5 місяців тому

    thanku ❤❤so machi

  • @astertakluu
    @astertakluu 7 місяців тому

    Selma Amaglwu bor

  • @subject231
    @subject231 14 днів тому

    የትጠፍተህነዉ የጧቱየጥንቱዩቱበር

  • @s.m.tu6tx
    @s.m.tu6tx 6 місяців тому

    አመሠግናለው ወንድሜ አፕል አይፓድ አይዲ ለመክፈት አስቸገረኝ እንዴት ነው የሚከፈተው

  • @ተሼ
    @ተሼ 2 місяці тому

    እኔ አላወርድልኝ ነዉ ያለዉ😢

  • @anukaalanigecho9742
    @anukaalanigecho9742 2 місяці тому

    ጥያቄ ነበረ ግን

  • @saediymam
    @saediymam 7 місяців тому +1

    በፈጠረክ ይቱብ እደት እደሚከፈት አሳየኝ

    • @shambleapptube
      @shambleapptube  7 місяців тому

      አሳይቻለሁኮ ካንደም 3 ጊዜ

    • @saediymam
      @saediymam 7 місяців тому

      @@shambleapptube እደው በፈጠረህ ሸር አርግልኝ አላያ በውስጥ ላውራህ

    • @abrelahd505
      @abrelahd505 6 місяців тому

      @@shambleapptube selam wendimew

  • @kedirmuhabaw2499
    @kedirmuhabaw2499 Місяць тому

    App yet new ymnagegew

  • @AbebaAlemu-kk9wq
    @AbebaAlemu-kk9wq 5 місяців тому

    ቢዲዯናፏቶማቀናበርያ አምጣ

  • @mesy6975
    @mesy6975 7 місяців тому

    🙏🙏ብለናል አወራረዱን አሳየን

  • @solomonabay3226
    @solomonabay3226 7 місяців тому

    ሰላም ወንድሜ ፌስቡኬ profile has some issu እያለ አስቸገረኝ

    • @solomonabay3226
      @solomonabay3226 7 місяців тому

      ምን ማድረግ እንዳለብኝ ስራልኝ

  • @conjuconju3439
    @conjuconju3439 7 місяців тому +5

    እናመሰግናለን ክቡር ወንድማችን የቪድዮና ኦውድዮ ማውረጃ ስራልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ላንተ ይሁን

  • @davidgebre5349
    @davidgebre5349 7 місяців тому

    Thanks Bro

  • @ermyasbroker
    @ermyasbroker 11 днів тому

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው

  • @afritube5626
    @afritube5626 6 місяців тому

    Endet neh ke hulet amet befitt betam nbr mketatelh enam mehal lay yejemerkutin UA-cam beteleyaye mkniyat masketel alachlkum nbr enam yezan UA-cam information magnet ena email mastawes alachlkum endet yerase madrge echiilalew silk kuturu bicha nw yalegn arif view ena subscribe nbrgn

  • @fetijamal5229
    @fetijamal5229 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 7 місяців тому

    እኔ በጣም ተቸግሬ ነበር አመስግናለሁ