ያለምወረቅ ጀምበሩ - ደግሞ ለጎንደር ሰው | Yalemwork Jenberu - Gondar

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 104

  • @ETHIOSTARTIMES
    @ETHIOSTARTIMES  Рік тому +3

    check out Yalemwork Jemberu - Tiztaye Music ua-cam.com/video/gjkNn3Xu3_o/v-deo.html

  • @ሀኒ
    @ሀኒ 18 днів тому +2

    አገሬ ጎደር ወይ ደስታየ ስሟ ሲነሳ ጎደር ጎደር የደጋጎች አገር የተወለድሁባት ❤🎉🎉

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj Рік тому +16

    አይ አዝናለሁ 😭😭ጨፍሩ አራጁ ደጅ ላይ ቁሟል ምድሬቱ የጦር አዉድማ እየሆነ ማረን ይቅር በለን እንደማለት መጨፈር እረረ ልቦና ይስጣቹሁ በጣም አሰጠላቹሁ እንደሔኖክ ዘመን ህዝቦች እነሱም ሀጤያታቹሁ በዝቷል በአምላካቹሁ በእግዚአብሔር ዘንድ አጸያፊ ነገር በመዳራት በጨፈራ ቅዱሱን መንፈሰ አሳዝናቹኃል ንሰሐ ግቡ አልቅሱ ማረን በሉ ቢባሉ አልሰማ ብለው በፈላ ዉሃ ጠፉ ።አሁንም እኛ አባቶች ንሰሀ ግቡ ጸልዩ ሰገዱ እግዚአብሔር ቅዱስ ነውና ከሀጤያተኞች ጋር መኖር አይችልም ተዉ ዘፈንጭፈራ ዳንስ መጠጠጥ ዝሙት ያለወዘተ የሰይጣን ነው ፈጣሪን የሚያሳዜን ነው ተመለሱ ቢሎን አንሰማ አልን እኔደሄኖክ ዘመን በፍል ዉሃ ባንጠፋም ይህውንሰሀ ሳንገባ በወንድማችን እየታሬፈርድን ነው እየጠፋን የሁለት አለም ሰደተኞች እየሆንነሰ ነው ታላቂቷን ሀገር ሰው አልባ ልናደርጋት ተቋርቀናል በሀጤያታችይ ምክንያት ዝም ብሎ ማበድ እረረረረእሬሳ ደም ላይ ቆሞ አሁን ምን የሚያሰደሰትነገር አለና ነው ወገዮቼ

  • @dktube21
    @dktube21 Рік тому +11

    ጎንደር ጎንደር የመኚሳው ሀገር የአንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማር ኑሪ በክብር

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Рік тому +12

    እዩአቸውማ የአማራራ ሕዝቦች በየስታም በጭፈራም በጀግንነትም ሲአምርባቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @samari1288
    @samari1288 7 місяців тому +2

    I'm from Eritrean i love amharo

  • @walleabeje3171
    @walleabeje3171 Рік тому +8

    የኔ ወርቅ እንኳን ደስ አለሽ!! የጎንደር ፈርጥ እናመሰግናለን፡፡

  • @Ethio_Media
    @Ethio_Media Рік тому +15

    ለብዙ ጊዜ ደጋግሜ አዳመጥኩት መቼም አይጠገብም ድምጽሽ🥰😍😍🥰🤩🤩

  • @kinduzewdu7432
    @kinduzewdu7432 Рік тому +4

    የኔ ወርቅ እንኳን ደስ አለሽ!! የጎንደር ፈርጥ እናመሰግናለን፡

  • @BiniCartoon
    @BiniCartoon Рік тому +10

    ውብ!
    በሀገራችን ሰው በሰላም ወጥቶ የሚገባበትን ጊዜ አምላክ ያምጣልን፡፡💚💛❤

  • @brukeg58
    @brukeg58 Рік тому +13

    ጐንደር የፍቅር አገር❤❤❤❤

  • @abebekebede2308
    @abebekebede2308 Рік тому +10

    እጅግ በጣም የተገረምኩበት የተደመምኩበት ሙዚቃ

  • @user-nz6tx3ql6c
    @user-nz6tx3ql6c Рік тому +6

    ያለም ወርቅ ምርጥነሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Рік тому +6

    ዋው የአማራ ሕዝብች ስታምሩ የኛ ጀግኖቻችን ንሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewdiressie3617
    @getachewdiressie3617 Рік тому +3

    ምርጥ 🦋🦋🦋🦋ልጅ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌟⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ነሸ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @DejeniewKassa
    @DejeniewKassa Рік тому +3

    WOW

  • @abebekebede4319
    @abebekebede4319 Рік тому +13

    የአለም ወርቅን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ እንደተመኘሁት ዋጫሽን ስለወሰድሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እኳን ደስ አለሽ 🏆💚💛♥ 💋💋👌💃💃🌷🥀🌺🌹🌼🌻

  • @jelaludelil8276
    @jelaludelil8276 Рік тому +2

    ጀግና

  • @yonaseaschalwe3160
    @yonaseaschalwe3160 Рік тому +6

    Best music

  • @user-gv4xp3mp4u
    @user-gv4xp3mp4u 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Рік тому +2

    ዋውውው

  • @assefakessito7436
    @assefakessito7436 Рік тому +4

    ከአለባበሷ ጭምር ኩሩ ኢትዮጵያዊት።

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Рік тому +4

    ❤❤❤❤

  • @tadiwosfentahun9276
    @tadiwosfentahun9276 Рік тому +5

    wow nice

  • @xpk5509
    @xpk5509 2 місяці тому +1

    አይይይ❤❤❤

  • @yeablij3088
    @yeablij3088 Рік тому +7

    Wow!! Music has such power

  • @tihetenaayenew2788
    @tihetenaayenew2788 Рік тому +1

    ይሄን ሙዚቃ በአልበም ይሁንልን

  • @Gunatube
    @Gunatube Рік тому +3

    ድምፅሽ እኮ ዋው ነው

  • @user-uh9hc4xl9o
    @user-uh9hc4xl9o 7 місяців тому

    💙🙏💚✌

  • @ElimEfream
    @ElimEfream 8 місяців тому

    Incredible..l loved any thing in buildings...it was 50 cents..at age of 13,14 years old...l use to pray in 12 ,27,29 churchs...with shoes..l was nice neatness...

  • @user-zb8lc3ev8l
    @user-zb8lc3ev8l Рік тому +1

    🌹🌹🌹

  • @tigistademe7791
    @tigistademe7791 Рік тому +2

    alemye yena konjoo yigbashale

  • @user-kq5wl4fx7f
    @user-kq5wl4fx7f Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 Рік тому +2

    ያለምዬ የኔ ፍቅር❤

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 Рік тому +4

    አሁን ሚዘፈንበት ሚጨፈርበት አይደለም ጎንደርን እናጥፋ እያሉ ነው

  • @mitikufanta
    @mitikufanta 5 місяців тому

    በጣም ልዩ ነሽ❤❤❤

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Рік тому +2

    ሰወድሺ🌹❤

  • @TB-yf6qw
    @TB-yf6qw 2 місяці тому

    Now I know why I am in love 💯💯☮☮💒💒Tg

  • @geremuabdele8989
    @geremuabdele8989 3 місяці тому +2

    የለም ወርቅ አንጀቴን በለኝ ጨዎታሽ

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw 10 місяців тому +1

    አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikaalebachew8278
    @fasikaalebachew8278 Рік тому +3

    Gonderit

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Рік тому +1

    Yiblaghilet le zemene kasse yihen Hodam Amara amno

  • @user-ep2gg4ci5i
    @user-ep2gg4ci5i Рік тому +2

    Yalem warq jenberuu baxam garamii lij nesh batibaba sitixaruu andih new bicha kayin yawuxash

  • @user-tf8to3vl3k
    @user-tf8to3vl3k 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤ጎንደርዋ

  • @workiegetnet1377
    @workiegetnet1377 Рік тому +1

    I am your top fan

  • @user-fy7lg8ws6q
    @user-fy7lg8ws6q Рік тому +3

    በውቢቷ ጎንደር ይመችሽ አቦ

  • @hadiyahadiya7440
    @hadiyahadiya7440 Рік тому +2

    ❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👉👍👍👍💪💪💪💪💪💪💋💋💋💋💋💋🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @fikremaryamendaykefagn7228
    @fikremaryamendaykefagn7228 Рік тому +1

    😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-tf8to3vl3k
    @user-tf8to3vl3k 8 місяців тому

    ሙዚቃ እስማለሁ እንደዚህ ሙዚቃ ያስደመመኝ የለም😊❤❤❤

  • @user-my9sd2nt2y
    @user-my9sd2nt2y 6 місяців тому

    adakhealhie

  • @desatarekeg9885
    @desatarekeg9885 Рік тому +2

    👍❤❤❤

  • @zewudukebede1565
    @zewudukebede1565 Рік тому +3

    ምር
    ጥ የጎንደር አበባ

  • @binyamgobezie
    @binyamgobezie Рік тому +2

    This is my favorite channel. ...

  • @saifulrana1552
    @saifulrana1552 Рік тому +3

    You are smart girl 👧 ❤️❤️💯👯‍♂️👯‍♂️💋💋👈👌

  • @admastime
    @admastime Рік тому +3

    ዋውው ያለምወርቅ አዲናቂዎች ላይክ አድርጉ💚💛❤

  • @abushendalew1183
    @abushendalew1183 5 місяців тому

    ጎንደር የመይሳው ሐገር እንወዳችሗለን❤❤❤

  • @MalT507
    @MalT507 Рік тому +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zq3gv4fm2b
    @user-zq3gv4fm2b Рік тому +1

    sew yemiysdesit zema gegnitwa

  • @mengsteababrha150
    @mengsteababrha150 9 місяців тому +1

    Dilድል ለሠፊዉ የ አማራ ህዝብ

  • @habesha_ethio
    @habesha_ethio Рік тому +1

    waw

  • @BinyamGobezieOfficial
    @BinyamGobezieOfficial Рік тому +3

    This is my favorite channel

  • @SimegnewTilahun-lv3pw
    @SimegnewTilahun-lv3pw Рік тому +2

    Berchlegn Shegawa

  • @WalidKadi-lj4cf
    @WalidKadi-lj4cf 4 місяці тому

    ❤❤❤❤ጎንዳር

  • @tadiwosfentahun9276
    @tadiwosfentahun9276 Рік тому +2

  • @meseretmolla397
    @meseretmolla397 Рік тому +4

    Congratulations on such an outstanding achievement

  • @gibrinamesno5019
    @gibrinamesno5019 Рік тому

    Best Belessa

  • @BiniCartoon
    @BiniCartoon Рік тому +5

    The artist's voice is so smooth he could sing the ingredients to blueberry pancakes, and boom! You are pregnant

    • @kardon4996
      @kardon4996 Рік тому +1

      👍😅😅😅good one

  • @mulugetatesfaye-up4cy
    @mulugetatesfaye-up4cy 11 місяців тому

    Wauuuuu 😍😍😍

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Рік тому

    ይሄ የአርባ አመት ጩሎ የኢትዮጵያን ህዝብ በፍፁም አልተረዳዉም።

  • @wmg6574
    @wmg6574 4 місяці тому

    Gondarrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrr

  • @jurashow331
    @jurashow331 Рік тому +5

    ይሄ ቻናል በጣም ይመቸኛል ቀጥሉበት

  • @naimahmohammad4102
    @naimahmohammad4102 Рік тому +6

    ኧረ ይኸጭፈራ በቃን

  • @user-my9sd2nt2y
    @user-my9sd2nt2y 6 місяців тому

    Ambsa

  • @fariskamal1481
    @fariskamal1481 Рік тому

    ጎንደር የጀግና አገር

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 11 місяців тому

    የህዝቤን ንቃተ ህሊና እዩልኝ!!

  • @WdishTemesgan-zb6ki
    @WdishTemesgan-zb6ki 9 місяців тому

    ያለምወርቅ

  • @dagimmekonen6982
    @dagimmekonen6982 Рік тому +3

    yimechishi

  • @HabteWorku
    @HabteWorku Рік тому +2

    Yalemwork tichiyalesh

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Рік тому +1

    ስቴጅ ላይ ወጥቶ ዘፋኝን መሳም በጣም ፀያፍ ነዉ።

  • @friwmengsha8524
    @friwmengsha8524 Рік тому +1

    ቀብራራዋ ጎንደሬ ያንችውስ ይለያል።

  • @balkewwoorr4208
    @balkewwoorr4208 Рік тому

    shewa enditmechi ere musica gobez nesh

  • @mergetaminasie
    @mergetaminasie Рік тому +1

    ኸረ ምን ነካችሁ ከዚህ ወቅት ደግሞ በጨለማ መጨፈር ምን ይሉታል ,

  • @gudugenatube9513
    @gudugenatube9513 Рік тому +2

    ሀዘኑስ ይቅር ግን ምናለ ለክብሯየሚመጥን ጥሩ የመድረክና የዳይሬክቲንግ ስራ ብታቀርቡላት እ

    • @kardon4996
      @kardon4996 Рік тому

      Zim bilo mobetref .....min chenekeh ....enjoy the song period !

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Рік тому +2

    እር እባካችሁ እንመለስ እደው የእግዚአብሔር ቁጣ አይገባንም እንዴ አሁንም እምንጫጫው እግዚኦ

  • @emebetemebet4357
    @emebetemebet4357 Рік тому +18

    አተ ከንቱ ልጅቱን አታስጠቁራት ሰአቱ የሀዘን እንጅ የዘፈን አይደለም !😢

    • @othopiyajanu9994
      @othopiyajanu9994 Рік тому +1

      የቆየ ነው የጥምቀት ሰሙን ነው

  • @eliastheb4332
    @eliastheb4332 Рік тому +2

    ይሄ አደገኛ የዐማራ ሕዝብ ጠላት ያዘጋጀው ነው። ጎንደር የዐማራ ሕዝብ ጠላት ገብቷል ማት ነው። አይይይ ታሪክ ማበላሸት።

  • @eliastheb4332
    @eliastheb4332 Рік тому

    ጎንደር በጥፋት ጉዞ ላይ። ሠላም ያለ መስሏችሁ ከሆነ በቅርቡ ጠብቁ!

  • @azonto1651
    @azonto1651 Рік тому +3

    እውነትም ዘፋኝ፡ በዘመነ ሰቀቀን ዘፈን? ለከት የለሽ

    • @merontewodros60
      @merontewodros60 Рік тому +1

      Esti atkleblebu yh concert 2 samnt yAlfewal. Yhene yetedi bilekek..

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 2 місяці тому

    አብይ እያረደህ ትጨፍራላችሁ ከይደል ጥሩነው ብቻ

  • @zegelilatube
    @zegelilatube Рік тому

    @zegelilatube

  • @user-gv4xp3mp4u
    @user-gv4xp3mp4u 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @user-uh9hc4xl9o
    @user-uh9hc4xl9o 7 місяців тому

    💙🙏💚✌