🔴 እኔ አረብ ሀገር ነኝ እህቴ ጋር ነበረ ብር የማስቀምጠው እህቴ የራሷ ቤት ፣ መኪና እና ቢዝነስ አላት ግን ሁልግዜ ከኔ ብር ይፈልጋሉ ምን ላርግ?🤔

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 22

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 2 роки тому +7

    እኔ በራሴ አካዉን አድርጌ ነዉ የመጣሁት እና አሁን ብር ስልክ አስሞሉልኝ ስላቸዉ ባንክ የሰዉ ብክ ለምን ታስሞያለሽ ስጀመር አይቻልም ብለዉ መለሱኝ ሁለት ባንክ ብላ አላስሞላችልኝም ሲቀጥል እምቢ ካሉ በኔ ላኪ አለችኝ እህቴ አልፈልግም የከፈትኩበት ቅርንጫፍ ወስደሽ አስሞይል ካለዚያ እዚሁ አጠራቅሜ ይዠ እመጣለሁ ስላት እሺ የከፈትሽበት ባንክ ሄጄ እሞክራለሁ አለች ሞኝ አድርገዉኝ ሊጫወቱብኝ ይፈልጋሉ እህቶቸ በስደት ያላችሁ በራሳችሁ አካዉን ካልሆነ አትላኩ ብራችሁን ይዛችሁ ግቡ ካለዚያ ላማለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ ነዉ በራሳችን ብር መቃጠል ወይ ጉድ

    • @kidst204
      @kidst204 2 роки тому

      ልክነሽ እህቴ አያስቸልነም ችግር አለብን

    • @TommTube
      @TommTube  2 роки тому

      ጎበዝ ልክ ነሽ እህቴ!

    • @monaadris1151
      @monaadris1151 2 роки тому

      እኔ ግን አስሞልቼ በት አላቅም እከታለው እጂ ችግር አለው ባላስሞላበትስ የምታቁ አስረዱኝ

  • @annanmuse7380
    @annanmuse7380 2 роки тому +2

    ማኩረፍ አይደለም ለምን አትፈነዴም አንድቀን ቢቸግርሽ,ዞርብለው አያዩሽም ,ስለዚህ አስቢበት ባይኖራት እሺ ብትረጄጃት ግን እያላት,እንዴት እንደሚመጣ,እናውቀዋለን

    • @RR-yj8rb
      @RR-yj8rb 2 роки тому

      ወለይ እኔሜም ቤታሰቦች ይማሰሰልልብር ከለኩ ሰለም እንኮን አይሉኝም ነገርግን ምትረደ እህነነች ያለችኝ አለሀምድልላ 😥😥

  • @kedesaq7521
    @kedesaq7521 2 роки тому +1

    አናት አባት ዘመድ የተባለ ብር ማስቀመጥ አስፈላጊ አይደለም የተወሠነ መርዳት አካውንት ብቻ መስቀመጥ ሠው አለኝ ብሎ መተማመን ከዘመድ መቆራረጥ ነው

  • @wsdsde7481
    @wsdsde7481 2 роки тому

    💯

  • @damenechafaroayanadamenech7678
    @damenechafaroayanadamenech7678 2 роки тому +1

    er good eko new and adaga allw

    • @amentube71
      @amentube71 2 роки тому

      እውነትም አደጋለው የምር ከባድ ነው

  • @hayath8795
    @hayath8795 2 роки тому

    👍

  • @mdahmed3606
    @mdahmed3606 2 роки тому +5

    እኔ ምመክራቹ በሰዉ ብር አትላኩ የራሳቹ አካውንት ከሌላቹ ሌባ ከሌለ እዚዉ ብራቹን አስቀምጡ ሳውዲ ስሰራ ብሬን ሂዜ ነዉ የገባሁት መላክ ግዴታ ከሆነ ልትገቡ ስትነሱ ላኩ ወዳዉ ለማጥፋት ስለማይመቻቸዉ

    • @TommTube
      @TommTube  2 роки тому

      እውነት ነው

    • @amentube71
      @amentube71 2 роки тому

      በጣም ትክክል

    • @eff7478
      @eff7478 2 роки тому +2

      በጣም እኔም ይህ ነው ሀሳቤ አንዴ ትሽውጅ አለሁ ብር አለኝ ብየ ሄጅ ሳጣው በጣም ነበር ትናድጅ የመጣሁይ አሁን ትምሪ አለሁ

    • @tigistshumet7021
      @tigistshumet7021 2 роки тому

      ትክክል እስማማለሁ

  • @wsdsde7481
    @wsdsde7481 2 роки тому

    🇪🇹🇸🇦🇪🇹🤲💌💥

  • @redwave4776
    @redwave4776 2 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @zeyinebhamid5699
    @zeyinebhamid5699 2 роки тому

    weyyy weyyy sedateer bezww yasetmeraleeee

  • @danieltfusse-2767
    @danieltfusse-2767 Рік тому

    Hi😭😭😭😭😭😭😭

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 роки тому

    selam lantea eheta kersblay nefas anche tebergef eyelshe yserswen birre atelkelet yersue gudey lemn setekoref wela atderem endew sentyent aremn betsebweche alue egzi altgeb yela setefa ydereal ybeleal yresue noro eyelt ylegetun gulbet tezbzelche fetri yferdesh 😢😢😡