የአፍሪካ ቀንድ ሰሞነኛ ውጥረት ወዴት ያመራል?የአስመራ - ሞቃዲሾ - ጅቡቲ ጉዞዎች | ሐሳብ ላይ | ክፍል አንድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 50

  • @dani133boy
    @dani133boy 17 днів тому +10

    ኢትዮጰያ የሌለችበት አዲስ ፖለቲካዊ መስመር ተዘርግቷል በተዘዋዋሪ የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ እየተመራ ያለው በኤርትራ ነው ይገርማል ፋና ግን በተገላቢጦሽ ይቀደዳል

  • @teshomekebede281
    @teshomekebede281 17 днів тому +1

    Good disces

  • @salahadinyassin2995
    @salahadinyassin2995 14 днів тому

    Eritrea has been working hard for peace and stability in our region tirelessly for some time now. It's been confirmed and appreciated by regional leaders and diplomats. Even the USA admitted and impressed with the Eritrean Navy with their professionalism in keeping their part of the Red Sea the most stable area. When it comes to Abi's midea's misinformation, Eritrea doesn't really consider them worthy of response.

  • @ገመቹቶሎሳ
    @ገመቹቶሎሳ 17 днів тому +4

    Unfortunately, under the administration of PP Ethiopia's diplomacy has failed once again.

  • @GeneneOda
    @GeneneOda 14 днів тому

    gibtsi ena eritrea fetarina tefetari nachew

  • @songohan7170
    @songohan7170 16 днів тому +2

    እንደነዚ አይነት ነውረኛ የሀገርን ትርጉም በቅጡ የማይረዱ የእርጎ ዝንብ ሗለ ቀር ስብስብ አይቼም ሰምቼም አላቅም የሀገርን ሰላም እና መረጋጋት ሳታስፍን ሳታስከብር በሌላ ሀገር ስላም አስከባሪ ካልሗንኩኝ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው ::
    እራሰ ጋራ ሰላም መረጋጋት ሲኖር እኳ ነው ለሌላው አራዕያ ሗነ ካንተ ለመማር ሰላም የምታስከብረው ያለበለዚ ወይ ተላላኪ ነህ አልያም ሰላም ነሺ ነህ የችግሩ አካል ነህ ::

  • @brhaneyebio7360
    @brhaneyebio7360 17 днів тому +8

    ምን አርትራን ትወቅሳታለህ የሱማልያን ሉእላውነት ደፍረህ ከሱማለላንድ ጋር የተፈራረምክ እራስህ ሖነህ እያለህ እንደት ብላ ነው ሱማልያ የኢትዮጵያን ሰራዊት ላታባር የምትችለው እራሳችውን በራሳችው ነው የምታታልሉት

  • @filimonhabtu
    @filimonhabtu 17 днів тому

    Benatachu eske sentegna kfle new yetemarachu

  • @Eritreana1991
    @Eritreana1991 16 днів тому

    🤦🤦🤦

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 17 днів тому

    14 ድጋፍ 1 ተቃውሞ ማለት አሜሪካ ናት ተቃዋሚዋ ነገር ግን ኢትዮጵያ resolution ን ደግፋለች ማለት ነው?

  • @hamzamahamud557
    @hamzamahamud557 17 днів тому +2

    No port for future oromo empire!

  • @gebretatos
    @gebretatos 16 днів тому +1

    በጣም የሚገርመኝ ከእውነት የራቀ ትንተና ማቅረባቹ ነው ሀ )የት ነው ኢትዮፕያ ሰላሳ ኪሎ ሜትር ርቀት ያለችው ትንሹ ርቀት ሰባ ሁለት ኪሎ ሜትር ነው ለ) ኢትዬፕያ የውጭ ፖሊሲ ማስተካከል አለባቹ የራሳቹ ፖሊሲ ሌኖር ይገባል ሐ) የሌሎች ሀገሮች ሉአላዊነት ማክበር ይገባል መ) አለም ለራሳቸው ጥቅም እንዢ ስለኢትዮፕያ የሚያስብ እንደሎለ እወቁ

  • @tesfaikifle7170
    @tesfaikifle7170 16 днів тому

    Why anchor? Telalaki, tigrigna, lemagn, lemagn shermuta, Banda, Kimalam Habesha Mahon timertaleh?Be yourself, believe in yourself my neighbor, together we can rebuild our countries.’

  • @Josephsol55
    @Josephsol55 17 днів тому

    They haven’t got any clue They probably went to university and got a degree in journalism and they think they know it all. 😂😂😂😂

  • @tesfa-eyu-snqey
    @tesfa-eyu-snqey 17 днів тому +2

    ፖርት የከለከለ ሃገር የለም ፥ ግን ጨለምተኛው ምንግስትህ ነው ለራሴ ካልተሰጠኝ ብሎ ችግሩ ያባባሰው

  • @rockroll3196
    @rockroll3196 16 днів тому +1

    የቀንዱ ይቆይላቹህ የሆድ የሆዳችሁን ተውያዩ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tesfa-eyu-snqey
    @tesfa-eyu-snqey 17 днів тому +3

    ግብጽ ጎትቶ ያስመጣት ብልግና ነው። የሶማልያን ሉኣላዊነት በመድፈሩ ነበር ግብጽ እንድትመጣ ያደረጋት። አሁን ሶማሊላንድም ሶማልያም የከሰረ የብልግና ፖሎቲካ

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t 17 днів тому +4

    እስቲፋኖስ ኣበራ ትገርማለ ድንቁርናህ ኣመሪካ 13 ሺ ኪሜ መጥታ ጁቡቲ ሰፍራለች ኣዎ ገንዘብዋ ከፍላ ናት ላንተህዝብ ደግሞ 13 ሺ ኪሜ ርቃ ነው የእርዳታ ስንዴ የምትሰጥህ ያለች ። ኢትዮጲያ ሃብት ካላት እስከ ኣፍንጫ ኣመሪካ ወይ ጃፓን ድረስ የጦር መርከብዋ ይዛ በዛ ውሃ ልትሄድ ትጽላለች ። ግን እንዴ ስንዴ ወደብ ባህር በር ለምነህ ኣይገኝም ።

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 16 днів тому

    መሬት ስጠኝ ይባላል ወይ?ለማይረባ መሬት አይደለም ሰው ሚባለው አይደለም ትልቅ መሬት ከባህር ጋር ።ቀልድ ነው።

  • @ermiasabidara1757
    @ermiasabidara1757 16 днів тому

    Hhhhh abet ewket hodam hula bhode atasb behenkelatahu asebu

  • @AmanKidu
    @AmanKidu 17 днів тому

    Kkkkkkkk Yemigermew wedi Beschash Ethiopia ye hytanat mechawecha ke addis Abeba wichi yemayatadadr chekla Aby tiwat yetenagerew mata yemaidegmew kkkkk enante degmo kesu yekefachu min Aynet wiket endalat Ethiopia ygeltal kkkk koridor mebrat new bltgna yaskal

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 17 днів тому +1

    Fana TV Good job Asseb belong to ethiopia 🇪🇹 💪 👑

    • @selam.291
      @selam.291 17 днів тому

      😂😂😂😂😂 dream is free

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 17 днів тому

      Dankro

    • @adanechemekonene7694
      @adanechemekonene7694 17 днів тому

      @sarajoh313 ertira beray nayi xaliyan wadi sheramuta Gohaf Direbay

    • @Meiry756
      @Meiry756 17 днів тому

      Tadias Lemin Wede ‘’’ TURK ANKARA ‘’’ Mehed Asfelege ???

    • @merontewelde5289
      @merontewelde5289 16 днів тому +1

      Which Ethiopia 😂😂

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t 17 днів тому +3

    እስቲፋኖስ ኣበር ክክክክ ኣስመራ ሄደ ስነጋገሩ ሰምተሃቾው ማለት ነው ? መዋሸት ልምዳቹህ ሁነዋ ደግሞም ሙሰኛ ወጣት ነው የምትመስለ ግን 21 ክፍለ ዘመን እኮ ነህ ያለህ ልትዋሽ ብለህ ስቲድዮ ገባህ ።

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 17 днів тому +3

    Washtem Media 😂

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t 17 днів тому

    በኢትዮጲያ በተለይ እነዛ ተምረን የምትሉ ከሃላ ቀሪ ድብተራ ኣማራር ከልወጣችሁ ሁሌ ችግር ኣላቹ ። ኤርትራ ግብጽ ሶማልያ የሚያገኛኛቾው ቀይ ባህር መሆኑ እስከ ኣሁን ኣላወቃችሁም ። ኤርትራና ሶማል ሲገናኙ ስለ ኢትዮጲያ ነው ሶማልያና ጁቡቲ ስገናኙ ወቅታዊ የቀጠናችን ክክክክክ በቃ በዛ በዘመነ መሳፍንት ኣበሲና የነበረች ጭንቅላት እኮ ያላችሁ እናንተ ወጣቶች ትመስላላችሁ ግን ከዛ የደብተራ ትምህርት ኣልወጣችሁ ። ኤርትራ ትሁን ሌላ ሀገር ከፈለገቹ ሀገር መገኛነት መብትዋ ነው ። የባህር በር ለማን ቀምታችሁ ነው የምታገኙ ? የያንዳንዱ ሀገር ተፈጥረዊ ጸጋ የህዝብ ለትውልድ ስለሆነ ኣይሰጥም ። ደሞ ለኢትዮጲያ 80 ኣመቶች ኣንዴ ከእመሪ ኣንዴ ከሶቬትዩነን ሁናችሁ የኤርትራ ህዝብ የገደላችሁ ያወደማችሁ በመቶዎች ህዝብ የገደላችሁ እኮ ናቹሁ ። ምንም ኣይገባችሁም ። ለምን ኣታርፉም ለምን ሰላም ኣላወቃችሁ በዛ ኣራት ኪሎ የሚገቡ ደብተራዎች ሰይጣኖች መሪዎች ውሻል ሁናችሁ ህዝባቹና የጎአረቤት ህዝብ በሰቆቋ በግድያ በማውደም ከምትሰሩ በኣራት ኪሎ ያሉት ኣማራር ሙሰኛዎች ብላችሁ ህዝቡን ታወናብዱት ትንሽ የእግዝኣብሔር ፍርሓት የላችሁም ። በሃይለስላሴ ኣንደዚሁ በደርግ እንደዚሁም በወያነ እንደዚሁም ኣሁን ደግሞ በዚ ጠንቋይ ዛሬ ያለው ነገ የማይደግመው ውሸታም እንደዛ መዋሸት ። ለምን በኢትዮጲያ ያለው በየቀኑ በሺዎች ወጣቶች እየማገዱ እየሞቱ ኣቢይ ጠ/ሜ ኣትጠይቁም ። ከኣዲስ ኣበባ በመኪና ክፍለሀገር ልትሄዱ ትችላላችሁ ? ለምን ?

  • @isiasdagnew8564
    @isiasdagnew8564 17 днів тому

    Yehxanat sibsib 😂

  • @kidane6417
    @kidane6417 17 днів тому

    😂😂😂😂😂 Ethiopie mhur yalatm dedad la dedab new yatsabsab ya farssac hegar

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t 17 днів тому +3

    የቀን ጅቦች እንዴ ደሞም ወደብ ይሰጣል ስንዴ ገንዘብ እኮ ኣደለም ።

  • @ቀይባህር
    @ቀይባህር 16 днів тому

    ለጆባይደን ንገረው

  • @alemunegussie7806
    @alemunegussie7806 17 днів тому

    Your analysis focused on dependency theory relaying on Macron and Erdogan. Harmonious and amicable relations with neighbors not only enhances national security but also promotes trade, investment, and people-to-people. Is better to give this floor to elites with knowledge of international law who we know they don’t want to appear and be categorized as cadres like you.

  • @2tedros
    @2tedros 17 днів тому +1

    Look you poor Ethio folks!? .... Even, you as (informed Personlity) your are still reviving on Western eventuality and acceptability on your entire anylise!

  • @davitmengstab3300
    @davitmengstab3300 16 днів тому

    wey wshet

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t 17 днів тому

    40 -60 ኪሜት ከእዲስ ኣበባ ወጥታችሁ የኢትዮጲያ ህዝብ ተመልከቱ እንዲያ ያለ ልብስ የሚኖሩ ህዝብ ኣላችሁ ። ጦርነት በጦርነት የሆነች ሀገር እንደዚ ስትናገሩ ምን ድነው ራሳችሁ ይገርማል ።

  • @danielkidane4388
    @danielkidane4388 16 днів тому

    fake pple

  • @Peace-j1l
    @Peace-j1l 17 днів тому

    የአብይ ነገር!
    ከሩቅ ዘመድ የቅርብ ጎረቤት ይሻልህ ነበረ ነገር ግን የኤምሬትስን አጉል ምክር ተቀብለህ የማይነካ እየነካካህ ከዓቀፍ ህግጋት ጋር እየተጋጨህ ጎረቤት ወዳጆችህን በአንድ ውድቅት አንተው እራስህ መዘዘኛው አብይ ወደ ጠላትነት እንዲቀየሩ ካደረክ በኋላ ደግሞ ነገሩ ሲወሳሰብብህ ተጠቂ ተበዳይ መስለህ ህዝብን ማደናገር ወይ ማሳመን ጨዋታ ውስጥ ገብተህ ብዙ ፕሮፓጋንዲስቶች ምሁራን ተብዬዎች እየቀጠርክ ሃገርና ህዝብን የባሰ ከባድ ፈተና ውስጥ ለመክተት የቁልቁለት ጉዞህን ጀምረሀል።
    አብይ አህመድ በታሪክም በህግም ተጠያቂ ከመሆን አታመልጥም።

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t 17 днів тому

    በጣም ትገርማላችሁ በዚ 21 ክፍለ ዘመን ትንሽ ኣይገባችሁም ? በቃ ሁሉ ተለምኖ ኣሁን ደግሞ የማን ነው የባህር በር ባለቤቶች ለመሆን የሚሰጣችሁ ? በሀር በር እኮ የሚልዮኖች ህዝብ ነው ለትውልድ የሚተላለፍ ። እንዲያው ኢትዮጲያ እድለኛ ነት ከእምስቱ ሀገሮች ወደቦች ኣማራጭ ልትጠቀም ትችላለች ግን ኣይሰጥም ። የት ነው ያለው ጭንቅላታችሁ በቃ ጅቦች ናችሁ ። የህዝብ ንብረት ልትነጥቁ ትፈልጋላችሁ ። ትንሽ የቀዘቀዘ ውሃ ታጥባችሁ ተናገሩ ።

  • @BBIINNIIAAMM
    @BBIINNIIAAMM 17 днів тому

    😂😂😂. ምድረ ቅራቅንቦ ፥ እናንተ ኣንድ ቀንም ትክክል ተንትናቹህ ኣታውቁም ፥ ኣቅም የላችሁም ።