የመጽሐፍ ቅዱስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024
  • እንኳን ወደ ፓስተር አላዛር ይባቤ የመጽሐፍ ቅዱስ ስብከትና ጥናት በሰላም መጡ!
    በዚህ ዝግጅት በተለያየ ያለም ክፍል ያሉት ወገኖች በመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ነፍቻቸውን በማነጽና በእውቀት ክሎት ለመገንባት ለማምበረታታት ጥረት አደረጋለሁ. ከዚያም በሰማያዊ እውቀት የታነጹ ወንገኖች ሌሎችምን ለማገልገልና ወደ ጌታም ለማምጣት የበቁ እንዲሆኑ ለማድረግ ነው
    Facebook: / aleazar.mengistu

КОМЕНТАРІ • 31

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 3 місяці тому +7

    እንዳንተ ያሉ ምስክር አገልጋዮች ጠፍተውብን ብዙ ነፍስ ጠፍብን እንኩዋን መጣህልን ክርክር ጠላን የመዳን ቃል ጠማን አስተምረን የተማረ ያስተምራልና !!!🕊⚓️🙏🏽

  • @MessiEmbat
    @MessiEmbat 3 місяці тому +1

    ፓስተር ፀጋ ይብዛል በነገር ሁሉ ተባረክ እንወድሀለን❤❤❤

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 3 місяці тому

    Amen Amen እኔም በምስክርነትም በዚህ ትምህርት ውስጥብዙ ተምሬአለሁ ቃሉ እያንዳዱ ሒወት አለው በሰውነቴ ውስጥ እንደሚሰራ ሴልን እንደሚያቀሳቅስ መዳህኒት ያህል ነው የሚሰማኝ ተባረክ ጨምር እልፍ እልፍ ብለህ ለብዙዎች ድረስ ልጆችህ ባለቤትህ ሁሉ ይባረኩ ፡፡ የሚታይ ትህትና ገርነት ፣ ፍቅር አለህ አይወሰድብህ ፡ ከሁሉ ይህ ይበልጣልና ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @atadesse3622
    @atadesse3622 3 місяці тому

    ዘመንህ ይለምልም እኔ እጠብቃለሁ ለማዬት ። በራሱ ታምኖ የተናገረ ጌታ ለዘላለም ይባረክ። ቢዘገም ማንም አይቀድሞዉም።

  • @HiwotTekle-g7v
    @HiwotTekle-g7v 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፓስተር
    የሚገርም ትምህርት አሁን ላለሁበት ነፍሴ ተጨንቃ ባለችበት ስአት ላይ ስራ ቦታ ላይ በማዳመጨ መስማት ትችያለሽ ሲል አለቃዬ ያመጣሁትን ስክቼ በጆሮዬ እእምሮዬ የተያዘበትን ላለማስላስል መዝሙር ልስማ ብዩ ከፍት ሳረግ ፓስተር ስምቼ አላቅም ረጅም ግዜ ብዩ ከፍትኩኝ ለካ ጌታ አዋቂ ነው
    ተባረክ ለእኔ ለግሌ ነበር መልእክቱ ጌታ እየሱስ ይባረክ

  • @selamawitblessed7081
    @selamawitblessed7081 3 місяці тому

    Pastor Alazar ,you'r a true man of God! A blessing to this generation. Thank you Jesus for this message at the perfect timing.

  • @sebleasfaw9833
    @sebleasfaw9833 Місяць тому

    ፓስተር ሳይሕ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጌታ ይባረክ አስተምር አትቁም ሒድ ሒድ ጠላት ይፈር ጌታ ክብሩን ይውሰድ እንኮን መጣሕልን

  • @joeking2028
    @joeking2028 3 місяці тому +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤
    EGIZABHR hoye Temsgen❤❤❤
    GOD bless you and your family pastor ❤❤❤

  • @MessiEmbat
    @MessiEmbat 3 місяці тому

    ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን በቃሉ ላፅናናን እናመሰግንሀለን ተመስገን፡፡

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 3 місяці тому

    ፓስተር አልአዛር ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @mancity3075
    @mancity3075 3 місяці тому

    Amen ጌታ ቅርብ ነው :ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 3 місяці тому

    አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @לגילהי
    @לגילהי 3 місяці тому

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ይባርክ

  • @emuye10
    @emuye10 3 місяці тому

    Amen Amen Amen Amen

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 3 місяці тому

    Paster EGR yibarkih zemenihin hulu bekibir bemoges yasicherisih wondime woduhalewu

  • @tinsae3166
    @tinsae3166 3 місяці тому

    አሜን አሜን

  • @mehretabmengesha
    @mehretabmengesha 3 місяці тому

    Pastor, I am blessed pricheing more. God bless 🙌 you

  • @sarasimon711
    @sarasimon711 3 місяці тому

    Rejoice in the lord
    Ammmmn

  • @tigabujalla3306
    @tigabujalla3306 3 місяці тому

    ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @meazagech949
    @meazagech949 3 місяці тому

    Amen

  • @melakuanulo1927
    @melakuanulo1927 3 місяці тому

    God bless you Pr Alazar

  • @canaanandzionchanel6488
    @canaanandzionchanel6488 3 місяці тому

    Love you Man of God Keep preaching one day i will see soon

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 3 місяці тому

    ❤❤❤❤በጌታ ደስ ይበላችሁ❤❤❤❤

  • @edennegash7035
    @edennegash7035 3 місяці тому

    Geta yebarkeh wendemi yecemerleh ke bezu amet befit
    Asmera be vido be sebktoch
    tebarkenal

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 3 місяці тому +1

    ፓስተር አላዛር እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ይሄ መልእክት ለእኔ ነው ሽክም በዝቶብኝ መፀለይ አቅቶኝ ስብከት ስፈልግ ያንተን አገኝሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ያስጨነቀኝን ሁሉ መስቀሉ ስር ትቼዋለው እግዚአብሔር እንደሚያስደንቀኝ ሙሉ በሙሉ ታምኛለው

    • @addislidet
      @addislidet  3 місяці тому

      አሜን እንኳን አረፍሺ እሱ ይታመናል !!

  • @selamawitblessed7081
    @selamawitblessed7081 3 місяці тому

    Shalom Shalom Pastor Alazar welcome . I am glad to see you again. You are blessed. Where do you live now?

  • @MunishMekonnen
    @MunishMekonnen 3 місяці тому

    Tebarke

  • @tinsae3166
    @tinsae3166 3 місяці тому

    አሜን

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 3 місяці тому

    አሜን