የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፤ የላቀው ኢየሱስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024
  • እንኳን ወደ ፓስተር አላዛር ይባቤ የመጽሐፍ ቅዱስ ስብከትና ጥናት በሰላም መጡ!
    በዚህ ዝግጅት በተለያየ ያለም ክፍል ያሉት ወገኖች በመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ነፍቻቸውን በማነጽና በእውቀት ክሎት ለመገንባት ለማምበረታታት ጥረት አደረጋለሁ. ከዚያም በሰማያዊ እውቀት የታነጹ ወንገኖች ሌሎችምን ለማገልገልና ወደ ጌታም ለማምጣት የበቁ እንዲሆኑ ለማድረግ ነው
    Facebook: / aleazar.mengistu

КОМЕНТАРІ • 33

  • @KidiWada
    @KidiWada 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን የሕወቴ መሪ ኢየሱስ ይሁን ተባረክ ፓስተር❤❤❤❤❤❤

  • @rshanzeray2253
    @rshanzeray2253 3 місяці тому +1

    ፓሥተር ተባረክ ባንተምክያት ከጠፋሁበት ባንተ ትምህት ወደ ድሮዬ ጌታ እየሱስ መጣሁ በፀሎት እርዳታ ወደ አባቴ ቤት ተተክየ እንዲቆም በፀሎትህ አሥበኝ ይህየምለዉ ጌታ ያገኘሁት በ2018 ባንተ ሥብከት እና የጌታ ቃል ትምህርት ጌታን አገኘሁ ተባረክልኝ ❤

  • @MessiEmbat
    @MessiEmbat 3 місяці тому +1

    ፓስተር ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 3 місяці тому +2

    Amen 🙏

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 3 місяці тому +2

    ተባረክ !

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 3 місяці тому +2

    Amen,❤.

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 3 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር አልአዛር።ጌታ ኢየሱስ ከእራሴ አልፌ ለእርሱ መኖሩን ይስጠኝ።ለሁሉም ወገኖቼ ይስጣቸው። ሁሌም የማርታ ህይወት ያጠቃኛል።❤❤❤

  • @dghvfxbn
    @dghvfxbn 3 місяці тому +2

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @joeking2028
    @joeking2028 3 місяці тому +1

    Amen Amen Amen
    GOD bless you and your family pastor ❤❤❤

  • @sarasimon711
    @sarasimon711 3 місяці тому

    Yes God you really are good because you have saved my life not only that you gave me more than I could ask for lord I bless your name thank you

  • @MessiEmbat
    @MessiEmbat 3 місяці тому

    በአንተ በኩል ጌታ ብዙ ነገር ስለሚያስተምረኝ ስለሚያፀናናኝ ክብርን እሰጠዋለሁ ከፍ ይበል በህይወቴ ሀሌ ሉያ

  • @mehretabmengesha
    @mehretabmengesha 3 місяці тому +2

    God bless you 🙏 pastor

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 3 місяці тому +1

    Jesus is lord hallelujah

  • @sarasimon711
    @sarasimon711 3 місяці тому

    God I give you my life as you have done this palm 27:4 yes help me God let this word work in me and in my all family

  • @zeweditekie310
    @zeweditekie310 3 місяці тому +1

    Zemnh yebarek pastor

  • @ayehuyet3967
    @ayehuyet3967 3 місяці тому +1

    ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @sarasimon711
    @sarasimon711 3 місяці тому

    Jesus come in my life again for you are life

  • @elsakubrom9607
    @elsakubrom9607 3 місяці тому

    Amen Amen Amen

  • @MessiEmbat
    @MessiEmbat 3 місяці тому

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @emuye10
    @emuye10 3 місяці тому

    Amen Amen Amen Amen tebarek bebezu pastor!!

  • @lifebridgeprayers
    @lifebridgeprayers 3 місяці тому

    the grace of our Lord Jesus Christ be with you .......

  • @meskeremkassa729
    @meskeremkassa729 3 місяці тому

    አሜን

  • @gerab7613
    @gerab7613 3 місяці тому

    ጌታ ሆይ አቅም ሰጠኝ!🙏

  • @AmlesetYemane
    @AmlesetYemane 3 місяці тому

    Awo betam tetkimealehu tebareki wendme ❤️ degmom tselylign

  • @AmlesetYemane
    @AmlesetYemane 3 місяці тому

    ❤ Amen 🙏 efffff tebarek

  • @sarasimon711
    @sarasimon711 3 місяці тому

    God bless you all the word and pray keep up the good work of God be blessed all your family I will try to go churn and I will take my children

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 3 місяці тому

    Betam tikikil newu mayigebanin kibir newu yagegnenewu bewunet

  • @emuye10
    @emuye10 3 місяці тому

    Ewenet new,lek new keber hulu le getoch Geta yehun!

  • @meskeremkassa729
    @meskeremkassa729 3 місяці тому

    ልክ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው

  • @sarasimon711
    @sarasimon711 3 місяці тому

    Oh my God Ended your word is life and working because God is talking to me tebarek keep this word and pray before sharing the word

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 3 місяці тому

    pasteriye geta yibarkih tebarekilign yih ageligilotih endet eyetetekemikubet endale you have no idea 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡

  • @FrehiwotMekasha-uz2pe
    @FrehiwotMekasha-uz2pe 2 місяці тому

    አባቴ ክብር ላንተ ይሁን እንደ እኔማ ቢሆን እንደ ሀጢያቴ እንዴት በሕይወት ኖርኩ አይገርምም ወይ አይደንቅም ወይ

  • @meskeremkassa729
    @meskeremkassa729 3 місяці тому

    ልክ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው