Seifu on EBS: ሰይፉ ፋንታሁን ከድምፃዊ ይሁኔ በላይ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 357

  • @hulualemaleligne2916
    @hulualemaleligne2916 2 роки тому +5

    ግሩም የኢትዮጵያ ዘፋኝ እድሜና ጤና ይስጥልን ከዘፈንክ ደግሞ የወይን የሚለውን እመርጣለሁ።

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 3 роки тому +5

    ይሁኔ የእኛ ጀግና❤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ🇲🇱 ሺ ዓመት ኑርልን 😍መልካም ድምፀ መረዋ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 років тому +3

    ምርጥ ኢቲዮጵያዊ ተባርክ ሴፍዬ እንዲህ መልካም ሰው ስታቀርባቸው እንዴት ደስስ እንደሚል እውነት ፈጣሪ። ኢቲዮጵያን ይባርክ አሜን

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 6 років тому +3

    ሰይፍሻ እናመሰግናለን ይህን ምርጥ ሰው ስላቀረብክልን ይሁኔ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ያድልህ😍

  • @HaniHani-dg5ze
    @HaniHani-dg5ze 6 років тому +27

    የኔ ሀበሻ ይሁኔ በላይ እንኳን በሰላም መጣህ ፈጣሪ ቀሪው ዘመንህን ይባርክ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      Hani Hani
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶዉን ተጭነሽ ማር

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    ሰይፉሻ የምንወደዉን ይሁኔ በላይን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ይሁኔ ምርጥ ሰዉ 💚💛♥

  • @astaly1254
    @astaly1254 6 років тому +24

    ሠይፉሻ ጎበዝ ገና አሁን ተፈላጊ ሰዎችን አቀረብክ እንወድሀለን ይሁኔ እና ሰይፉ

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 6 років тому +18

    የኔ ጌታ አድናቂህ ነኚ ይሁኔን ያላችዉ እስኪ እንያችው

  • @የስደትስንቄማርያምYesdetSn

    የሁኔ ምርጥ ሠው ነህ ሥራወችህ ሁሉ ኢትዮጵያ ሥለሚሉ እወድሀለሁኝ

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 6 років тому +14

    ይሁንዬ ምርጥ ሰው😍ልጅክን ስወድልክ❤

    • @fafi7857
      @fafi7857 6 років тому

      ክክክክክክ

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie 5 років тому +5

    አርቲስት ይሁኔ በላይ እንወድሃለን እንኳን ደህና
    መጣህ ወደ እናት ሀገርህ

  • @fafi7857
    @fafi7857 6 років тому +4

    ሰይፍየ እናመሰግናለን ይሁኔን ስላቀርብክልን የኔ ምርጥ ውንድም በርታ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @nenanena7057
      @nenanena7057 6 років тому

      Yagerachun badera astekaklu yesew hager badera atitekemu

  • @adenhabeshawit7767
    @adenhabeshawit7767 6 років тому +15

    ውይ ይሁኔ ዘመን የማይሽራቸው ሙዚቃወችህን ስወድልህ

  • @የበርሀዉመናኝአባዬሀንስ

    ምርጥ ሰዉ ይሁኔ በላይ ጥርት ያልክ ኢትዮጵያዊ እድሜ እና ጤ ና ከሙሉ ቤተሰቦችህ ጋ

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 років тому +3

    ይሁኔ ስድክ ከልቤ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጲያ ነህ
    የስገሊላሌት የሚለው ዘፈንህን ስስማ ልቤ ጪልጥ ነው የሚለው

  • @የሺየድንግልማርያምልጅY

    ይሁኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወድካለን ሴፍሻ እናመሰግናለን 💖💕💞💖💖💖💖💖💖💖

  • @natnaelwondafrash5840
    @natnaelwondafrash5840 5 років тому +1

    ትህትና እንዲህ ያስደስታል ? እጅግ ትሁት ግበረገባዊ ሰው ፡፡ ፈጣሪ በጉዞህ ይከተልህ ፡፡

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 6 років тому +9

    ይሁን በላይ እንኳን በሰላም መጣክ ወደ እናት ሀገርህ

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 6 років тому

    በጣም እናመሠግናለን ሠይፍሽ
    ደስስስየሚሉ ሠዎችን እያቀረብክልን ነው
    ይሁኔየ እረጅም እድሜከጤናጋ ይስጥህ ይገርማል እኔ አለረተወለድኩም ከምር አሜሪካ ስትሄድ

  • @hrj1695
    @hrj1695 6 років тому +6

    ይሁኔ ምርጥ ሰው ጀግናው አማራ ሰከንበል እሚለው ሙዚቃህ ውስጤነው

  • @MekonnBekele-nk2gk
    @MekonnBekele-nk2gk 4 місяці тому

    አድናቂህ ነኝ

  • @ገኒነኝካለሁበት
    @ገኒነኝካለሁበት 6 років тому +6

    አገሩን ወዳድ ሰው አክባሪው ይሁኔ በላይ እንኳን ደህና መጣህ አድናቂህ ነኝ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      ማሀሌት ማሂ
      ዉዴ ሰብስክራይብ ካላደረግሽኝ አድርጊኝ ማር

    • @ገኒነኝካለሁበት
      @ገኒነኝካለሁበት 6 років тому

      @@bisrat-media እሽ ማር አሁን እድርጌሻለሁ

  • @Tube-oh1dn
    @Tube-oh1dn 5 років тому +1

    ይሁኔ የኢትዬ ጀግና ከልቤ አድናቂህ ነኝ
    በተለይ ልጅህን ስወድልህ ሀገሩን ባህሉን ሲወድ ልዩ ነው በርግጥ የእናትና ያባቱ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው የናንተ ሀገሩን ወዳድ እንዲሆን ኮትኩታችሁ ማሳደጋችሁ ሌሎችም ከናንተ ይማሩ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 роки тому +1

    ይሁንዬ ምርጥ ሰው ተባርክ

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 5 років тому +1

    ይሁኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የባህላችን አንባሳድት እናመስግናለን

  • @helenalmu8458
    @helenalmu8458 6 років тому +3

    ይሁኔ በጣም ነው የምወድክ ፈጣሪ ከነቤተሰብክ ይጠብቅክ

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 6 років тому +2

    ይሁኔዬ ስወድህ ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ ኑርልን

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 років тому

    ሰይፍሻ ጎበዝ የምንወደውን ሰው አቀረብህልን እናመሰግናለን

  • @ናታኔምነኝባገልግሎቴ
    @ናታኔምነኝባገልግሎቴ 6 років тому +45

    ኧረ ሰይፍ በፈጠረህ ቴዲ አፍሮን አቅርብልን ተው ግን

    • @ቶምቶም-ተ9ሰ
      @ቶምቶም-ተ9ሰ 6 років тому +2

      አይመጥነውም እዚ

    • @freeworld6783
      @freeworld6783 5 років тому +1

      የፍቅር ጉዞ ድንግል ማርያምን ይዞ ቴዲ ምርጥ ስው ስይፋ አይመጥነውም

    • @armyxmoabtsxtxt1991
      @armyxmoabtsxtxt1991 5 років тому +1

      @@ቶምቶም-ተ9ሰ .

    • @yohannisbirhane7792
      @yohannisbirhane7792 5 років тому

      Who is teddy afro ???

    • @የማነሽይሉኛልየማንል-አ7ፈ
      @የማነሽይሉኛልየማንል-አ7ፈ 5 років тому +2

      ቴዲ ማነውና እሱም እደ ሰው ሰው ነው በህዝብ ነው ትልቅ የሆነው ሚያነሳውም ሚያወርደውም የህዝብ ድምፅ ነው ለምድነው የሰይፉ መድረክ ማይመጥነው

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    ይሁኔ በላይ ስወድህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @safersafer1412
    @safersafer1412 2 роки тому

    የአገር ሰዉ ይሁንየ የበለጥ አገሬን ፉነሰላምን አስታወሥከኝ

  • @zedfikrrrzeda6396
    @zedfikrrrzeda6396 5 років тому +1

    እግዚያቤሄር ይባርክህ ከነ ቤተሰብህ

  • @አይሻከዱባይስደተኛዋነኝ

    በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @redwanmahbobwan3926
    @redwanmahbobwan3926 6 років тому +102

    ምነው ሰይፉ ቴዲን ለማቅረብ ለምን ፈራህ ?? ወይንስ አንተ እንድታቀርብልን አሜሪካ እንላከው እ???

  • @Dj_keaf_eye
    @Dj_keaf_eye 6 років тому +15

    ሰይፉኣችን 0 view's 0 disk like 0 like ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል እወድሃለው ኣደንቃሃለው ለማለት እወዳለው በርታልን

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122 6 років тому

      Kulflom teklay ወንድሜ ፍቃድህ ከሆነ ሰብስክራይብ አርገኝ ስለ መልካም ፍቃድህ አመሰግናለሁ

    • @Dj_keaf_eye
      @Dj_keaf_eye 6 років тому

      @@eyerusbeauty8122
      ኣደረኩሽ እህቴ ስለ ጥሪሽ ኣመሰግናለው በርቺ እደጊ ተመንደጊ

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122 6 років тому

      @@Dj_keaf_eye thank you ወንድሜ

  • @aishalov8129
    @aishalov8129 6 років тому +24

    ይሁኔ ቆፍጣናው አማራ ስወደው ቆምጬ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      aisha Lov
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ ማር

    • @dalooa_zahra3012
      @dalooa_zahra3012 6 років тому

      Kkkkkk kmha ayblme

    • @aishalov8129
      @aishalov8129 6 років тому

      +አገሪ ኢትዮጰያ እሺ አገሬ ኢትዮጲያ

    • @saram8904
      @saram8904 6 років тому

      kkkkkkkkk komche atbeyw

    • @የኮመንተሱሰኛ
      @የኮመንተሱሰኛ 6 років тому

      @@saram8904 አዎ ቆምጨ ነዉ ሌሎች ለስድብ ስለሚጠቀሙበት አንቺም ስድብ መስሎሽ ነዉ ሳሪ #ቆምጨ ማለት የዋህ፣ትሁት፣ታታሪ፤ጀግና ማለት ነዉ። ለጠቅላላ እዉቀት ቆምጨ ስለሚባለዉ ሰዉየ ታሪክ ብታነቢ ደስ ይላል። ሰይፍሽ እኒ ሰዉየ በህይወት ካሉ ለማቅረብ ተባበረን

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 6 років тому +1

    ምርጥ የአማራ ልጅ ሀገር ወዳድ እድሜህ ይርዘም

  • @fishamelaku7663
    @fishamelaku7663 6 років тому +2

    Yihune belay...ma legend&legendary...l love u so much!!
    U are the blood stream of ethiopian people!!

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 6 років тому +1

    Lots of respect for you dear!

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    My king🇧🇯❤❤ይሁኔ❤❤ውድድድድድ የኔ ጀግና አንተ ነህ❤❤❤🇧🇯🇧🇯

  • @ትግስትአሸናፊ
    @ትግስትአሸናፊ 6 років тому +81

    እኔ እምለው የማያስረጅ መድሀኒት አለ እንዴ ?
    እኔ ትንሽ ሆኜ ይሁኔ እንደዚሁም ነው እኔ ግን አረጀሁ እሱ ያው ነው

  • @yimanashoman3995
    @yimanashoman3995 6 років тому +1

    Waww2 Enamesgenalen seifu yehune seleqerbekelen

  • @sabamohammed3778
    @sabamohammed3778 6 років тому +2

    Big respect my hero

  • @gy8086
    @gy8086 6 років тому

    Bravo 👏🏽 yagera lege!!

  • @osheman
    @osheman 6 років тому

    ሠይፉ.በጣም.ነው.የማደንቅህ ይመችህ

  • @የወሎልጂነኘ
    @የወሎልጂነኘ 6 років тому +1

    ይሁኔ እንካን ደህና መጣህ በርታልን

  • @አለለኔየተሻለነገርእግዚአ

    እናመሰግናለን ይሁኔ ቆንጀ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ
    @እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ 6 років тому +7

    እውኔ በላይ ውስጤ ነክ

    • @saadaa7865
      @saadaa7865 5 років тому +1

      የምውድህ.ይሁኔ.ሰላም.ያዛው.የኔጀግኗ

  • @saraibro9679
    @saraibro9679 6 років тому +1

    እንኮን ለአገርህ በስላም ገባህ ይሁኔ በላይ ወይኒቱን ግን ካለችበት ሂደህ አግንተህ ልትርዶት ይገባል ወይኒቱን

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 2 роки тому

    ይሁኔ የባህሉ የዕውቀቱም 👑👑ንጉስ

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    እንኳን ደህና ወደ ##ኢትዮጵያ🇨🇬 ሀገርሀ መጣክ

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 6 років тому

    ሠላም የሁሉ መሠረት ነው እና ሠላም ለሁላችን ሠላም ለእማማችን ኢትዮጵያ አሚን
    ሠይፉ እረ በምትወዳት ልጅክ ይሁንብክ ተወናይት ሳህር አብዱከሪምን አቅርብልን ፕሊዝ ሠይፉ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      حبشيه وافتخر
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ ማር

    • @lulutube5954
      @lulutube5954 6 років тому

      @@bisrat-media እሽ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      حبشيه وافتخر
      አመሠግናለሁ

  • @ስምምንያደርጋል
    @ስምምንያደርጋል 6 років тому +11

    ፋሲልን በድጋሚ አቅርብልን

    • @bettye19
      @bettye19 6 років тому

      Sofi Ali ቀርባኣ ነበር እካ እ

  • @tombreezy308
    @tombreezy308 6 років тому +2

    Living Legend!!

  • @hfhtffjtyy3094
    @hfhtffjtyy3094 6 років тому +13

    ቴድን አፍሮን እና መሀደረ አሰፋን አቅረባቸው በናታህ

  • @tsehaybekeletube3635
    @tsehaybekeletube3635 6 років тому

    ሰይፍሻ እናመሰግናል ። ይሁኔን ስለጋበዝክልን እደው ልጁን ወዲጀ ተቸግሬ አለሁ

    • @fafi7857
      @fafi7857 6 років тому

      ክክክክክክክክ

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri 6 років тому +9

    ሰይፉ በናትህ ግን ልጣላህ ነው የአማራ ክልል አርቴስቶቹን ስለ አቀረብክልን እናመሰግናለን ግን ቴድን እንደማትወደው አናቃለን ግን ለኛ ስትል አቅርብልን ቴድን እሽ ቴድ ውስጣቺን ነው 😍😍😍😍😍

    • @ድእንግልማርያምየኔናት
      @ድእንግልማርያምየኔናት 6 років тому +1

      መቅደላዊት መቅደላ በምን ሊግባቡ ነው ከ ቴዶ ጋር???

    • @yammyam5834
      @yammyam5834 5 років тому

      እውነት እውነትሽን ነው

    • @amanueleyasu7014
      @amanueleyasu7014 5 років тому +1

      መቼም ቴዲ ሠይፉ ላይ አይቀርብም

    • @luxuryluxury9567
      @luxuryluxury9567 5 років тому +1

      Gurengea nw tady invite biyaregewem ayemetam enjie seyefu cheger yelebetem gen tedy tebyeaw ayemetenengem belo nw yemiyasebew may be ande ken yekereb yehonale

  • @sususedetgwa3163
    @sususedetgwa3163 6 років тому +1

    እንኮን ደና መጣህ ይሁኔ ወይኒቱን ግን እርዳት በጣም ታሳዝናለች

  • @getewnet6111
    @getewnet6111 3 роки тому

    ይሁኔ ሺ አመት ኑርልኝ

  • @ሚኪከልደታሚኪከልደታ

    Wowww betam des yilal egizeyabhr endazhi tidar yisetan

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 5 років тому

    Mashallah betam dess yellaie wy

  • @hannahanna6767
    @hannahanna6767 6 років тому

    ይሁንይ በጣም አድናቂክህ ነኝ

  • @شاكرالبراك
    @شاكرالبراك 6 років тому +2

    King of king Yehuney

  • @muluwebei532
    @muluwebei532 2 роки тому

    ሰወድህ💐💐💐💐💐💐💐

  • @merdeyamohamad2210
    @merdeyamohamad2210 5 років тому

    አላህ ያሳድግልህ

  • @እናትየድግልማሪያምልጅ

    ወይ ስወድህ የኛ አበሳ

  • @ወለተማርያምየማርያምልጅ

    እዛው አይሰሩም እግዚአብሔር ይጠብቀን እኛ ሀዛን ላይነን

  • @yeerroosaanyeerroosaan882
    @yeerroosaanyeerroosaan882 5 років тому

    Wowowo welcome

  • @hannahanna6767
    @hannahanna6767 6 років тому

    ሰዬፉ ግን ቤቲ ጋዜጠኝዋ ቃለመጠይቅ መጠየቅ አለባት

  • @betitube12
    @betitube12 6 років тому

    ዋውው ይሁኔ ስይፍሻ ይመች

  • @bisrat-media
    @bisrat-media 6 років тому

    እኳን ደና መጣችሁ ወደምትወዱት አገራችሁ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 роки тому

    ስወደው

  • @gy8086
    @gy8086 6 років тому +1

    Lebzu senfe ye Ethiopia wendoch misale. Ye mithon nehe I’m prude of you!!

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому

    ይሁኒ ምርጥ ስው ስወድህ ኑርልኝ

  • @edenyeyemareyamelijwala1865
    @edenyeyemareyamelijwala1865 6 років тому +2

    Yihuna belayi😍

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      eden ye yemareyame lij Wala
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ ማር

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 років тому +13

    #ይሁኔንና ሰይፍሻን የምትሉ #ላይክ

  • @gutubusiness2530
    @gutubusiness2530 6 років тому +1

    Wonderful father I love it he's experience of life. Courage. Welcome home.

  • @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ

    ደስ የሚል የባህል ዘርፍኛ ነው

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 5 років тому

    ውይ ስወድለት ያስተርዮ ማርያም

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 6 років тому

    WoW egiziyabher yasadglk🙏 yene habesha yhune😍👏

  • @bantamlakawoke8549
    @bantamlakawoke8549 2 роки тому

    ሰይፉ ማር ነዉ ውሃ ነዉ ብርጭቆ ውስጥ ያለው

  • @yihenewamogne8031
    @yihenewamogne8031 5 років тому

    thanks Seyfusha

  • @tadessehabtamu7115
    @tadessehabtamu7115 2 роки тому

    የኛጀግና

  • @kalibali1435
    @kalibali1435 6 років тому +1

    yehona we love you

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 років тому

    በጉጉት ስንጠብቀው ነበር ለምን ነው በሰአቱ ሳታቀርብ በሳምንቱ ያሳየኸን ለማንኛውም ይሁኔ በጣም ነው እማደንቅህ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому +1

      hiwet Bahayilu Ye Roman reigns Afkari
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ እሽ

    • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
      @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 років тому

      @@bisrat-media እሽ ማማየ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      hiwet Bahayilu Ye Roman reigns Afkari
      አመሠግናለሁ

  • @getachewwolela1531
    @getachewwolela1531 6 років тому

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ይሁኔ በላይ

  • @ethiofeker8421
    @ethiofeker8421 5 років тому

    Ereseyefu benathe Aden Akerebelegn Betam new yemewedat zemen drama laye yemeteserawen Seyefeye benathe

  • @asmarech591
    @asmarech591 6 років тому

    ይሁኔ ምርጥ እንኩን ስላም ገባህ

  • @michelmillion5954
    @michelmillion5954 5 років тому

    Seifu my hero

  • @fasikaabebe3008
    @fasikaabebe3008 6 років тому

    😍ይሁኔ ፍቅር

  • @የማነሽይሉኛልየማንል-አ7ፈ

    ሰይፍሻ እባክህ አለም ሰገድን ያንን ኮሜዲ አቅርብልን

  • @wendimak5021
    @wendimak5021 6 років тому +2

    living legend

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 років тому

      wendi mak
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ ማር

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 2 роки тому

    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tsedaletadese4232
    @tsedaletadese4232 26 днів тому

    አማራ ሆኖ መፈ፣፣ጠር መታደል ነው ምሁራን ያሉበት አማራ እጅግ ደረሰ የሚል እዝብ ነው

  • @tigistchernet4028
    @tigistchernet4028 3 роки тому

    ዋው

  • @emebrehanadgnigni9555
    @emebrehanadgnigni9555 6 років тому

    ሠላምህ ይብዛ

  • @fikerdmas9008
    @fikerdmas9008 6 років тому

    ይሁኔ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 5 років тому

    Enekan selam mexak yeuen enewedekalen

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 5 років тому

    Fiker ageba እደዚ እደ ቀልድ ታስረዱኝ አላችሁ ፍቅርርር እዬ የኔ የልቤ ንጉስ

  • @ዚክራሠኢድ
    @ዚክራሠኢድ 6 років тому

    ይሁኔ የኛ ጀግና አድናቂህ ነኝ