EOTC TV | ስለ ቅብዓ ሜሮን አዘገጃጀት የተሰጠ ማብራሪያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 33

  • @tubechanal5247
    @tubechanal5247 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን አሜን ለብዙዎቻችን መልስ ማብራርያ ነው ጥሩ አድርጋችኋል አባቶች ብዙዎች ሳናቅ እንደወተት ዝብ ጥልቅ ጥልቅ እንላለን ወይ እማናውቀውን ነገር ዝም አንል ቤተ ክርስቲያን ስንዱ እመቤት ናት እሚባል ለዚህ ነው በርቱልን መምኅሮቻችን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @mistremamo7994
    @mistremamo7994 2 роки тому +1

    በኛ ዘመን ይሄን እንድናዬ የፈቀደልን ሥላሴ ይመስገን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 роки тому +2

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @woletemaryam418
    @woletemaryam418 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን
    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችንን እድሜ ማቱሳን ይስጥልን አሜን🙌🔷🇪🇹

  • @mariamdngl-d8i
    @mariamdngl-d8i 2 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን, መምህር, መምህር ዳኒኤል ለየት ያለ አንደበተ ርቱዕ ትሕትና ከሥነ ምግባር ,በውስጡ የሚታይ ዕንቁ የቤተ ክርስትያን ልጅ ነው።ሁሌም እንወድኃለን እናከብርኃለን ኑርልን

  • @aberashtaye1330
    @aberashtaye1330 2 роки тому +1

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሌዩ እፁብ ድንቅ ናት ማስተዋሉን ያድለን በምህረቱ ይጎብኘን ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ያድልልን ቡራኬያቸው አይለየን

  • @kerlamkerla2547
    @kerlamkerla2547 Рік тому

    አሜንአሜንአሜን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bogymul6360
    @bogymul6360 2 роки тому

    ቃለህዎት ያሰማልን ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በድሚ በጤና ይጠብቅልን

  • @modddvdbad4912
    @modddvdbad4912 2 роки тому

    አሜን አሜን ቃል ህወሃት ያሰማልን አሜን

  • @amsalfaisal3200
    @amsalfaisal3200 2 роки тому

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    አባቶቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @SaSa-mk9od
    @SaSa-mk9od 2 роки тому

    የአበባቶቻችን በረከት ቡራኬ ይደርብን በእድሜ ያቆይልን

  • @mhgfg8364
    @mhgfg8364 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 2 роки тому

    EgziAbiher Yimesigen ❤️

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 2 роки тому

    መመህሮቻችን ቃለሕይወት ያሠማልን ከልብ እናመሠግናለን ጥያቄዬ ተመልሶልኛል ፀጋውን ያብዛልን የአባቶቻችን ሊቃነ ጳጳሳት በረከታቸው ይደርብን።

  • @edenbate3394
    @edenbate3394 2 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 2 роки тому

    አባቶች በረከታችሁ ይድረሰን!

  • @JemberWodajo
    @JemberWodajo 2 роки тому

    በረከታችሁ ይደረብን ክቡራን አባቶቻችን 🤲🤲

    • @JemberWodajo
      @JemberWodajo 2 роки тому

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @henoktebik7356
    @henoktebik7356 2 роки тому

    ...amen kale hiwott yasemalin....

  • @almazmissgina560
    @almazmissgina560 2 роки тому

    አባቶች እንዲህ ሲተነትኑል በጣም እረካለሁ ።🙏🙏🙏

  • @HanaGizaw-n3h
    @HanaGizaw-n3h Місяць тому +1

    ከቤተክርስቲያን በር ላይ ገዝተን አስባርከን መጠቀምእንችላለን አደል

  • @TG-xy4oi
    @TG-xy4oi 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @batekiristos5495
    @batekiristos5495 2 роки тому

    Like adergu

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 2 роки тому +1

    ዉድ አዘጋጆች የዛሬዉ ከወትሮዉ በበለጠ የተደመምኩበት ነበር።ተባረኩ!የቅባ ሜሮን መቀመጫ የት ነዉ?ለሚለዉ ጥያቄ በመዘንጋት ይመሥለኛል ተዘሎአል።ከሊቀ ካህናት ክንፈ ገብርኤል አልታዬ ባንድ ወቅት ጠይቄ ያነኘኹት መልስ በታቦተ ህጉ ማክበርያ በመንበሩ ላይ እንደሆነ ነዉ።ነገር ግን ቅ/ቤተክርስትያን ልትሰራበት የሚገባዉ ቅዱስ ቅባቱን መያዣ ዕቃ"ቀርን"ለያንዳዱ ቤተክርስትያን አዘጋጅታ ማሠራጨት ብትችል!ሌላው ጥያቄ ነዉ፤ ከዚህን ቀደም የኦሬንታል አብያተ ክርስትያናት የማፍላቱን ሥርዓት አብረዉ ሲያከናውኑ እንደነበር የሰማኹ ይመሥለኛል።ከሆነ አሁን ያ የቀረዉ ለምንድን ነዉ?

  • @TsehaytasewChukala
    @TsehaytasewChukala Рік тому

    ምስጥሬ በቴክርስትያን ማሳየትና ማስተማር ለገጠሩ ቤቴከርስቲያን እጅጉን ጠቃሚ ነው

  • @negassikristosweredeqal9775
    @negassikristosweredeqal9775 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን! ግሩም ማብራርያ ነው። ነገር ኝ ቅብዓ ቅዱስን በሚመለከት ጥያቄ አለን። ቅብዓ ቅዱስን ቤት ውስጥ መጠቀም ይቻላልን? ካልሆነ ለምን ገበያ ላይ ይሸጣል? አመሰግናለሁ

    • @janetkassay2555
      @janetkassay2555 2 роки тому +2

      አይቻልም! አባቶች እኮ ደጋግመው አስተምረዋል!

    • @negassikristosweredeqal9775
      @negassikristosweredeqal9775 2 роки тому +1

      @@janetkassay2555 እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ! ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኝ የአበሻ የሸቀጣሸቀጥ መደብር ውስጥ ከሌላ ዕቃ ጋር ሲሸጥ አግኝቼው ግራ ተጋብቼ ነው።አመሰግናለሁ

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 2 роки тому

    egizeabiher chiru abati sele kidusanu bilo yilemenen yabatochachin birikitachiw yidireben